አንሶላ ውሰጥ ሌላ ነገር🤣 አሁን እንስራ በኋላ ትጨርሳላችሁ🤣🤣

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ‪@samichotv‬ ‪@yontube-03‬ ‪@samemu‬ #abtube
    #nahitube #samichotv #sami #emu #samuel #ebstvworldwide #ebstv #helutube

Комментарии • 597

  • @samichotv
    @samichotv  6 месяцев назад +72

    ቪዲዮውን እሰከመጨረሻ በማየት ሀሳባችሁን አጋሩን ከመሃል ሀሳብ አይፃፍም

    • @አገሬጎጃምነው
      @አገሬጎጃምነው 6 месяцев назад +2

      እኔማ ለማየት ቸኩየ አሳልፌ ነበር ያየውት

    • @user-vc4pi2hi7l
      @user-vc4pi2hi7l 6 месяцев назад +1

      ኪድ ሉጢ

    • @abiyahabiyah2976
      @abiyahabiyah2976 6 месяцев назад +1

      ❤❤

    • @edu_tub3012
      @edu_tub3012 6 месяцев назад

      Selam emuye endet new yenanten contact magnet emenchelew

    • @hawa5330
      @hawa5330 6 месяцев назад

      ፍቅር ግዜ አይሰጥም 😂😂😂 አቀልቃይ ነው አላልክም😂😂😂😂😂😂

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq 6 месяцев назад +90

    በማሪያም 50 k እናስገባቸው😅😊
    ሳሚ የሳቄ ምንጭ😂😂

    • @user-vc4pi2hi7l
      @user-vc4pi2hi7l 6 месяцев назад +1

      አሽቃባጭ ለምን እየሸቀልሽ አሰጭአቸውም ደግሞ ደህና ነገር አስተማሪ ይመስል

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 6 месяцев назад

      ❤❤❤ማርያምን እኔም ሁሌ ነው ሰብስክራይባቸውን የማይ ቤቢ ከመምጣቱ በፊት 50 k ❤❤❤❤❤

  • @user-mw1hv9dl6o
    @user-mw1hv9dl6o 6 месяцев назад +20

    _ኧረ ልጅቷን አታሳፍሯት ሀይ😮😮😮😮 በእውነት ይድብራታል ደግሞ ልጅቷ ወጣት ነች 😊 ያላሰበችውን አታሳስቧት😂😂😂😂😂 የተመታችሁ_

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 6 месяцев назад +16

    ወይኔ ሳሚ ሁሉ ነገሩ እኮ ነው ሚያስቀኝ እንደ ትራፊቅ ቀጥ ብላ ቆማለች😂😂😂😂😂
    የፈለግሺው ነገር በያቸው ከፈለግሽ እኛንም ቦጭቂ አላለም ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ug3cq2cl1w
    @user-ug3cq2cl1w 6 месяцев назад +13

    እሙዬ የሴት በላይ የምወድሽ እርጋታሽን ፈገግታሽን በጣም ነው የምወደው ሺ አመት ኑር በፍቅር በእድሜ በጤና በሠላም ተገላገይና ባቢን ለማየት ያብቃን❤❤❤❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 6 месяцев назад +9

    የኔ ምስኪን ተሸማቀቀች እኮ🥺🥺 እኔ ቢሆን እንደዚህ አልታገስም ትቼ ነው ምዎጣው ☹️😂😂😂😂😂

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 6 месяцев назад +8

    ልጅቷ የቤት ልጅ ነገር ናት ምስኪን ምን ላውራ አላለችም😂😂😂እኔ ብሆን አሶላውን ገፍፊ እጥለዋለሁ የምር 😂😂😂እሚት እዬ ጨዋ ናት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 6 месяцев назад +9

    የኔ እናት ስታሣዝን!!!"ፍቅር ጊዜ አይሰጥም ብሏል ሳሚ😂😂😂

  • @user-zx9sf8jq4h
    @user-zx9sf8jq4h 6 месяцев назад +22

    እውነት እኔብሁን ትቸነውየምወጣውወላሂ😢😢😢

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk 6 месяцев назад +13

    ልጅቷን ጦጣ አደረጓት እኮ ለናንተ የዘነበዉ ለሷም ያካፋል አይዞሽ ገለቴ ቻይዉ አንችም ከፎንቃሽ ጋር ዘና ትያለሽ😳😳😳😳🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @semira13585
    @semira13585 6 месяцев назад +11

    ከሷ ብሸ እኔ ተሸማቀኩ ስታሳዝን ሳሚ ግን እንኳን ደስ አለህ ከመቃጠል ተርፈሀል ዛሬ😂😂😂😂😂

    • @zamzamaa3202
      @zamzamaa3202 6 месяцев назад

      እኮ😅😅😅😅😂😂

  • @ZehareAdhem
    @ZehareAdhem 6 месяцев назад +5

    ወይኔ በሳቅ😅😅😅😅የሳቄ ሚጭ ከመዳም ሥራ አረፍ ሰል ዘና ምታረጉኝ አላህ ይጠቡቃችሁ በሰላም ወደሺ ደሞ ደሥ ይበለን❤❤❤❤

  • @yontube-03
    @yontube-03 6 месяцев назад +130

    የዛሬ ደሞ ምንድንነው 😊😂

    • @adan1376
      @adan1376 6 месяцев назад +3

      አረ እናተ አልተቻላችሁም 😂😂

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 6 месяцев назад +5

      ዛሬ የሳሚ እረፍት ነው😂😂😂😂😂😂

    • @starkuwait8880
      @starkuwait8880 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-gg5td6ib5h
      @user-gg5td6ib5h 6 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @user-ve5nq6ry1c
      @user-ve5nq6ry1c 6 месяцев назад +2

      አተ አደለክ የተነፈስክባቸው 😂😂😂

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 6 месяцев назад +4

    ወይ እናንተ ልጆች ልጅቶአን አሸማቃችሁ እኔም ተሸማቀኩ ስታሳዝን❤❤❤❤

  • @rabiamohammed9082
    @rabiamohammed9082 6 месяцев назад +12

    🤔🤔 😁😁😁😁😁😁 ዋይ ፍላጎት ሊኖራት ይችላል 🙈🤭

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 6 месяцев назад +6

    በጊዜ መጣችሁ እነ አይጠገብ 😂
    ሳሬ ሳሚ አናዳጅ ነው ተራው ደረሰክ😊
    እሙየ አያልቅብሽ😂❤

  • @Emuya540
    @Emuya540 6 месяцев назад +8

    ሚስኪን ዛሬ ተገኝታለች 😂😂 የፍቅር መቀስ አይ ሳሚ

  • @user-qb5gj9ln7r
    @user-qb5gj9ln7r 6 месяцев назад +7

    አይ ስራችሁ እኮ ኑሩልን ሁሌም በፍቅር በአንድነት ❤

  • @user-jb8yz6ke1z
    @user-jb8yz6ke1z 6 месяцев назад +5

    አረሳሚ ፍትህ ለላጤወች ምንእያረጋችሁነው😂😂ግድእይን መችአየቻችሁ❤❤

  • @user-py8tg9dc6s
    @user-py8tg9dc6s 6 месяцев назад +2

    ይህ ቻናል ለኛ ነዉ የተከፈተዉ መሰለኝ እዉይ የኔ እናት አሳዘነችኝ አሳዘነችኝ 🙈🙈😁😁

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 6 месяцев назад +7

    ተመስገን ሳሚ ዛሬ ከመቃጠል ወደ ማቃጠል❤❤❤❤❤

  • @ydue5437
    @ydue5437 6 месяцев назад +4

    የኔ ምስኪን አቺም ከወድሙ ጋር ስሩላቸው ደመላሽ መሆን አለበቹ😃

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 6 месяцев назад +2

    😂😂😂😂የተመታችሁ ልጂቱን አታስጨንቆት የኔማርስታሳዝን

  • @EmanMohammed-s4k
    @EmanMohammed-s4k 6 месяцев назад +2

    አፍሬ ተውኩት ማየት ቱ እድህ አይነቱስ ይቅርባችሁ የምር እሷም እኮ ስሜት አላት ሆ😂😂😂😂😂

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 6 месяцев назад +6

    ኧረ ምን እያደረጉ ነው ኧረ ሆዴ ቆሰለ ገና ሳያቸው ነው በሳቅ የምሞት ወየው ሆዴ

    • @user-qm7vn7di3x
      @user-qm7vn7di3x 6 месяцев назад +1

      ማርያምን እኔም እንደዛ ነው 😂😂😂😂

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ 6 месяцев назад +4

    ውይይይይይ ሰሩልሽ እኔ ብሆን ትቻችሁ ነው የምወጣው ወረበልን😢😅😂

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t 6 месяцев назад +5

    ለሳሚና ለእሙ 100ይገባቸው ነበር የሳቃችን ምንጮች

  • @milonbd583
    @milonbd583 6 месяцев назад +11

    በሳቅ ገደላችሁኝ❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk 6 месяцев назад +16

    አረ ሳሚ ለኛም እያሰብክ ስስማት ቀስ እያልክ ፍትህ ለኛ ለማዳም ቅመሞች 🙄🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 6 месяцев назад +3

    የኔውድ ሰታሳዝን ቤቱን ዘግተሺ አምልጭ😂😂😂

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 6 месяцев назад +6

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ ወየው እኔ ያሳዘነችኝ ልጅቶ ውይ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 6 месяцев назад +2

    የዛሬው ደግሞ ይለያል 😂😂😂የልጅቱ መሸማቀቅ ወየሁ በሳቅ😂😂

  • @HayatHayat-hb4bx
    @HayatHayat-hb4bx 6 месяцев назад +3

    ሆ የናተስ የከፋነው ልጅቷ ሰታሳዝን 😢😢😢😂😂😂😂❤❤❤

  • @HGg-eo8kz
    @HGg-eo8kz Месяц назад

    ልጂቷን ጉድአገኛት😂😂😂😂😂😂😂. ሆዴቆስለ በስማም😂😂😂😂😂

  • @ComCell-sb6py
    @ComCell-sb6py 2 месяца назад

    ፍቅር ግዜ አይሰጥም ፍቅር አንቀልቃይ ነው 😂😂😂😂😂😂

  • @fafyeenatelij6473
    @fafyeenatelij6473 3 месяца назад

    😂😂የእናንተ ሱስ ወደኋላ ቪዲዮቹሁን እየተመለስኩ ያሳየኛል😂😂😂ኡፍ

  • @user-vj7jc8el8b
    @user-vj7jc8el8b 6 месяцев назад +1

    ውይበጣነውየምወዳችሁ፣ሲደብረኝ፣በናተእዝናናለሁሁሌም❤❤❤❤❤❤

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 6 месяцев назад +1

    እንኳን ደሳለህ ቲቸር ዛሬ 😂መልካም አናዳጅ ብያለሁዛሬ

  • @user-cv2sv3cc9o
    @user-cv2sv3cc9o 6 месяцев назад +2

    ተጫወቱብሽሚስኪን❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @gerliemaycoronel3970
    @gerliemaycoronel3970 6 месяцев назад +3

    እሙ ግን መቼ ነው ወልደሽ የሳሚን ደስታ የምናየው የምር እንዴት እንደቾከልኩ samcho jaabadha sanyii koo😂❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 6 месяцев назад +2

    ውይ ኤሚትዬ እኔ ልሳቀቅ ተገኘሽ ስወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t 6 месяцев назад +1

    ፍትህ ለልጅቱ አታሥቀኑዋት ሆሆሆሆሆ አይዞኝ በጥፊ ብለሻቸው አትወጪም ሀሀሀሀ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 6 месяцев назад +1

    እሙየ እግዚአብሔር አችጋር ይሁን እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ውድ ወይኔ እኔ ተሸማቅቄ ሞትኩ😂😂 የልጅቶ ትግስት ግን ዋው😂😂 እኔ በነበርኩ ውሀ ነበር የምደፋባቹህ😂😂

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 6 месяцев назад +2

    አረ ወይኔ በሳቅ እንባዬን ጨረስኩ😂😂😂😂

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 6 месяцев назад +1

    .ሳሚ.ከመቃጠል.ወደ.ማቃጠል.ገብቷልዋዉወወወ❤❤❤

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z 6 месяцев назад +4

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zamzam-dw3oy
    @Zamzam-dw3oy 6 месяцев назад +2

    ምስኪን ስታሣዝን እሚቲዬ የኔ ውድ❤❤

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta 5 месяцев назад +2

    የስራችሁን ይስጣችሁ ስታሳዝን😥😥😥😛😛😛😛😛😂

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 6 месяцев назад +2

    እኔ ብሆንወጥቻለሁ ሁላ ከቤት😂😂
    እኔ በሳቅ እንባዬን ጨረሳችሁት እሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 6 месяцев назад +2

    እሙ አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 6 месяцев назад +8

    ዛሬ የሳሚ እረፍት ው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez 6 месяцев назад

      አወ😂😂😂😂

    • @Qp4109
      @Qp4109 6 месяцев назад

      😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 6 месяцев назад +4

    እረ ግፋችሁ አሳዘነችኝ የኔ እናት

  • @tube6759
    @tube6759 5 месяцев назад +1

    አረ እናዝን ሰዎች በዬዉ ቁጡር በስቅ ፌሪፊር የምለዉነገርስ 😂😂😂😂

  • @saeedsaeed9044
    @saeedsaeed9044 6 месяцев назад +3

    እረበሳቅ ሚሰኪን አሰገባት😂😂

  • @mekidesmelku3369
    @mekidesmelku3369 6 месяцев назад

    በማሪያም የሙና ሳሚ ወዳጆች በናታቹ 50 k እናስገባቸው እኔ በሁለቱም ስልኬ አድርጌአለው በጣምነው የምወዳቹ እመቤቴ ማሪያም የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ❤🙏

  • @user-cc9kz6ez6g
    @user-cc9kz6ez6g 6 месяцев назад +2

    ልጅቷ ትግስት

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n 6 месяцев назад +3

    በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HhdHhhd-zv9ph
    @HhdHhhd-zv9ph 6 месяцев назад

    እውነት እኔ ብሆን ሣቂ ነበር የሚያመልጠኝ ዋይ አዳደየ አሥጠሎኝ አሣዘነችኝ የኔ ማር

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 6 месяцев назад

    የሳሚን ባህሪ ስወድለት ግን በዚህ ሰአት ይሄንን ባህሪ የሚችልልህ ሰው በጣም ጥቂት ነው ,ስለደረሰብኝ ነው😢, በርቱልን ❤

  • @kidistlegesse3669
    @kidistlegesse3669 6 месяцев назад +2

    😢😢ፍትህ ለ ስንግሎች

  • @DffDfff-om6sr
    @DffDfff-om6sr 6 месяцев назад

    ወይኔ ማሪያምን ዘናኮነው የምታረጉኝ እኛንም ቦጭቂ እሙየ ኧረተይ ባባየንም ውለጅና ወደፕራኩ ይቀላቀል❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 6 месяцев назад +3

    😅😅😅😅ትንሺ ግዜ ሰጥተን እንመለሳለንጨአላለም😅😅😅👍

  • @fafyeenatelij6473
    @fafyeenatelij6473 3 месяца назад

    😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እረ ወዮ ሞትኩ የኔ ሚስኪን እሚቲይ😢😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-sw5gg8gb5q
    @user-sw5gg8gb5q 2 месяца назад

    እሚት የዛሬው ጫን ያለነው😂😂😂😂😂

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey 6 месяцев назад +2

    Aysami weguu dereseh zare❤❤❤❤❤

  • @sameeraahmad119
    @sameeraahmad119 6 месяцев назад +10

    የኔ እህት አሳዘነችኝ ሽምቅቅ አለች
    እኔ እራሱ አብሬት ነው የተሸማቀኩት ወላሂ ሳሚ እና እሙየ ከባድ ናችሁ

  • @rishane9576
    @rishane9576 4 месяца назад

    ኣይ የስራቹ ይስጣቹ ኣወዛገባቹዋት እኮ ሚስኪን እሚት ኣንችም በደምብ ስሪላቸው ውዴ

  • @user-rh8oj7vk7e
    @user-rh8oj7vk7e 2 месяца назад

    ክክክክክ

  • @hbeba8561
    @hbeba8561 6 месяцев назад +2

    ሁለትሺ 600ቶ ቀራቸው50k ሊገቡ አስገቦቸው❤❤❤❤

  • @VipVip-ep4ug
    @VipVip-ep4ug 6 месяцев назад +1

    ምንድነው የምንሰራው እየሰራንአደለምደ አላለምደ ሆሆሆ ክክክክክ

  • @hayah2326
    @hayah2326 5 месяцев назад

    ሚሲኪን ነፈር አገላቷትኮ አይ አለማወቅ ቪዶ እየሰሩ ላይቪ ነው ይሏታል😢😂😂😂

  • @user-dl8em4jq6r
    @user-dl8em4jq6r 6 месяцев назад +1

    የኔ እናት አሣዘነችኝ እኔም አብሬ ከሧ ጋር የምሥቀው ነገርሥ 😂😂😂😂😢😢

  • @MM.M-mn6lm
    @MM.M-mn6lm 6 месяцев назад +2

    ወይኔ በሳቅ አነፈራችሁኝ😁😁😁😁😁

  • @hayat8927Subscribe
    @hayat8927Subscribe 6 месяцев назад +1

    የዛሬው ያበደ ነው 😂😂😂😂😂😂

  • @user-ub3gt4zg1j
    @user-ub3gt4zg1j 6 месяцев назад

    እዴዉ የተመታችሁ ልጆች😂😂😂 እኔም ተሳቀኩኝ እኮ 😂😂ምስኪንዬ 😂😂

  • @azmiandseadi3380
    @azmiandseadi3380 6 месяцев назад +2

    ልጅቱ እንዴት እንዳሣዘነችኝ እኔ ብሆን ጥያቸዉ ቆየ እምወጣዉ

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 6 месяцев назад +1

    እኔ አችን አያድርገኝ ጥያችው ነበር እምወጣው😅😅😅😅😅😅

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 6 месяцев назад +1

    አይ እሚት ዛሬ ያቀዱልሽን አላወቅሽ
    እሙና ሳሚ😂😂😂😂😂😂

  • @user-pn7jk7
    @user-pn7jk7 6 месяцев назад +1

    እሙየ የኔዉድ በሠላም እምወልጅያድረገሺ❤❤❤😂😂

  • @wudenshewidenash1844
    @wudenshewidenash1844 6 месяцев назад +2

    emu lijshine Machi nawe emtsayewe

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 6 месяцев назад +1

    አይ ሳሚ ሳያቹ ብውል የማትሰለቹኝ ጥንዶች

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 6 месяцев назад +2

    መምህር አተም ወጉ ደረሰህ ፕራክ ማድረግ😂😂

  • @selamburuk
    @selamburuk 6 месяцев назад +1

    እህቴዋ የኔ ምስኪን አሳዘንኝሽ እኮ😢 እናንተ ግፎኛች ሳሚ ደሞ ሳያፍር ሟ ይላል እንዴ😂🙈

  • @Zehara9
    @Zehara9 6 месяцев назад +2

    እስኪ ዘና እንበል ዛሬም መጡ እነሙ. ተው 20አስገቡኝ ያገሬ ልጆች

  • @user-dn2do9cs3i
    @user-dn2do9cs3i 6 месяцев назад +1

    እባክሽ እሚት ትመችኛለሽ ዶሮ ወጥ ሳይሆን ክትፎ ነዉ ይመችለዉ በያቸዉ

  • @rabiamohammed9082
    @rabiamohammed9082 6 месяцев назад +2

    🤣🤣🤣 እኔ ብሆን ትቻችሁነው የምወጣው 😁😁

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 6 месяцев назад

      ወዴት ትውጣ ክክክክክክ አሸማቀው ገደሏት

  • @user-nl7jy2mk4z
    @user-nl7jy2mk4z 4 месяца назад

    እኔ እራሡ አፈርኩኝ ወላሂ አጠገባቸው ያለችው እደትሊትሆን ነው አረወየውክክክክክ

  • @zina5085
    @zina5085 6 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂 ውይ በሳቅ ገደላችሁኝ እፎይ❤❤

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j 6 месяцев назад

    እሙየ ቀሚስ ትትለብሽ ደስትትይ ላቺም ጥሩነው አስተያየታችንን ስለተቀበልሽ ታኪው

  • @user-dn2do9cs3i
    @user-dn2do9cs3i 6 месяцев назад +1

    እረ ሳሚ ነገሩን አከበድከዉ ይመቻችሁ

  • @user-sb4zw4wq8i
    @user-sb4zw4wq8i 6 месяцев назад +7

    እኔምለው እዚቤት ተኮል አያልቅባቸውምደ 😂😂😂😂😂😂

    • @MissZabiba
      @MissZabiba 6 месяцев назад

      eko

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 6 месяцев назад

      ዶላርነዋ ቢያልቅም ሀሣቡ ይመነጫል

    • @user-sb4zw4wq8i
      @user-sb4zw4wq8i 6 месяцев назад

      @@hshhehsge7113 😂😂😂😂

  • @SaraAbera-sy9ip
    @SaraAbera-sy9ip 6 месяцев назад +1

    ባኡናት እንዴ ዛሬ ስቄ አላአቂም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @toybatoyba8953
    @toybatoyba8953 6 месяцев назад

    ወላ በሣቅ ምትኩ ወየሁ አረ ልጅቱን አታሥቀኗት ሚሥኪን😂😂😂😂😂😂

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 6 месяцев назад +2

    ኧረ ወየው ሞትኩ 😂😂😂😂

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 2 месяца назад

    እደዛሪ አላሠቃቺሁኚም ምሥን አሣዘንሺኚ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 6 месяцев назад +1

    የፍቅር መጨስ ሆሆይ አሉ እማማ እከሌ😅😅😅
    13:10

  • @nardos125
    @nardos125 6 месяцев назад +2

    እኔ ልሳቀቅልሽ ኧረ ተው😢

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk 6 месяцев назад +1

    የዛሬው ድራማ ሆዴ ቆሰለ ጌታን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-bm2xy5hq7d
    @user-bm2xy5hq7d 6 месяцев назад +1

    ዛሬ ሳሚ ከንደት አርፏል ይመቻችሁ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 6 месяцев назад

    አይ እሙና ሳሚ በጣም አስቸጋሪ ነገር
    ዉስጥ ካልሆንኩኝ እያንዳንዷ የምትለቋት ነገር እንዳመልጠኝ አልፈልግም ዉድድ አደርጋችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ch3hg9yt7j
      @user-ch3hg9yt7j 6 месяцев назад

      እኔም ወላ😂😂😂😂😂