ሰውዬው አሰረግዞሽ ነው😥 ጭራሽ ፍቅር ስንል እርግዝና ምልክት😥😥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 27 дней назад +337

    እየቀለደችባቸው ነው የምትሉ ላይክ አርጎ አይ ሳሚ😂😂😂ሳቅህ ናፍቆኝ ነበር ሁሌም ሳቅ

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 27 дней назад +9

      ድራማ እየሰራቻቸው ይመስለኛል😅

    • @user-gx4en7qr9k
      @user-gx4en7qr9k 27 дней назад +5

      በቃ እሚት ድራማ መስራት ጀምራለች

    • @user-yc2rw9vn1j
      @user-yc2rw9vn1j 27 дней назад +1

      አወየምር

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 27 дней назад

      😂😂😂😂

    • @MeremJemal-r6w
      @MeremJemal-r6w 27 дней назад +1

      አዎ እኛ ላይ ሙድ እየያዙ ነው

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 27 дней назад +87

    ፕራክ መሆን አለበት እረ ሳሚ በደብ ይረጋጋ ይሻለዉ በደብ ፕራክ አታዲርጉት😅😅😅😅😅

  • @MariamMariam-q2z
    @MariamMariam-q2z 27 дней назад +43

    የመጀመሪያ ፍቅር ሲይዝ ልጂም ስለሆነች ከባድነው በተለይ ልጁ ለኔ አይሆነኝም ማቆም አለብኝ ብላ ከወስነች ከውስጣ እስኪወጣ ትጎዳለች ምግብ ካልበላች ያቅለሽልሻታል ስው ሲያርግዝ ብቻ አይደለም እሚያስታውከው ፍቅር ታስቦበት ወይም ይስው ላፍቅርው ተብሎ አይፈቀርም ምንናልባት እደማይሆናት እያወቀች አፍቅራ ይሆናል እማይሆን ስው ማፍቅር ብሽታ ነው እሚትዬ ለእሙ እማክሪያት መፍትሄ አይጠፋም

  • @TewabechWondimu
    @TewabechWondimu 27 дней назад +9

    ወኔ ሳሚ የምር አንተ ኦኮ የምትናገራቸው ነገር ፍርፍር ነው የሚያደርገው በሆዷ የሆነ ነገር ይዛ እንዳይሆን አለ😅😅😅😅 በነገራችን ላይ ግን ሳሚ የምር አንተ ከወንድም በላይ ነህ ልጅቷን ግን በደንብ ትሪት አድርጓት ሲቀጥል አስመርምሯት ይች ልጅ አስባበት ላይሆን ይችላል ፍቅር ደግሞ በምርጫ አይደለም አጋጣሚ ነው ሳትፈልግም ሊሆን ይችላል እንደምንም ብላችሁ ከዚህ ሙድ አውጧት ገዳም ይዛችሗት ሂዱ መንፈሷ ይታደሳል ሳሚዬ አንተም ያስፈልግሃል ምንም በህክምና ቢወጣም በደንብ ፀበል ጠጣ ወደ ሌላ የሚቀየርበት አጋጣሚ አለ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔርን ይርዳችሁ በርቱልን ፈተና ሲበዛ ያጠነክራል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-sy3xn6fe2d
    @user-sy3xn6fe2d 27 дней назад +163

    ፈቅር መድሀኒት የለውም መዳኒቱ ሰውየው ነው😂😂😂

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 27 дней назад +15

    በጣም ጎበዝ ናት አድናቂዋነኝ ድራማ ትችላለች

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 27 дней назад +26

    አሁንሥመቸም አደራ ፕራንክነዉ እዳትሉ ወላሂእኔ ሣሥባችሁነዉ የዋልኩት ምንሁናይሆንእያልኩ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 27 дней назад +36

    ይሄነገር እመኑኝ ተመልካቺን ፕራክ እያደረጉንጅ አይባቸዉን በሚድያ አያወጡም ነበረ 100/%✅✅✅

    • @zaharamuhammad2691
      @zaharamuhammad2691 27 дней назад +1

      ትክክል

    • @temerali
      @temerali 27 дней назад +1

      እኔም እንዳንችዉ መሰለኝ

    • @yeneMB
      @yeneMB 27 дней назад +1

      Awo

    • @user-ty6dz9fp8m
      @user-ty6dz9fp8m 27 дней назад +1

      ሳህ

    • @MeremJemal-r6w
      @MeremJemal-r6w 27 дней назад

      የውሸት ታሪክ ነበር ግን የናንተ ኮሜንት ሲያነቡ ፕራንክ ነው ይላሉ

  • @ZhainabMohammad
    @ZhainabMohammad 27 дней назад +14

    የምር የሳሚ ወሬ በጣም ያስቃል የሆነነገር በሆዷ፣ይዛነው አላለም

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 27 дней назад

      አየሞተችነውአደአላለምክክክክክክክ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 27 дней назад +21

    ይሄ ነገር. ብራንክ መሆን አለበት መቸም ብራንክ ከሄነ በጣም ይድብራል 😢😢😢😢. ለቤተሰቦችሽም ለተመላክችም ክብር ይኑርሽ 😢😢😢. አስምርምራት ካልሆነ 😢😢😢

  • @user-hl8ie5cr6k
    @user-hl8ie5cr6k 27 дней назад +62

    ፕራንክ ነው እምትሉ❤

    • @melimeli6184
      @melimeli6184 27 дней назад

      😂😂😂awo shekela new

    • @MeremJemal-r6w
      @MeremJemal-r6w 27 дней назад +1

      ፕራንክ ሳይሆን ውሸት ነው😅😅

    • @betig8170
      @betig8170 27 дней назад

      Eyetecawetech bachew now biye asebku😂😂

    • @MeremJemal-r6w
      @MeremJemal-r6w 27 дней назад

      @@betig8170 ሁላቸውም አውቀው ነው

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 27 дней назад +26

    አሁንስ ፕራንክ እየመሰለኝ ነው ግን እውነትም ፕራንክ ክሆነ በጣም ነው ሚያስጠላው

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq 27 дней назад +21

    ፕራንክ ነው እዴ ወይስ አረገዘች የምር ከባድ ነው😢

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 27 дней назад +71

    ሳሚነውየሚሰቀኝ በዚህዘመን የሚሰተኛፍቅርአለዴ ሲልነው😂😂😂

  • @Muna336
    @Muna336 27 дней назад +4

    ወይ ሳሚ እድሜ ይስጥህ በጣም ጥሩ ሰው ኡፍፍፍፍፍ❤❤❤❤😢😢😢

  • @teshale2746
    @teshale2746 27 дней назад +5

    ዮናስ የት ነዉ የተደበቀው እርሱን አምጡላት ያኔ ደና ትሆናለች🙋‍♂️

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pg 27 дней назад +8

    እባክሽ ፕራንክ እያረግሻቸው ከሆነ ይበቃሻል እናንተ ደሞ ከዚህ በላይ መጥፎ ነገር ከተፈጠራ ይበቃችኋል ወደሚድያ አተውጡ ለሷ ጥሩ አይደለም።

    • @MeremJemal-r6w
      @MeremJemal-r6w 27 дней назад

      ሰብስክራይብ በምን ይልቀሙ😅😅

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j 27 дней назад +3

    ፕራንክ ነው ሳሚ እንኳን አላህ አትርፎህ ለመናደድ አበቃህ😂ወተት እየጠጣህ ለጨጓራህ😮

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 27 дней назад +20

    አይ ሣሚ😂😂የልጅቷ ፕራክ ከሆነ አቤት ትወናናና ግን ህመም ከሆነ😢

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 27 дней назад +82

    ፕራክ ከሆነ ግን በጣም ይደብራል ሀኪም ቤት ዉሰዶት እዉነት ከሆነ ቸክ አሰደሪጉት 😢😢

    • @QerFfg-gk4kq
      @QerFfg-gk4kq 27 дней назад +7

      ክክክክክ ሲጀመር ፕራንክ ነው ሁሉም ነገር እውነት የለም እዚህ ቤት

    • @kiyayekiya866
      @kiyayekiya866 27 дней назад +1

      😢😢

    • @user-sy3xn6fe2d
      @user-sy3xn6fe2d 27 дней назад

      @@latifaalkhatri6244 በደንብ ፕራንክ ነው እነሱም አውቀው ነውእንዳላወቀ እሚሆኑት

    • @MekiaAli-lm9gg
      @MekiaAli-lm9gg 27 дней назад +4

      እ መርዙም ፕራክ ይሆን እደ

    • @MeremJemal-r6w
      @MeremJemal-r6w 27 дней назад +2

      ​@@MekiaAli-lm9ggአዎ ፕራንክ ሳይሆን የውሸት ታሪክ ነበር አንድም የሚያቀርቡት እውነት የለም

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 27 дней назад +7

    ሳሚ ካልጠፋ ሰዉ እሷን ነወይ የሚይዛት አላለም እዉነት ብታወራዉ ይቀላታል። 😢😢ዮኒ እሱ ያዉራት ስላለችበት ሁኔታ

  • @HiwotMulat-y8h
    @HiwotMulat-y8h 27 дней назад

    አይ ሳሚ አንተኮ ልዩ ሰው ነህ ለሚስትህ እህት ያለህ ክብር እና እንክብካቤ ልዩ ነው ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው

  • @user-xc4fg6yk1n
    @user-xc4fg6yk1n 27 дней назад +10

    የምር ፕራክ ነው መሰል ዘድሮ መችስ መቀለጃ ሁነን የለ ተከታታይ ፉልም አረጋችሁትኮ እደ ምንሸ

  • @mma741
    @mma741 27 дней назад +19

    ልጂቱ አልገበቹም እናቴ ከነቴ ቤት መወጣት ዬፈልጋች ዮናሰን ላላመዬት ይሆናል😢😢😢

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 27 дней назад +13

    አረ እሄ ነገር ድራማ ነው መሰለኝ ኤጭ ግን ፕራንክ እየሰራሽ ከሆነ በጣም ነው ሚያስጠላው

    • @user-df3cs1be6l
      @user-df3cs1be6l 27 дней назад

      እንደት አስቻላት የምር ፕራንክ እየሰራች ከሆነ ትወና ትችላለች

  • @user-qm7ut8jk6s
    @user-qm7ut8jk6s 27 дней назад +5

    በአላህ እኔ ፍቅር እያልኩ በትግስት አናግሩት

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 27 дней назад +2

    ኤ ኢሚት አትቀልጅ ወይ ፕራንክ እያደረገች ነው እኛንም አስጨነቀችን እኮ😂😂ኧረ በናትሽ እሚት ሳሚ በደንብ ይሻለው ለምን ጭንቀት ውስጥ እንዲገባ ታደርጊያለሽ

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 27 дней назад +4

    እሷ ለምድነዉ እዉነቱ፡የማትናገረ ለምን ታስጨኒቃቸዋለሽ ተመልካችም ይጨነቃል ❤❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 27 дней назад +11

    እኔ ፖራንክ ከሆነ ከምር ይደብራል😂😂ምን አልባት የሳሚን ጭንቀት ለመቀነስ ይሆናል እሚትኮ 😂😂😂😂❤❤❤❤እውነትሽ ከሆነ ፈጣሪ ይድርስልሽ❤

    • @AbebaAbeba-ml4jb
      @AbebaAbeba-ml4jb 27 дней назад +1

      እውነት ከሆነ ነው ሚደብረው ውዷ ጨጓራም ሊሆን ይችላል ከድፕረሽን ጋር ተቀላቅሎ

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl 27 дней назад +7

    ያፍቀሩትን ሠው አለማገኝትኮ እብደትም ያስከትላል እሚትየ አብሽሪ አይርዱኝም ብላ ይሆናል😢

    • @user-rl9lm8gk5l
      @user-rl9lm8gk5l 27 дней назад

      ፍቅረ የሚሉት ነገ ከባድነው

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on 27 дней назад +2

    ኢሚቶ ምንሆንሺብን የኔውድ አይዞሺ ያጋጥማል ግን ከዮኒ አይመስለኚም ግን የውስጧን አላህይወቅ እብሺሪ ያልፋል አታስጨንቋት በክብክስቤብዛት ሌላነግር ይፈጥራል ስለዚህ ኢሚትየ ነቃበይ

  • @user-ju9mw1cl4c
    @user-ju9mw1cl4c 27 дней назад +3

    አይ ሳሚ ተቆጫት አላለም😂😂 ወዮ እሚት ተይ ጠንካራ ሁኝ እንጂ የፍቅር መዳኃኒቱ ተፈቃሪውን ማግኘት ነው😢😢

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 27 дней назад +3

    ተጫወተችባቸው 😂😂😂ይመስለኛል ስሜን ሀሳቡን ለመስረቅ ነው ስለዛ ነገር እያሰበ እንዳይጨነቅ

  • @hkmetadem256
    @hkmetadem256 27 дней назад +6

    ዝምታ መፍተሄ የለውም ተናገሪ ግልፁን

    • @user-wo4dl3mr3c
      @user-wo4dl3mr3c 27 дней назад

      Kamay hon sawu feker yezowat managar kabadabat selazy altasakam kazy mahed alebengi bela new 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-kv9rr7jw9q
    @user-kv9rr7jw9q 27 дней назад +4

    ሳሚ እና እሙ ሀኪም ቤት ዉሰዷት ቀን አታርዝሙ ፍቅር ብቻ እንደዚህ አያደርግም

  • @user-eg7vd5jk7o
    @user-eg7vd5jk7o 27 дней назад +1

    😢😢😢😢ጉድ ኮነው ከባድ አስጨነቀቻቸሁ ❤❤❤❤አይ ሳሚ የምናገረሁሉ ያስቀኛል እሙ እሷን ተደቢቀሽ ተከታተያት አስጨነቀችን

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 27 дней назад +5

    እሚያስመልሳት እራሷን ካመማት ያስመልሴታል እና የወር አበባችን ሲመጣ ያስመልሳል😢😢ማርያምን አሳዘነችኝ

  • @ALEMAYHOKebede
    @ALEMAYHOKebede 27 дней назад +2

    ሀክሚ -ቤት ኡሰዳት ትመሪማር ,ከበድ ነዉ ህመም ከሆኔ ችግሪ ነዉ " ግን ፍቅር ከሆኔ. ጻልይ .እግዚአብሔር "ሆይ ኡሩኩስ ,መነፋስ ,አሪቅኝ በይዩ 🙏💒🙌

  • @user-st2jh4oc5q
    @user-st2jh4oc5q 27 дней назад +3

    ተሰውየውጋ የሆነነገር አረገሻል አይ ሳሚ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😅

  • @HabibaBiba-qr9ce
    @HabibaBiba-qr9ce 27 дней назад +1

    Weyyyy sameya 😂😂😂😂❤❤❤ siwedihi eko emuka demo hula sayishi yelibishi nitsihina new metayeg love you both ❤ ♥ 💖 😘

  • @user-jb2kg2sx8t
    @user-jb2kg2sx8t 27 дней назад +19

    Wantii kun pirakiii natii fakachaa jirraa akkamii wantii isaa

    • @user-wo4dl3mr3c
      @user-wo4dl3mr3c 27 дней назад +1

      Dhugaa haasai isaaniyyuu prank fakkaata waliigalnii nun prank godhaa jiru ayii🤣🤣🤣🤣

    • @user-bh1ln2wv6y
      @user-bh1ln2wv6y 27 дней назад

      Akasaa tuu hin oluu

    • @burtukanjimmakolloboo3113
      @burtukanjimmakolloboo3113 27 дней назад

      Fakatta hin qabu kun dhugattii qaldiidha malle diirama bared ittii nuuf guuffaboo

    • @leliorotube543
      @leliorotube543 27 дней назад

      Anis kanumaan jechaa jiraam😂😂

    • @MisraarsiArsi
      @MisraarsiArsi 27 дней назад

      Isiin Miskina dhugaa kuni prankidhaa saminuu qorichaa dhugaan suuni amaa dhugaa nati hin fakannee hojii garii😂😂😂

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 27 дней назад +12

    እሚትዬ እባክሽ ግልፅ ሁኝላቸውና ሁሉም ነገር ይሥተካከላል እራሥሽን አትጉጂ እነሡም እኮ ተጨነኩብሽ ፡ያፈቀርሽው ንፁህ ልብ ሥላለሽ ነው፡ግን ግልፅ ሁኝ ሁሉንም ንገሪያቸው

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 27 дней назад +36

    እሚትማ ድራማ እየሰራች ነው ተከታታይ😂😂😂😂😂😂ፍቅር ይዞኛል ከዛ እርግዝና 😂😂😂

    • @user-cb4rx5bb3i
      @user-cb4rx5bb3i 27 дней назад +5

      ከዚያ ትወልዳለች😂😂😂😂

    • @AminaDeme-zx4ou
      @AminaDeme-zx4ou 27 дней назад +2

      😂😂😂😂😂

    • @FatmaH-g7m
      @FatmaH-g7m 27 дней назад

      በንፋስ 😂😂😂​@@user-cb4rx5bb3i

    • @KMm-xu9fx
      @KMm-xu9fx 27 дней назад +2

      😂😂😂😂

    • @user-bj9lc1tp3p
      @user-bj9lc1tp3p 27 дней назад +1

      ​@@user-cb4rx5bb3i 😀😀😀😀 ከዛ ሰ

  • @user-mk5ub8eq5t
    @user-mk5ub8eq5t 27 дней назад +5

    ፕራንክ እያራጋቻችሁ ነው አትሻዎዱ 😂እሙዬ ይማቺሽ 💕❤️

  • @roudha440
    @roudha440 27 дней назад +3

    ግዜ ስጧት አታጨንቋት ተረዷት አረጋጉት አትጫኗት ሳሚእናእሙ ምድነው ካሜራ አስቀምጦ ከፍዝቅ ማድረግ

  • @SumayChane
    @SumayChane 26 дней назад

    አይ. ሳሚ የሆነነገር ይዛይሆን እደ አለ😂😂😂😂 አተን አሞህ. ስለ ነበር ሀሳብህን. ለማስረሳት ብላነው.

  • @MalkamTamen
    @MalkamTamen 27 дней назад +13

    😂😂😂😂😂የሳሚ ንግግር በጣም ነወ ዘና የሚያደርገኝ 😂😂😂😂ሲደብራችሁ ወደሳሚ ቤት ጎራ በሉ 😂😂😂😂😂

  • @KiyaDevafikr
    @KiyaDevafikr 27 дней назад +2

    ሳም ደግሞ ሆዱዎ ውሰጥ የሆኔ ነገር ይዛ ይሁን እንዴ አላለም ሆ😅 ግን እሚት እውነቱን ኒገራቸው በጌታ አታሰጨንቅያቸው😢

  • @mdlike2637
    @mdlike2637 27 дней назад +6

    Mana hin batuu fiqri enyuu iraa qabee garuu yonii moo Pirakin hojachaa jiruu yonii wajin

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 27 дней назад +1

    አይ ሳሚ የኔ አዝናኝ 😂😂😂😂እሷን ነው ፍቅር ሚይዛት ካልጠፋ ሰው አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @SaadaSaada-es1lu
    @SaadaSaada-es1lu 27 дней назад +3

    ማፍቀሩስ ቀላል ነው አርግዛ እዳይሆን እሚትየ የኔውዲ

  • @user-bj6tj6yo2h
    @user-bj6tj6yo2h 26 дней назад

    ዮናስን ነው እርግጠኛ ነኝ እኛ የማዳም ቅመሞች እኳ ዶክተር ነን አታቆም በደንም ፍቅር የያዛት ከዮኒ ጋር ነው እርግጠኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሁሽ ጌታን አበዛሹም እሚት ቲበቃ አውጇም ችግር የለቦ ወጣት ስለሆንም ይረደሙቺን

  • @user-vd5yq4vm7q
    @user-vd5yq4vm7q 27 дней назад +7

    አረግዝች እድ ውይ ጉድ አስመርምሮት

  • @RahmetRahmet-sw4vh
    @RahmetRahmet-sw4vh 27 дней назад

    ወይ ሳሚ ምርጥ ወንድም ነህ ወላሂ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 27 дней назад +2

    እኔ እሚያስቀኝ ሳሚ የኔ የዋህ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ የዋህ ነህ

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s 27 дней назад +4

    ወላሂ ሀራም አለይኩም በኛ ሙድ ትይዙብናላቹህ በፈጣሪ 😢😢

  • @FikreAylew
    @FikreAylew 27 дней назад +6

    ሳሚዬ እንደገና ሊያሳሙምህ ነው😂😂😂

  • @litshwalslc5478
    @litshwalslc5478 27 дней назад +2

    ሳሚ ሳቃህን ናፍቆይ ነበር ሁሌምኑ መጥፋት የለባቹም እሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉ስወዳቹ

  • @user-km7tk3hu9e
    @user-km7tk3hu9e 27 дней назад +3

    ደብሮኝ ዉሉ እዚቤት ስመጣ ፈታ የምለዉ ነገርስ😂😂😂😂😂😂😂

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 27 дней назад +1

    ፖራክ ከሆን ይመችሺ ፍቅር ያሽንፍል ከባድ ነው አትፍርዱ አይዝ ሺሳሜ አሳቀኝ ላልጠፍ አላለም የኔውድም

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 27 дней назад +3

    ክክክክክ ሳሚ እሞተች ነው አላለም ፍቅር እኮነው ሳሚ መሞት ይነስ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 27 дней назад

    የእውነት በዝህ ዘመን እንድህ የምያስተኛ ፍቅር አለ ተመስገን😂😂😂😂😂😂

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta 27 дней назад +6

    ምግብካልበላች ጨጓራዋን እንዳያማት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tbaheru
    @tbaheru 27 дней назад

    አሁን ደሞ ተመልካች ፕራክ እያረጋችሁ ነው ውነት ቢሆን ሚዳ ላይ አታወሩም

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e 27 дней назад +29

    ይሄ ነገር ፖራክ እዳይሆን ግራ ገባኝ የምር 😢

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 27 дней назад +1

      ክረምትነዉ ሊላ አይድያ ተከተማ የለም ገጠር ቢሆን ጤፍ እረገጣ ያሳዩነበር

    • @user-sq9tk3fb7e
      @user-sq9tk3fb7e 27 дней назад

      @@KuWait-vc4qj ክክክ አይደል

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s 27 дней назад

      ክክክክ የእኔ ቆጆ​@@KuWait-vc4qj

    • @Kedstyosp-lu2vv
      @Kedstyosp-lu2vv 27 дней назад +1

      are pranke naw

    • @aaisha6429
      @aaisha6429 26 дней назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j 27 дней назад +2

    ውይ ቲቸር ሣሚ እረ ተው እኔ ፍቅር ምን እንደሆነ ሣላቀው ለረጅም ጊዜ ድከም የሆ መሥሪያ ቤት እየሠራው ከህንዶች ጋር ግን ከዋናው ከማናጀሩ ህንድ ጋር ከባድ ፍቅር ያዘኝ ይሔ ማለት በጣም ህፃን ነበርኩ አይ ያጊዜም አለፈ 1998

  • @AdCd-vw1we
    @AdCd-vw1we 27 дней назад +7

    ሽትቤት አስገብተሽ ግረፊያት አላበዛችውም እዴ እንኩአን እነሱ እኔም አስጠላችኝ ማርያምን

    • @user-wo4dl3mr3c
      @user-wo4dl3mr3c 27 дней назад +1

      Kkkkkk awo ba alanga tenagaralech ye honachun 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ccttaaqq8304
      @ccttaaqq8304 27 дней назад

      😂😂😂😂😂😂አረኡኡኡ

    • @AdCd-vw1we
      @AdCd-vw1we 27 дней назад

      @@user-wo4dl3mr3c እውነቴን እኮ ነው ሆ ተጨማለቀች

    • @AdCd-vw1we
      @AdCd-vw1we 27 дней назад

      @@user-wo4dl3mr3c እውነት ነው

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk 27 дней назад

    የሳሚ ንግግር ሳቄ ያመጣዋል እሳን ነወይ የሚይዘው ፍቅር ካልጠፉ ሰው አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @ማህሌትነጋሽንጉሴ
    @ማህሌትነጋሽንጉሴ 27 дней назад +4

    ፖራክ እያረገችን ነዉ የምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍

  • @fastfast-sv5pb
    @fastfast-sv5pb 27 дней назад +1

    ወይእሚት ሳሚ መምህር ባትሆን ኖሮ መታገስ ይከብድ ነበር እሙ ደግሞ እስቲ ለብቻዋ ቀስ ብለሽ እንደ ጨዋታም እንደቀልድም አድርገሽ አዋሪያት

  • @samriNegn
    @samriNegn 27 дней назад +7

    gayis perank eyaregun new atishawedu 😮

    • @user-wo4dl3mr3c
      @user-wo4dl3mr3c 27 дней назад

      Kkkkk nakan ahun prank mahonun gelti newu🤣🤣🤣🤣🤦

  • @tamema8928
    @tamema8928 27 дней назад

    ወይ ሳሚየ ፍቅር ሰው መርጦ ነውዴ የሚይዘው ካልጠፋሰው አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @saraahmed-fy6cc
    @saraahmed-fy6cc 27 дней назад +7

    እህትሽን ቀርበሽለማዉራትሞክሪ አላህአይበልና ብታረግዝም ሜዳላይ ሚሥጥሮን ማዉጣቱ አሥፈላጊአደለም ምእናቱም ታናሽህቶቸን እደት ደምወዳቸዉ 😢😢
    ጋሸበሌሌበት ያለካሚራ አዉራት ባለፈዉ ታግታ አዲራአልነበር ያኔተደፍራስ ቢሆን እህትሽን አታዋርጃት አደራ😢😢😢 በተረፈ አላህያሽራት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @skettube4149
    @skettube4149 27 дней назад

    አቤት😂😂😂 ትወና ብቃት ጀግና ነች እኛን ብቻ ሳይሆን እናንተንም ጭምርት ነው ፕራክ የሚል ረገችን

  • @user-gy6li4up3u
    @user-gy6li4up3u 27 дней назад +5

    ግን የምር ለኛም አስቡ😢

  • @user-lq5cf7ow1w
    @user-lq5cf7ow1w 27 дней назад +2

    አይ እንግደህ እሚት አታወዛግቤና ትናገሪ ከሁን ተናገሪ😂😂😂

  • @user-vc3ny7lu3b
    @user-vc3ny7lu3b 27 дней назад +3

    እይ ግራ ገባን እኮ ጨጓራም ያስታውካል ሀከም ቤት ውሶዷት

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m 27 дней назад

    ሀሀሀሀ ሳሚ የሳቅ ምንጭ 😅😅ፕራክ ነው አወኩት ሰፌዱን ይዞ እያነፈሳት ነው ሳሚ

  • @TrHg-c7x
    @TrHg-c7x 27 дней назад +3

    Hospital wesdachuh asmermrot

  • @user-tv1ms2oq8b
    @user-tv1ms2oq8b 27 дней назад

    ሀሀሀሀሀሀ አይ ሳሚ እንደት ነዉ እሚያረግሺ አላለም😅

  • @ComCell-sb6py
    @ComCell-sb6py 27 дней назад +11

    የምር ግን እንዲ ተጨንቀው ብራንክ ነው እንዳትይ እሚት😂😂😂

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 27 дней назад +1

    ቤቶች ደራማ የምሰራዉን እርስቴን የምትመስለኝ እኔን ብቻነዉ እሚት😁❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 27 дней назад +9

    ጨጓራዋን አሟት ይሆናል ጨጓራ ያስመልሳል ሳሚቾ ሀኪም ዉሰዷት የጨጓራ መደሀኒት ይስጧት ።እኔ ሲያመኝ ጨጓራዬ ያስመልሰኛል

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 26 дней назад

    ፕራክ ከሆነ በጣም ያስጠላል እውነት ከሆነ ቸክ አስደርጓት አትፍረዱባት ፍቅር ከባድ ነው

  • @tewahidonathayimanote4019
    @tewahidonathayimanote4019 27 дней назад +2

    Wayi sami betam new miya siekhu ewnti 😊😂😂😂😂😂

  • @ahmedyesuf2925
    @ahmedyesuf2925 27 дней назад +1

    ልጂቱ ደህና ልጥፍ ናት በሰለጠነ ዘመን ትላላጣለች ጋጠወጥ አሰዳቢ

  • @user-xi6lc4cb9o
    @user-xi6lc4cb9o 27 дней назад +3

    ሰራችላችሁ 😂😂ብራክ ነው

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 27 дней назад

    ሳሚየ ንግግርህ ውይ😂😂😂😂😂😂 ስታስቀኝ እኔኮ ካልጠፋ ሰው እሷነውዴ የሚይዛት የምትለው😂😂😂😂የኛ የቅመሞች ዘና የሚያደርገን ነገር ቢኖር የዚህ ቤት ነገር ነው ስወዳቹህ አየ እሚት የዲራማው እርስ አደኛ ነሽ ቀጥይበት😂

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 27 дней назад +4

    አይ ሣሚ ሆዷ ውሥጥ ይዛ ይሆንደ የሆነ ነገር አላለም ሚሥኪን ነፈር😊😢

  • @makdietiotube
    @makdietiotube 27 дней назад

    አየ ሳሚየ ይህ ወሬህ እንኳን ተመለሰክ የኛ ሩህሩህ

  • @KokokoKo-fl2vu
    @KokokoKo-fl2vu 27 дней назад +12

    Yonii irra na qabe akka hin jene garuu😂😂😂hojii kee samii himu sodatee yoni ira qabe wayyoo namni hin dubanne kun guddi qabba😂😂😂

    • @SamerShadi-td6ss
      @SamerShadi-td6ss 27 дней назад +1

      Anis akkasan jedhara ini hin beku Garu dudubuman era qabate jirti dhumasa rabbi haa barechu😢

    • @user-wp3gc6ff7t
      @user-wp3gc6ff7t 27 дней назад

      😂😂😂😂​@@SamerShadi-td6ss

    • @user-ic6jf4wn6k
      @user-ic6jf4wn6k 27 дней назад

      prank nuu godhaa jiruu in shawadaminaa mlooo😂😂😂

  • @kimert1224
    @kimert1224 27 дней назад

    ሀኪም ውሰዶት ወላሂ በሽታ ታለባት
    ታረገዘችም እነሱ ያቃሉ ውሸትም ተሆነ ይለያል😮😮😮

  • @11Secho
    @11Secho 27 дней назад +2

    ታግመማችስ😏

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 27 дней назад

    አሚቲ እኮ ትለያለች ፖራንክ መሆን ያለበት😂😂😂

  • @cadijapoliscas3664
    @cadijapoliscas3664 21 день назад

    ካልጠፍ ሰው አላለም ሳሚ😅😅😅😅😅 ፍቅር ሰው ይመርጣል እንደ😅😅😅 ወኔ ስወዳችሁ

  • @user-tb2mc7jk4k
    @user-tb2mc7jk4k 27 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂ሳሚ አሳከኝ ቴቆጫት ከሰውየጋር የኦነገር አረገሻል እደ 😂😂😂😂😂 እሚት ተከታታ ድራማ ጀሜርሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwattube
    @hiwattube 27 дней назад

    በሺታየሆነ ፍቅር አላለም በሳቅ ሞትኩ ወይ ሳሚ😂😂😂😂❤

  • @fiyzatube2410
    @fiyzatube2410 27 дней назад +1

    አረ ሳሚ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f 27 дней назад +1

    ከፍቅሩ በላይ ያፈቀራትን ሰው ነው ያመመው አይ ሳሚ ኑርልን😂😂😂 ካልሆነ ፀበል ውሰዷት😥

  • @ppall-jk1zk
    @ppall-jk1zk 19 дней назад

    እኔ የፈራሁት ሳሚን አፍቅራ እዳይሆን አልናገርም እምትለው መቸም የኢትዩ ጉድ ኮተት አያልቅም