የኢትዮጵያ ጠላቶች ድብቅ ምሥጢር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 979

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 4 года назад +229

    ኧረ ኦርቶዶክሳዊያን አይተን ስንወጣ like እናድርግ እናበረታታቸው መምህርን ለኛ ብለው ነው ይህሁሉ ፈተና የሚደርስባቸው

    • @selamkahsay2489
      @selamkahsay2489 3 года назад +2

      Thank you 🙏 for reminding me. You are right👍

    • @rarsgirl6836
      @rarsgirl6836 3 года назад +4

      እውነት ነዉ

    • @firtunakidane3267
      @firtunakidane3267 3 года назад +2

      ወንድማችን እግዚያብሔር ይጠብቅህ

    • @chandikw9779
      @chandikw9779 3 года назад +2

      ለአባታችን በዉነቱ ቃልህይወትን የሰሰማልን ለኝም ልቦና ይስጠን ፋቅር አንድነትን ይስጠን ቅድስት ሀገራችንን ሰላማን ይብዛልን የተሰዉቱን እህት ወንድሙቻችንን አባቶቻችንን የናቶቻችንን ነፍስ የሰማርልን መንግስተሰማይትን ይዉረሰስልን የቀሩትንም ፋቅር ይድልልን

    • @ወሎየዋቁጥር2
      @ወሎየዋቁጥር2 3 года назад +3

      እሽ

  • @storetechno9259
    @storetechno9259 3 года назад

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋርይስጥልን💒💒💒💒❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ቤዛዊትየማርያምልጅእግዚአ

    እንኳንም ደስ ያለዉት በጣም ደስ ብሎናል መምህራችን እመቤቴ ማርያም ትጠበቅልን መምህር ምህረተአብ የምትወዱ የተዋህዶ ልጆች 👍🤝🤝🤝🤝🤝

  • @mahilet7082
    @mahilet7082 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    የተዋህዶ አርበኛው ሀዋርያው መምህር የአይናችን ብሌን ጌታ በደሙ ይሸፍንልን!!!!

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl 3 года назад

    መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን እድሜ ጤና ይስጥክ የአገልግሉትክ ዘመን ሆሎ የተባረክ የተቀደሰ ይሆንልክ መምሕራችን የአንተ ማንቄያ ደውል አለምን ሆሎ ገና ይለውጣል በርታ ወንድማችን አንተ ለኛ ለቶዋሕዶ ልጅች አይናችን ነክ በረታ የእናታችን የእምያ ብፅያት ድንግል ማሬያም አማላጅነቷ በረከቷ ሬዴቷ ጥበቃዋ አይለይክ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🏾🤲🏿🤲🙏💙💛❤💙💛❤💙💛❤💙💛❤🙏🏾

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    መምህሬ የተዋህዶ እንቁ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ!🙏💚💛❤️

  • @ወሎየዋቁጥር2
    @ወሎየዋቁጥር2 3 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ አባት

  • @haniwondimu9482
    @haniwondimu9482 4 года назад +38

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የወንጌል ገበሬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ወድማቺን ምህረትአብ ቃለሂውት ያሠማልን አሜን እግዚአብሔር ይሥጥልን በናተ ለመና በፀሎት ይማረን አሜን አቤቱ ማረን ይቅረም በለን አቤቱ ማረን ይቅረም በለን አቤቱ ማረን ይቅረም በለን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
    @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ 3 года назад +65

    በኩረ ሰባኪያን መምህር ምረህትአብ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑሪልን ለተዋህዶ ሃይማኖት ታስፈልጋለ 🙏🙏🙏

  • @daniya4773
    @daniya4773 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ደጉን ዘመን ያምጣልን ምንም ያልሰራ የትግራይ ህዝብ ክርስትያን በመሆኑ እንደ በግ እየታረዱ ነው ድምፅ ሁኑን እባካቹ ወገኖቻችን እየተገደሉን ነው ድምፅ ድምፅ ድምፅ ሁኑን በዘር ኣንከፋፈል ጠብ እየተደረገ ነው ለነገ ትውልድ በክፋ እንድንተያይ እየተሰራ ነው እጃችሁን ከደም ኣንፁ እግዚአብሔር ይፈርዳል ሰው በራሱ ሳይደርሰው ኣያውቅም

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 3 года назад +4

    መምሀሬ ያንተ ስብከት እኮ የሞሰብ እንጀራ ነው⛪👏👏👏👏👏👏

    • @noahpaulos5931
      @noahpaulos5931 3 года назад

      weshetam sefari neftegna, ante geday engi yemen chrstian

  • @አልሚየድንግልማርያምልጂ

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚ አብሄር አምላክ ከሁሉ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 4 года назад +60

    ቦኽሪ ሰባክያን ወንድማችን ምሕረትኣብ ዕድሜ ማቱሳላህ ይስጥህ እመቤቴ ከልጅዋ ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @youtub4580
    @youtub4580 3 года назад

    የአምላክ ስራ ሳስበው ይደንቀኛል የኔ ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን መምህራችን በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረት አብ አሰፍ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን፫

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    መምህር ምህረተአብ እንኳን ሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሐን ትጠብቅህ🙏

  • @Fikiryemereyamliji2007
    @Fikiryemereyamliji2007 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የተወህዶ አርባኛ እንቁ መምህራችን እድሜ ከጤና ገር ያድልልን😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ድንበርየደራልጅ
    @ድንበርየደራልጅ 4 года назад +42

    ቃለ ህይወት። ያሰማልን።እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እቁ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን እርጅም እድሜ ከጤና ይሠጥልን ያቆይልን ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @kaldebeb6334
    @kaldebeb6334 3 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏💐
    የእውነት አንዳድ ሰዎች ለምን እንደሚጠሉህ አልገባኝም የኢትዮጵያ ጠላት ብቻ ነው የሚጠላህ ምክንያቱም እቅዳቸውን ስለምታከሽፍባቸው ነው መቼም ቢሆን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ነች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሞቼም አትጠፋም

    • @Tube-dc2dx
      @Tube-dc2dx 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

  • @እማዋይወለተሚካኤል
    @እማዋይወለተሚካኤል 3 года назад

    ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ እመብርሀን ትጠብቅልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌷🌷🌷🌷

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen 4 года назад +172

    እኔ ሁሌም እጨነቃለሁ አስባለሁ አሰላስላለሁ አሁን ያለውን የሀገራችንን ሁኔታ ሳይ አለቅሳለሁ ነገር ግን ከብዙ ሀሳብ በሗላ እኔ ማን ነኝ ብየ እራሴን ስጠይቅ ሠው ነኝ እኔም ሟች ነኝ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ገዳይም ይሞታል😭☝ እግዚያብሔር ይመስገን🙏

    • @edenwerkye5723
      @edenwerkye5723 3 года назад +7

      ልክ ነሺ ግን ያማል በጣም በተገኘበት ሰው እየታረድ ሲበላ ሲታይ ያንገበግባን ፍትህ ሲነፈገን

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ 3 года назад +11

      ሞትማ አየቀርም ሁላችንም ማይቀረውን ሞት ተሸክመነው ነው የምንዞረው ግን ፈጣሪ ሞታችን በንስሀ ያድርግልን አሜን

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @BawabBawab-jh2px
      @BawabBawab-jh2px 8 месяцев назад

      😮😮😂❤❤

    • @BawabBawab-jh2px
      @BawabBawab-jh2px 8 месяцев назад

      ❤😢❤😊😢😅 26:41

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 3 года назад +1

    Ye ortodox enqu mihertab simen melak yawetawal alu ewenet new:: 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayahmohamad3120
    @hayahmohamad3120 3 года назад +16

    የት ነችሁ ኑ የተዋህዶ ልጆች ድንቅ የሆነውን የበኩረ ሰባኪያን የመምህር ምህረት አብን ስብከቶች እንስማ ላይክ ሸር በማድረግ ለሌሎች እናድርስ ለኛም በረከት ነው

  • @asasd9600
    @asasd9600 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን።

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    በኩረ ሰባኪያን ይገባሀል መምህራችን ስስታችን የአይናችን ብሌን እንወድሀለን የተዋህዶ ልጆን እንኳን ደስ አለህ አለን !!❤❤❤።
    በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @asnakechhone3620
    @asnakechhone3620 3 года назад

    መምህር ምህርታአብ እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመነወትን ይባረክልን እድሜ ጤና ይስጠወት

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 4 года назад +24

    ትምህርቶችህ ዝማሬወቹህ ተሰምቶ አይሰለቹም አይጠገቡም እንኴን ሰላም መጣህልን የተዋህዶ አርበኛ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
    የወጣቱ ለውጥ በአንተ ነው

  • @ኣክሱምዩቱብ
    @ኣክሱምዩቱብ 3 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር በጤና እና በዕድሜ ይጠብቅልን ፀጋው ያብዛልህ በፀሎታቹ ኣስቡኝ ውድ ኣባቶቻችን በርከታቹ ይደርብኝ ከመከራ ነፍስ እና ከመከራ ስጋ ይስውረኝ ኣቤቱ ቁዱስ ኣምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስተዋልን ስጠኝ እኛ ፍራሽ በስባሽ ነን እና እባክህ ይቅር በለን በቸርነትህ ብዛት ማረን እንደ ሃጥያታችን እና ኣበሳችን ብዛት ኣይሁንብን ስላምህን ስጠን እጅግ ተቸግረናል እና እባክህ እናቴ እመኣምላክ ቅድስት ቁድሳን ድንግል ማርያም ሆይ የመጣብንን ፈተና በቸርነቱ እና ገናንነቱ ብዛት እንድያርቅልን በቃል ኪዳንሽ ኣሳስብልን ሃገራችንን እና ህዝባችንን እንድታደገን ቅድስት ሆይ ለምኝልን እንደ ፍቃድህ ይሁንልን ይቅር ባይ ኣምላኬ ኣሜን ለዘላኣለም ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏😭😭😭👉🇪🇹👈

  • @العربيه-ط2ط
    @العربيه-ط2ط 3 года назад +23

    በኩር ሰባኪያን መምህራችን እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁነወት ለሞቱት ወገኖቻችን 😭ነፍሳቸዉ በቅዱሳን እቅፍ ያርርግላቸዉ 🙏ገዳዮም ይሞታል ያኔ የድንግል ማሪያም ልጅ ንጎሱ እየሱስ ክርስቶስ ይፈርዳል☝️☝️☝️

  • @eisabethaddisu7765
    @eisabethaddisu7765 3 года назад

    አሜን መምህር ሺ አመት ኑርልን
    የወጣቱ አላፊነት በእጅህ ነህ ታስፈልገናለህ !

  • @አፀደየሥላሴባርያ
    @አፀደየሥላሴባርያ 3 года назад +12

    መንፈሱ ያለባቸዉ ይለያሉ ዲስ ላይክ ያደርጋሉ
    መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከአገልግሎት ጸጋ ጋር ያኑርልን💓💓👏

  • @እማየበስምሽልጠራ-ቐ6ጨ

    መምህርየ የመኖሬ ሚስጥር መፅናኛየ ስጨነቅ ስጠበብ ያንተን ትምርት ስሰማ እፅናናለሁ ከምር ልቤ ደስታ ይሰማዋል እኔምን እንደምልህ አላውቅም ፈጣሪ ሆይ እድሜውን እረዘም አርግልን አሜን፫

  • @እናቴእቤቴየማጠፊውካፌ
    @እናቴእቤቴየማጠፊውካፌ 3 года назад +22

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እርሱ የእመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ በሄድክበት ይከተልህ 🙏🙏🙏💖💕❤💗

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    ጠላት ሀይል የለውም ሀይል የእግዚአብሔር ነው በኩረ ሰባኪያን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን የስላሴ አገልጋይ ክፉ አይንካብን አሜን

  • @ሚልሽየማሪያምልጅሚልሽየማ

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 3 года назад +17

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ርእስተ መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን መዳኒአለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🇪🇹

  • @fikirtegezahegne4869
    @fikirtegezahegne4869 3 года назад +6

    እ/ር ከቤቱ አይለያችሁ ሺዓመት ያኑርልን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 3 года назад

    Elelelele elelelel elelelel elelelel edeme yestelen bekure sebakiyan memiher mihert asefa 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @alemalem74766
    @alemalem74766 4 года назад +20

    መምህራችን በእዉነት የድንግል ማርያም ልጅ ጸጋዎን ያብዛሎት ጠላት ስራዬ ሆይ ብሎ እኛን ለማጥፋት ነው ትግሉ ተዋሕዶ ታብባለች አትጠፋም

    • @eritrearedsea5090
      @eritrearedsea5090 3 года назад

      የ ድንግል ልጅ ከምትለው ምን ኣለ ኢየሱስ ክርስቶስ ብትለው?

    • @alemalem74766
      @alemalem74766 3 года назад +1

      @@eritrearedsea5090 የድንግል ማርያም ልጅ ነው እየሱስ ክርስቶስ ከፍጥረታት እሷ ብቻ ልጄ ትለዋለች

    • @beemnettubu3882
      @beemnettubu3882 3 года назад

      @@eritrearedsea5090 ትክክል የድንግል ማርያም ልጅ👌

    • @Tube-dc2dx
      @Tube-dc2dx 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 3 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን መምህር በጤና በእድሜ ይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 3 года назад +7

    የተዋሄዶ እቁ የአይናችን ብሌን እማምላክ ያገልግሎት ዘመክን ትባርክልን እርጅም እድሜና ጤና ትስጥልን ሽ አመት ኑርልን የወጌል አባቴ ስለቃሉ የቃሉ ባለቢት ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን

  • @mnegn9901
    @mnegn9901 3 года назад

    የተዋህዶ እንቁ የወንጌል አርበኛ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @እመቤትሰለሞን
    @እመቤትሰለሞን 4 года назад +7

    በእውነት። መምህራችን ቃለ ህይወት። ያሰማልን እግዚአብሔር። እድሜክን ያርዝምልል።በእውነት። የተዋህዶ አርበኛ።
    ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን የጤናችሁ ነገር ያሳስበኛል እውነት በጣም ያሳፍራልን ነውር ነው

    • @daniboss7889
      @daniboss7889 3 года назад

      አጋንንት ምን ስራ አለው 👍😭❤

  • @Tube-wi3pu
    @Tube-wi3pu 4 года назад +97

    የተዋህዶ ልጆች ኑ ገባ ገባ በሉ

    • @ኣክሱምዩቱብ
      @ኣክሱምዩቱብ 3 года назад +1

      እሺ ገብተናል ስላም ኣቤቱ ቁዱስ ኣምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስተዋልን ስጠኝ የስማነው በልባችን ኣስድርብን ለፊሬ ለበረከት ኣርግልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

    • @rebeccaabeselom4945
      @rebeccaabeselom4945 3 года назад

      @@ኣክሱምዩቱብ ⁰a⁰a0⁰AÀ⁰0⁰00ààaaaA⁰⁰⁰0⁰

    • @rebeccaabeselom4945
      @rebeccaabeselom4945 3 года назад

      000000000

    • @rebeccaabeselom4945
      @rebeccaabeselom4945 3 года назад

      0

  • @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ

    በእውነት ለመምህር ምህረተአብ አሰፋ ወድሜ አባቴ ውይ ትምህርት እንዴት እንደሚጥም አእምሮ ላለው ሰው እግዚአብሔር ያኑርልን አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ እድሜና ፀጋ ይስጥልን እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ መሆን መታደል እንዲህ ነን ኢትዮጵያዊ ምህረትዬ ምን ልበል ቃላት ያጥረኛን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን በርታ አይዞህ

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 4 года назад +4

    በጣም ደስ ይላል መምህር እንኳን ደና መጣህ!! የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እስኪ ኑ ወደኔ ገባ በሉ አላሳፍራችሁም በስራዬ ሙሉ እምነት አለኝ ትወዱታላችሁ መልካሙን ሁሉ እመኝላችሁ አለሁ መልካም ጊዜ 🙏❤

    • @እግዚአብሔርፍቅርነውጎደሊ
      @እግዚአብሔርፍቅርነውጎደሊ 4 года назад

      ምኑ ነው ደስ የሚለው አረ በፈጠራችሁ መጀመሪያ አዳምጡ ተማሩ subscribe ለመና አይደብርም በደንብ ተማር ከዛ አስተያየት ስጥ በዚያው ብትለምንም ምንም ጣጣ የለውም

    • @ENATCOMPUTER
      @ENATCOMPUTER 3 года назад

      @@እግዚአብሔርፍቅርነውጎደሊ ምነው የቻናሉ ፕሮሞተር ነኝ አልሽሳ ሃሳብ ከሰጠሁ በኃላ ነዉ ማዳምጥ እኔ መጀመርያ የሰውን ሁኔታ ሳታቂ አትቅለብለቢ 😄

  • @ወለተኪዳን-ተ2ቐ
    @ወለተኪዳን-ተ2ቐ 3 года назад +1

    የኛ እንቁ እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 4 года назад +10

    በኩር ሰባኪያን መምህር ምህረት አብ በእውነት የዘመናችን ሊቅ የወንጌል ገበሬ የተዋህዶ ዕንቁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️

  • @masskaramasaye1838
    @masskaramasaye1838 3 года назад

    Memrachen አናመሰግናለን ፈጣሪ yetebeqe 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹selam lagerchen 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ደሰታየየድንግልልጂ
    @ደሰታየየድንግልልጂ 3 года назад +3

    መምህሬ የተዋሕዶ እንቁ ቃለ ሂውትን ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን

  • @freweynimengesha8246
    @freweynimengesha8246 3 года назад +1

    Kalehiweti yasemleni yagalegeloti gezaweni yebarekileni amen

  • @merrytubeamhariclovepoeman1883
    @merrytubeamhariclovepoeman1883 3 года назад +3

    መምህር ያገልግሎት ዘመንህን አግዚአብሔር ይባርክልህ

    • @Tube-dc2dx
      @Tube-dc2dx 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

  • @boyaYoutube-x2c
    @boyaYoutube-x2c 3 года назад

    ቃለ ሕወት የሰማልን መንግስተ ሰማያትን የውርስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mhretgoitom2134
    @mhretgoitom2134 3 года назад +9

    ተመስገን ፈጣሪ እንኳንም ኢትየጵያዊት ሆንኩኝ መምህራችን ደሞ እግዚአብሔር እድሜ ና ጠይና ይስጥህ

    • @Tube-dc2dx
      @Tube-dc2dx 3 года назад

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን ተደመሪኝ

  • @lbati608
    @lbati608 2 года назад

    እግዝቤር ይመስገን ጤና እድሜ ለመምራቺን ይስጥልን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን ሰላም ፋቅር ለኢቶብያ ለሑላቺንም ይስጠን ፈጣሪ አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 3 года назад

    መምህር ምረህትአብ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ!! ዕድሜ ማቱሳላህ ይስጥህ እመቤቴ ከልጅዋ ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜን!!!

  • @ኤልያና
    @ኤልያና 4 года назад +11

    በኩረ ሰባኪያን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @zeainaaa3283
    @zeainaaa3283 3 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር እግዚያብሄር አምላክ ይሰጥልን!!!!!

  • @SelamHAGOS-s3p
    @SelamHAGOS-s3p 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ደጉን ዘመን ፈጣሪ ያምጣልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ የተዋሕዶ ልጆች🙏🙏🙏💒💒💒

  • @የሸዋተወላጅ
    @የሸዋተወላጅ 3 года назад

    የኛ እንቁ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን የሰራዊት ጌታ ይባርክልህ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 года назад +3

    አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me 3 года назад

    መምህር ።ሰላምክ።ይብዛ።እግዚአብሔር ።የተመሰገነ ።ይሁን ።እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 3 года назад +3

    ቃል ሂዎት ያሰማልን 👏👏👏🙏🙏🙏💛💛💛⛪️⛪️⛪️

  • @የድንግልማርያምልጂስደተኛ

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @የዝናመልካም
    @የዝናመልካም 3 года назад +11

    ኧር ምን እንሁልህ የኛ እንቁ መምህር ምር አብ አሰፋ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥህ እናቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን

  • @BABR7826
    @BABR7826 3 года назад

    የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የኛ ጠንካራ መምህር እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጠህ Uያሉ እግዚያብሄር

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 3 года назад +4

    የወጊል ገበሪ የተዋህዶ እቁ መህምራችን ከኔ ከሀጢተኛይቱ እድሚ ቀንሶ ይስጥልኝ ባተ ብዙነገርን ታርሚያለሁ አተን ይወለደችልን እናት ብሩክናት☝️

    • @Tube-dc2dx
      @Tube-dc2dx 3 года назад +1

      ቤተሰብ እንሁን

    • @እናትዬ4
      @እናትዬ4 3 года назад

      @@Tube-dc2dx እሽማር

  • @slamahslamah1660
    @slamahslamah1660 3 года назад

    መምህሬ የተዋህዶ እንቂ እግዚያቤሔር ይባርክልኝ ቃለ ህይወት ያስማል

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 года назад +9

    መ ምህር በተክቴያናችንን ጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳህ ከዴሴ

    • @Tube-dc2dx
      @Tube-dc2dx 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

  • @LuckyLucky-le9oq
    @LuckyLucky-le9oq 3 года назад

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሔዋንየድንግልማርያምልጅ

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ መድሃኒ አለም

  • @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውጎደሊ

    ውድ መምህራችን እንወድሃለን እናከብረሃለን እንታዘዛለን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏

    • @Tube-dc2dx
      @Tube-dc2dx 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

  • @authenticethiopianfood9010
    @authenticethiopianfood9010 3 года назад

    መምህር ምህረተአብ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እዉነት ነዉ እግዚአብሔር የዘረኝነት መንፈስን ያጥፋልን

  • @ሠላምYouTUbe-g8c
    @ሠላምYouTUbe-g8c 3 года назад +3

    የተዋህዶ አርበኛ ምንም ለማለት ቃል የለኝምእግዜአብሔር አምላክ ጥብቅቅ ያዲርግልን 😥😥💞💞💞💞💞

  • @ቤቲቱዩብ
    @ቤቲቱዩብ Год назад

    የቃሉ ባለቤት አብ ወልድ ወመንፈስቅዱስ አልፋና ኦሜጋ ይክበር ይመስገን የተዋሂዶ እንቁ መምህርት የልበወን መሻት እግዛብሄር ይፈፅምልወት ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ጌችቤተአምሓራ
    @ጌችቤተአምሓራ 4 года назад +3

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠዎት በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተ አብ ጸጋውን ያብዛልህ
    ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርካት አሜን 💚💛❤️

  • @wubeyumihret3035
    @wubeyumihret3035 3 года назад

    መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን !!! እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ !!!

  • @የድግልማርያምልጅዩቱብቻና

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን መምህር🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

    • @Tube-dc2dx
      @Tube-dc2dx 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

  • @suzygisme6111
    @suzygisme6111 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት እድሜውን ያርዝምልን አሜንንንንንንንንንንን

  • @hailus7714
    @hailus7714 3 года назад +6

    Thank you Memehir Mehreteab Asefa, I saw you making the correct judgement when you let the persons who have evil spirit and making noise were allowed to stay at the preaching service instead of being expelled. That way we will get people to become normal by getting their evil spirits expelled. When that happens we get normal people who do not go out and kill others. This is achieved only if we let those possessed people attend the church and let the evil spirits inside them weakened and finally expelled. When that happens, they will not go out and kill people.

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 3 года назад

    ኦርቶዶክስ ሀማኖንቴ የምኮራብሽ ነኝ እስከእለትሞቴ እግዚእብሄር ይመስገን መምህር ባለህ ፅጋ ላይ እብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥህ ስንት ይጠፍ ስው በትምህርትህ እየተመለስነው በርታል እመቤቴ ከፌት ከህዋላ ሁል ግዜም ትከተልህ

  • @aberaenat6072
    @aberaenat6072 3 года назад +3

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ

  • @bederatedenge104
    @bederatedenge104 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እዲሜና ጤና እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥልን

  • @kokobeseyoum4875
    @kokobeseyoum4875 4 года назад +3

    እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን❤️❤️❤️

    • @Tube-dc2dx
      @Tube-dc2dx 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ጎራ ይ

  • @tewodrosmekonnen2092
    @tewodrosmekonnen2092 4 года назад

    እግዚያብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን በአገልግሎት ያፅናልን ተስፋ መንግስት ሰማያት ያውርስልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 3 года назад +5

    እውነተኛው የኦርቶዶክስ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Tube-dc2dx
      @Tube-dc2dx 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

  • @klovemys7062
    @klovemys7062 3 года назад

    ቃለህይወት ያሠማል መምህራችን እርሜና ጤና ይስጥልን

  • @mimiabraham160
    @mimiabraham160 3 года назад +4

    Congratulations 👏

    • @yutube4085
      @yutube4085 3 года назад

      በእውነትመምህአሜንአሜንአሜን ቀለህይወትያስማልን

  • @ytft1850
    @ytft1850 3 года назад

    የኛንቁየኔልዬእመቤቴሰጠብቅህአሜንቃልህወትያስማልን

  • @bizuneshgedamuyemariayiaml4001
    @bizuneshgedamuyemariayiaml4001 3 года назад +3

    ዲስ ላይክ ምታድርጉ ይቅር ይበላችሁ አለ ማውቅ ነው ግን ውይስ ንቀት የስማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አባቶቻችንን በቦታው ያኑርልን በርክታቸው ይድርብን አሜን

    • @Tube-dc2dx
      @Tube-dc2dx 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

  • @malefiystotaw8118
    @malefiystotaw8118 3 года назад

    እግዚአብሔር የመረጠህ የተዋህዶ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @danielamira6483
    @danielamira6483 3 года назад +3

    rejim edimena tena kenebetesebochih yisitih

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን።ግሩም ትምህርት ነዉ።እግዚአብሔር ሆይ የሰማነዉን በህይወት እድንኖረዉ እርዳን አሜን።

  • @eteneshtube5889
    @eteneshtube5889 3 года назад +4

    Kal hiyote ye semalin elelelle memerchin egizaber tagowuni yabizalchuu degel ate layachuuuu

  • @georgem.s1611
    @georgem.s1611 3 года назад +10

    ቤተ ክርስቲያን የሚለውን አስጣሉን ካቴድራል ብለው አስቀየሩን በጣም ያሳዝናል ከትውልዱ ማን አስተዋለ

  • @fekrfekr6091
    @fekrfekr6091 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belewyane2883
    @belewyane2883 3 года назад +5

    Please keep the music (washint) down. I wanted to hear your voice, but the back ground music sound was loud

    • @aresamabirnanu9385
      @aresamabirnanu9385 3 года назад +2

      አንተ ትኩረትህን ትምህርቱ ላይ አድርገው