ሎሚና ቫዝሊን በ10ደቂቃ ፊታቹ እደ ብርጭቆ ያበራል!ለተሸበሸበ ፊት/ ጥቁር ነጠብጣብ ና ብጉር ለማጥፋት// Using Vaseline and Lemon
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- • ፀጉሬን ያሣደገልኝ ያበዛልኝ ውህድ/... ሎሚና ቫዝሊን ለፊታችን ጥራትና እርጥበት ልሥላሤ|How toapply vaseline and lemon onface/apply Vaseline on your skin and see the magic
ናቲ እኮ ሴትም ቢሆን ኖሮ እሪከርድ ላድርግ ሳይሆን የምትቀባቢውን ልቀባባ ነው የሚለው 😅😅
ባለፈውም ሰርተሻል ለፊት ቫልዚን እና ሎሚ አድርገሽ
የዛሬውም ተመሳሳይ ነው ልዩነቱ ግርሲሪ ስላለው ነው እጂ ሎሚ ፊት ያጠራል ያለሰልሳል ግን ደግሞ ፊትሽ በጣም ስስ ከሆነ የማፈግፈግ ባህሪ አለው ሎሚ ስለሚያቃጥል በተፈጥሮ ወፍራም የፊት ቆዳ ካለን በጣም ሀሪፍ ነው ስለዚህ አውቀሽ ነው የተሰነጠቀ እቃ ላይ ያደረግሽው አይይይ ያንችስ ጉዳ ለምን አስወገድሽው ማለት ማስወገድ አልነበረብሽም ማለትም ጥቅሙን እንዳይሄድ ግሪስሪውም እኮ ውሀ ነው ስለዚህ ሁሉም ሄደ ማለት ነው 😮😅 ታምሪያለሽ በደንብ ነው መሳጅ ያደረግሽው ናቲ ትር ትር የሚለው ነገርስ ክክክ ቆይ እስኪ ተረጋጋ ናቲ ❤❤
😂😂😂😂😂😂እረ ወይኔ በሣቅ ተይኝ መብዬ ዛሬማ ጉድነው የሠራኝ ናቲ ሥኳሩ እዳለ ባናቱ ደፍቶት😂😂😂ልቀባ ማለቱ አይቀርም😂😂😂
@yegeterlig_132 🏃😂😂ናቲ ጎበዝ ገና ምን አይተሽ አሁን ነው እረኝነቱ እመኝኝ ያደረግሽውን ሁላ ላድርግ ነው የሚለው ለነገር አሁን ላይ ወንዶቹም መዋብና ፊታቸውን ትሪት ማድረግ እና እስቲምም ይገባሉ ፊት እንኳን ሱፍ ከለበሱ ደረታም ከሆኑ ጠንቻቸው ከዳበረ ችግር የለም ነበር አሁን ግን እኩልነት ነው ዊግ መልበስ ነው የቀራቸው 😉😂😂
እንኳን ደና መጣሽ የገጠርዬ ቫዝሊን በጣም ምርጥ ነው ለፊትም ለፅጉርም ግሪስሊን ዶክተር ሲል ሰምቻለው በጣም ቆንጆ ነው ምንም አይነት የጎን ጉዳትም አያመጣም ልክ ነሽ እራሳችን ብንጠብቅ ቆንጆ ነው ልክ ነው ቫዚሊን ተቀብተን ፅሀይ ላይ ከወጣን ያጦቅራል እናመሰግናለን በርቺ የገጠርዬ❤❤❤
Yegeter wudie selamsh ybzalgn inkwin selam metash betam kelal ina konjo wuhd newu fietsh rasu ymesekral mokrewalehu koy gobez berchilgn wudie 👌❤❤❤🙏
ዋዉ የገጠር አዉን ጀገሽ በቃ ሴት ልጀ እራሶን ስጠብቅ ያምርባታል የምር 😍😍😍😍😍
የገጠሯዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
ሰላም የገጠርዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ ውህድ ነው ቫዝሊን ከሌሎች ግባቶች ጋር እየተቀላቀለ ለቆዳችን ተአምር መስራቱን እንደቀጠለ ነው በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ
ስላም ስላምሽ ይብዛ የገጠርዬ ቫዝሊን ለቆዳ በጣም ቆንጆ ነው ልክነሽ በፅሀይ ተቀብተን ከውጣን ያጠቁራል ማታ ማታ ብንቀባው በቆዳችን ላይ ለውጥ እናገኛልን ጠቃሚ ውህድ ነው ስረተሽ ያሳየሽን እናመስግናለን ናቲዬ አለሁ እያለሽ ነው የኔ አባት እግዚአብሔር ያስድግህ የሚቀጥለው አመት ለእናትህ ካሚራ አማን አንተ ነህ ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ሞክሽየ ከኬሚካል ነጻ የሆኑ በቀላል በቤታችን ማዘጋጀት የምችላቸውን ስለ ምታቀርቢልን እናመሰግናለን በርችልን❤👍
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳንም ደና መጣሽ የኔ ዉድ ዋዉዉዉዉ ማሻአላህህህ የኔ ጀግና የፊት ማስኮችን ይፈልጋሉ ከገጠርየ ቤት ኑና ተማሩ የናትየ ድምፅ ይሰማል የኔ ዉድ እድግ በል❤❤❤❤
ሰላም የገጠር ሰላምሽ ይብዛ
ምርጥ ነው በሶስት አይነት ግብአት ነው የሰራሽው
ግሪሲሪን ቫልዚን ሎሚ ምርጥ ነው ይህ ፊት ጥርት ነው የሚያደርገው በተለይ ደግሞ ትኩሱን ልክ በእንፋሎት እንዳሞቅሽው ተቀብተሽ መሳጅ ስታደርጊው የፊታችን ቆዳ ይፍታታል ሎሚ ለጠቆረ ቆዳ ሳይበዛ ጥሩ ነው ያጠራል ❤❤
ቆንጆ ፊት የሚያፅዳ ክሬም ነው በርቺ አጁዬ❤❤❤
ወይኔ በጣሞ አሳቅሸኝ 😅😅😅😅 ፊታችውን ፍትጉት ነው በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ
የገጠርየ፣እንዴትነሽልኝ የኔዋ እንሞክረዋለን❤🎉
የገጠርየ❤❤🎉🎉
ቂቤ ነውእዴ ምታነጥሪው ግርስሊ ለፊት በጭራሽ አይሆንም
❤❤❤❤
buguruni yatefali ende
ውዴ ብጉር ይቀንሣል ግን በተደጋጋሚ ሥትጠቀሚ ይተውሻል
Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻22❤Welcome good 👍🏻Very nice ❤
Hi.salami
❤❤❤❤❤
❤❤❤
ሰላም እንደት ነሽ ነጭ ቫልዚን ይሆናል???
ይሆናል ውዴ😘
ለማዳት መዳኒት ፈልጊ ዶክተሯ🙄🙄
እግዚአብሔር ይመስገን የገጠርዬ መዳም ነበረቺ የምፈልገው መቀባባት ቢገባት የምትይው😂😂
aw
የገጠሮዋ
ለሰብስክራይፕ ብላቹ ውሸት ባታወሩስ ሎሚ ለፊት አይመከረም አሲድነት አለ🙄
ከዶክተሮች ጠይቂ በቃ 🙏