ከአንድ አመት በታች ላሉ ህፃናት የማይመከሩ 7ቱ ዋና ዋና ምግቦች | 7 Foods not recommended before 1 year of age | Dr. Fasil

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 216

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  3 месяца назад

    ☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0939602927 ለማማከር ☎️ 0984650912 ይደውሉ

  • @azebsahile1047
    @azebsahile1047 7 месяцев назад +5

    ዶር ፋሲል እጅግ በጣም እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን።
    አጠር አድርገህ ብዙ ነገሮችን የምታካፍለን እውቀት ይገርማል የሁልጊዜ አድማጭህ ነኝ ።

  • @TigistKebede-p5r
    @TigistKebede-p5r 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @Adisalem353
    @Adisalem353 7 месяцев назад +10

    ዶክተር ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣ
    አመሰግናለሁ ህብረተሰቡን ለማገልገል ለማስተማር የምታደርገውን ጥረት
    በእውነት በጣም የሚበረታታ ነገር ነው

  • @KasecheAbule-nm9rs
    @KasecheAbule-nm9rs 3 месяца назад +2

    ዶክተር እናመሰግናለን አንደኛ ሙዚቃው ቢቀር ሁለተኛ ኢንግሊዘኛ ባትጠቀም እናቴ እያዳመጠች ሄዳ እንግሊዘኛው ፓርት አልገባ ሲላት ተወችው

  • @rahelkiros561
    @rahelkiros561 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር እንእዳንተ ኣይነት ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 7 месяцев назад +3

    አንተ መልካም ሰው ተባረክ❤❤❤❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +1

      አሜን 🙏 subscribe ያድርጉ

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Месяц назад

    እናመሰግናል ዶክተርየ እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @meronabebe9888
    @meronabebe9888 7 месяцев назад +2

    አመሠግናለሁ ዶ/ር

  • @BetselotShewatatek
    @BetselotShewatatek 7 месяцев назад +1

    እናመሠግናለን

  • @wubachi
    @wubachi 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @Fady-xu8zj
    @Fady-xu8zj 7 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ዶር

  • @AynalemDejene21
    @AynalemDejene21 2 месяца назад

    በጣም እናመሠግናለን እድሜ ይስጥህ

  • @WerkuZewge
    @WerkuZewge 7 месяцев назад +1

    እነ በተለይ በጣም አመሰግናለሁ !እግዚአብሔር እዉቀትን ያብዛልህክ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +1

      Amen 🙏🙏 subscibe ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 Месяц назад

    ተባረክልኝ ዶክተርዬ።

  • @meaza2149
    @meaza2149 7 месяцев назад

    የላም ወተት የሚገርም reason ነው ያለው ጥያቄዬ ነበር በጣም እናመሠግናለን 🙏

  • @sarahailo-zg8pr
    @sarahailo-zg8pr 7 месяцев назад

    የኔ ወድም በጣም ነው የማናኘሰግነው😢❤🙏🙏🙏🙏

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 месяца назад

    ለቤትህ አድሥ ነኝ ማሻ አላህ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ እናመሠግናለን

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እናመስግናለን

  • @honeyselametube
    @honeyselametube Месяц назад

    Thank you 🙏

  • @selinaweightloss
    @selinaweightloss 7 месяцев назад +4

    እናመሰግናለን doc የባግራውንዱ ሙዚቃ ይረብሻል

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +1

      እናስተካክላለን 🙏

  • @tebletsileshi9751
    @tebletsileshi9751 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ Dr

  • @MeaziMeazi-zq5qg
    @MeaziMeazi-zq5qg 6 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት

  • @diresbirhanu6470
    @diresbirhanu6470 7 месяцев назад +2

    Thanks in advance Dr,keep it up!

  • @HelinaJote
    @HelinaJote 2 месяца назад

    Thank you Doctor!

  • @selamawitteferi3334
    @selamawitteferi3334 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @SituSeyum
    @SituSeyum 7 месяцев назад +1

    Tebarek.

  • @SosiKasa
    @SosiKasa 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ደስ የሚል ትምርት ነው

  • @HelenAbebe-r6t
    @HelenAbebe-r6t 7 месяцев назад

    Thanks a lot it is very helpfull

  • @bannyadamu1494
    @bannyadamu1494 7 месяцев назад +1

    Thank you so mach

  • @amanuelzelalemyordi5351
    @amanuelzelalemyordi5351 7 месяцев назад +1

    Thank you very much for the useful lesson. How nice if I had this useful lesson for my children before. Thanks anyway.

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      You're very welcome dear🙏 subscribe for more

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ተባረክ❤❤❤❤

  • @yohanayohannes4336
    @yohanayohannes4336 7 месяцев назад

    Thank you doctor

  • @helinakirub4338
    @helinakirub4338 7 месяцев назад +34

    ዶር እናመሰግናለን ። ይቅርታ ግን ሙዚቃው ቀነስ ቢል

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +12

      እናስተካክላለን 🙏

    • @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
      @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 7 месяцев назад +1

      ​@@ብሩህkidsጥያቄ ስጠይቅህ ለምን አትመልስም

    • @ባህሌንኢትዮ
      @ባህሌንኢትዮ 7 месяцев назад +7

      ⁠@@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀበህግ አምላክ አልከፈልሽውም ስነስርአት😂

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 7 месяцев назад +1

      Enatu mitekmeshn weseje be greatful

    • @suleyimanhassen2611
      @suleyimanhassen2611 7 месяцев назад

      ማር የምታጠባ እናት መጠቀም ትችላለች?

  • @AdiamFkadu
    @AdiamFkadu 7 месяцев назад +1

    Thank you Doctor and for sharing the information

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +1

      My pleasure🙏 subscribe to our youtube channel 🙏

  • @raheltube6963
    @raheltube6963 7 месяцев назад +1

    thank you

  • @HayatEdosa-s5s
    @HayatEdosa-s5s 2 месяца назад

    Tnx tnx doc

  • @betufikerbetu3536
    @betufikerbetu3536 7 месяцев назад

    Thank U Doctor Edemena Tena Yesteh❤❤❤

  • @FIRSTMIND-dn7px
    @FIRSTMIND-dn7px 7 месяцев назад +1

    Thank u Dr

  • @BiniyamTessema-n7f
    @BiniyamTessema-n7f 2 месяца назад

    እናመሰግናለን doctor በቅቤ ቦታ ኦቼ የአትክልት ቅቤ መጨመር አይቻልም እን ዴ

  • @AyshaDawed
    @AyshaDawed 7 месяцев назад

    Doctor betam enameseginalen

  • @mekedimathew5884
    @mekedimathew5884 7 месяцев назад

    Thanks

  • @daleechis372
    @daleechis372 7 месяцев назад +1

    Nice doctor❤

  • @bettymullat5622
    @bettymullat5622 7 месяцев назад

    Thank you doc 😘 🙏 your explanation is so 👌 👍

  • @AeyalTesfaya
    @AeyalTesfaya 7 месяцев назад

    እናመሠግናለን ዶር ልጄ እንቅልፍ አልተኛ ብሎኛል

  • @Hirut-y5j
    @Hirut-y5j 7 месяцев назад

    Tnx a lot❤❤❤

  • @ManuheTemesgen
    @ManuheTemesgen 3 месяца назад

    ዶክተር ቀጣይ ስለ በምን በምን ምኽንያት እንደሚያለቅስ ብታስረዳን❤❤❤

  • @HelenGetaneh-s1l
    @HelenGetaneh-s1l 7 месяцев назад

    edmie yisteh Dr. betam enamesegnalen!

  • @KaliMinda
    @KaliMinda 4 месяца назад

    Dr enamesgenalen Edemewan ketena Yesetelan

  • @zinutesfaye
    @zinutesfaye 7 месяцев назад +1

    Dr betam enamesginalen! Quaker(Oats),ye lijoch yetachege pasta biniseta chew chigir linorew yichilal?

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      በጣም ከተታታይ ካልሆነ መሰጠት ይቺላል ሆኖም ግን በተቻለ መጠን ያልታሸጉ ነገሮችን ይመግቡ

  • @debebetesfaye275
    @debebetesfaye275 7 месяцев назад +1

    Lij segeraw geren sihone mendenaw mefethaw menem risk yelawem dr amsgenaw

  • @AbigiyaTerefe
    @AbigiyaTerefe 7 месяцев назад

    Thanks Dr. we loves you❤

  • @EhitneshMengistu
    @EhitneshMengistu 7 месяцев назад

    Enamesegnalen keykrta gar abokado snsetachew lomi chemren new weys sanchemr

  • @enatlemma7286
    @enatlemma7286 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ብዙ ተጠቅመናል። Sids ሚባለው ምንድነው በሽታ ነው?

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      Sudden infant death ማለት ነው ምክንያቱ የማይታወቅ የጨቅላ ህፃናት ድንገተኛ ሞት

  • @haimibek693
    @haimibek693 7 месяцев назад

    ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን። ልጄ ዘጠኝ ወሩ ነው ምንም የምግብ ፍላጎት የለውም ሁሌም ያዘጋጀንውን እደፋለን የሚጎርሰው ከሁለት ማንኪያ አይበልጥም ምን ትመክረናለህ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +2

      የህፃናት ምግብ ፍላጎት መቀነስ ምክንያቱ የተለያየ ነው
      1. የ ንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት
      2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም
      3. የጨጓራ ህመም
      4. የሆድ ተውሳክ...
      ሕክምናውን ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ
      ☎️ 0984650912

  • @addiskidane1034
    @addiskidane1034 7 месяцев назад

    Docteriye ehe Melkt be tv bitastelalifewu minalbat imbizam network wedelelebet bota yidersal btm xeqamina asthmatic newu ine bebekule 2 wey 3 newu misemawu videowun btm xeqmongal ye 8 wer lij Aleng thank you very much ❤❤❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ

  • @addisfikru5123
    @addisfikru5123 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶር ስወድህ እኮ ረጋ ማለትህ ግልፅ እና አጠር ያለ ማድረግህ።

  • @elsaergetu5065
    @elsaergetu5065 7 месяцев назад

    ዶ/ር አመሰግናለሁ !!!በላም ወተት ምግብ ብንሰራ ችግርም አለዉ ወይ?

  • @HewanAdagn
    @HewanAdagn 6 дней назад

    ዶክተር ልጀ 5ወር ከ 1 ሳምንቷ ነዉ ግን ድንች በፊጹም ልትቀምስልኝ አልቻለችም አቮካዶ ላስጀምራት

  • @TezetaEskiyas
    @TezetaEskiyas 7 месяцев назад +1

    Doctor lje 3ken honat kaka kalch MN ladrglat betam tamalch

  • @sarawolde2126
    @sarawolde2126 2 месяца назад

    ዶክተር እናመሰግናለን
    ሙዚቃው ግን ይረብሻል

  • @mesfintadesse5081
    @mesfintadesse5081 7 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር ልጄ 10 ወርዋ ነው የጣሳ ወተት ሰጥቻት አላውቅም አሁን ምግብ እምቢ እያለች ነው ክብደቷም እየቀነሰ ስለሆነ ልሰጣት አሰብኩ እና የትኛውን ትመክረኛለህ?.

  • @tsehaybefekadu2617
    @tsehaybefekadu2617 7 месяцев назад

    Dr endat neh
    የበቆሎ ዱቄት ታሽጎ የሚሸጠው ከprocess ከሚደረጉ ነው

  • @FaJr-bz9br
    @FaJr-bz9br 24 дня назад

    ዶክተር 5. ወርላይ ስሪላክ ቢመገቡ ችግር ይኖረዋል መልስልኝ

  • @TadelechMechal
    @TadelechMechal 5 месяцев назад

    ልጅ ግን 4ወር10ቀን ነው ጡት አይጠባም የጣሳ ወተት ነው የምጠቀመው እሁን ግን ቡላንና OATS በቀጭኑ ከወተት ጋር በጡጦ እየሰጠሁት ነው ችግር ይኖረው ይሆናል አትልፍኝ ዶክተር

  • @mhamaraim
    @mhamaraim 4 месяца назад

    when you say yogurt is it pasteurized or...? and when we use milk for food mixing is it formula ?

  • @hanaleweyehu3429
    @hanaleweyehu3429 7 месяцев назад

    እናመስግናለን ዶክተር ግን ሙዚቃውን ቀንስው

  • @mahidebele3682
    @mahidebele3682 4 месяца назад

    ❤❤❤❤enmesgenlen dr

  • @jmalamoo8815
    @jmalamoo8815 2 месяца назад

    Enmesgnalen doctor

  • @AbiDess24
    @AbiDess24 7 месяцев назад

    Betam enameseginalen🙏

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @AmiraSharik-s4e
    @AmiraSharik-s4e 7 месяцев назад

    አናመሰግናለን ዶክተር እባክህን ስለ ኤግዜማ እና ፈንገስ ብታቀርብልን ልጄ ላይ ከተወለደች ከትንሽ ግዜ በሃላ ፊታ ላይ እንደተላላጠ ቆዳ ሆኖባት ኤግዜማ ነው ተብዬ ነበር በጣም ሃሳብ የያዘኝ ፀጉርዋ ነው ነጭ እየሆነ ስቸገር ድጋሚ ስወስዳት ፈንገስ ተባልኩኝ መዳኒት ለ 5 ወር ያህል ወስዳለች መታጠብያም ሻንፖ ታዞላት ነበር ግን ምንም ለውጥ የላትም አራት አመት ሆናታል ምን ማድረግ አለብኝ ካሁን በሃላ

    • @sabatesfaye3361
      @sabatesfaye3361 7 месяцев назад

      If you are in addis ababa take her to Dr mahlet melaku at skin club infront of bole morning star mall

  • @aynalemteshome2469
    @aynalemteshome2469 7 месяцев назад +1

    የፍራፍሬ ጁስ ይቻላል?

  • @WorkingHard-pk4oe
    @WorkingHard-pk4oe 5 месяцев назад

    ዶክተር ምጥን ምንድን ነው ስለ ሁሉ ተባርክ❤❤❤

  • @dawitbeza2798
    @dawitbeza2798 2 месяца назад

    የታሸገ ምግብ ማለማመጃ ሬዲላክ 4ወር ሲሞላ መስጠት ጀምሬ ነበር ላቁመው እንዴ በአትክልት ልቀይረው ወይ

  • @habtamuaworku5788
    @habtamuaworku5788 7 месяцев назад

    Hi dr.please tell me about serifam or other ready food is it good or bad tanks

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +1

      Its always recommended to focus on natural foods than processed foods but I personally don't have strong evidence to tell parents to avoid cerifam and cerilac

  • @meshfeke7389
    @meshfeke7389 7 месяцев назад

    Ye lam wetet kewuhagar kelakelen binsetachews chigr yametal Dr?

  • @wngwa1080
    @wngwa1080 7 месяцев назад +1

    ዶክተር ዛሬ ነዉ የሰማሁህም ያገኘሁህም እባክህ ችግሬን ልገርህ ህፃን ሆኖ ምግብ አልበላ ሲል ኬክ ከሚርበዉ ብለን ሁሌ እንሰጠዉ ነበር አሁን የስምንት አመት ልጅ ነዉ ትምህርት ቤት ሲገባ ነዉ ያወቅነዉ ADHD ተባልን ምን ትመክረናለህ አድራሻህን ብትነግረን ሲያድግ ለዉጥ ይኖረዋል?

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      በአካል መተው ብንማከር የተሻለ ነው ☎️ 0984650912 ይደውሉ

  • @TsigemariamEjigu
    @TsigemariamEjigu 7 месяцев назад +2

    ሰላም ዶክተር በጣም ነው የማመሰግንህ ትምህ ር ትህ ይናፍቃል እ /ር ከዚህ የ በ ለ ጠ ው ን እ ው ቀ ት ይስጥህ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @HannaHanna-t1v
    @HannaHanna-t1v 5 месяцев назад

    Selam Dr can it possible to give cow milk for 7month child?

  • @liberationm534
    @liberationm534 7 месяцев назад

    Why you always answering my question even if I don't asked you? Bless you

  • @dagmawitteketel799
    @dagmawitteketel799 7 месяцев назад +1

    Ere bfetari tbark Dr

  • @ezedinmohammed
    @ezedinmohammed 5 месяцев назад

    Selam D.r bula leljoch yihonal????? tkmna gudat kalewm bitnegregn...

  • @maysacharafeddine38
    @maysacharafeddine38 7 месяцев назад

    ሰላም ዶ/ር እኔ መንታ ልጆች ከውለድክ አንድ ወር ከሁለት ሳምንት ሁኖኛል ለ1ወር የጣሳ ወተት ተጠቀምኩ አሁን ግን የላም ወተት ጀመርኩ መክንያቱም አቅሜ አልፈቀደልኝም በጣሳ ወተት ለመቀጠል
    በፍፁም አይመከርም ብትለኝ ያለኝ አማራጭ ማጥባት ብቻ ነው ይህን የማደርግ ከሆነ ደሞ ይጎዱብኛል
    የላም ወተት እንደት መሰጠት እንዳለበት የባለሙያ ምክር ቢኖረው?
    ምክንያቱም በዘልማድ ባንሄድ እኔ ለምሳሌ የቱን ልመን አንዳንድ እናቶች ከወተቱ እኩል ወሃ ጨምሪ ይሉኛል አንዳንዶች ደሞ
    አይደለም የሚበልጠውን ወሃ አርጊ ይሉኛል የትኛውን ልመን ግራ ገብቶኛል

  • @Mimi-hs5rj
    @Mimi-hs5rj 4 месяца назад

    Mare yamteatba enat betakamawu chegere alawu

  • @binigashaw
    @binigashaw 7 месяцев назад

    Doctor Selam yena tiyake lijan zare 8 were new ena semonun yameta bhari siteng tolo iya neka cikilatun eyawzawera iyalkese new endgena yiteraral bekilfe libu new yigelbabetal ken silqa Selam new yicawetal siteng new enji

  • @saranigatu650
    @saranigatu650 7 месяцев назад

    Dear Doctor's Fasil Menbere
    I hope you're well. I'm seeking your professional recommendation on when to start feeding solid foods to infants. Another pediatrician advised starting at 4 months, but I'm encountering conflicting information. Your guidance would be invaluable.
    Thank you,

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +3

      Welcome Dear Sara, I personally use the recommendation from WHO and CDC which recommends to start complemetary feeding at 6 month but now a days western guildlines like ESPGHAN recommend to start 4-6 month average being 5 month. Pls search of WHO websites about complementary feeding

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 месяцев назад +3

      And subscibe for more

  • @BiniyamKetema-x4n
    @BiniyamKetema-x4n 3 месяца назад

    ልጀን ብርቱካን አስጠቅመዋለዉ ችግር ያመጣል?

  • @TarikayewTsegaye-nr4cg
    @TarikayewTsegaye-nr4cg 13 дней назад

    ዶክተር ,6ላይ ቡላ ገፎ ብጀምር ችግር አለው

  • @etalemgebre
    @etalemgebre 7 месяцев назад

    ስላም ዶክተር ልጄ ጡት ሲጠባ ግንባሩን ዘጣም ያልበዋልበጣም ይጨንቀናል ችግር ይኖረው ይሆን እባክህ ንገረን

    • @AbarashDadi
      @AbarashDadi 7 месяцев назад

      የኔ እህት የኔም ልጅ በተለይ ጡት ስትጠባ በጣም ያልባት ነበር ህክምና ወስጃት ኖርማል ነዉ ጡት መጥባት ለነሱ ስራ ነዉ ሌላዉ ደሞ በጣም ሲሞቃቸዉ ሰዉነታቸዉን ለማቀዝቀዝ ያልባቸዋል ግን ጡት ስትጠባ የምታቆርጥ የሚደክማት ትኩሳት ካላት ህክምና አሳያት

  • @TolosaTolosa-i1b
    @TolosaTolosa-i1b 2 месяца назад

    ልጃችን 7ወር ጨሪሷል::በተፈጥሮ ምክንያት የእናት ጡት ወተት ኣልጠባም::ነገር ግን ከ6 ወር ጀ ምሮ ተጨማሪ (ምጥን) ስናስጀምረው በድሪቀት እየተቸገረ ነውና መንስኤው ምንድነው ?

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 7 месяцев назад +1

    7 ወር ሆነው ልጀ ሴሪፋም በቀን 2 ሶስት ጊዜ እሰጠዋለሁ ከወተት በተጨማሪ እሱ ነው ምግቡ እስኪ ስለሴሪፋም አንድ ሁለት በለኝ

  • @ElsaW-c7o
    @ElsaW-c7o 7 месяцев назад

    Doctor lije 1 amet k15 Ken nwa k fesash tut becha nbr mititekemew y xasa wetat embi alech Ena amowat k kilinik wesijat bacteria Ena anjet kuslet tabalech Ena bezu fesash awuxalech Ena aun y lam wetet ndayisexat alugn fesash degmo yelatim eyalu nbr Ena mn larg wetet y lam wetet basjemiratis plc doc melisilign teceneku

  • @GenetAdamu-y1c
    @GenetAdamu-y1c 2 месяца назад

    dok ya lam wetat ka eha gar tafalto bistachew chiger alew?

  • @Adisalem353
    @Adisalem353 7 месяцев назад

    ልጄ ኦቲዝም ተጠቂ ነው እስካሁን ዳይፐር አላቆመም ምን ትመክረኛለች

  • @henokabebe1035
    @henokabebe1035 4 месяца назад

    ሰላም ዶክ RUclips TikTok like subscribe ... አደርጋለሁ እና እንድትመልስልኝ ፈልጌ 🙏🏻 ነው 6 ወር ምጥን ላስጀምር ፈልጌ ስኳርና ጨው እንዴት ልጠቀም?

  • @zenebebahiru8360
    @zenebebahiru8360 3 месяца назад

    ሀእፃናት ደማነስ መያዛቸዉን በምን ማወቅ ይቻላል

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 7 месяцев назад

    ዶ/ርዬ ያንተ ትምህርት ተጠቅሜበታለው ካሮት ተቀቅሎ ተፈጭቶ በ 7ወር ቢሰጥ ችግር አለው ወይ ?

    • @Rosilyashow
      @Rosilyashow 7 месяцев назад

      እኔ በ 5 ወሩ ነበር ካሮት የጀመርኩለት

  • @nateynaybeyney1169
    @nateynaybeyney1169 7 месяцев назад

    Qeyh Tief endet new le hxanat?ke 1 amet betach

  • @etury7517
    @etury7517 7 месяцев назад

    Docter enkow lji2wer15ken new gen mar teru new belewn tnsh melasun ekbaw nber ena men larg kzik buhula alsetm gen lsekahunu akim bit lehide?

  • @DinberuTesfaye-ez5yo
    @DinberuTesfaye-ez5yo 7 месяцев назад

    Dr አባክህ ልጄን አንተ እንድታይልኝ ፈልጌ ነበር አድራሻህን ብትነግረኝ?ሰለ ቅንነትህ በጣም አመሠግናለሁ ።

    • @soliyanasol4260
      @soliyanasol4260 7 месяцев назад

      አየር ጤና አይናለም ሆስፒታል ውስጥ