አማርኛን በአንድ ቀን ለመጻፍ ይህንን አድርጉ | How to learn English writing in one Day?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • በዚህ ቪድዮ አማርኛን በፓወር ግእዝ ሶፍትዌር በመታገዝ እንዴት በቀላሉ መጻፍ እንደምንችል የምናይ ሲሆን አማርኛን ለመጻፍ መከተል ያሉብንን ሁለት ስቴፖች
    👉 አማርኛ ፊደላት በእንግሊዝኛ የኪቦርድ ፊደል ምን ተብሎ እንደሚወከል ማወቅ
    👉 እንዴት እንደሚናበብ ማወቅ
    👉 አንድ አይነት የሆኑ የእንግሊዝኛ ፊደላትን የሚጠቀሙ ሆሄያት እንዴት ሊቀየሩ እንደሚችሉ ማወቅ እና
    👉 ቧ ፤ ሟ ፤ ሷ አይነት ፊደላትን እንዴት እንደምንጽፍ ማወቅ
    የሚሉትን መሰረታዌ አማርኛን ለመጻፍ የሚረዱ እውቀቶችን በአጭር ያሳያል።
    በቀጣይ ቪድዮ ደግሞ ሰፋ ባለ መልኩ እንዴት አማርኛን መጻፍ እንችላለን የሚለውን ሙሉ ቪድዮ በማየት በራሳችሁ አማርኛን መጻፍ የምትችሉ ሲሆን በዚህ ቪድዮ
    ✅ በአንድ ቀን እንዴት አማርኛን መጻፍ እንችላለን?
    ✅ መለማመጃ መረጃዎችን ከየት ማግኘት እንችላለን?
    ✅ ፍጥነታችንን ለመጠቀም ምን ማድረግ አለብን?
    ✅ እንዲሁም አማርኛን ለመጻፍ የትኛውን ሶፍትዌር ብጠቀም የተሻለ ነው? የሚሉትን ሀሳቦች በስፋት የምናይ ይሆናል።

Комментарии • 7

  • @fraolabebe6217
    @fraolabebe6217 Год назад +1

    ስለ RUclips አከፋፈትና RUclips ከ ከፈትን በኃላ ማድረግ የሌሉብን ነገሮችን ብትሰራልን harif new bro አንተ ስታስረዳ 💯✅ ነው 👍

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  Год назад +1

      እሽ የምሰራ ይሆናል?

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 Год назад

    ምርጥ ልጅ

  • @HankarsoHalaka-ej3rj
    @HankarsoHalaka-ej3rj Год назад

    ከልብ አመሰግናለሁ

  • @tazebewtesfaw3316
    @tazebewtesfaw3316 Год назад

    በመጀመሪያ ይህንን መረጃ ስለሰጠኸን አመሰግናለው; በመቀጠል Power Ge'ez Softwareን በመጠቀም ሗ ሧ ዃ ጷ ፗ እንዴት መጻፍ እንደምንችል እንድታሳውቀን እጠይቃለው ::

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  Год назад

      በመጀመሪያ ፊደሉን እንጽፋለን (ምሳሌ ተ ወ ሰ ከ በ) በመቀጠል CapsLk እናበራለን በመጨረሻም W እና A እንጫናለን። ምሳሌ ሗ ለመጻፍ - ሐ እንጽፋለን CapsLk እናበራለን ከዛም W እና A በተከታታይ እንነካለን