ከልጄጋ ከቤት ወጣው 🥰🥰🥰 / Fani Samri / VLOG VIDEO !!!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 208

  • @Eildana
    @Eildana Год назад +74

    መታደል እኮ ነዉ በዚህ እድሜ ንፁህ ፍቅር ማግኜት በልጅ መባረክ ስታምሩ❤❤

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Год назад +76

    ቦታው በጣም ያምራል የፊሎ ጥንካሬ ደግሞ ማሻአላህ ነው ግን ከፊትም ይሁን ከኋላ ለብቻዋ ትታችኋት አትሂዱ እጇን ያዟት ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም መጠንቀቁ አይከፋም

    • @momskiyyah77734
      @momskiyyah77734 Год назад +1

      ኧረ ጌታ ይባርክሽ ውዴ ሁሌ ውስጤ ያለውን ነገር ነው የተናገርሽው ❤ እባካችሁ ልጅቷን ለሰከንድ ከኃላ አታድርጓት በቃ ከፊታችሁ ትሁን አትዘናጉ እንደ አብሽ (AB) የተመልካችን ሃሳብ አክብሩ።

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад

      እነሡ ብቻ አደሉም ያሉት ለዛ ነው የተዋት

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 Год назад

      @@Lesewe-hm2fe1sv9A ለኛ ያልታየው ላንቺ ከታየሽ እኔንጃ ያሉት እናት እና አባቷ ብቻ ናቸው

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад

      @@semiraabdo7080 ዞሮ ከካሜራ ጀርባ አለ

    • @TOYBAYOUTUBE-f8f
      @TOYBAYOUTUBE-f8f Год назад

      ደምሩኝ ቅመሞችየ አዶስ ነኝ

  • @almialmi6047
    @almialmi6047 Год назад +12

    ከመዳም ቤት ወጥቼ እዚህ ቦታ ሄጄ ብጮህ ደስ ባለኝ ማነው እንደኔ ስደት የመረረው😢

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад +9

    ፍቅር በወጣትነት !
    ልጂ በወጣትነ !
    እናንተ የዛ ምሳሌዋች ናችሁ!🙏🏾✌🏽🕊️🫶🏽💓👍🏽

  • @kalkiedanmoges9799
    @kalkiedanmoges9799 Год назад +23

    ዋው በጣም ይምራል ቅዱስ ሚካኤል በስይፉ ይጠብቃችሁ በመስቀሉ ይባርካችሁ በክንፍ ይከልላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እኔ በጣም የምወደው ቦታ ነበር ስሜን ወሎ መቄት ወረዳ ላይ የአቡነ ሙሴ ገዳም አለ ትንሽ ቢሆንም አቀበቱ በጣም ነበር የሚደክመን እስኪ እንደኔ የገዳም ደጅ የናፈቃችሁ በፆለት አስቡኝ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Год назад +24

    ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 Год назад +28

    ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ💜💖💘💛💛💛💛💝

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Год назад +15

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @Rbia22
    @Rbia22 Год назад +9

    ወላሂ እኔም እውደልሁ እፍፍፍፍፍ 😪😪ስደት ማነው እንደኔ የመረረው

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Год назад +8

    ወይኔ ሀገሩ ሲያምር ገጠር ደስ ይለኛል

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ሳምር ቦተው ፊሎ የኔ ጣፋጭ ጎበዝ ነች ማርያምን እደት እዳሳዘነችኝ 😘 እስኪ እድታወራ አርጊልን ሳምሪ አፎ እኮ ሲጣፍጥ 😂😘

  • @okbazgiembay1954
    @okbazgiembay1954 Год назад +2

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ቆንጆዎቾ ከመጀመሪያ ነው ሊይክ ያደረኩዎችህ እና ሀርት ላይክ ይገባኛል ፊሎየ እደጊ ቆንጅትየ ትንሽዎ ቆንጆ አዳምየ ደሞ አደገ እሰይ ውቦች ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Год назад +4

    በጣም ጎበዞች ናችሁ ሙከራችሁ የሚገርም ነው።
    ለዛውም ከልጆች ጋር ይህ ነው ብርታት።

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 Год назад +5

    ውይ ፍሎግን እደትልቅ ሰው ነች አታስቸግርም የኔማር❤❤❤

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    የኔ ማር ፊሎዬ አንበሲት እመብርሃን ታሳድግሽ 🤲🥰 ፊሎዬ ተወልዳ ነዉ መጣችሁ የነበረዉ አባቷ እሽኮኮ ብሏት ነበር የወረደዉ አስታዉሳለሁ 🥰🥰 ዛሬ አድጋልን እራሷ ወጣች ወረደች ቀጣይ ደግሞ አዳምዬ እደጉልኝ 😘😘😘😘❤️❤️❤️

  • @Demekech21
    @Demekech21 Год назад +1

    ፊሎዬ በጣም አስገራሚ ልጅ ናት እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад +1

    ወይኔ ቦታዉ ደስ ሲል በጌታ ቃል የለኝም እኛስ ቅመሞቼ መቼነዉ በማዳም ቤት ወጥተን እንደዚህ መንፈስን የሚያድስ ቦታ የምንሄደዉ

  • @letshy
    @letshy Год назад +15

    ቦታው ስያምር እንደዚ ኣይነት ቦታ ባጣም ነው የሚያስደስተኝ 😍😍 ፊሎየ ባጣም ጎበዝ ናት😘

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 Год назад +1

    እንዴ ፊሎን እጆን ያዛት ድፍት ብትልስ እኔ ተሳቀኩኝ ማሻ አላህ ቦታዉ ፊሎዬ እድግ በይ ❤❤

  • @TsehayWoldesemyat
    @TsehayWoldesemyat Год назад +3

    ህፃኖ እያማትም ክድሜዋ ባላይ ነውኳ የምታስኬዳት በጌታ እባክችሁ ከናተ እልበልጥም አስብላት

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 Год назад +1

    ዊ እደዚ አይነት አረጓዴ ፀጥ ያለ ቦታ ስወድ የሆነ መፈስን ያድሳል

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 Год назад +2

    ፊሎዬ ቅመም የሆንሽ ልጅ ቤተሰብ ሁሉ ታስተዳድራለች ጥንካሬዋ እራሱ በጣም ነው የሚገርመው እድግ በይ

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 Год назад +4

    ፊሎዬ ጎበዝ ናት ቦታው በጣም ነው ሚያምረው ❤❤❤

  • @genetethio979
    @genetethio979 Год назад +1

    ፊሎዬ tired አለች እኔን ይድከመኝ የኔ ጎበዝ 🥰🥰🥰 ቦታው በጣም ነው የሚያምረው ❤❤❤

  • @yenemedia913
    @yenemedia913 Год назад +1

    ፍሎዬን አለማድነቅ ንፉግነት ያስብላል ጃግና ናት እደጊልኝ የኔ ጫፋጭ እናንተን በፍቅር በልጆች የባረከ እኛንም ያስበን በፍቅር አርጁ ክፉውን ሁሉ ያርቅላችሁ!!

  • @martaalene241
    @martaalene241 Год назад

    እናንተ የምትገርሙ ናችሁ ለናንተም ከባድ ነው እንኳን ለእሷ በጣም ይገርማል ጎበዞች ቀጥ ያለ መንገድም ይከብዳል እንኳን ደረጃ ቦታውም ምርጥ ነው ሰትወርዱ ያንደረድራል ተጠንቁ በጣም ደሰ ይላል

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Год назад +1

    ያአላህ እንደት ነው ሚያምረው እንደዚ አይነት ሰላም ያለው ተፍጥሮ ብቻ የሞላው ቦታ ወዳለው

  • @sarafonfon8482
    @sarafonfon8482 Месяц назад +1

    እውነት ነው በዚህ እድሜ መታደል ነው

  • @youtube3789
    @youtube3789 Год назад +2

    ፊለሎየ እድግ ብይ ፉኒ ሳምሪ ፍቅር ናችሁ የፍቅር ተምሳሌት ❤❤❤❤ይመቻችሁ ውድድድ ነው የማርጋችሁ

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 Год назад +5

    ደስ የሚል ቦታ አ እምሮን የሚያድስ በሰላም ተመለሱ

  • @rahma6779
    @rahma6779 Год назад

    Getan endet endemetameru samere kenseshal amrobeshal filo Mata metegnaw enkelf egere leza 😂😂😂😂😂zale nw mebalew menm alelachum eske shibet semgelena bexena yanurachu

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Год назад

    ሲያምር ኢትዮ ይመስላል ሳምሪዬ በጣምነው እኔ የምወደው ቤተማ እዚህ ቢሆን ዋውውውውው

  • @sarahsarahsarah3389
    @sarahsarahsarah3389 Год назад

    ነብሴየ ተጨነቀ ወላሂ ትወድቃለች. ብየ ፌሎ እጂዋን እንኳን አትይዞትም እንኳን

  • @samrawittube9195
    @samrawittube9195 Год назад +7

    ዋው ቦታ በጣም የሚያምረው ❤

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    ወይኔ መንፈስ ያድሳል🎉🎉🎉❤❤

  • @almaztarekegn8508
    @almaztarekegn8508 Год назад +1

    በጣም ያምራል እኔም አረጓዴ ቦታ በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤❤ ፊሎየ የኔ ቅመም አበጣ ነች ❤❤❤❤❤

  • @bethlehemsahlu3731
    @bethlehemsahlu3731 Год назад +1

    ዋው በጣም በጣም የሚያምር ስፍራ ❤❤❤ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 Год назад +7

    በጣም ያምራል ቦታዉ❤

  • @HanaDejen
    @HanaDejen Год назад +2

    እንድህ ያለ ቪዲዮ ኢትዮጵያ እያላችሁ ነበር እምጠብቀው ያበደ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ

    ግን በፈጠራችሁ ደረጃ ስትወጡና ስትወርዱ ህፃን በፊታችሁ በኩል አትዘሉ እቅፍ ቢያደረጋችሁ ህፃኑ ነው ተሎ ሚጎዳው ከኋላ ቢሆን ግን ቢያንስ ብዙ አይጎዳም

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ማሻአላፊሎየ ማርጎበዝአላህ ያሳድግሽ

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Год назад +4

    ዋው ቦታ በጣም ያምራል ተባረኩ

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    ፍሎየ ጀግና❤

  • @Linaye05
    @Linaye05 Год назад

    Agul bota lijoch yzachw athedu beteley behar wana mnamn texenqequ eshi fexari yxebqachw❤

  • @MrSasi-w8y
    @MrSasi-w8y Год назад

    የምር በጣም ነዉ የምትገርሙት ምናለበት ልጅቱን ብትታቀፉዋት ወላሂ ዉስጥህ እንዴት ጨካኝ ቢሆን ነዉ ደክሙዋት ዉረጂ የምትላት አትታቀፋትም ወላሂ እንዴት እንዳሳዘነችኝ

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee Год назад

    ወይኔ ቦታው ሲያምን እንደዚህ ያለ ቦታ ሁሌም ይናፍቀኛል ለምለማማ ቦታ❤❤❤

  • @destadesta4177
    @destadesta4177 Год назад +1

    ቦታው በጣም ይምራል ግን አካባቢው በጣም ይስፍራል ከላይ ሲታይ ❤❤❤

  • @birtukanbekele859
    @birtukanbekele859 Год назад +2

    ሳምርዬ ስታምሪ ሁላችሁም

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Год назад +1

    ከነ ማጀብያ ሙዚቃችሁ አድቬንቸር ነበር እስትራፓው 😂ፊሎዬ😮 ❤ሳምሪ የአዳምን ጋሪ ቼክ ስትይ ልቤ💔እናትነት ምን ያህል እንደምን ጠነቀቅ ፋኒ ገና ሲስበው ነበር ምንድን ነገር ቢኖረውስ ብዬ ሳስብ ሰማሁሽ❤ ምችት ይበላችሁ

  • @ፈትያጉራጌ
    @ፈትያጉራጌ Год назад +1

    ያምራል እንደዚህ ቦታ መሄድ ያስደስተኛል ❤

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Год назад

    ሳምሪ ማሻአላህ ፊሎ ጎበዝ መሸለምአለባት እፃንኮነች

  • @tigistyadat2166
    @tigistyadat2166 Год назад +3

    ሳሬዬ እንዴት እደምወድሽ ❤❤❤❤

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ወይኔ ፊሎ ገበዝ ነት ❤

  • @selammeles7065
    @selammeles7065 Год назад +2

    Please ሳምሪየ አድራሻው ጻፊሊኝ

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Год назад +2

    ይመቻችሁ ሳምሪዬ🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🕊

  • @zebu4271
    @zebu4271 Год назад

    ፊሎዬ የኔ ውድድድድ❤❤ ማሻሏህ አላህ ጥሩ ቦታ ያድርስሽ

  • @kuwaitkw6742
    @kuwaitkw6742 Год назад +1

    ማሻአላህ ፊሎሚና ጀግና❤

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Год назад

    ፊሎየ ጀግኒት እኔም በጣም ነው እምወደው እንደዚህ አይነት ቦታ

  • @sscx-oi5qx
    @sscx-oi5qx Год назад

    ማሻአላህቦታዉሲያምርየትሀገርነዉግን??👈❤️❤️❤️

  • @yusriyenatelij
    @yusriyenatelij Год назад +1

    ዋው ወላሂ እንደዚ አይነት ቦታ ስወድ❤❤❤❤

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii Год назад

    Wwwwwww baxam desa yili❤❤❤❤

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s Год назад

    ያደለው ምን ይላል ነውየሚባለው እኛ የገጠር ልጆች ነዶ ተሸክመን የምንወጣውን ዳገት ብታይ ምን ልትይነው

  • @betitube12
    @betitube12 Год назад +3

    ጫካው ግን ሲያስፍራ fsf ❤😊😊😊

  • @fatimahmohammed1088
    @fatimahmohammed1088 Год назад +2

    መሸአላ ቦታው ሢያምር እኔ 7አመቴ እመዳም ኩሽና 😢😢😢😢

  • @rahma6779
    @rahma6779 Год назад

    FILO wedetache setwerde tesakeke lemot metwdeq meselogn ejiwan meyaz neberebe fani

  • @WoAnd-e9o
    @WoAnd-e9o Год назад +3

    በጥም ያምራል ቦታው❤❤❤❤❤

  • @Fikirte-nh2lr
    @Fikirte-nh2lr 3 месяца назад

    ሁሌም ስሪ ሳምሪ ደስ ይላል

  • @ዜድፍቅር-ዐ9ደ
    @ዜድፍቅር-ዐ9ደ Год назад

    ሰላም ስምሪ እንዴት ናችሁ እስኪ እትጉዝ ሆነሽ የተመገብሻቸውን ምግቦች ንገሪኝ አሁን እኔ 8ወሬን ልጨርስ ነው

  • @SelamwitKebede-fg7nl
    @SelamwitKebede-fg7nl Год назад +1

    ፊሎዬ የኔ ማር እንዴት እንዳሳቀቺኝ 😂😂😂😂❤

  • @Runvip
    @Runvip Год назад

    ማሻላህስታምሩ እኛደምየመዳምቅመሞችከቅልፋችንተነሥተን ወደሽትቤትአጠባአይይይይመቸነውአዲሥነገርእምናየውናፍቆኛል12አመትሙሉስደት

  • @Tehetnaabeb
    @Tehetnaabeb Год назад

    ሠላም አኔም በጣም ደስ ይለኛል❤ግን ምን ታረጊዋለሽ 😔😔😔

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад

    ጎበዞ ደቡብ ክልል ም አለ እኮ ይሔ 300መቶ ነው ደቡብ ያለው 700መቶ ነው በጣም ያ ምራል ሀ ምበር ኢቾ ሚባል ቦታ ኢትዮ ስት ገቡ ጎብኙ በጣም ያ ምራ ል

  • @MrSasi-w8y
    @MrSasi-w8y Год назад

    እጁዋን እንኩዋን ብትይዙዋት እናት አባት ትባላላችሁ ጨካኝ መሆን

  • @msfantha3840
    @msfantha3840 Год назад

    Jermen 2 giza metchalehu tefeteow btam yamral

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube Год назад

    Batam dasblachw fani mar❤❤

  • @toyba5876
    @toyba5876 Год назад +1

    ዋዉ ቦታዉ በጣም ነዉ እሚያምረዉ ❤❤❤❤

  • @yeshimebetbtniniu6942
    @yeshimebetbtniniu6942 Год назад +3

    ቦታው በጣም ይምራል

  • @ፎዚየባቦዋ
    @ፎዚየባቦዋ Год назад +3

    ቦታውሲያምር ስውዲን ነውእድ❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад

    ሳምሪየ በጣም ነው የምታምሩት

  • @adenkassun8668
    @adenkassun8668 Год назад +4

    ያምራል በእዉነት❤❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +1

    ሠላም ጤና ፍቅር ያብዛላችሁ ሣምሪ ጀግና ❤❤❤

  • @سميهاثيوبيا-ذ2ص
    @سميهاثيوبيا-ذ2ص Год назад

    ውይ የኔ ቆንጆ ፊሎየ ጎበዝ

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад

    በኮመንት ብናሣውቅሺ ምን ዋጋ አለው እየወደድነው ቀረ እጂ😅😅😅😅 ቆይ ባኬሺን እመጣለሁ ቤሌን ካልሄድ ፍታኝ ብየ ፍርድቤት ነው የማቆመው😅😅😅😅😅 ቆይ ልውለድ ነብሰጡር ነኝ

  • @youtube3789
    @youtube3789 Год назад

    ፉሌየ አደከማችሆት እርተውህፃን ናት ድከመኝ አትልም

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    እኔ የፊሎ እድናቂ ነኝ በጣም እምትገርም ናት

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 Год назад

    fani tersekena asetekakelewa bresa taserewa melekehena latefawa new eda gege asamerewa

  • @tarikemekete8801
    @tarikemekete8801 11 месяцев назад

    አያሰፈራም ወይ አዉሬ የለም?

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Год назад +2

    ፊሉዬ የኔውብ❤🎉

  • @tb463
    @tb463 Год назад +1

    ወይኔ እዚ ቦታ በሔድኩኝ🎉

  • @mamadubai9741
    @mamadubai9741 Год назад +1

    ማሻአላህ ቦታው ሢምር❤❤❤

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 Год назад

    በጣም ያምራል ፎቶው ይደገመ

  • @etuhiwot853
    @etuhiwot853 Год назад

    Weyen Gost yelem chaka Siyasefera

  • @sarahsarahsarah3389
    @sarahsarahsarah3389 Год назад

    አያቅፎትም እንደየ በአላህ ልብዋቀጥ ቢልስ😢😢😢😢😢

  • @sarafkr2768
    @sarafkr2768 Год назад

    Www siyamir betami medaw❤❤❤❤

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 Год назад +3

    ❤❤❤❤ስታምሩ

  • @enanu7590
    @enanu7590 Год назад

    ወይኔ ቦታው ሲያምር

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 Год назад

    ሰለም ሳምሪ ና ፍኒ ፌልየ አደም እካን ሰላም መጣቹሁ

  • @Dasittube
    @Dasittube Год назад

    Wow samire❤❤❤

  • @meazagesit8771
    @meazagesit8771 Год назад

    Pls pls link yelijoch stroller m,I can’t find the right size

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад

    የኔቆንጆ አደገች ፊሎ❤❤❤❤😍😍😍