ምንድነው ጉዱ !!!! በ1969 ተረግዞ በ1987 የተወለደው .. በሁለት አመቱ በሬ ጠምዶ አርሷል ... ለማመን ይከብዳል ዶ/ር ሰለሞንስ ምን አሉ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 авг 2022
  • በ1969 ተረግዞ በ1987 የተወለደው… በሁለት አመቱ በሬ ጠምዶ አርሶል …. 18 አመት የተረገዘው ልጅ….. ለማመን ይከብዳል ዶ/ር ሰለሞንስ ምን አሉ?
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @user-ih5yl3yx6i
    @user-ih5yl3yx6i Год назад +982

    ይህንንን የምትናቡ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን እርገት በአል አደረሳችሁ 💗🙏

    • @amarche5385
      @amarche5385 Год назад +13

      አንኳን አብሮ አደረስን 🙏🙏🙏💗

    • @frehiwotayele876
      @frehiwotayele876 Год назад +14

      ከምንድን ነው ያረፈችው??

    • @user-ed3tk9mf8x
      @user-ed3tk9mf8x Год назад +4

      የትንሳኤ በአል ነው።

    • @selamselamxtreme7081
      @selamselamxtreme7081 Год назад +5

      እረፍታ ሳይሁን እርገታ ነው

    • @ruthbirbanu5807
      @ruthbirbanu5807 Год назад +5

      አርጋለች ተብለን አልነበር እንዴ🤔🤔🤔

  • @user-fx5qg3si8v
    @user-fx5qg3si8v Год назад +119

    “ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።”
    - ሉቃስ 1፥37
    በሰው ዘንድ የማይቻል በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል።”
    - ሉቃስ 18፥27

    • @fasikayemikaellji432
      @fasikayemikaellji432 Год назад +1

      በትክክል ጌታ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ዕፁብ ግሩምና ድንቅ ነው ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን(3)✝️🙏💒

  • @rutiruti1559
    @rutiruti1559 Год назад +108

    አቤት የተዋህዶ ልጆች ስታምሩ ኮማቾች ሁሉ ለማንበብ ሞከርኩኝ ሁሉም እንኳን አደረሳችሁ ነው የሚለው ስታምሩ

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 Год назад +76

    በህይወት ዘመኔ ሰምቼም አይቼም አላውቅም ::
    የፈጣሪያችን ሥራ ድንቅ ነው ::
    ክብር ሁሉ ለፈጣሪያችን ይሁን🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +246

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ለሱ ምን ይሳነዋል ነገ እኮ የእመቤታችን እርገት ባሕል ነው የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

    • @Amele8427
      @Amele8427 Год назад +2

      በዓለ ዕርገቷ ነው እህቴ በቅንነት ፕሊስ ደምሩኝ

    • @user-qr7zd8vl1v
      @user-qr7zd8vl1v Год назад +3

      @@Amele8427 ይቅርታ በስሕተት ነው 🙏

    • @user-qr7zd8vl1v
      @user-qr7zd8vl1v Год назад +2

      @Mahlet Tefera okበስሕተት ነው ሞክሼ 🙏

    • @zemeneandualem9252
      @zemeneandualem9252 Год назад

      እግዚአብሂር ይመስገን ሁሉም በእግዚር ዘንድ ነው

    • @MrJared33
      @MrJared33 Год назад

      "የ12 አመት ልጄን እንድታስረግዝ ፈቅጄልሃለው" - እውነተኛ ታሪክ
      👇👇👇👇
      ruclips.net/video/goJgoerYwR8/видео.html
      ruclips.net/video/goJgoerYwR8/видео.html

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Год назад +99

    ለመላው የክርስትና ተዋህዶ እምነት ተከታዩች እንኩዋን ለእናታችን የትንሳኤ ባአል በሰላም አደረሳቹህ መልካም ባአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💎💎💎💎💎💎❤❤❤❤❤❤እሄ የእግዚአብሔር ስራ ነው እጹብ ድንቅ ነው እማየ እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጠወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💎💎💎💎💛💚💚💛💛💎❤❤❤❤

  • @johnshibabaw716
    @johnshibabaw716 Год назад +41

    የስላሶች ስራ ድንቅ ነው!! እንኳንም ወልደሽ ለማየት አበቃሽ የኔ እናት ድንግል ማርያም ከነልጇ ምህረቱን ትላክልሽ አሜን(3)

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad8672 Год назад +25

    እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን እርገት በአል ሎቱ ስባት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እናታችን ጤናዎትን ይስጥዎት የእናቶች ጀግንነት ይገርማል እኮ ኑሩልን

  • @alberbaysari881
    @alberbaysari881 Год назад +288

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም የዕርገት በአል አደርሳችሁ የአመት ስው ይበለን
    እመቤታችን ቅድስት ማሪያም አገራችን ኢትዮጵያን ስላም ታርግልን

    • @Amele8427
      @Amele8427 Год назад +2

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ ፕሊስ

    • @serkietiotube2789
      @serkietiotube2789 Год назад +1

      @Titi Tube
      ተምሪኝ ውዴ እኔም እደምራለሁ።

    • @serkietiotube2789
      @serkietiotube2789 Год назад +1

      @Titi Tube እሽ እማ

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Год назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @genetgezaheng6942
      @genetgezaheng6942 Год назад

      እንንኳን ለእመቤታችን የእርገት በአል አደረሳቸሁ

  • @tadla8200
    @tadla8200 Год назад +119

    እማማ እክምና ባገኙ። እኝን የመሰሉ ወይዘሮ። እናት በጤናምክኒያት። ወገባቸው ጎብጧል። እማማ እድሜናጤናይስጠወት💚💛❤

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 Год назад +1

      አሜን ይስጠቸው እህ ሲሳዝኑ

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Год назад +41

    የኔ እናት በስመአብ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እንኳን ለእመቤታችን በዓለ እርገት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኪዳነ ምህረት የልባችንን መሻት ትሙላልን

  • @user-kk2tv1vd2c
    @user-kk2tv1vd2c Год назад +117

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህት በዓል አደረሳችሁ ሀገራችንን ሰላ ያድርግልን 💚💛❤️

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube Год назад

      እህታዋ በቅንነት አድረጊኛruclips.net/video/mkTRApmugKg/видео.html

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Год назад +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Год назад +361

    በስደት ሀገር ውስጥም ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በመሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ።

  • @Amele8427
    @Amele8427 Год назад +121

    በየ ሀገሩ ብዙ ያልሰማነው ታሪክም ጉድም አለ 😔😔😔
    👉የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ዕርገተ በዓል በሰላም አደረሳችሁ⛪❤🙏

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Год назад +51

    እኔ አክስቴ አምስት አመት የኖረ ፅንስ ወልዳለች💚💛❤🙏👏💕🌷🌺
    ይሄ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው💕

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Год назад +13

    ከ 18 አመት እርግዝና በኋላ ተወለደ። በሁለት አመቱ አረሰ ።እማማ ከርስዎ በላይ ማንም የሚያውቅ የሚታመን የለም እድሜና ጤና ለናታችን።

  • @zeharazehara2939
    @zeharazehara2939 Год назад +57

    የኔ እናት ማሳዘናቸው😥😥 ደስ ሲሉ እምዬ አላህ ያቆዮት🤗🤗🤗🤗

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Год назад +96

    በስደትም በአገርም ያላቹ የተዋሕዶ እንቁ እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ እንኳን አደረሳቹ ለኪዳነ ምህረት ዕርገት❤❤❤❤❤❤❤መጪው ዘመን የሰላም የፍቅር ያድርግልን አማኑኤል 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤የኔ እናት እውይይይይይ ደስ ሲሉ ንግግራቸው😘😘😘😘

  • @trngotrngo669
    @trngotrngo669 Год назад +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን የሱስራ ድቅነው የተዋህዶ ልጆች
    እንኳን ለናታችን ለቅድስት ድግል ማረያም እረገት በሰላም አደረሳችሁ

  • @dembechatube
    @dembechatube Год назад +20

    *የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ነገር ስራው ድንቅ ነው 😊🤗ለማነኛውም እንኳን ለእመቤታችን ትንሳኤ እርገት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 😊🤗*

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 Год назад

      መች ተነሳች....መጽሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ አለሽ ወይ??

    • @dembechatube
      @dembechatube Год назад

      @@habtishjenbola367 *ሀብትሽ በመጥፎ አልመልስልህም መቸም እግዚአብሔር ያግዝህ ብቻ ነው 😊🤗አልሞተችም ልበልህ እንዴ ክርስቶስ መጀመሪያ ሙቶ መቃብርን በታላቅ ስልጣን ፈንቅሎ ተነስቶ አርጓል በዚህ ሂቸም አትጠራጠር የእመቤታችንን ደግሞ አልሞተችም ብልህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅስ ልትለኝ ነው አርጋለች ብልህ ጥቅስ ልትለኝ ነው እስኪ አንተ መሞቷን ንገረኝ ብልህ ማስረጃ አለህ የእኔ የማረጓ ማስረጃ ቅዱሳት መጻህፍት የመጽሐፍ ቅዱስ ልጆች ናቸው 😊🤗መጽሐፍ አይደለም የፍጡርን የባለቤቱን የክርስቶስን በምድር ላይ ያደረገውን የፈጣሪን ቃል መች ሙሉ በሙሉ ያዘው ስለዚህ ለመረዳት ከቻልክ ቶማስን ጠይቀው ነው መልሴ እሱ ይነግርሃል*

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Год назад +47

    የጭንቋ አማላጅ እመብርሀን እንኳን በሠላም ሁለት አደረገቾት የፈጣሪ ስራውም ድንቅ ነው ይሄን ተአምራት በሂወት ኖሬ በማየቴ ተደንቄያለሁ

  • @Elenimekont7404
    @Elenimekont7404 Год назад +79

    እባካችሁ በሳይንስ ማመን አቁሙ በፈጣሪ ያላችሁን እምነት ያሳጣችኋል እኔም 3 አመት ተረግዤ ነዉ የተወለድኩት ደሞ እኮ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ከዚህ ሚበልጡ ብዙ ታእምራቶች አሉ::

    • @user-gn5wb1zi4o
      @user-gn5wb1zi4o Год назад +6

      3አመት ኡነትሽን ነው ኤበክሽ እነትሽ ከረስሽ በለይ ተንከበከቢየት ሱብሀን አለህ

    • @abushalemnew7981
      @abushalemnew7981 Год назад +1

      😂😂😂😂

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 Год назад +9

      እንኳን በደህና ወደዚህች ምድር መጣሽ።
      እናትሽን በደንብ ተንከባከቢ ።
      አይደለም ሶስት ዓመት ዘጠኝ ወሩም እንዴት እንደሚጨንቅ ያየው ያውቀዋል።
      እኔም በዘጠናዎቹ አንዲት እናት በየአብያተክርስቲያናቱ እየዞሩ ከሦስት ዓመት እርግዝና በኋላ ፀበል ተጠምቀው ጤነኛ ልጅ እንደወለዱ ሲመሰክሩ አስታውሳለሁ።

    • @kukulunega
      @kukulunega Год назад

      ሳይንስ ማመን ያለማመን አይደለም።አምልክ ይህን ዓለም ያዋቀረው በምክንያት ነው።በዘጠኝ ወር እንድንወለድ የፈቀደው ከዛ በላይ የእናት ማህጸን ልጅ መሸከም መመገብ አይችልም።የእናት ጤናም እስከ ሞት ሊጎዳ ይችላል።የተፈጥሮን ሕግ በአምላክ ፕላን ተጠናቆ የተሠራ ነው።ወደ ኋላ የቀረ ሕዝብ የአምላክን ሕግ አትኩሮ ከመንገዘብ በደበበ ጠንቋይ፣በሰከረ ካህን፣ ግራ በገባው ሼኪ ተረት የየሞላ ነው።ይህ ደንሞ አምላክን ባለማወቅ ማዋረ ነው።

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od Год назад

      @@user-gn5wb1zi4o ወይ ጉድ

  • @yittu7906
    @yittu7906 Год назад +4

    የዛሬ 3 አመት የ 108 ዓመት ባለፀጋ seifu on ebs ላይ ቀርቦ ነበር በድጋሚ ይቅረብ ምትሉ ድጋፋቹን አሳዪኝ

  • @user-mm5bc7qy8v
    @user-mm5bc7qy8v Год назад +49

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ሁሉ በፈጣሪ እጅ ሰለሆነ የፈለገዉ ማድረግ ይችላል 18 ዓመት በሆድ ዉስጥ ለሰዎች ይገርመናል ለፈጣሪ ግን ሁሉ በእጁ ሰለሆነ ግሩም ነህ አምላኬ ሰማይና ምድር ያለምንም አምድ የዘረጋህ!!!

    • @shtatlema5077
      @shtatlema5077 Год назад +2

      አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ስራው ድቅ ነው

    • @babys7570
      @babys7570 Год назад

      የኔ ጌታ አግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የሰማይ የምድር የሁሉ ፍጥረት ፍጣሪ አኮ ነው በድንግልናም መወለድ አኮ ለርሱ ተችሎአል ምንም አይገርም "ስለማይነገር ስጦታው አግዚአብሔር ይመስገን!!! አሜን!!!

  • @azebedaniyl
    @azebedaniyl Год назад +69

    የተዋህዶ ልጆች ለህናታችን ለቅድስት ድንግልማርያም የህርገቷ በአል እንኳን አደረሳችው

    • @nebiyunegede5039
      @nebiyunegede5039 Год назад +3

      የእረፍት በአል ሳይሆን የትንሳኤና የዕርገቷ ቀን ነው

    • @azebedaniyl
      @azebedaniyl Год назад +1

      @@nebiyunegede5039 አመሰግናለው

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-dc8ys3zo3q
      @user-dc8ys3zo3q Год назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @wosilahamidofficial7888
    @wosilahamidofficial7888 Год назад +29

    ቁርአንን ማንበብ 300 አመት በላይ እንቅልፍ በዋሻ ውሥጥ ከነውሻቸው ተኝተው የኖሩ አሉና የአላህ ታምር ነው የሣቸው ሥቃይ ያሣዝናል

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 Год назад +10

    እንኳን እናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት የአመቷ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ🙏❤🇪🇹👈

  • @mom946
    @mom946 Год назад +68

    ታምር ነው🙆 እማማ ወጣት በነበሩ ጊዜ እንደት ጆንጆ እንደነበሩ ሳስብ👌 አሁንም ቆንጆ ነዎት እድሜና ጤና ይስጠዎት🙏

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 Год назад +55

    የፈጣሪን ስራ አትመራመሩ የእውነት ሊሆንም ይችላል ሳይንስ ሙሉ በሙሉ ሊያውቅ አይችልም በትንሹ እንጂ የአምላክ ስራ አይመረመርም በውኑ ድንቅ ነው ስራው እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @enanafeleke5912
      @enanafeleke5912 Год назад

      በመጀመሪያ ለሚዋሹት ሰወች ሁሉ ከውሸት እዲርቁ ፈጣሪ ይርዳቸው ስቀጥል ልጁ በሁለት አመቱ በሬ ጠምዶ አላረሠም ሢወለድም እደማንኛውም ህፃን ነበር በዚያ ላይ በስድሥት ወሩ አደለም የተወለደው እደማንኛውም ልጅ በዘጠኝ ወር ነው የተወለደው እሽ ልጆDNA ምርመራ ቢደረግ የማን ልጅ እደወሆነ ይታወቃል ደኩተሩን በጣም አደንቀዋለሁ እድሜ ከጤና ይስጠው ይህን ነገር ግን በደንብ ቢጣራ አሪፍ ነገር ነው ከውሸት እንቆጠብ እባካችሁ ሚዲያ ላይ እንኳን አንዋሽ በፈጣሪ ስም ጊዜው ከባድ ነው

  • @user-yv9jq5xc5h
    @user-yv9jq5xc5h Год назад +23

    ያላህ ታአምር ነዉ የኔ እናት 18 ወር አርግዛ ወልዳለች አሁን እህቴ አህላም ትባላለች 6 አመቶ ነዉ ባላህ ሥራ አይገባም ከዚህም በፊት 2 አመት 6 ወር አረግዛ ወልዳ መቶባታል እናት እና አላህ ያለዉ ነዉ እሚሆነዉ እምላችሁ የኔ ተናሾች ናቸዉ

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 Год назад +1

      እኔ የምሰራበት ሰውየ በ9 አመቱ ነው የተወለደው እና የእኛ ጎረቤት 3 አመት አርግዛ ወለወዳለች አዲስ አርግዘው ሸክም መሸከም ነው እንዲህ የሚያደርገው የሴትዩየ እናት ጀሪካን ተሸክሜ ነው ብላኛለች ዱሮ ሳኡዲ ከኩሬ ነበር የሚቀዱት

    • @tub371
      @tub371 Год назад +2

      ሁለት ዘጠኝ ይረገዛል 18 አመት ግን የማይሆን ነው

    • @user-fd7mp8to3y
      @user-fd7mp8to3y Год назад

      ግን እኮ ሴትዮዋ አላህ ነዉ የፈጠረዉ አላለችም እግዚአብሔር ፈጠረዉ ነዉ ያለችዉ ሰለዛ አላህን እዚጋ ምን አመጣዉ እሰላሞች

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es Год назад +1

      ወራቶች አለ ይወለዳል 18አመት ግን?

    • @mominaomer3872
      @mominaomer3872 Год назад +2

      @@user-fd7mp8to3y አላህ ሆነ እግዚአብሔር ለፈጣሪ የተሠጠ ስያሜ ነው ሠው ባመነበት ነው ሀሳብ ሊሠጥ የሚችለው ምንም ጥላቻ አልተናገርንም ምን አለ ክፉ ባታናግሩን ግን

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 Год назад +11

    በመላው አለም የምትገኙ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የእርገት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ⛪💙🙏

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Год назад +124

    እግዚአብሔር እንድ በሉት ስራ ግሩም ነው ።
    በጣም ግሩም ነው ምንም ቃላት የለኝም በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ትልቅ ነው።

    • @Sereki914
      @Sereki914 Год назад +1

      በትክክል እርሱ ስራው ረቂቅ ነው አያልቅበትም 😍

  • @Amanfashion1
    @Amanfashion1 Год назад +83

    እደት ይሆናል ለምን ሆነ አትበል ይሄ ሥራ የአላህ እጂ የሠዉ ሥራ አደለም አላህ የፈለገዉን ማረግ ይችላል ሁን ይለዋል ይሆናል መሬም በድግልናዋ የተከበረዉን ነብይ ኢሳን ወልዳለች በዚህ ምድር ብዙ የፈጣሪ ተአምራቶች አሉ

    • @kukulunega
      @kukulunega Год назад +8

      አላህ ስርአት አለው።መዝኖ መጥኖ በዘጠኝ ወር እንድንወልድ አዟል።ያም በምክንያት ነው።9 ወር በኋል የልጁ ዕድገትና የምግብ ፍላጎቱ ስለሚጨምር ልጅ እንዲወለድ የፈጣሪ ሕግ ነው።በጭፍን እምነታችሁ ምክንያት አምላክን የምታዩት በምክንያት ሳይሆን በሃይማኖት አክራሪነት ነው።በየሠፈሩ ለሚፈጠረው ተረት ተረት የአላህ ሕግ ተረት ልታደርጉ የሚቃጣችሁ አክራሪዎች አገርም ልታፈርሱ ነው።

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Год назад

      እንዛመዱ በቅንነትና እመልሣለሁ

    • @emunebilnebil7509
      @emunebilnebil7509 Год назад +2

      @@kukulunega ትክክል ደም እሚገርመው ተኣምር ታየ እሚባለው ሁሉ ባክራሪወቹ ሰፈር ነው እኔ እምለው 18 ኣመት ሰው እንዴት ሆስቢታል ሂዶ ዖብራሲወን አይሆንም ዝም ብለው ተረት እማይሰለቸው ህዝብ አስተቕፍረከ ያረብ

    • @eshetieabdie714
      @eshetieabdie714 Год назад

      ትክክል

    • @mohammedwassie3525
      @mohammedwassie3525 Год назад

      Tikikil bilahal y Allahe sira batam garami nw

  • @user-sy5ey4zs4g
    @user-sy5ey4zs4g Год назад +4

    እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን🙏🙏 ተረግዞ በግዜው የሚወለድ ጤነኛና ሰው የሚወደው ልጅ ይስጠን🙏🙏🙏 አሜን

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Год назад +17

    በቃ የእግዚአብሔር ስራነው ብዙ አትመራመሩ እናታችን እድሜና ጤና ይስጣቸው ልጃቸው ጦሪ ቀባሪያቸው ይሁን

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Год назад

      እንዘልቃለን መዱ በቀንነት እመልሣለሁ

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji6094 Год назад +106

    የድንግል ማርያም ወዳጆች እንኳን ለእማቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የእርገት በአል አደረሳቹ

    • @Amele8427
      @Amele8427 Год назад +2

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ ፕሊስ🙏

    • @QtrClick
      @QtrClick Год назад +3

      የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታች ለድንግል ማርያም የእርገት በአል በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +47

    ትክክል ናቸው ጉዳይ የሚያቀው እራሱ ባለቤቱ ነው እማማ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ🙏🙏

    • @Resumedia1989
      @Resumedia1989 Год назад

      ከሃኪም በላይ ሊያቁ አይችሉም

    • @user-uv1cb3bf6h
      @user-uv1cb3bf6h Год назад

      ክክክክክ ሳክስ ነው

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d Год назад

      ትክክል ናቸው

    • @user-le5xy5fn6f
      @user-le5xy5fn6f Год назад

      @@user-uv1cb3bf6h አህዛብ

    • @afi5295
      @afi5295 Год назад

      @@Resumedia1989 ሀኪም ያነገሩት ን ነዉ የሚያቀዉ እና በፍልስፍና መፅሀፎቻቸዉ ከዛ ዉጭ አያቅም አላህ ከነሱ ፍልስፍና ዉጭ የመፍጠር ችሎታ እዳለዉ እየፈጠረ ያሳየናል ሀያልነቱንም እንመሰክራለን

  • @azebmengisteab4748
    @azebmengisteab4748 Год назад +6

    እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው፣ከሳይንስ ይልቃል ,እናታችን እመብርሃ እንኩዋን ጤነኛን ልጅ ሰጠችዎት፣

  • @Efrata288
    @Efrata288 Год назад

    የእግዚአብሔር ነገር ሁሉን ማድረግ ይቻለዋል ይህ ልጅ ልዩ ስጦታ ነው ለፈጣሪ ይህ ቀላል ነው ግን በህክምና እድሜክን ማወቅ ይቻላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ የተመረጥክ ልጅ ነክ ታድለሐል ዶክተርም ጥሩ ገልፆታል አብራርቶታል ለኛ አሳማኝ ነው እማማ ደግሞ እውነታውን የተሸከሙት የአውቁታል እድለኛም ናቸው በህይወት ወርቅዬ የሚያምር ልጅ ከፈጣሪ ተሰጣቸው እኔ የማውቃት በአይኔ የአየኋት እናት ለ9 አመት ሙሉ የአረገዘች በኦፕሬሽን ልጅ የመሠለ ነገር ወጣላት ሳይወጣ አጎምብሳ እቃ ማንሳት እንኳ አትችልም ነበር ከሆዷ 3 ልጅ አለ ይባል ነበር ሆዷ በጣም ትልቅ ነበር ይህ በጣም ብዙ አመታት በፊት ነው የተከሰተ ሌላዋም እናትም 14 አመት ፅንስ በሆዷ ቆይቶ በህክምና ወጣላት ግን ነብስ አልነበረውም ዶክተሩ እጢ ነው ብሎ ነው የነገራት ይህችንም አቃት ነበር እስከነ ስሟ

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Год назад +56

    በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ሰራ እሱ ያለው ይበልጣል እግዚአብሔር ይመሰገን ነው የሚባለው በእሱ ሰራ ጣልቃ መግባቱ አሰፈላጊ አይደለም ብየ አምናለሁ ዋናው ጤናማ የሆነ ልጅ መውለዱ ነው

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 Год назад +100

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በዓለ ዕርገት በሰላም በጤና አደረሳችሁ። የሰላምና የበረከት በዓል ያድርግልን ለሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን ፍቅርና አንድነት ይስጥልን አሜን።

    • @yeselamhasabmenged8643
      @yeselamhasabmenged8643 Год назад +3

      የጌታ እናት ቅድስት ማርያም አላረገችም።

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Год назад +3

      አሜን አሜን

    • @user-fd7mp8to3y
      @user-fd7mp8to3y Год назад

      @@yeselamhasabmenged8643 እራእይ ዩሀንሰ ጨረቃ ከግሯ በታች የሆነላት ፀሀይን የተጎናፀፈች ሴት እንደታየች ይናገራል ያች ሴት ማናት ደግሞ ማርያም ድንግል አርጋለች

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 Год назад +1

    እግዜአቤሔር ስራሕ ድንቅ ነው 🙏🙏🙏 ክበርልን እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቼ።

  • @user-fe4sj9dc3y
    @user-fe4sj9dc3y Год назад +9

    የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነዉ😥😥😍😍🙏

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Год назад +9

    ማነው እንደኔ ይሔንን ነገር አምኖ ለመቀበል የከበደው Like አድርጉ እስኪ እማማ ሆደዎን ሌላ ነገር ሞልቶት ይሆናል እንጂ ልጅ አደለም አርግዘው የቆዩት ምን አልባት በሆደዎ ያረገዙት ሲጠፋ ልጁን አርግዘውት ይሆናል እኔ አላመኩም ብቻ የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው!!

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z Год назад +30

    እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት ሥራሕ ግሩም ድንቅ ነው🙏

    • @hannaGtube
      @hannaGtube Год назад

      እውነት ነው የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅነው ክብር ይግባው አምላካችን

  • @merytesfaye4892
    @merytesfaye4892 Год назад

    አሜን አሜን
    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ። በጣም ግሩም ታሪክ ነው የፈጣሪ ተአምር ነው።

  • @user-gn5wb1zi4o
    @user-gn5wb1zi4o Год назад +28

    ዶክተሮች ለነንተ እኮ አለህ የሰወቀቹሁን ነው ምትነገሩ እንጂ ምንም ምተውቁት ነገር ዬለም ለሰው አለህ ከፈለገም አለውን ነገር ይዘገበቹሀል በፈጠሪ ነገር አትንትኑ ፈጠሪ በጥበቡ ልየረገው ይችለል

    • @guruspath4291
      @guruspath4291 Год назад

      Anchi man yasawekeshin new mitnagerew.
      The Doc speakes the possible explanation which is evidence base.

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 Год назад +10

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እሱ በስራው ትክክል ነው እማማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🥰🥰🥰

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 Год назад

    Thank u Dr for avoiding confusion of many people watching this.

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Год назад +15

    አይይይ የእናት መከራዋ ብዛቱ የአሏህህ ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች የኔ እናት 😭😭18አመት ሙሉ በሆድ ዉስጥ ተሸክመው እህህ ሰዉ ለዘጠኝ ወር እንዴት ይሆናል 😭የአሏህ ከዉለታም በላይ ትልቅ ዉለታ አለብህ ወንድሜችን 😭

    • @user-ot4ty5zc7v
      @user-ot4ty5zc7v Год назад +1

      እረ ተረጋጉ ውሸት ነው

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 Год назад

      @@user-ot4ty5zc7v ምኑ ውሽት ነው አሁን እኒህ ስትል ይዋሻሉ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Год назад +57

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች

  • @yordi9587
    @yordi9587 Год назад +48

    ይገርማል 18 አመት ? አዲስ ነገር ነው
    ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሀገርም በውጭም ያላችሁ "እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዕረገተ በዓል !!! ይችን ቀን እንድናይ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን መልካም በዓል😍😍

    • @Beth-nola
      @Beth-nola Год назад +1

      This is afatareke

    • @yordi9587
      @yordi9587 Год назад +2

      @@Beth-nola አፈ ታሪክ😂

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 Год назад

      enidemer pls

    • @yordi9587
      @yordi9587 Год назад

      @@liyutube6580 እእሺ ንደማመር••

    • @yordi9587
      @yordi9587 Год назад

      @ጠልሰም መዝናኛ Telsem Mezinagna film እርስዎም ይደምሩኝ

  • @seadiiovetube2699
    @seadiiovetube2699 Год назад +3

    አሰላምዋለይኩምወረህምቱሏሂወበረካትሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች እዴት ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልላችሁ በስደት ያላችሁ ሁላችንም በሰላም ላገራችን ያብቃን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Год назад +6

    ለማመን ይከብዳል ዶር እናመሰግናለን በደንብ አስረድተኸናል 👏👏👏

  • @tonamultimedia
    @tonamultimedia Год назад +6

    እናትዮዋ አስገራሚ ናቸው❤ የዶ/ሩን ሀሳብ ለማመን ሥነ-ልቦናን ማወቅ ይጠይቃል። ሥነ-ልቦናን ለመተንተን ደግሞ ይህን ያህል ከባድ ነው።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Год назад

    የኔ እናት እረጂም እድሜ ይስጥዎት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
    ይሄንን ወሬ የሰማሁት ስንክሳር ላይ ነበር ዛሬ ደግሞ በጆሮ ሰማነው ግሩም የአንተ ስራ

  • @missweyine5739
    @missweyine5739 Год назад +4

    እንኳን ለጌታችን እናት ለወላዲተ ቃል ወላዲተ አምላክ ለቅድስት ማሪያም እርገት አደረሰን አደረሳችሁ

  • @helenethiopia
    @helenethiopia Год назад +7

    በጣም ተዓምር ነው በእውነት ማመን ይከብዳል አይዞት እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣሎት❤❤❤❤❤

    • @Amele8427
      @Amele8427 Год назад

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ ፕሊስ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад +54

    ኢትዮጵያ,ታሪኮ ብዙ ነው !🙏🏾
    💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹

  • @user-ln3px3rn4c
    @user-ln3px3rn4c Год назад

    እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ክብረ ብአል አደረሳችሁ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ይግባሽ የኔ አክስት ሶስት አመት አርግዛለች ከተወለደች አስራ ዘጠኝ አመቷ እና እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በእግዚአብሔር ስራ መግባት ጥሩ አደለም

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 Год назад +4

    ወይ እግዚአብሔር ሆይ የማንሰማው ታምር የለ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Год назад +17

    በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል
    የሌለኝም ይኖረኛል
    ስታምን በሙሉ ልብህ
    ስትመካ በአንዱ ጌታህ
    ይሄን ካደረክ ሁሌም ደስተኛ ነህ💪
    ኢላሂ ከሀራሙ አርቀህ በሀላሉ አብቃቃን!
    #ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ እንሁን

  • @zemzemebirhem4036
    @zemzemebirhem4036 Год назад +64

    ሱብሃን አላህ ጌታችን አላህ ረቂቅ ነው ታምሩ ያያልቅም አላህ ትልቅ ነው ሱብሃን አላህ

    • @user-tl6gl8nk5o
      @user-tl6gl8nk5o Год назад

      እግዚኣብሄር በል ኣንተ
      ኣላህ ምን ኣቅም ኣለው

    • @user-qm2iq4ro8z
      @user-qm2iq4ro8z Год назад

      @@user-tl6gl8nk5o በጣም ያሳዝናል እምነቱን የሚወድ የሌላውም ይወዳል

    • @mominaahmed2890
      @mominaahmed2890 Год назад +1

      @@user-tl6gl8nk5o jezba dinzuz ar af sile Allah lemawrat ihen gim afishin asiji yihuda

    • @eshetieabdie714
      @eshetieabdie714 Год назад +1

      @@user-tl6gl8nk5o ማነው እግዜር

    • @user-fd7mp8to3y
      @user-fd7mp8to3y Год назад

      @@eshetieabdie714 እግዚአብሔር ማለት ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ ነዉ ሙሀመድንም የፈጠረ ነዉ ደግሞ ይህ ልጅ እግዚአብሔር ነዉ እንደፈጠረዉ እየመሰረ ያለዉ እንጅ አላህ ፈጠረኝ አላለም ረለዛ አላህን አናቀዉም እዚጋ አላህ ሊጠራ አይገባዉም

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 Год назад +4

    ታምር ነው እውነት ለማመን ይከብዳል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @user-uz2do7sx3x
    @user-uz2do7sx3x Год назад

    በጣም ድንቅ ታአምር ነው ማርያምን የኔ እናት ሲያሳዝኑ

  • @desalegnderbew5099
    @desalegnderbew5099 Год назад +1

    የዚሁ አካባቢ ነዋሪ ነኝ። 18 ዓመት የተረገዘ መሆኑን ብዙ ጊዜ እሰማለሁ። ምናልባት የልጁ ትክክለኛ እድሜን በህክምና ማወቅ ስለሚቻል ቢመረመር። @seifu ለእናትየው ላሳየኸው ትብብር ምስጋናዬን እንካ

  • @user-nr4oo6rz5r
    @user-nr4oo6rz5r Год назад +45

    የሆነ ፊልም አስታወሰኝ
    የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋👈

    • @genitube1438
      @genitube1438 Год назад +1

      አቤ ጉበኛ አልወለድም መፅሀፍ

  • @zainabz.5398
    @zainabz.5398 Год назад +8

    ሱብሀን አሏህ. ሁሉን ቻይ የሆነው ጌታ ምን ይሳነዋል እኳን በሰላም ወለድሽው! ሰይፋ ለፈጣሪ ብለህ አድት እናት አለች ለህክምና. አብቃት: ጉዳዩ እደዚህ ነው. በኛ ሀገር ጎጃም አውይ ዞን ጓንጓ ወረዳ. ጉሀ ከተማ ውስጥ አድት እናት ነፍስ ካወኩ . ጀምሮ እርጉዝ ናት እኔ አሁን 30 አመቴ ነው እና ምን ሁናናው የማወልደው ስል. ምህን ሰውየ አግብታ. እሱነው በሽተኛ ያደረጋት ይላሉ አያቶቻችን. እና ምርዳታ ከቻላችሁ እሷን እኔት እርዷት ::

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 Год назад

      ለምን በኦፖራሢ አታሶጣውም አቅም ከሌላት የአካባቢው ሠው ቢርዳት

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f Год назад

    አቤቱ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ዕፁብ ድንቅ ነው የኛ አምላክ ሁሉም ለሱ ቀላል ነው የኔ እናት ማዕፀንሽ የተባረከ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድም ታሪክህ ጉሩም ነው♥️👏

  • @mercy6297
    @mercy6297 Год назад

    እናታችን እውነታቸውንም ሊሆን ይችላል የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @Kiyavlog33
    @Kiyavlog33 Год назад +19

    ይዬን ሳይ ያቤ ጉበኛ መፅሀፍ አስታወሰኝ #አልወለድም የሚገርም ታሪክ ነው በጣም 😍

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Год назад +8

    እንኳን ገጠር ውስጥ ቀርቶ ከተማ ውስጥ ይሄ ነገር አይታወቅም ። ዶር እግዚአብሔር ይስጥህ ይሄ የህመም አይነት ለህዝባችን በሠፊው መነገር አለበት

  • @almazabreham2776
    @almazabreham2776 Год назад

    ያጋጥማል እግዚአብሄር ብዙ ነገር ያረጋል ሰይፍዬ ተመቸህኝ አረሰ ቅባቅዱስ ከቀማ ሲያርስ የሀያ አመት ልጆ ነበር

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 Год назад

    GOD BLESS SEIFU ON EBS

  • @user-jq5fm3cf2o
    @user-jq5fm3cf2o Год назад +7

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እኛ ሃገረ ሰባት አመት ተረግዛ የተወለድች አዉቃለዉ

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 Год назад +13

    እዚህ ጋር ዶክተሩ ያለው በትክክል ውነት ቢሆንም የሴትዮዋ ግን ትክክል ነው ለምሳሌ ዶክተር ያለው በቅርቡ የጋደኛየ ባለቤት አርግዣለሁ ብላ ሆዳ ተልቆ ይንቀሳቀሳል ያምረኛል ምግብ ያቅለሸልሸኛል ጡቴ ተለቀ ሆዴም ጨመረ እያለች እኛም ከብዙ አመት በካላ እሰይ ልጂ አገኙ ብለን ተደስተን ግን ከ ኢትዮጲያ አውሮፓ ድረስ ስትመረመር ልጂ የለም ያው ፍላጎታ ስለሆነ ሆርሞና ሆኖ ተገኝ መቀበል ነበር ያቃታት እግዚአብሄር ልጂን ሰቶኛል ህክምናውን አልቀበልም ትል ነበር እኛም ይሄ ጋደኛችንን ማየት አቃተን ይሄ እንደተባለው ይከሰታል በቅርብ ጊዜ አንድ አመት እንካን ያልሞላውን ነገር ነው የምነግራችሁ ግን የዝች እናት ታሪክ እኮ ጋንዲና ጥቁር አንበሳ ሄጀ አዎን እርጉዝ ነሽ ብለውኛል እና እረጂም ጊዜው እኮ ነው ተሸክሜው እንዴት ላድርግ ስላቸው በጊዜው ይሆናል አሉኝ ነው ብለው የተናገሩት እውቀቱ ቢኖር የታዩበት ወረቀት ይቀመጥ ነበር ሌላው የልጁን እድሜ በአጥንት ምርመራ ማወቅ አይቻልም ?? ይሄ እኮ ነው ኢትዮጲያኖች ታሪካችንን በአፈ ታሪክ እንጂ በፁሁፍ ስለማናስስቀምጠው ሁሌውሸታሞች ሁሌ ታሪካችንን እናዘርፍለን ይሄ ታሪክ ለ ቴክኖሎጂ እሩቅ ያልነበረ የዛሬ 30 አመት ነው እንዴት ነው ይሄ ነገር በማስረጃ ያልተቀመጠው እስቲ ጋንዲ እና ጥቁር አንበሳ ስማቸው የተፃፈበት ባህረ መዝገብ ካለ ይጣራ እና ልጁ መቸ እንደተወለደ ይመረመራል እንዴ ይሄ እኮ ሃገራችንን ወደ ከፍታ በታሪክ ከፍፍፍፍ የሚያደርጋት ነገር ነው የአለምን ድንቃድንቅ ሪከርድ የሚሰብር ነገር ነው

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Год назад +2

    እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይግባው

  • @haregbayuh3109
    @haregbayuh3109 Год назад +4

    የፈጣሪ ስራ እፅቡ ድንቅ ነው የዚህን ልጂ መጨረሻውን ያሳየን ለታምር ይሆናል የፈጠረው

  • @selam2958
    @selam2958 Год назад +53

    ግን ለምን አናምናቸውም? በውስጣቸው ተሸክመውት የኖሩት እርሳቸው ያቃሉ። ደሞስ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ?

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Год назад +3

      ሰላምዬ ማመን እግዚአብሔርን ብቻ ነው በጭራሽ አይታመንም ዶክተሩ ያሉት በትክክል ነው ማዘር አዕምሮአቸውን ነው የሚያዳምጡት በእሳቸው መንገድ ለራሳቸው ትክክል ናቸው ነገር ግን የማይታመን ነው

    • @gelanemegerasa9105
      @gelanemegerasa9105 Год назад

      @@asnabelayneh7228 enam esemamalaw bazi

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Год назад +20

    የልጁን እና እናት የልጁ አባት ነው የሚሉትን እንዲሁም ልጁ ከመወለዱ በኋላ ያገቧቸው ሰው DNA በመመርመር ትክክለኛውን ታሪክ ማወቅ የሚቻል ይመስለኛል።

    • @mulumekonnen5684
      @mulumekonnen5684 Год назад

      እውነት ነው በምርመራ ሊታወቅ ይችላል በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይሄንን ያስባችሁ ቤተስቦች 🙏

    • @fenetnegash6080
      @fenetnegash6080 Год назад

      Right

  • @assaa7514
    @assaa7514 Год назад

    ታአምር ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ነው ያለው ቅዱስ ገብርኤል እናም ለፈጣሪ ሁሉም ይቻለዋል እናታችንን ግን ፀበል ነው መጠመቅ ያለበወት

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Год назад +1

    ሰላም ለእናተ ይሁሁን ውድ የሰው ልጅ በሙሉ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад +3

    የእግዚአብሔር ስራዉ ግሩም ድንቅ ነዉ።በሰዉ አዕምሮ ታስቦና ተመርምሮ አይደረስበትም።እኛ አልደረስንበትም ማለት ግን ዉሸት ነዉ ማለት አይደለም ለእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል

  • @davidgetachew
    @davidgetachew Год назад +8

    This is so amazing it is unbelievable

  • @hargtube216
    @hargtube216 Год назад +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኴን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ትምህርት አመታዊ ባአል አደረሰን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን

  • @apall8110
    @apall8110 Год назад

    ይሄ ታሪክ ለኛ ይከብዳል ለፈጣሪ ግን ሁሉም ነገር ቀላል አምላክ ስራው ድንቅ ነው ክበር ንገስ የኔ ጌታ

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 Год назад +11

    በ 1969 ማርገዛቸውን አውቀዉ ወይም አምነው ተቀብለው ኖረው እውነተኛው እርግዝና ሲመጣ የድሮው ሊመስላቸው ይችላል, እማማ እግዚአብሄር ጤናቸውን ይጠብቅላቸው
    ሰይፍሻ , የአጥንት ህክምና እንዲሁም ስነ ልቦና ሀኪም እንዲያያቸው በ ማድረግህ ሳላመሰግንህ አላልፍም, ዶክተር ስለ ሙያዊ ማብራሪያዎት እናመሰግናለን

  • @Ghionmaleda
    @Ghionmaleda Год назад +11

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው❗️

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Год назад

    እንኩዋን ለእመቤታችን የትንሳዬ በአል አብሮ አደረሰን ወገኖቼ የተዋህዶ ልጆች.

  • @maeritube21
    @maeritube21 Год назад +1

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ🙏 በጣም ይገርማል የፈጣሪ ድንቅ ታምር ነው🙏😍

  • @omabdhellaham2722
    @omabdhellaham2722 Год назад +10

    ሀይ ሴፍሻ ሰላም ነው እንደዚህ አይነት ነገር ያጋጥማል እኔም በተረገስኩ በ5 አመቴ ነው የተወለድኩት በዚም ምክንያት ስሜም ታሪኳ ተብሏል በርግጥ ከሀገር ውጭ ስላለሁ ነው እጂ ቅርብ ብሆን እኔም አወጋህ ነበር

  • @mebrahtukalayu1869
    @mebrahtukalayu1869 Год назад +2

    ይሄ ነገር ከአይምሮ በላይ ነው ፈጣሪ ለተአምር ነው ይሄን የምያሳየን

  • @mulukenmersha60
    @mulukenmersha60 Год назад +2

    እስመ አልቦ ነገር ዘይሳኖ ለእግዚአብሔር ይህ ቃል የቅዱስ ገብርኤል ቃል ነው ስለዚህ አምላካችን እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል 🤲🤲🤲

  • @user-dt2ol7mz4u
    @user-dt2ol7mz4u Год назад +2

    ሱብሀን አላህ ላአዚም አጂብ እኮነው የአላህ ስራ የዋሻውን ሰወችም ሁለት መቶ አመት አስተኝቷቸው የለ አላህ ምን ይቸግረዋው

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Год назад +41

    የተዋህዳ ልጆች ለፍስለታ ፃምፍች እንኳን አደረሳችሁ። ለከርሞም ያድርሰን አሜን የሚገርም ነው እኔም ሰብስክራይ። አድርጉኘ

  • @Aradamedia1
    @Aradamedia1 Год назад +3

    እንኳን አደርሳቺሁ

  • @selam801
    @selam801 Год назад

    እውነት በጣም ነው የሚገርም የእግዚአብሔር ሰራ ይደንቃል

  • @aahtube9642
    @aahtube9642 Год назад

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው ለማመን የሚከብድ ታሪክ ነው

  • @habtshtube4263
    @habtshtube4263 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት የእግዚአብሔር ስራ ከአይምሮ በላይ ነው

    • @Amele8427
      @Amele8427 Год назад

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ ፕሊስ

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 Год назад

      enidemer pls

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Год назад +12

    ለፈጣሪ የምንም አይሳነውም ሁሉን ነገር ማድረግ ይችላል