ህይወት እና ሳቅ - Ethiopian Movie - Hiwot Ena Sak (ህይወት እና ሳቅ) 2015 Full Movie

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @kebkabmeskot
    @kebkabmeskot Год назад +512

    ታሪኩን ለማስታወስ ድጋሚ ይህን ፊልም እሚያይ ማነው እንደኔ?💔💔💔

  • @Emenet.
    @Emenet. Год назад +137

    ባባዬ ... 😭😭ሞት ክፍ 💔💔 የእረፍቱ ጌታ ያሳርፍህ መንግስተ ሰማይን ያዉርስህ እግዚአብሔር ያዘነችን ነብስ ያፅናና 🙏

  • @iloveyoujesus6986
    @iloveyoujesus6986 Год назад +120

    ባባየ አንተ የሰራሃቸው ፊልም ሁሉ አይቼዋለው
    አሁን ግን ናፈከኝ ደሞ እና ድጋሜ እያየሁት ነው
    ህይወት ከንቱ ነፍስህን በሰላም ትረፍ ባባየ ኡፍፍፍ💔💔💔😥😥😥😥💔💔

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Год назад +152

    😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 Год назад +83

    ባባዬ የሳቅችን ምንጭ ነበርክ አንተ ሳትስቅ ለኛ የሳቅ ምንጭ ሆነህ አለፍክ ነፍስህ በሰላም ትረፋ😢😢😢💔💔💔

  • @jemmysmn3641
    @jemmysmn3641 3 года назад +186

    ይህንን ፊልም ብዙ ሚሊየን ትምህርት ያለው ፊልም ነው ተስፋ ለቆረጡ ሰዎች ትልቅ ትምህርት እና ተስፋ ሰጪ ፊልም ነው ደራሲው ሊመሰገን ይገባል

    • @danielcouch7672
      @danielcouch7672 3 года назад +5

      Ewnet new I see this movie 18 times

    • @hananhanan165
      @hananhanan165 3 года назад +1

      @@danielcouch7672 حتوككوكووكككوكككككككووووكوكوكككووكوووكككككووككوكوككوككوكووككككوككوكوكككوكوكوككوكككككككككوكوككووكككوكككككوككوكككوكوككككككوككوكوككوككوككووككوكككوكوكوكوككككوكككوكوككوككوكوككوكوككوكوكوككككككككوكككوككوكوكوككووككوكككوكوكوككوككككككوكوكككككوككوككوكككوكوكوكوكوكوكوكوكوككوكوكووكككوذوووظووزووووووووو

    • @danielcouch7672
      @danielcouch7672 3 года назад +1

      @@hananhanan165 what du you mine sis

    • @josephli9466
      @josephli9466 3 года назад

      👍👍👍

    • @tube2984
      @tube2984 2 года назад

      እስቲ ካየውት ቡሀላ አመሰግናለሁ ጀማል🤔

  • @rahmakonjooo6350
    @rahmakonjooo6350 2 года назад +27

    ህይወት ስትጨልምብኝ እሄን ፊልም እማዬው ከዛ ሳይ በደስታ ወደራሴ እመለሳለሁ ከአምስት ባላይ ነው ያየውት👌😘

  • @tomastorpa
    @tomastorpa 2 года назад +33

    ማንኛውም ሠው ከሀገር ሣይወጣ ቢሠራ እንደሚቀየር ሚያስተምር አሪፍ ፊልም ነው

  • @afroMedia2022
    @afroMedia2022 Год назад +14

    ሕይወት በጣም አጭር ናት። ይገርማል!
    ለመሣቅ፣ ለማልቀስ...ለምንም የማትበቃ!
    በሰላም እረፍ ባባ!

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 Год назад +26

    ባባየ ነፍስህ በሰላም ትረፍ የሳቃችን ምንጭ ሞት ክፉ ነው አይይይይ 😥😥😥😥😥😥

  • @dawitazin9113
    @dawitazin9113 8 лет назад +79

    ፊልም ማለት እንዲ መሆን ኣለበት የመጨረሻ በጣም ኣሪፍ ነው ። ዳይሬክትር ፥ ኢዲተር ፥ ፕሮዲሰር ፥ ራይተር ፥ ሙዚቃው በተይ ተመችቶኛል like ብየ ኣለው

  • @benzola4808
    @benzola4808 8 лет назад +53

    Currently, I'm living and studying In Canada....I was about to quit my study before I watched this movie because of loneliness and financial problems but after watching it, I decided to work and continue my study...thank you Samri for the inspiring stories - you saved not only Yonie, you saved me too. Folks, we have great movies. So much love to you guys. You put big smile on my face. :)

    • @benzola4808
      @benzola4808 8 лет назад

      +Ben zola once more, Arada Movies1 thanks for sharing the movie.

    • @yonas4080
      @yonas4080 5 лет назад +1

      Ben zol

    • @josie6854
      @josie6854 3 года назад +2

      heyy have u finished ur study its almost 5 years

  • @user-mu6ip8qx1m
    @user-mu6ip8qx1m 8 лет назад +21

    ዋው በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ የሆነ የፊልም ነው ተስፋ ካለን ያስብንበት ቦታ እንደርሳለን

  • @user-tp7ii4jp6z
    @user-tp7ii4jp6z 8 лет назад +49

    ያለው ይጨመርለታል ምርጥ የስኬትን መንገድ ያሳየ ምርጥ ፊልም ነው ማህደርዬ እወድሻለሁ

    • @sadikahmed3062
      @sadikahmed3062 5 лет назад

      አግቢያት

    • @rabismohammedseid9195
      @rabismohammedseid9195 4 года назад

      አሪፍነው ለማለትነ እራሱቃላት ያጥርብኛል

    • @rabismohammedseid9195
      @rabismohammedseid9195 4 года назад +1

      ከምንም በላይ ነው ሒወትን የሚያስተምረው ቀጥሉበት

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Год назад +16

    ባባዬ መልካም እረፍት መልካም ሰው እግዚአብሔር አዋቂ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️

  • @user-xz1qx6ev5z
    @user-xz1qx6ev5z 8 лет назад +20

    Wowww ብዙ ብናገር ትርፉ ወሬ ይሆንብኛል፡ ብቻ የዚህን ፊልም ደራሲና መላው ተዋናዮቹን ማመሥገን እወዳለሁ እግዚአብሔር ይሥጥልን ተባረኩ፡፡ በርቱ

    • @takewe3027
      @takewe3027 6 лет назад

      ማሂ አድናቂሽ ነኝ

  • @loveyouloveyou121
    @loveyouloveyou121 8 лет назад +55

    በተወለድንባትና በዜግነታችን በድሀ ሀገራችን መለወጥና መቻሉን ከዚህ ፊልም መረዳት ይቻላል ድሀ ማለት የህሊና አስተሳሰብ እንጅ የምንኖርባት ሀገር አይደለም ሀገራችን የተፈጥሮ ሀብት የተሞላች ናት እኛ ከሰራንባት አፍርን ወደ ወርቅ መቀየር እንችላለን ዋናው የህሊናችን ጥንካሬ ብቻ ነው ስለዚህ እኔ ከዚህ ፊልም እራሴን እንዳውቅ እና ማንኛውም ተፈጥሮ የተሰጠን ሁሉም ሀብት መሆኑን ተረድቻለሁ ስለዚህ መልካም እምነት በህሊናችን ያለውን ዝቅ አድርጎ ማሰብን ማስወገድና ለመስራት አምነን መቀበል ትልቅ ሀብት ነው ሀብት በገንዘብም ሳይሀን የህሊና ለውጥ ነው እኛ አእምሮችንን ካሰራነው ከምንፈልገው እንደርሳለን
    በጣም ትምህርት ያለው
    ፊልም ነው Thanks ። ያምራል

    • @solomonkiflu2463
      @solomonkiflu2463 8 лет назад

      yes! of course because its just movie ha!

    • @Eyob797
      @Eyob797 8 лет назад +1

      +love you love you Ethiopia be Egziabher temerta original Metshaf Kidus lay 50 gize tetsifalech beteley 1974 G.C. lay Marxism, Leninism yemibal kihidet wust ketegeba jemiro tiwidu le Egziabher yemayimech kifu honual. Tiwlidu kentu ye ferenj theory Marxism, Leninism, federalism melekakem teto wede Egziabher ketemelese hulun madreg bemichl be Egziabher Hayl Ethiopia adegu kemibalut ageroch bemulu yebeletech tihonalech!!

    • @xsenizyemareyamliji2398
      @xsenizyemareyamliji2398 8 лет назад

      +Eyob I. Efffffffff Eyob yelban tenagerekelgn.ewntehin new eski manew ende kidest hagerachen be egizabehar yetkedesech hager.dehenet endehon yetabatun tenkeren keseran manem kedersbet yederesal wanaw.ement,tesefa ena fiker yenure enji.yechen yetbarekch arengade hager yezenal keza yelelee kalew ga eytegagezen keseran dehenet tarek yehonal hulum sew sefeter badoewn new yetfeter hulum habetam mehon tenkero seran sayenk bemeserat new.thnks.

    • @tyhasetyhase5088
      @tyhasetyhase5088 8 лет назад

      Commenteshe wededekut Betam Awo hulum yaleshew Tekekel New Konjoo.

    • @xsenizyemareyamliji2398
      @xsenizyemareyamliji2398 8 лет назад

      +Tyhase Tyhase amsegenalew.

  • @emanda1366
    @emanda1366 Год назад +4

    ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ፤ ለቤተሰቦችህ፤ ለወዳጅ ዘመዶችህ እና ለአድናቂዎችህ በሙሉ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥልን፡፡

  • @meazinayeamare6854
    @meazinayeamare6854 Год назад +12

    😭😭😭 በጣም የከበደኝ ነገር ቢኖር የአንተን ሞት ማመን ነው…. ነፍስህ በአጸደ ገነት ትረፍ😢😢😢

  • @sadahmohmad5481
    @sadahmohmad5481 8 лет назад +219

    ታሪኩ ብራሃኑ ያለበት ፊልም ሁሉም ያሞራል

  • @mezanM-bg4hi
    @mezanM-bg4hi 8 лет назад +9

    በጣም ቆንጆ ና አስተማሪ ነው እራስን ፈልጎ ማግኘትን የመሰለ ነገር የለም ማንነትን ማወቅ ትልቅነት ነው!

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Год назад +8

    ወይኔ ባባዬ የኔ አባት💔💔💔 ያንተን ሞት እኮ ለማመን ይከብዳል ባባዬ ቸሩ መድሀኔ አለም ነፍስን ይማረው!!🙏💔🙏💔🙏

  • @mesimesi9039
    @mesimesi9039 8 лет назад +8

    ዋው በጣም ያምራል !እግዚአብሔረ ዘመናችሁን ይባርከው .አስተማሪ ፊልም ነው !!በተለይ ታሬ ያለበት ሁሉም የምትሳተፍበት ፊልም በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነው .!!!

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 Год назад +10

    እእእፍፍፍፍ ምት እሚባል ጥላት በተለይ ያለድሜአቸዉ ባባ ያንተ ምት የተለየ ይመስለኛል ስራወችህ ሁሉ አደቃለሁ ነፍስህ በገነት ትረፍ!!!😭😭😭

  • @mahlttadsse8197
    @mahlttadsse8197 Год назад +9

    ፈጣሪዬ ሆይ መሞቱን ላለማመን ፊልሙን ደጋግሜ እያየው ነው።ወይኔ ቤተሰቡ እንዴት ይሆን እኔ በቲቪ ማቀው እንዲ ከሆንኩ😢😢😢

  • @user-oh9vq2vc6h
    @user-oh9vq2vc6h 8 лет назад +115

    Wow በጣም ምርጥ ፊልም ምንም ነገር እችላለው ካሉ ምንም ነገር ይቻላል ዋናው ውስጥን ማሳመን ብቻ ነው አምላክ የፈቀደው ሁሉ ይሆናል እንደ እዚህ አይነት ፍቅር እንዴት ደስ ይላል አፍን ሳይሆን ልብን የሚያነብ ፍቅረኛ ለነገሩ እውነተኛ ፍቅር የሚሰጠው ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው

  • @danielembibel2085
    @danielembibel2085 8 лет назад +48

    በፊልሞች ውስጥ እንዲህ ትውልድን የሚቀርጽ መልዕክት ማስተላለፍ የቻለ ድንቅ ስራ! ተባረኩ!

  • @bettyabulahawe4279
    @bettyabulahawe4279 Год назад +7

    ባባዬ ስራዎችህ ደግሜ እያየው ነው💔 ነብስህን በገነት ያኑረው 😥

  • @user-ei9hp8xy9g
    @user-ei9hp8xy9g Год назад +2

    ሰሙኑ የታሪኩን ፍልም በማየት ተጠምጃለው እና መሞቱ ሳስብ ዶሞ ዶም በጣም እደነግጣለው እፈራለው በርግጥ በዚ ሰዓት ብሺ ምቆጠር ህዝብ በየ ቀኑ እየሞተነው ወደ ጥበብ ስትመጣም እንደዛ በጣም ያሳዝናል ለሃዘን ለስቃይ የተፈጠርን ህዝብ እባካች ያገሬ ልጅች እንዋደድ ሂወት አጭር ናት 😭
    ሰላም ለሃገራችን ለህዝባችን 🙏

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 Год назад

      እኔም ይህዉ እሱ ያለበትን እያሳደድኩ እያየሁ ማልቀስ ሆኖን ስራየ 😭😭😭😭😭😭 እዲህነን እኛ

  • @LaylaLayla-gb5mw
    @LaylaLayla-gb5mw Год назад +13

    አሪጂቶ ማሞት ህልም ሆኖ ቀረ በቃ ባበዬ 😭💔

  • @user-gp8gc3fx5n
    @user-gp8gc3fx5n 8 лет назад +13

    ዋው በጣም ደስ የሚል አዝናኝ እና አስተማሪ ፊልም ባለመኖር ውስጥ መኖር እና ተስፍ አለ።ያን የምናስብ ግን ጥቂቶች ነን ።

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 3 года назад +16

    ማነው እንደኔ 2021(2013) እያያ ያላው ?
    ባባ ነ መድ 👌🌹👈

  • @mehreteabaraia9343
    @mehreteabaraia9343 8 лет назад +13

    The best movie ever. Outstanding actors, very entertaining and educational movie. Keep up the good job. God bless.

  • @geni581
    @geni581 Год назад +2

    ዋው በተስፋ መቁረጥ ያለ ሰው በጣም አስተማሪ ነው ቢደጋገም የማያሰለች። ታሪኩ ማህደር ስወዳቹ
    ታሪኩ ባባዬ ነፍስ ይማር🙏 እንዲህ የሳይህ የሞትህ አይመስለኝም😥

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Год назад +5

    እኔ ድሮ የማውቀዉ ትልልቅ ሰዎች በጊዚያቸው ሲያልፋ ነበር ዘንድሮ ወጣትና,ህፃናት በገፍ ያልቃል,,ልብ ለሌላቸው ብሄሮች ልብ ስጥልን አምላኬ። R.I.P BaBBa

  • @Lol-qz4wp
    @Lol-qz4wp Год назад +17

    RIP brother May God bless your soul🙏🏾 Ethiopia lost one of her dear son at this difficult time when Our beloved country needs her sons and daughters together desperately 😥💔😥

  • @rahmamohammed8732
    @rahmamohammed8732 8 лет назад +43

    ሁሉም ፊሊም እደዚህ አይነት ትምርት ያለው ቢሆን ሥደት ይብቃ ብዙነገር አሣጥቶናል ሀገሬ አየሯ በቂ ነው

    • @bameb8387
      @bameb8387 3 года назад

      አረ፡በጠም፡ደሲ፡ዪለል

  • @agcalaro1499
    @agcalaro1499 8 лет назад +44

    ለካስ ተስፋ አለመቁረጥ ዋጋ አለው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @emayoutube65Ema
    @emayoutube65Ema Год назад +2

    የታሪኩን ፊልሞች በጣም ነው እምወዲች ይብለጥ ለከፋኝ ማልቀስ ስፈልግ የሱን ፊልሞች አባረሬ ማየት ጀምረኩ 😭😭😭😭

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 Год назад +2

    ባባዬ የኔ ጌታ አንተን ማጣት በጣም ከባድ የልብ ስብራት ነው ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን💔😭

  • @mekedesgeta2927
    @mekedesgeta2927 8 лет назад +5

    ዋው በጣም ያምራል ያስተምራል በእውነት ደስ ይላል የሚያዝናና ነው ዮናስ እና ሳምራውይት ደስ ስትሉ ሁላችሁም ትርመቻችሁኝ እውነትም ህይወትና ሳቅ የሚለው ተመቸኝ ቀጥሉበት እውነትም ሰይጣን ተስፋ የለውም ሳምሪይየ ምክርሽ። ደስ ሲል !!

  • @wezamlove4981
    @wezamlove4981 8 лет назад +4

    በጣም በጣም ኣዝናኝ ና ኣስተማሪ ፊልም ነው የሰራቹ 👌
    setan tesfa yelewum gn tesfa aykortm ende! !!

  • @kallfekir239
    @kallfekir239 8 лет назад +14

    ለመጀመሪያ ግዜ መጨረሻው ያማረ ፊልም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት

  • @ayeeyokoriz4781
    @ayeeyokoriz4781 8 месяцев назад +1

    Death is a very painful truth. Is there anyone like me who will watch this story as a memory? Greetings from Somalia.😢

  • @feleg5959
    @feleg5959 2 года назад +4

    I have been watched this movie more than 5 times still love it & thank you all of you guys you did a great job

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Год назад +4

    ባቢዬ የኔ አባት እማይረሱ ስራወች ሰርተህልን ሂደሃል መቸም አንረሳህም የላይኛውን እግዚአብሔር ያሳምርልህ

  • @HASANKhan-vu2ff
    @HASANKhan-vu2ff 6 лет назад +6

    ዋው ፊልም እንደዚህ ነው ማህደር አሰፍ ታሪኩ ብርሀኑ ባባ ስወዳችሁ ምርጥ አስተማሪ ፊልም።ነው ፐ

  • @user-eh3wy9gm4b
    @user-eh3wy9gm4b 6 лет назад

    በእውነት ኢሄ ፊልም ሳይሆን የህይወት ስኬት የህይወታችን ችግር ማላቀቂያ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ጥሩ ኮሜንት ሰጠሁኝ ምክንያቱም እኔ በህይወቴ ላይ በጣም ማሳካት የምፈልጋቸው ነገሮች ስላሉ ኩረጃ ወስጄያለው አመሰግናለው ምርጦች።

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 Год назад +7

    ነፍስ ይማር ቢታዩ የማይሰለቹ ስራወችህ በልባችን ሁሌየም አሉ 🙏

  • @yeshiteklegiorgis8342
    @yeshiteklegiorgis8342 7 лет назад +4

    I have been watching this movie again and again, still I want to watch it......the best movie ever

  • @britishamhara1339
    @britishamhara1339 Год назад +5

    This is the saddest time my life we lost this amazing artist 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jenikahalew4228
    @jenikahalew4228 8 лет назад +11

    wow በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ ፊልም ነው ግን ምንአለበት የውነት ሐብታም ተስፋ የቆረጠን ሰው መርዳት ቢለመድ ብዙ ሰወችን መታደግ ይቻል ነበር pls ወገን ለወገን እንድረስ ባለን አቅም ሰወችን ከሞት እንታደግ መልካም ስራችን በፊልም ተውኖ ማሳየት ብቻ አይሁን በተለይ ሃብታሞች ላለው ብቻ መጨመር ሳይሆን የሌላቸውም እንዲኖራቸው የበኩላችሁን ድጋፍ ብታደርጉ......

    • @sarayimer9495
      @sarayimer9495 8 лет назад

      lek belshal konjo

    • @jenikahalew4228
      @jenikahalew4228 8 лет назад

      Thanks sara

    • @jenikahalew4228
      @jenikahalew4228 8 лет назад

      Yeah

    • @arsemaenaty9251
      @arsemaenaty9251 8 лет назад +4

      +Jeni Kahalew ሰውን ለመርዳት የግድ ሀብታም መሆን አይጠበቅብንም።እኛ ያጣነው የምንሰጠው ነገር ሳይሆን ለመስጠት ፍቃደኛ የሆነ ♥ነው።

    • @zenebg3925
      @zenebg3925 8 лет назад

      I agree, and hope some people change after the watching this movie...

  • @mvab3252
    @mvab3252 Год назад +5

    #መልካም ስራ ሁሌም ከመቃብር በላይ ነው💐🕊🙏

  • @user-eo7zm5ov3j
    @user-eo7zm5ov3j Год назад +26

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ባባዬ💔😭

  • @erahma
    @erahma 8 лет назад +5

    ውይይይይይ በጣምምምም ነውውውውው ደስስስስስ ብሎኝያየሁት አቦ ይመቻችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እንደዚህ ነው ማዝናናት ማለት

    • @gveesauj9024
      @gveesauj9024 Год назад

      ባባዬየሳቄምጭነፋስህንበገነት ያኑርልንአተየሌለህበትንአላይምእኮ እናትእምዬእ ግዝአ ብሔያጶ ናሽ

  • @abrahamtamirat9093
    @abrahamtamirat9093 Год назад +6

    Really we lost this amazing guy. Tariku (Baba) May your soul rest in peace!

  • @yonasbahlibi553
    @yonasbahlibi553 7 лет назад +21

    i am from eri i love you guys so much one love eri & Etihiopa

  • @talaajram4365
    @talaajram4365 7 лет назад +2

    enkuni lebirana timiketi aderesachu wudi yegere lijochi betam arifi filim new berituligni💖💖💖💖💖💖

  • @buruktube
    @buruktube 6 лет назад

    ይሄን ፍልም ብዙግዜ አይቼማለው ሁሌም አዲስ ነው ምክንያቱም እራሴን እንድፈትሽ አርግኛል አበርትቶኛል ባለፈው ነገርን ትቼ ወደፊ እንድሬጥ አርግኛል አመሰግናለሁ

  • @eyerusalemtilahun3334
    @eyerusalemtilahun3334 8 лет назад +5

    The best director and writer I have ever know, Excellence job!!!!!!!!!!!!!!

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Год назад +8

    ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!!

  • @abenezerwoldehana4067
    @abenezerwoldehana4067 8 лет назад +12

    OMG!!! This is the best movie ever...I really enjoyed watching it and Thanks for all the actors, actresses and producers for making such an educational movie. Keep up the good work guys!!!

    • @nebiyudaniel2305
      @nebiyudaniel2305 Год назад

      Omg አይባልም እንኳን በዚህ ቋንቋ በአማርኛም የአምላክ ስም በማሳጠሪያ አይፃፋም

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567 8 месяцев назад +1

    እኔ እራሱ ባባዬ ናፍቆኝ ነው የሱን የድሮ ፊልሞች የማየው 😢😢😢😢😢😢 ውይ ሞት ግን ደግ ደጉን እየመረጠ ውስድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ነፍስህ በሰላም ትረፍ ባባዬ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cy5bf7wk3n
    @user-cy5bf7wk3n 6 лет назад +2

    ዋው ከአስር ጊዜ በላይ ነው ደጋግሜ አየሁት ግን አልጠገብኩም ከምር በጣም አሪፍ ፊልም ብቻ አይገልፀውም ይመቻችሁ አቦ::

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 8 лет назад +4

    ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው

  • @biniamsolomon7525
    @biniamsolomon7525 8 лет назад +6

    this is a fantastic movie the writre and the two actors and the advice

  • @titiyouhanss1491
    @titiyouhanss1491 8 лет назад +10

    አይቸው አይቸው የማልሰለቸው ምርጥ ፊልም

  • @hiyewttube
    @hiyewttube Год назад

    ታሪክዬ ሁሌም ከልባችን አጠፋም ያንተን ፊልሞች ደጋግሜ ባይ እንኳን አልጠግብም ነበር አሁንም ሁሌም አስታውስካለው የኔ አስታዋይ በጣም ነው ምንወድክ

  • @ferhwotzelek4519
    @ferhwotzelek4519 Год назад +2

    😭😭😭😭😭😭ባባዬ ውሸት ባደረገው ብዬ ተመኝቼ ነበር ማመን ነው ያቃተኝ ያማል ያንተ ነገር ፅናቱን ይሰጣቸው ለቤተሰቡ 😭😭😭😭

  • @abdibeshirsaid41
    @abdibeshirsaid41 8 лет назад +3

    This Is the best I have ever witnessed. I HAVE NO WORDS REALLY! THANK YOU VERY MUCH ALL

  • @awethadishtsegay4814
    @awethadishtsegay4814 8 лет назад +6

    it is practical ,fantastic and perfect movie i ever seen.keep it up.i expect to produce more and better in the future.this is a teacher of life!!!!!!!

  • @thetnatube
    @thetnatube 4 года назад +10

    ታሪኩና ማህደር ውሥጤ ናችሁ

  • @user-in1vv1uq2u
    @user-in1vv1uq2u Год назад +4

    በሳቅ አይታን ድጋሚ በለቅሶ
    አይ ባባዬ ነፍስ ይማርህ 😭😭

    • @nejoam6084
      @nejoam6084 Год назад +1

      ወላሂ የሱ ሞት እኔጄ ተቃጠልኩ

  • @tesfafuture648
    @tesfafuture648 4 года назад +4

    Oh my goodness Film malet yhe new
    Bewnet sdet telahut ke betesoch honen abren yemnnorbet gzie nafekkut
    tariku betam gobez neh beakal magejet des ylen neber
    Mahder assefa demo bewnet yene mahder nesh I love you 💕
    Haileab From Eritrea 🇪🇷
    I love you all Ethiopian 🇪🇹 brethren

  • @anane5764
    @anane5764 8 лет назад +13

    በጣም ትምህርት የሚሰጥ አሪፍ ፊልም ነው ይሄንን ፊልም ካየው በውሃላ ለአመታት ተስፋ ቆርጬ የነበርኩ እኔ ዛሬ ላይ ግን ውስጤ ተነሳሳ እኔንጃ ብቻ ከብዙ ውጣውረድ ተከትሎ ስኬት እንዳለ ውስጤ ኣመነ። አመሰግናለው በጣም ብዙ ከዚ በላይ እጠብቃለው

  • @aluma6924
    @aluma6924 8 лет назад +13

    ኣንደኛ የሆነ ፊልም ነው! ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ውድድድድ ነው ማረጋቸው

  • @heran6415
    @heran6415 Год назад +5

    I still can’t believe he is gone 💔
    Rest in peace brother

  • @freeethiopians6939
    @freeethiopians6939 8 лет назад +1

    it was wonderful specialy for us who live abroad,and also the words in the teater are encoraging i personaly loved it thanks.

  • @tukedg5825
    @tukedg5825 2 года назад +3

    እውነት ለመናገር በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው ነገር ግን መሃል ላይ ድምጽ ይቆራረጣል፣ ብዙ ጊዜ ማየት እፈልግ ነበር።

  • @user-sx1no8co9z
    @user-sx1no8co9z 8 лет назад +10

    በጣም እናምፕሰግናለን እንዲህ ጠንካራ የሴት የሀገር በኩራት ደጋግሜ ነው ያየሁት ዮኒዬ አድናቂህ ነኝ ከሳምሪ እወድሻለሁ

    • @reltron6081
      @reltron6081 6 лет назад

      በጣኣም ደአስ ይላል

  • @sarakoumelatchw2585
    @sarakoumelatchw2585 8 лет назад +6

    በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት (y)

  • @haimiworkou180
    @haimiworkou180 Год назад +2

    ባባዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-wu6qq4xu5g
    @user-wu6qq4xu5g 8 лет назад +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል በእውነት አስተማሪ ፊልም ነው ማን እዳገሬ ♥

  • @hirutabrah9790
    @hirutabrah9790 6 лет назад +5

    ለእድገታችን የሚጎዳ ተስፍ መቁረጥ ብቻ ነውና በተስፍ እንመርሽ እመቤት ደሞ ሁልየም እኛ ጋ ናት

  • @user-nh6ud9wl8e
    @user-nh6ud9wl8e 8 лет назад +10

    ዋዉ ተመቻቹኝ በፊልም ማስተማር ማለት እንድህ ነዉ ይመቻቹ !!!!

  • @rahel8036
    @rahel8036 8 лет назад +8

    ምርጥ ትወና አሪፍ ድርሰት

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 3 года назад +2

    ስንት ግዜ አየሁት ብዙትምርት አለዉ እንደኔ ደጋግሞ ያየዉ

  • @tonygebresalassie65
    @tonygebresalassie65 7 лет назад +1

    እያዝናና የሚያስተምር ቆንጆ ፊልም፡፡

  • @mesretbaysa8730
    @mesretbaysa8730 8 лет назад +4

    በጣም ደስ የምል ፍልም ነው። አስቂኝ እና አስተማሪ የሆነ ፍልም ነው እናም ይቅርታን, ፍቅርን, ጥንካሬን አስተምሮኛል ለኔ። ስለዚህ በጣም እነመሰግናለን! ኑሩልን በርቱ።

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Год назад +2

    ታሪክዬ ያንተ ሞት የስንቱን ልብ እንደሠበረው ቀና ብለክ ብታይ ምን ነበር ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @eyerushone3215
    @eyerushone3215 8 лет назад +10

    በውነት በጣም አስተማሪ ነው ሁላችሁ እወዳችሁ አለሁ

  • @zenatabdo8816
    @zenatabdo8816 8 лет назад

    ዋው.በጣም.የሚመስጥ.ፊልም.ከምንም.በላይ.ትምህርት.ሰጭ.የሆነ.ፊልም.ነው.ፊልም.አያለሁ.ግን.እንደዚህ.ያለ.ትምህርት.ሰጭ.ፊልም.አይቸ.አላውቅም.እወዳችሁ.አለሁ.በርቱልን.ጠክሩልን.እንደዚህ.ያለው.ፊልም.ላይ.ለማንኛውም.እናመሰግናል.
    ዋውውውውውውውውውውውውውው
    ♥♥♥♥♥♠♠♠♠♠♣♣♣♣♣

  • @user-wg9rn5fb6l
    @user-wg9rn5fb6l 8 лет назад

    በጣም የሚያምር የሚያስተምር ነው ወድጀው ሞትኩ ደጋግሜ አየሁት የቤቲ ወንድም እነ ዮናስን ሊደበድባቸው እከመጣበት ድረስ ትክክለኛ በብዙዎች ላይ ያለ ነው ሰው ሰውን ተስፋ አድርጎ የሚጓዝ ብዙ አለ ዮኒ ዘመዶቹ ወስደውት እንዳያሳልፉለት እንጂ እራሱ ሰርቶ መለወጥን የማያውቅ ለሚያገኘው ሰው ሁሉ እንደ ነፃ TV የሚዝናና ነበር በሐገራችን ብዙ ነገር ማድረግ እቻልን እኛ ግን የምንለወጥ ሚመስለን ስንሔድ ነው ያሳዝናል
    በተረፈ ብዙ ስለአስተማራችሁኝ በጣም አመግናለሁ

  • @Afrinamedia
    @Afrinamedia 8 лет назад +4

    ለወጣት ልብ የሚሆን ምርጥ ፊልም!!

  • @Asfaw-ev2jv
    @Asfaw-ev2jv 8 лет назад +3

    በጣም የሚያምር ድራማ ነው
    ህይወት እንዴት ይጥም ነበር
    ሰው ለሰው ቢረዳዳ

  • @Mm-po9xw
    @Mm-po9xw 5 лет назад +3

    ታሪኩ ባባ ያለበት ፊልም ሁሉም ያምራል በጣም ደስ ይላል

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Год назад +1

    ወይኔባባየ ልባችን ነው የዴማው መቼም አንረሳህ ፊልሞችህን እዳድስ እያየን እንፅናና💔💔😭😭😭😭

  • @mesilove768
    @mesilove768 8 лет назад +1

    ዋውዋው በጣም ደስ ይለል እውነት ማስተዋል እና ጥበብ ይስጠን ።

  • @LeoMessi-lf3mk
    @LeoMessi-lf3mk 6 лет назад +4

    በጣም ደስ የሚል ኣስተማሪ እና ኣዝናኝ ፊልም ነው ጌታ ዘመናቹሁን ይባርከው!

  • @user-hg5kl4fy8e
    @user-hg5kl4fy8e 8 лет назад +7

    seada $ seada
    እኔ ምን እንደምል ቃላት ያጥረኛል😘😘😘😘😘😘😘😘