ታሪኩ ብርሀኑ፣ ሰገን ይፍጠር Ethiopian full film 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Amharic full film 2021

Комментарии • 293

  • @geni581
    @geni581 Год назад +47

    ምንም ብትሰራ ያምርብሃል ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ ሰው የወደደው እግዚአብሔርም ይወደዋል እናም በሄድክበት እመ ብርሃን ትከተልህ🙏🖤💔😭

  • @melesekumie9168
    @melesekumie9168 Год назад +67

    ባባ ውሸት ቢሆን ብየ ተመኘሁ ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Год назад +21

    “ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤”
    - መዝሙር 116 ፥ 7
    😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭

  • @azaellove9482
    @azaellove9482 Год назад +157

    ሞት ግን ክፉ ነዉ💔 ልብ ያቆስላል ባባዬ ያንትስ ነገር ክብዶናል💔

    • @wynitaye5377
      @wynitaye5377 Год назад +2

      በጣም😭😭😭😭

    • @saramohammed3078
      @saramohammed3078 Год назад +4

      እህህህ በጣም በቃ ይሄዉ ከሞተ ጀምሮ እንባዬ ምጥት ይላል ባየሁት ቁጥር አዬዬዬዬ

    • @kabuliranso4958
      @kabuliranso4958 Год назад +1

      ነብሥ ይማረ

    • @semira6773
      @semira6773 Год назад

      ለኢትዮጲያሞትብርቅነውእንደታውዘረኛአትሁኑ፡ወለጋላይየሚታረድአማራአይታያችሁም

    • @wynitaye5377
      @wynitaye5377 Год назад

      @@semira6773 ይሄ ዘረኝነት አይደለም። ከኮሜንታተሮቹ ውስጥ የገደለ ወይንም ያስገደለ ካለ ለይተህ ጠይቀው። በማንኛውም ቦታ ላይ የተፈጠሩት ነገሮች በሙሉ ልብ ይሰብራሉ ግን በመንግስት እንጂ በግለሠብ ደረጃ የሚፈታ አይደለም። ይሄ አርቲስት ነው በዛላይ ወጣት ታመመን ሳንሰማ ''ሞተ'' የሚለውን ልባችን ማመን አቅቶት ነው የተቸገርነው እንጂ...

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Год назад +43

    ባባዬ አንተ ያለክበት ፊልሞች መርጬ እኮ ነዉ የማየው😭😭😭😭🥺አንተ የሌለክበት ፊልም ደስ አይለኝም😭😭😭😭ነብስክን ይማርልን

  • @abunataa7904
    @abunataa7904 Год назад +48

    መቼም ከልብ የማይጠፋ ሰው ነፍስህን ይማር ጌታ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Год назад +7

    ባባዬ እውነት ያለህ እኮ ነው የሚመስለው ኡፍፍፍ ድምፅህ እና ሳቅህ ከጆሮዬ አይጠፋም ባባዬ ሂወት የሚሰጥ ቢሆን ሂወቴን እሰጥህ ነበር አንተ እኮ የህዝብ ልጅ ነህ ባንተ ብዙ ልቡ ተሰብሩዋል የኔ የድሀ አባት😢😢

  • @zx9713
    @zx9713 Год назад +17

    ባባዬ በቃ ጨክነህ ሄድክ እኔኮ አማረኛ ፌልም አንተ ከሌለህበት አላይም ባአንተ ፌልም ነበር ማየት የጀመርኩት ሞት ግን ጨካኝ ነዉ እፍፍፍፍፍፍ💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @tigistayalew7695
    @tigistayalew7695 Год назад +23

    ሙዚቃው በስቶ ከሚያወሩት በላይ ሆናል ባባዬ የኛ ጎበዝ ጀግና ምን ብትሰራ ያምርብሀል የሔድክበት ቦታ ይመችህ ይድላህ አንተኮ ስናይህ ብቻ እንደ ኮመዲያን እሸቱ ታስቀን ነበር እግዚአብሔር በገነት ያኑርህ ነፍስህን ይማርልን መቼም አንረሳህም !🙏🙏🙏😭😭😭

  • @michiale3716
    @michiale3716 Год назад +31

    ነብስህ በመንግስተ ሰማያት ያኑርልኝ ባባየ 😭 እኔ እንጃ በንግግሮችህ ክትክት ብየ እስቅና መሞትህን ትዝ ሲለኝ ሳቄ ላይ ኣምባየ ይቀላቀላል 😭

  • @ecaccount7816
    @ecaccount7816 Год назад +10

    ባባዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ በህይወት እያለህ የተለያዩ ፌልሞችህን እያየው ከልቤ እየሳኩ እዝናና ነበር እሄው ዛሬ ግን ፊልምህን እያየው በተቃራኒው አለቅሳለው የእውነት ባባዬ ደስታየ ሁሉ ጠፋብኝ ልቤ በሀዘን ቆሰለ ለመላ ቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለው አይዞሽ ቃልየ እ/ብሔር አይለይሽ

    • @ZaidZaid-cu8ck
      @ZaidZaid-cu8ck Год назад

      የኔ ማር በርች ሁላችንም ነን

    • @ecaccount7816
      @ecaccount7816 Год назад +1

      እንደኔ አይነት ስስ ልብ ያላችው አድናቂዎቹ ሁሉ መፅናናትን ይስጣችሁ

    • @ZaidZaid-cu8ck
      @ZaidZaid-cu8ck Год назад

      @@ecaccount7816 የኔ ማር በጣም

  • @edentilahun2408
    @edentilahun2408 Год назад +3

    ወንድማችን ታሪኩ ሁሌ የምትጠራው ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጎን ያኑርህ የምድሩስ ቸኮለብ የሰማዩ ዘላለማዊ እረፍት ይስጥህ ወንድሜ አይይይ ሞት ህልምና ውኑ መለየት እስኪያቅተን አረገን

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Год назад +5

    በጣም ያማል 💔💔💔 ግን ከእግዚአብሔር ጥሪ ማንም አይቀርም እግዚአብሔር የፈቀደዉን አደረገ ❤❤ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @maeritube21
    @maeritube21 Год назад +13

    ባባዬ ኡፍፍፍፍፍ ሞትህን ለመቀበል ይከብዳል 😭😭😭😭😭

    • @Fetah90
      @Fetah90 Год назад

      ደምሪኝ ውደ

  • @seblewolde5045
    @seblewolde5045 Год назад +10

    እንደሞት ክፉ ነገር የለም እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው

  • @user-pe7gp3sq9i
    @user-pe7gp3sq9i 2 года назад +15

    ታሪኩ በጣም ይችላል በየትኛዉም ፊልም ዉስጤ ነዉ ሁሉም አጋፉዎች ናቸዉ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @genet292
    @genet292 Год назад +4

    ለእናትህ መፅናናቶን ይስጣት ።

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Год назад +9

    እፉፉፉፉፉ ባባየ አንጀቴን በላህው 😭😭😭

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Год назад +4

    ሁሌ የሚገርመኝ የክላሲካሉ ጩኸት ውይይ ምን አይነት ክፋት ነው በጣም ነው የሚረብሸው አልፎ አልፎ ይገባል እንጂ ጀምሮ እስከሚያልቅ ድረስ ክፋት ኡፍፍፍ

  • @SaraSaalo
    @SaraSaalo 3 месяца назад +2

    ባባየ የኔመልካምሰዉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @adsafes9474
    @adsafes9474 Год назад +3

    አይይ ሞት ክፉ ባባየ ማነዉ እደኔ ሲናፋቀዉ ፊልም ን እሚየዉ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-yq7ic2ym2c
    @user-yq7ic2ym2c 3 месяца назад +1

    ባባዬ መቼም አትረሳም ኡሌም እንወድአለን ❤❤

  • @user-fw4mb5vz5u
    @user-fw4mb5vz5u 7 месяцев назад +1

    Babaye rip😭😭😭😭😭😭

  • @mikiroyal9336
    @mikiroyal9336 Год назад +5

    ያንተስ ይከብዳል ባባዬዬ አልወጣልህ አለኝ

  • @temesgen12able
    @temesgen12able Год назад +5

    ውይ የሙዚቃው ጩኸት ፊልሙን እንዳልከታተል ነው ያደረገኝ። ለምንድነው ግን የአማርኛ ፊልም ላይ እንዲህ ያለ ስህተት ይደጋገማል። ተመልካቹን ለማስቀየም ሆን ብሎ የተሰራ ሸር ይመስላል።

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Год назад +2

    ባባዬ 😭😭😭በህይወት እንደሌለህ አምኖ መቀበል አልቻልኩም 😭😭😭ይብላኝ ለእናትህ 😭😭😭

  • @tigistkiyyaakoo5885
    @tigistkiyyaakoo5885 Год назад +6

    ባባዬ መልካም ሰው 💔💔💔💔💔

  • @SsSs-sh7cc
    @SsSs-sh7cc Год назад +3

    የኔ አባት የግር እሳት ባባዬ

  • @RahmaRahma-qq8sg
    @RahmaRahma-qq8sg Год назад +6

    😭😭😭😭እኔ ግን ሳየው ያለ ያለ እየመሰለኝ ነው

    • @tsidawit8138
      @tsidawit8138 Год назад

      Enem mamen akategh babaye nebh bselam tref💔💔💔

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Год назад +7

    እር ባባዬ ማሪያምን ያተስ ከበደኝ😭😭😭😭😭😭

    • @hamedalameri6435
      @hamedalameri6435 Год назад

      Aye babaya moti kifui mareyami bizui sawe nawe yatagodawe

  • @kebronkeya7117
    @kebronkeya7117 Год назад +4

    ባባዬ እውይይይ ምን ይባላል እፍፍፍፍፍ ያማል❤❤

  • @halimbintawel7269
    @halimbintawel7269 Год назад +9

    ባባዬ ልቤን ሰበርከዉ😭😭

  • @hayathkhan1673
    @hayathkhan1673 8 месяцев назад +1

    ባባዩ የኔ አንደኛ አይ ሞት ክፉ ነዉ ባባየ😢😢😢😢😢

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 Год назад +2

    ታሪኩ ባባየ ሢሢቅ እንኮን ከልብ ነውድራማም ቢሆን

  • @yeesum5876
    @yeesum5876 Год назад +1

    ባባዬ በሂወት ያለህ ነው የሚመስለኝ እውነት ስማኝ ባባዬ ከልቤ ልገርህ ሞት ክፉ ነው አተን ቢተውልን ምን ነበር ብቻ ፈጣሪ ነፍስህን. ባፀደ ገነት ያኑርልን. መቼም አረሳህ ባባዬ😢😢😢😢😢😢

  • @yektetsegaw5747
    @yektetsegaw5747 Год назад +8

    ባባየ ነፍስህን ይማረው 😭😭💔💔

  • @user-ck4uk9km5i
    @user-ck4uk9km5i Год назад +1

    አየ ባባየ ያንተ ሞት እንደ የእናቴ ሞት ልብ ያድማል ነብስ ይማር💔💔💔😭😭😭😭እያድር አድስ ይሆንብኛል እናትህስ ምን ሁና ይሁን 😢😢😢😢😢

  • @aynedxb7663
    @aynedxb7663 Год назад +3

    ባባዬ ነብስህን በአፀ ገነት ያኑረው

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Год назад +3

    ባባዬ ያንተስ ነገር ውይይይ💔💔💔ሞትህን ማመን አልቻልኩም😥😥😥😥ነፍስ ይማር😢😢😢💔💔💔

  • @user-ln3eu7xv5j
    @user-ln3eu7xv5j Год назад +9

    ባባዬ ውሸት ቢሆን ብየ ተመኘው 😭😭😭😭💔💔😭😭

  • @ejigayehumolito900
    @ejigayehumolito900 Год назад +6

    ምን አለ የባባዬን ሞት ፕራንክ ነው ብትሉኝ ኡፍፍፍፍ ሞተ ብሎ መሳብ ደከማኝ መልከም ዕራፍት ባባዬ!!

  • @elsaelsa867
    @elsaelsa867 Год назад +9

    ውሸት በሆነ ብየ ተመኘሁ ባባዬ ከብዶናል😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @user-gj4jg5oe3j
    @user-gj4jg5oe3j 8 месяцев назад +1

    ነፍስህንይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @selammarie8464
    @selammarie8464 Год назад +1

    ታሪኩየ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @user-uz8go2lq7h
    @user-uz8go2lq7h Год назад +15

    ነፍስህን ይማር 😭😭😭😭😭😭

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Год назад +4

    አየ ሠው ከቱ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 Год назад +3

    ነብስህ በገነት ትረፍ ባባዬ

  • @fasikawolde3605
    @fasikawolde3605 Год назад +3

    Betam yemiwedew artist neber😭😭😭 Fetari nebsihin ke degagochu gar Yanurew🙏

  • @kalkidantaye6174
    @kalkidantaye6174 Год назад +8

    እኔ ግን ምን ተሻለኝ አልቅሼ ልሞት ነብስ ይማር ወንድም አፍሩን ያቅለልህ

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z 10 месяцев назад

    ባባዬ እነኝህ ምርጥ ምርጥ ስራወችህ ባይናቸዉ ቁጥር ያስለቅሱናል ዬኔ ዬዋህ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ኡፍፍፍ ሞት ክፉዉ አተን ወሰደብን ባባ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @haymitube8022
    @haymitube8022 Год назад +1

    😢😭💔💔💔💔 ምንም ማድረግ አንችልም እግዛብሔር የወዴደውን አደረገ

  • @adisedelelgn7198
    @adisedelelgn7198 Год назад +2

    ባባዬ ነፍስህን በእፀደገነት ያኑርልን ወንድማችን

  • @genet19
    @genet19 Год назад +1

    ፈልሙን ሳይ ያለ እመሰለኝ እጽናናለሁ ወይ ከባድ ነዉ እናቱ ቃልየ ጓደኞቹ ከሱ ጋር አብራችሁ የሰራችሁ እግዚአብሔር ያጸናችሁ ብረታቱን ይሰጣችሁ ኡፍፍፍፍፍፍ አሱ እግዚአብሔር መረጠዉ ጥሩ ሰዉ አይበረክትም።ሕልም የሚመሰለኝ።

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915 Год назад +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭ነብስይማርአይሰውከንቱ

  • @user-vc9qg1pj1i
    @user-vc9qg1pj1i Год назад +3

    ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @user-kb1pk4nl1o
    @user-kb1pk4nl1o 2 года назад +19

    ታሪኩ ያለበት ፊልም ሑሉ ደስ ይለኛል

  • @jh2500
    @jh2500 Год назад +1

    በጣም በጊዜ ሄድክ መፅናናትን ለቤተሰቧችህ እግዚብሔር ይስጣቸው 😢

  • @SaraSara-kf7hi
    @SaraSara-kf7hi Год назад +5

    አይ ሞት ክፉ😭😭😭

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 Год назад +1

    ፈጣሪ ነፍስሕንበአፀደገነትያሳርፍልን እኔእንደዚህሳይህ እስካሁንአላመንኩም በውነት

  • @abrahamjesus1389
    @abrahamjesus1389 Год назад +5

    Rest in peace 😪😪😪😪 😭😭😭😭😭 my friend

  • @alaabdr1428
    @alaabdr1428 Год назад +3

    ማመን አቃተኛ ባባ ነብሰ በሰላምት ረፍ😭😭😭

  • @fromtgray6076
    @fromtgray6076 Год назад +2

    ባባ😭💔ነብሲ ይማር ሞሞትህ ግን ኣላመንኩም እኮ

  • @user-vf5io8jt9h
    @user-vf5io8jt9h Год назад +1

    አረ ምን ይሻለኛል ወይኔ ባባዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selambirhanu-ky7gs
    @selambirhanu-ky7gs Год назад

    ኡፍፍፍ ፈጣሪ ነብስክን ይማረው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ታሪክዬ😢😢

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Год назад +2

    አንተስ ወደ አባትህ ሄድክ ለኛ ህመም ሆንክብን😭😭 እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 Год назад +1

    አይ ሞት ክፉ ስንቱን ጅግና አሰጣን ባባዬ የኔ አባት እንደቀልድ ሳጠግብህ አመለጥከን ሞት እውነት አልመስል አለኝ ያለህ ሁላ ይመስለኛል አመመኝ አልቻልኩም አልቅሼ ልሞት ነው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔😭

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd 10 месяцев назад +1

    ሞት😢😢😢😢😢መቸምየማይጠፋእሳት😮😢😢😢😢😢

  • @yelfgnblaecke8764
    @yelfgnblaecke8764 Год назад +2

    Late aygbame mowte ezgabhire nebshen begnet yareglhe 🙏🤲😭,

  • @mqw544
    @mqw544 Год назад

    የናት ሞትና የድንጋይ መቀመጫ እያደር ይቆረቁራል የሀገሬ ሰው ታርኩ ባን ያንተ ነገር እያደር ሀዘንህ ልቤን ሰበርከው ምድር ይቅለልህ ወንድሜ

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Год назад +3

    ወይ በሒወቴ እንደዚ አዝኜ አላዉቅም ወንድሜ ነፍስህን በአብቀኚ ያስቀምጠዉ መልካምሰዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @adisgetnet4577
    @adisgetnet4577 2 года назад +7

    አሪፍ ፊልም ነዉ

  • @user-nw8ny9zp2m
    @user-nw8ny9zp2m Год назад +3

    😭😭😭😭😭😭ባባ ወይኔ እምቢ ኣለኝ ልቤን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭

  • @netanetamare1469
    @netanetamare1469 Год назад +5

    ነፍስ ይማር ባባየ😭😭😭😭😭😭

  • @user-sw4pw9ub6s
    @user-sw4pw9ub6s Год назад +4

    ባባዬዬዬዬዬዬዬዬ አልቻልኩም ወላሂ

  • @user-of2xk4qk4b
    @user-of2xk4qk4b 4 месяца назад +1

    ባባ😢😢😢😢😢😢

  • @hialehialu
    @hialehialu Год назад +2

    R.I.P

  • @sarahsahle2133
    @sarahsahle2133 Год назад +3

    ባባዬ😢😢😢😢😢

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Год назад +1

    የልብ እሳቴ ባባዬ😭😭😭

  • @noahsolomon885
    @noahsolomon885 Год назад +1

    Babaye tinish bitnorlin des yilen neber. betam enwedhalen nefisihin yimar. yanten film degme eyayehut new ante karefk bewala.
    min yidereg mot kifu kedemeh

  • @Zekerasusu
    @Zekerasusu 10 месяцев назад +1

    ላገባነበር ግን ውስጤም ቤተሠብም ደስተኛአይደለም መኖርእያስጠላኚነውአሁንስ😮😢

  • @amalal3376
    @amalal3376 Год назад +2

    እደሞት ማነው ክፉ ነብስ ይማር

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 Год назад

    ባባዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ፈጣሪ መግስተሰማያትን ያውርስልን ከዝህ በላይ ብናለቅስ ብናዝን አተም አይመችህም

  • @MohammedTaieb-x4i
    @MohammedTaieb-x4i 25 дней назад

    አይባባ ፊልም ባተቀረ የኔባት😭😭😭

  • @user-sj1dj2yu7h
    @user-sj1dj2yu7h Год назад +1

    ባባየ ተቃጠንልህ💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @wassenmangestu3585
    @wassenmangestu3585 Год назад +2

    Babyeee💔💔💔😭😭😭😭

  • @eyesusiyadinal2829
    @eyesusiyadinal2829 Год назад +1

    Babaye😭😭😭😭😭😭😭😭baba tamemikuli iko😭😭😭😭😭😭hayi moti kifuuu

  • @senedabrah142
    @senedabrah142 Год назад +2

    ባባዬ ነፍስ ነይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yayinedesta235
    @yayinedesta235 Год назад

    ታሬኩ ባባ መሞት አይገባህም ነበር ያማል በጣም ብቃትህ የሚገርም ነው ግን ፈጣሬ ለራሱ ፈለገህ ንፍስህን በገንት ያኑርልን 💔💔💔😭😭😭ያማል

  • @user-pm1ow6qm3h
    @user-pm1ow6qm3h Год назад +6

    ነፍስ ይማር😭😭😭

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 Год назад +1

    Babaye Machem atiresam nabis beselam tiref

  • @fitsumasmelsh5621
    @fitsumasmelsh5621 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤Baba

  • @zebibatube8545
    @zebibatube8545 Год назад +2

    ሳቅና ለቅሶ ቅልቅል አይ ይይይይይየ😭😭😭😭

  • @maleda.
    @maleda. 2 года назад +5

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ተመልከቱት።

  • @user-vl3ec9bk8v
    @user-vl3ec9bk8v Год назад +3

    ነብሲ ይማር ማመን ከበደኝ 😭😭😭

    • @MasaMasa-fk2ow
      @MasaMasa-fk2ow Год назад

      ነፍሥእ ንይማረዉ

    • @bilenhaile5689
      @bilenhaile5689 Год назад

      እግዚአብሔር ነፍስህን ከፃድቃኖቹ ጋር ነፍስህን በገነት ይኑረው ።ባባዬ !!ልቤተስብህና ፣ለባለቤትህ ፣

  • @Hodye
    @Hodye Год назад +1

    Baba film asteltonal ❤❤❤❤ baba temeles

  • @Hodye
    @Hodye Год назад

    Amarina film astelanh kebaba bewala yesun film medegagem gemerku ay baba ❤❤❤

  • @user-cy9bi1ry7n
    @user-cy9bi1ry7n Год назад +3

    የሞተ የሞተ አይመስለኝም የምር አይይይየ

  • @tonytawk5221
    @tonytawk5221 Год назад +1

    ባባዬ ተንፈቃናልህ ንብስህ ንብስህ በአጸደ ገነት ተ ና ር

  • @MelakuMuley
    @MelakuMuley 3 месяца назад

    ባባየ ባባየ 😢😢😢😢😢

  • @zenebechtulu2167
    @zenebechtulu2167 Год назад +2

    ሞት ባይኖር ኑሮ ለካ እንድህ ናት ሞት የምንወደውን ሰው ይወስድብናል

    • @yeshiseyoum6564
      @yeshiseyoum6564 Год назад

      ዘወትር ነፋስህን በገነት ጌታ ያኑ ራት