አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎች !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 ноя 2024

Комментарии • 77

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Месяц назад +1

    ክብር ምንጊዜም ለጀግናው መከላከያችን ሀገራችን በእናንተ ታፍራ ተከብራ ፀንታ ትኖራለች እናመሰግናለን 🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe Месяц назад +3

    ድል ለመከላከያ

  • @EverWell-w3v
    @EverWell-w3v Месяц назад +3

    በጣም የሚያሳዝነው ፋኖን የአማራ ተወካይ ነው ብለው ዛሬም ጭልጥ ብለው የናወዙ መኖራቸው ነው።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +8

    ዉቤ አንበሳችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alemnewabebe7861
    @alemnewabebe7861 Месяц назад +13

    አሳዛኝም አስቅጭም ነው።ይህ ነፍሰገዳይ ቡድን በአማራ ህዝብ ላይ የተላከ የጠላት ባንዳ ስለመሆኑ ይህ ምስክር ነው።

  • @MiaMm-l8z
    @MiaMm-l8z Месяц назад +7

    ፋኖን ለማጥፋት የአማራ ህዝብ መተባበር አለበት ካለበለዚያ ስቃዩ እየከፋበት ነው ሚሄደው

  • @SolomonUta
    @SolomonUta Месяц назад +8

    ጽንፈኝነት መጨረሻው ይህ ነው ።የእውቀት አባት እናትን መግደል መፍተሄ ሳይሆን ድንቁርና ነው

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 Месяц назад +1

    የንፁሀኑ ደም ወደአምላክ ይጮሀል፡፡ ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል ድሀዉን መግደል በምንም መስፈርት ነጻ አዉጪ አያሰኝም ኸረ አምላክ ወደልቦናችሁ ይመልሳችሁ፡፡

  • @miliyon938
    @miliyon938 Месяц назад +1

    ሰላም ውብሸት ታዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt Месяц назад +12

    ድል ድል ሞገስ ለመከከያ ሠራዊት

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e Месяц назад +14

    ፋኖ የልማት ጠላት ነው!!!

    • @ThanksGod-n5g
      @ThanksGod-n5g Месяц назад +1

      ምን የልማት ብቻ የሰውም ነው እጅ በነሱ ምክንያት ሰንቱ ይሞታል

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 Месяц назад +3

    አላሁአክበር!አዬ፡ከጁንታው፡ህወሀትና፡ከትግራይ፡ወገናችን፡መማር፡አለመቻላችን፡ወይ፡ነዶ!ለሁላችንም፡ቀልብ፡ይስጠን፡አሚን።

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu8097 Месяц назад +1

    እጅግ በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል !!! እዉን ይህ ትግል ነው ???

  • @bezabekele9894
    @bezabekele9894 Месяц назад +1

    ውቤ❤❤❤ሰላም ውድ ወንድሜ ኑርልን
    በጣም ያሳዝናል ፍትህ 😭😭😭😭😭።

  • @TruwerkEs
    @TruwerkEs Месяц назад +1

    ነፍሳቸውን ይማር

  • @zewdua155
    @zewdua155 Месяц назад +3

    እነዚህ በምንም ዓይነት አማራ ናቸው ብዬ ለማመን ያዳግተኛል:: እነኚህ በፋኖ ጥላ ስር ሆነው የአማራን ቀጠና ለማፈራረስ የግብፅ: የሻቢያ: የወያኔ ና ቁሻሻ ፅንፈኞች የሚያደርጉት ግፍ ነው:: እግዚአብሔር ከመሃል ነቅሎ ያውጣቸው!

  • @behailutefera8120
    @behailutefera8120 Месяц назад +3

    እናመሰግናለን ዉቤ!! ግን አትጥፋ❤

  • @ahmedfeyisel3878
    @ahmedfeyisel3878 Месяц назад +5

    ሰላም

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm Месяц назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @ayimennejad8900
    @ayimennejad8900 Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣህ ውቤ!!!
    ፋኖ የሚባል የሻቢያ እና የግብፅ ተላላኪ እና የኢትዮጵያ ካንሰር እጁ መቆረጥ አለበት

  • @አብይይምራ-ጸ4ቘ
    @አብይይምራ-ጸ4ቘ Месяц назад +4

    ሰላም ውቤ👋👋🌼🌼🌼🌼

  • @azibagesh893
    @azibagesh893 Месяц назад +2

    ሰላም ዉቤ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Месяц назад +1

    ላመኑበት ሰርቶ ታምኖ በክብር ማለፍ ክብር ነዉ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ትልቅ ሙሁር ነበሩ ስራቸዉ ግን ሁሌም ህያዉ ነዉ እናመሰግናለን ነብስ ይማር

  • @ayutufa8621
    @ayutufa8621 Месяц назад +3

    ሰላም ወንድሜ ውቤ

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 Месяц назад +1

    ውቤ ሠላም በእውነት ስለ እውነት ምስራቅ ጎጃም ፅንፈኛ መንግስት ማፅዳት ለምን አልተቻለም? ከቦ ከጥቅም ማድረግ አለበት

  • @likyeleshalemu1338
    @likyeleshalemu1338 Месяц назад +2

    Good morning everyone in my area good evening and Ethiopia I think🙏

  • @ayelehelen4555
    @ayelehelen4555 Месяц назад +3

    ያሳዝናል ይህ የአማራ ነፃ አዉጪ ሳይሆን አራጅ ነዉ

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 Месяц назад +1

    💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤👍

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Месяц назад +3

    ፋኖ አማራ እንዳይማር ሚያደርጉት አስተማሪ ሚገሉት ገበሬ እንዳያርስ ህዝቡ እንዳይሰራ እንዳይነግድ ሚያደርጉ ለ አማር ህዝብ ብለው ነው ለአማራ ህዝብ ስለሚታገሉ ነው ። ሀሀሀሀሀሀሀሀ ድንቄም ለአማራ ህዝብ የሚታገሉ

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PapaG91293
    @PapaG91293 Месяц назад +3

    Selam Selam Wube

  • @DawitDafa
    @DawitDafa Месяц назад +3

    ትምህርትን የሚጠላ ቦኩ ሐራም ነው ይህ ገዳይ ፋኖ የተባለው ቡድን የቦኩ ሓራምን አጀንዳ ይዞአል ማለት ነው

  • @jomama151
    @jomama151 Месяц назад +1

    Selam selam wube❤❤❤

  • @negedegugssa2911
    @negedegugssa2911 Месяц назад +1

    Rip profeser beyen

  • @tesfayebatu1048
    @tesfayebatu1048 Месяц назад +7

    ፋኖ = የናይጄሪያው አሸባሪ ቦኮ ሃራም

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 Месяц назад +2

    ይህ ድርጊት መወገዝ አለበት ፥ ጽንፈኝነት ፥ እሸባሪነት ፥ ባንዳነት የአማራን ህዝብ የሚጎ ስለሆነ መልካም ዘመን እንዲመጣ ማድረግ ያስፈልጋል ።

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe Месяц назад

    ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጥ😂😂😂😂😂

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +10

    ገዳይ ሽፍታ ዘራፊ መሀይም የአማራን ጠላት ፋኖን አላህ ያጥፋቸዉ

  • @AmareMamo-o8m
    @AmareMamo-o8m Месяц назад

    ውቤ ሠላም ብያለው ከድሬ ይድረሥህ

  • @Fasika-jn5ym
    @Fasika-jn5ym Месяц назад +2

    ለምን ሰላም እንደ ውኃ አይጠማችሁም??ግደለው ፍለጠው ቁረጠው አይጠቅመነም ሰላም ያለችው በእያንዳዳችን ውስጥ ነው ከዚህ ውጭ የትም አንደርስም መሸነፍም እንደማሸነፍ ይቆጠራል

  • @Anberbir-v5w
    @Anberbir-v5w Месяц назад +10

    ለዚህ እኮ ነው ፋኖ የህወሃት እና የግብፅ ተላላኪ ድርጅቶች ናቸው የምንለው?!

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 Месяц назад +1

    ህዋሃትን አለማድነቅ አይቻልም አወራርዳለሁ እንዳለው የህዋሃት ፋኖ አማራ ክልልን እያፈራረሰው ነው እንዳይማሩ እንዲገደሉ ገበሬው እንዳያርስ መንገድ በመዝጋት ኢኮኖሚው እንዲጠፋ እና መዝረፍ ወዘተ ይሄ ነው ትግል ይገርሜል

  • @estbeste4115
    @estbeste4115 Месяц назад

    ዉቤ ሰላም. ነህ

  • @miliyon938
    @miliyon938 Месяц назад +1

    ፋኖ ተላላኪ ባንዳ ነው

  • @asamenewterefe2573
    @asamenewterefe2573 Месяц назад +1

    ውቤ ልስልሱ አንጀት አርሱ

  • @AbdelaShafi-zv4ic
    @AbdelaShafi-zv4ic Месяц назад +6

    ጃዊሳው በደማቁ የአማራ ህዝብ ታሪክ ጥቁር ነጥብ ሆኖ ዘላለም ይኖራል።

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm Месяц назад

    😭😭😭😭😭

  • @HemechaGenetu-ey2wd
    @HemechaGenetu-ey2wd Месяц назад +1

    Mhine tafaxari qoyi

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt Месяц назад +2

    ደደብ ጁውሳ ዋጋውን ያገኛል በትውልድ በሕዝብ እየቀሉደ መኖር የለበትም

  • @GebreegziabherHailemariam-d6h
    @GebreegziabherHailemariam-d6h Месяц назад

    የዚ ሁሉ ችግር ምንጩ ትግራይን በመጥላት የተፈጠረ ነው

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Месяц назад +2

    ይህ በእዉን ፋኖ ነዉ? በእዉን የአማራ ስም እንጅ ገዳይ ዘራፊ አጋች አስተማሪ አንበረከከ ስንል ጭራሽ ግድያ ት ቤት ቦንብ የጣለ በእዉን አማራ ነዉ ብለን መጠየቅ አለብን?በፍፁም የተገዛ ሀሳብ ተሸካሚ እንጅ ምንም አይደለም መገለጫዉን አሳየን ከአማራ ባህል ስነልቦና የወጣ ቡድን ነዉ ለሞቱት አስተማሪወች ነብስ ይማር ለስራችሁ ታምናችሁ ነው ያለፋችሁት ለልጆቻችሁ ስትሉ መስእዋትነት ተቀብላችሆልና እናመሰግናለን

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 Месяц назад +1

    መከላከያ ሠራዊታችን ለምን እነዘመኔ ካሴ፣ ምሬ ወዳጆ፣ እስክንድር ነጋ፣ ጃል ማሮ እና ጃል ሰኝ የመሣሠሉትን የአሸባሪዎች መሪዎችን መግደል ለምን ተሳነው? ነው ወይስ ሌላ ከኢትዮጵያ ህዝብ የተደበቀ ምስጥር አለ??

    • @TafesseSolomon
      @TafesseSolomon Месяц назад

      እጅግ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነዉ

  • @abm1344
    @abm1344 Месяц назад

    የኦሮሞ ህዝብ ከመከላከያ ጋር በመተባበር፣ማጭድ ያለህ ማጭድህን አግለህ፣ዱላ ያለህ ደህና አድርጎ የሚሰባብራቸውን መርጠህ፣ሰባብረህ፣ልቀቃቸው፣በግና ዶሮ ጠባቂ እንዲሆኑ፣ለዛውም።ከሞት ከተረፉ፣

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Месяц назад

    መቼ ይሆን ይሄ የድምሰሳ ዜና የሚያውቀው🤔አስተማሪዎቹስ እንዴት በዚህ አይነት ማስተምር እንደሚችሉ እንጃ😭

  • @TafesseSolomon
    @TafesseSolomon Месяц назад

    እኒዚህ ካምፖች አስቀድሞ አይታወቅ ነበር? ከፍተኛ የሆነ የሰዉ ኃይልና በሚገባ የተደራጀ ድርጅት ይዘዉ እንዴት እስከዛሬ ተሠዉረዉ ቆዩ ?....ጠርጥር ገንፎ ዉስጥ አለ ሥንጥር ይሉሀል ይሄ ነዉ::

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Месяц назад

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي Месяц назад

    ደደደብ

  • @gofan1279
    @gofan1279 Месяц назад

    ፋኖ አይገልም ሞች ተላላኪ ነው

    • @MSs-kp3he
      @MSs-kp3he Месяц назад

      Kolekola doma rase 🤫🤫🤫

  • @tesfawambawtegegne3295
    @tesfawambawtegegne3295 Месяц назад

    Fake news

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Месяц назад +9

    ክብር ምንጊዜም ለጀግናው መከላከያችን ሀገራችን በእናንተ ታፍራ ተከብራ ፀንታ ትኖራለች እናመሰግናለን 🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu8097 Месяц назад +4

    እጅግ በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል !!! እዉን ይህ ትግል ነው ???

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤

  • @HgcxGdxxx
    @HgcxGdxxx Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm Месяц назад

    😭😭😭😭😭

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm Месяц назад

    😭😭😭😭