" በርቱ ሰልፍ ነው የሰው ሕይወቱ "ዘማሪት አቦነሽ አድነው ያስተላለፈችው ድንቅ መልዕክት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • "በርቱ ሰልፍ ነው የሰው ሕይወቱ " የቀድሞዋ ድምፃዊት አሁን በዘማሪነት የተለያዩ ዝማሬዎችን የምትዘምረው አቦነሽ አድነው የሄቨን እናትን ለማፅናናት ድንቅ የሆነ ዝማሬ ዘምራለች ያስተላለፈችውም መልዕክት
    Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 216

  • @azizaoumer-e6z
    @azizaoumer-e6z 22 дня назад +46

    ፍትህ ይገደል ለሌላው አስተማሪ ይሆል የእናቲቱ ህመም እሱ ቤት ይግባ የምትሉ👍👍

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 22 дня назад +2

      ኧር ተባባሪዋቹም ሁሉ በየቤታቸው ይግባ በልጆቻቸው ይድርሰ ሰውየው ባደባባይ መሰቀል መገደል አለበት አመመን መተኛት አልቻልንም😢😢😢😢

  • @yoditetearekegn5514
    @yoditetearekegn5514 22 дня назад +22

    ጌታ ሆይ እባክህ ይቅር በለን አንተ ፍርድን ሰጥ

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 22 дня назад +27

    የኢትዮጵያ ህዝብ ያኮራል በእውነት ።እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!!!

  • @jdcell63
    @jdcell63 22 дня назад +13

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እህታችን እመብርሃን የልቧን ሐዘን ታርቅላት😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @jdcell63
    @jdcell63 22 дня назад +15

    ታመናል ሁላችንም😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭💔💔💔💔ግራ ገባን

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 22 дня назад +17

    በጣም ነው ሚገርመው የእጻኗ መንፈስ ከሰማይ እየተፋረደው ነው በዓመቱ እናትየውን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጆሮ እንዲደርስ ያደረገው አላህን አመሰግነዋለሁ አሁንም መጨረሻውን ያሳምርላት ለእናትየው አላህ ይጠብቃት የልጅታን ደም አላህ አየተበቀለላት ነው 😭😭😭😭😭

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu 22 дня назад +2

      Well said very true I agree with you 💯%

    • @user-mu1fw3qy9m
      @user-mu1fw3qy9m 22 дня назад +2

      በጣም በሷ ሰበብ ሰሞኑን ስንት ጉድ ወጣ😢😢😢😢 ሔቨን ለብዙወች ድምፅ ሁና አልፍለች 😢😢😢

  • @yideneku5063
    @yideneku5063 22 дня назад +16

    ፍትህ ለሄቨን ለእናትየው መፅናናትን ይስጣት እናታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ!!!!!

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 22 дня назад +8

    በወለጋ የተጨፈጨፉት ህፃናት ልክ እንደ ሄቨን ብንጮህ ሞት እንቀንስ ነበር የጭካኔ ጥግ💔💔💔😭😭😭

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 22 дня назад +9

    በጣም የሚያሳዝን ነው የሚያም ነው ፍትህ ለተደፈሩ ህጻናት ፍትህ ለእናቶች ፍትህ ለተበዳይ ህዝብ ፈጣሪ እባክህ እዘንልን ሁላችንም ታመናል

  • @MommaManderkin
    @MommaManderkin 22 дня назад +9

    መሢዬ የተቸገሩትን ድምፅ ነሽ የዚች ህፃን ለሌሎች ድምፅ ትሁንልን አሁን በቅርብ ቀን አባቷ ከሰባት አመቷ ጀምሮ እየደፈረ አሳድጎ የገዛ እናቷ ለምን አሳሰርሽው ብላ ከቤት ያስወጣቻት እናትም ጭምር አለች ልጅቷ አድጋ ስታሥፈርድበት ማንም ቤተሰብ ከጎኗ አልቆመም ይቺን ልጅ መሥዬ ለህዝብ ብትቀርብ ቀርባ የነበረው የርቅ ማእድ ላይ ነበር አንቺ የተቸገሩ ድምፅ ነሽ

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 22 дня назад +5

    ውጭ ተወልደው ያደጉም ሆነ በልጅነታቸው ከቤተብ ጋር መጥተው እዛው ውጭ ያደጉት በጣም ነው ያለቀሱት በጣም አዘኑ ኢትዮጵያ የሚባል ሀገር አንሄድም
    እያሉ ነው ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 22 дня назад +2

    በጣም ያሣዝናል በሤቶች ላይ የሚደርሠው ጥቃት
    ግን አሁንም በጣም ብዙወች በመንግሥት ሀይሎች እየተደፈሩ ነው ለብነትም በደቡብ ወሎ እና በደቡብ ጎንደር ክምር ድንጋይ አካባቢ ከ20 በላይ ተደፍረዋል
    ድምፅ መሆን አለብን ለነዚህም

  • @alfiyashukri57
    @alfiyashukri57 22 дня назад +10

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-so4hf6wo7f
    @user-so4hf6wo7f 22 дня назад +8

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ያስፈልጋል

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 22 дня назад +7

    አቡዬ እንወድሻለን ";ሂጂ ሂጅ ይለኛል "በሚለው ሙዚቃሽ ትዝታ አለኝ

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 22 дня назад +2

    በጣም ያሣዝናል በሤቶች ላይ የሚደርሠው ጥቃት
    ግን አሁንም በጣም ብዙወች በመንግሥት ሀይሎች እየተደፈሩ ነው ለብነትም በደቡብ ወሎ እና በደቡብ ጎንደር ክምር ድንጋይ አካባቢ ከ20 በላይ ተደፍረዋል
    ድምፅ መሆን አለብን ለእነዚህም
    እራሣችውን መከላከል የማይችሉ ህፃናትን ጥቃት እንከላከል

  • @SuhfAlgetwira-vy1xl
    @SuhfAlgetwira-vy1xl 22 дня назад +10

    ፍትህ ለብላቴናዋ💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @destafeyissa7656
    @destafeyissa7656 22 дня назад +15

    ሴት እናት ነች ሴት ሚስት ነች ሴት ልጅ ናት ሴት ሀገር ናት ስለሆነም ለምን ሴት ላይ ወንዶች ጨከንን።ይህ አውሮ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በህዝብ ፊት መሰቀል አለበት።

    • @user-uh1bc1zu2d
      @user-uh1bc1zu2d 22 дня назад

      Agelaletsi betam des yilal chekagnochu wendochi ke ante yimaru

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 22 дня назад +7

    መሲዬም አቦነሽም እናመሰግናለን አቦነሽ እንኳን ነፍስሽ ወዳዘነበለበት የዝማሬ አገልግሎት ገባሽ እናከብርሻለን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለልጃችን ሄቨን ።

  • @yoditetearekegn5514
    @yoditetearekegn5514 22 дня назад +7

    ለእናቶ መፅናናትን ይሰጥ

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 22 дня назад +5

    ፍትሀ ለሀፃን ፌቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 22 дня назад +6

    ፍትህ ለሕፃን ሄቨን አውሬው ወንጀለኛ የሞት ፍርድ ሊፈረድበት ይገባል‼️‼️‼️‼️

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 22 дня назад +5

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @meryadoney6679
    @meryadoney6679 22 дня назад +5

    ፍትህ😢😢😢😢

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 22 дня назад +8

    ፍትህ ለሔቨን!!!

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d 22 дня назад +3

      ፍትህ ለሁሉም ህፃናትና ሴቶች በመላው ኢትዮጵያ ለሚሰቃዩ😢

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 22 дня назад +1

    አቡዬ ምርጥ አፅናኝ ምርጥእናት እኖድሻለን ዝማሬመላእክት ያሰማልን ትክክለኛ ማፅናኛ መዝሙርነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuhammedAsnull-gp7zd
    @MuhammedAsnull-gp7zd 22 дня назад +5

    በጣምያማልወላሒ😭😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @XcvWq
    @XcvWq 22 дня назад +3

    ፋትህ ፋትህ 😭😭😭😭😭

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    እኔ ሰዎች ጎረቤት ያሳደገን ሲባል ያመኛል ይሄ ጥቃት በጎረቤት የደረሰብኝ ህመሙን አውቀዎለሁ 😢😢😢😢💔💔💔ተውኝ አይምሮዬ ቆሰሎ የምኖረው በ❤11 አመቴ ህይወቴ የተቀጠፈው😢😢😢

    • @user-ts9zy9hs7c
      @user-ts9zy9hs7c 22 дня назад

      😢😢😢😢 faxari yifardali ayizosh ehita

  • @benai5241
    @benai5241 22 дня назад +1

    ኣብቲ እግዜር ይባርክሽ .

  • @belaygebre
    @belaygebre 22 дня назад +6

    ፍትህ ለሔቨን

  • @user-lc7om9ks2z
    @user-lc7om9ks2z 22 дня назад +4

    መፈጠሪን ጠላሁ!
    ዛፋ የብሰክሌት መንገድ ቅጣት የበለጠበት እገር መንግሰት ህግ መቀየር እለበትየህፃናት ህይወት ግድ ይለናል ለዉጥ እሰኪመጣ ዝም እንልም😭

  • @letiimam3938
    @letiimam3938 22 дня назад +1

    አቦነሽ እም እናት ነኝ በጣም እግዝእትነ ማርያም ላንችም በርከትዋ ትስጥሽ ለሴት ልጅ ብርታት ነሽ .እኔ ኤርትራዊ ት ሴት ነኝ እናትም እህት ም ነኝ በጣም አሳዛኝ ነገር ነው .

  • @user-rr9rr9if1m
    @user-rr9rr9if1m 22 дня назад +5

    ፍትህ ታመናን😭😭

  • @yemejemal
    @yemejemal 22 дня назад +1

    አቢቲዬ እናመሰግናለን
    ይሄ ሰዉ በላ ያደረገዉን ግፍ በከፊል ሀዘኑ የሚሽርልን የሞት ፍርድ ሲያገኝ ብቻና ብቻ ነዉ!።

  • @Birtukan-t1c
    @Birtukan-t1c 22 дня назад +2

    እውነት

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 22 дня назад

    እግዚአብሔር በወገኖችሽ እምባሽ ታብሷል እህቴ ጌታ ያበርታሽ አሳዳጆችሽ ሲያሳድዱሽ አሁን በተራቸው እነሱ እየተሳደዱ ነው ፅናቱን ይስጥሽ ፍፍትትህህ ለፌቨን

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 22 дня назад +4

    ኢትዮጵያ በጣም ፍርድ የጉደለባት አገር ሁናለች 😭😭😭

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m 22 дня назад +4

    እህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 22 дня назад +3

    ውት ነው ቅልፍ ይነሳል 😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ከፈጣሪ ህጠብቃለን 👈☝️🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @ayaltefra4262
    @ayaltefra4262 22 дня назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @wubanchidemeke6274
    @wubanchidemeke6274 22 дня назад +1

    ልባችን ደሞቷል 😭😭😭😭😭😭😭

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 22 дня назад +5

    ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 22 дня назад +2

    የህፃን ሄቨን ህመም ጭንቅ ስቃይ አፈና ግድያ የኔም ነው:: ታምሜለሁ እግዚአብሔር ይድረስልን ! ፌቨን ልጄ ትንሽዋ መልኣክ ነብስሽ ከኣባትሽ ጋር ትረፍ ለእምዬ መፅናናት ለታፈኑ ድምፆች ደግሞ የፌቨን ደም ድምፅ ይሁንላቸው!❤

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 22 дня назад +1

    መስየ እዚ እኔ በምኖርበት አሜሪካ ለዚህ ግፍ ለሰራ ይቆራሩጡት ነበር ምን ይደረግ መንግስት የለም አገራችን ያሳዝናል

  • @ayaha3449
    @ayaha3449 22 дня назад

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን ያገልግልት። ዘመንሽ ይባረክ

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 22 дня назад +2

    በትክክክ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቬን ልጃችን ፍትህ💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭🙏

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 22 дня назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሕቭን 😢😢😢😢😢

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 22 дня назад +1

    ሁለታቹ በጣም ነውር ምወዳቸ ተባረኩል ❤❤😂❤

  • @ሜና
    @ሜና 22 дня назад +2

    እግዚአብሔር መልስ ይሰጣል 😢🙏

  • @Bekoji_Media
    @Bekoji_Media 22 дня назад +1

    እኔ አሞኛል ኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢ፍትህ ወዴት ነች አምላኬ😢😢😢

  • @mimia7202
    @mimia7202 22 дня назад

    አሜን አሜን አቦነሽ 🙏🙏 ፍትህ ለህፃን ሄቨን !!!!!

  • @user-sn3yw7eh1k
    @user-sn3yw7eh1k 22 дня назад

    አይዞሽ እህቴ እግዚኣብሔር ያፅናሽ ያንቺ ብቻ አይደለም ሀዘኑ የሁላችንም የኢትዮጲያ ን ህዝቦች እንዲሁም እናቶች ሀዘን ነው😭

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 22 дня назад

    ዝማሬ መልዕክት ያስማልን ወ/ሮ አቤቄለሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 22 дня назад

    አቢቲ የኝ ምርጥ እግዚአብሔር ይባርክሸ ከነ ልጆችሸ ድምፅሽን ማሰማትሸ ለዚች ምሰኪን ህፃን እና እናትዋ ፅናቱን ይሰጣት ለናቷ 😂😂😂😂

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 22 дня назад

    እዉነት ነዉ እህቴ ለእግዚአብሔር ብቻ ማልቀስ ነዉ 😢

  • @YzMe-z8r
    @YzMe-z8r 22 дня назад +2

    ፍትህለህፃን ሔቨን

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 22 дня назад +2

    #Justiceforheaven ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1ev 22 дня назад +1

    ፍትህ ፍትህ ለህጻን ሄቨን የደፈረ ይገደል እባካችሁ ህጉ ይሻሻላል 😢😢😢😢😢

  • @SolianaTewahido
    @SolianaTewahido 22 дня назад +1

    ገዳይ እና ደፋሪ እንዲሁም ተባባሪዎችን ከማህበረሰቡ መገለለ ቢደርስበት ወንጀል ባልበዛ ነበር እውነት ብለሻል አቡዬ ክበሪልን ድሃ ስለተበደለ ፍርድም ስለተጓደለ ነው መከራችን የበዛው😢😢😢

  • @user-no3ey9xv3k
    @user-no3ey9xv3k 22 дня назад +2

    መሢ, አሜሪካን አገር የታሠሩ ወንጀለኞች እራሡ ልጅ የገደለና የደፈረ ሠው እሥር ቢት ሢገባ በጣም ነው እሚያሠቃዪት

  • @SIMENGYEMATA
    @SIMENGYEMATA 22 дня назад +4

    ዕረወየው ወደየትዕንህድ ፍትህ ፍትህ ለህፃንሄቨንየሁላችንም ልጃችን ና ት

  • @zena4992
    @zena4992 22 дня назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 22 дня назад +3

    Justice for heaven

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbet 22 дня назад

    እግዚአብሄር ለእናትና አባታ መፅናናትን ይስጣቸው እኔ የሕፃኖአን ፎቶ ማየት አልቻልኲም ግን ሴትም ወንድም ልጅ የለኝም፣

  • @user-rn7ey9jr7d
    @user-rn7ey9jr7d 22 дня назад +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔ፍትህ ፍትሔ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለሔቨን

  • @lemlemokay1348
    @lemlemokay1348 22 дня назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭

  • @BeBetter25803
    @BeBetter25803 22 дня назад +1

    #JusticeforHeven

  • @zenebechwolde4155
    @zenebechwolde4155 22 дня назад

    ትክክል ነው አቦነሽ ያለችው::

  • @ሜና
    @ሜና 22 дня назад

    እውነት ነው የሰው ህይወት ሰልፍ ነው
    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አቡዬ❤

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 22 дня назад +11

    ይሄ ሰውዮ በአደባባይ ተሰቅሎ ተሰቃይቶ ይገደል ፍትህ ፍትህ ለህፃናት ሴቶች ግን ለምን ይሄ ሁሉ በደል እኛም እኮ ነገ ልጅ እንወልዳለን አረ ኡኡኡኡ 💔💔😭😭

  • @user-oy5wq4sr6e
    @user-oy5wq4sr6e 22 дня назад

    Jests for heaven jests for all Ethiopia children and women!!!!!

  • @mekdestoola195
    @mekdestoola195 22 дня назад +3

    Yegedelelen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette5902 22 дня назад

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 zemari melakte yasemalen

  • @selamawitnega5456
    @selamawitnega5456 21 день назад

    አቢቲ ጎበዝ

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 22 дня назад

    እህታን ዝማሬ መልእክ ይላክልሽ

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 22 дня назад +4

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sarawolde9667
    @sarawolde9667 22 дня назад +1

    መሲ እስኪ አባትየውን አቅርቢልን ።እንደውከቻልሽ እህትዋንም ጉዋደኞቼ ያለቻቸውንም ከበዳይወገንም ብታቀርቡልን ጠሩነበር ምን ይመስል ብል?!!!!!

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 22 дня назад

    Zemare melahikt yasemalen aboye ehtachen enateyew egziabher yathnat

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 22 дня назад

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @wubanchidemeke6274
    @wubanchidemeke6274 22 дня назад +1

    ፍትህ ለሄቨንና ጥቃት ለደረሠባቸው ሕጻናት 😭😭😭😭😭😭😭

  • @MakdesUae
    @MakdesUae 22 дня назад

    Waqqayoo akumaa inimani Rahel dhagahee inimani hadhaa mucaa Kan yaa dhagahuu 😢😢😢😢 Farfanaa laphee nafii qorsudhaa waqqayoo sagalee jirenyaa sii yaa dhagechisuu Ameen 😢😢😢

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p 22 дня назад

    ዝማሬቃልህወትየሰማልን

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 22 дня назад +5

    ህጉ ይሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻል

  • @meryadoney6679
    @meryadoney6679 22 дня назад +3

    😢😢😢😢😢😢

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 22 дня назад

    Amen amen 🙏 amen 🙏

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw 22 дня назад

    ይገደል የእናቶ ቤት የገባ በሱም ቤት ይግባ ይገደል ይገደል ይገደል

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 22 дня назад

    ያማል ፍትህ ለሔቨን💔💔💔😥😥😥

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 22 дня назад +1

    ፍትህ ለሄቨን እና ለሌሎች ህፃናት ለሚደፈሩ ፍትህ በኢትዮጲያ ላይ ለሚደፈሩ ህፃናት።

  • @MuluMekasha
    @MuluMekasha 22 дня назад +1

    ባህር ዳሮች ምን ነካችሁ እነዚህን ሰሆች ብታጠፉልን ለሌላው መማሪያ ብታደርጉልን መንግሥት እኮ የለንም

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 22 дня назад

    ፍትህ ፍትህችፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለእፃናት ፍትህ ለፌቭን

  • @MuluMekasha
    @MuluMekasha 22 дня назад +3

    እውነት ነው የአቦነሽን እደግፋለሁ

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 22 дня назад

    Kale hiwet yasemalen tebareki

  • @tsehydesta7786
    @tsehydesta7786 22 дня назад +2

    Justice for heven😭

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 22 дня назад

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን

  • @najahtn809
    @najahtn809 22 дня назад

    ፍትህ 😭😭😭😭😭😭🙏🙏

  • @mekdeswfasil1514
    @mekdeswfasil1514 22 дня назад

    Justice for Heaven 😢😢😢😢😢😢

  • @አክሰንእስክንድር
    @አክሰንእስክንድር 22 дня назад

    😢😢😢😢😢 ፋትህህህህህህህህህህህህህ

  • @user-mu1fw3qy9m
    @user-mu1fw3qy9m 22 дня назад

    ዛሬስ የተፈፀመውን አይታችኃል😢😢😢

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 22 дня назад +1

    እጅግ በጣም በጣም አሰቃቂ ነገር አድርጓል ያ መናጢ ሰይጣን፣ ግን መሲ ወይም ሌሎቻችን እባካችሁ አንድ ክልል ብቻ እንደተካሔደ እያወራሽ ነውኮ??? በመላው ሐገሪቱ ሁሉም ህፃናትና ሴቶች እያነቡና ተደፍረው እየሞቱ ነው ያለው፣ እነሱስ እውነታውን ስለተናገሩ ነው ስንት እንዴት የሚለውን፣ ሌላውን ቤቱ ይቁጠረው????? እባካችሁ ከምንለውሽእንጠንቀቅ ፣