Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትግራወይቲ ነኝ ጉራጌዎች በጣም ነው ምወዳቹ💖
እኔ ጉራጌ ነኝ ያክስቴ ልጅ ትግሬ አግብቶ መቀሌ ገባ ደሞ ክርስትያን ሆኖ
ወላሂ አላህ ምስክሬ ነው ማንም እደ ትግሬ ምወደው የለም!!!!ግን እኛ ጉራጌዎች የተጋባነው የተዋለድነው ከአማራ ነው በክፉ ቀንም ስንገደል ከጎናችን የነበሩት እነሱ ናቸው እወዳቸዋለው ግን እደትግሬ አይደለም😂🇪🇹ብቻ ሰላም ይስጠን😘ግን ስታናድዱኝ እየሰደብኳቹ ነው😂
አላህ ፍቅር ይስጠን እኛም እንወድሻለን
@@romitessadiiii4477 😌😌😌 እንሳደባለን ግን ውስጣችን ይዋደዳል እኮ ያው ስድቡ የላይ ላይ ነው
እኛም እንወዳችዋለን አገራችንም ሠላም ያርግልን
የወላጅ ምርቃት ለልጅ ከድግሪ እና ማስተርስ በላይ ነው ።ክብር ለወላጆቻችንን ።
በጣም ደሥ ይላል ላሰፋም እንጠብቅሻለን
ስላም ውድች ስብእስክራብ በቅነት
ምርጥ ማህበረሰብ እየው ሰላም ብቻ ባህሉ የሆነ ኢትዮጵያዊነት የነገሰበት ልዩ የሆነ ህዝብ የሀገር ተምሳሌት ያምራል
እናመሠግናለን🙏🙏
ማርዬ ደምሪኝ
ስላም ውድች በቅነት ስብእስክራብ. አደራጉኛ
@@MarthaTsehay ስላም ውድች በቅነት ስብእስክራብ አዳራጉኛ
@@ይስሬሸ ስላም ውድች ስብእስክራብ በቅነት
ጉራጌዎች በናታችው ሃገራችንን ምሩአት እናንተ ብትመሩን እኮ ለመገዳደል ጊዜ አይኖረንም ነበር 😆 እኔ በበኩሌ ሙሉ ድምፄን ሰጥቻችዋለው 😘
😅😅😅😅😅😅😅
ራኬብዬ መስቀልን እኛ ቤት ስላከበርሽ በጣም ደስ ብሎናል አባቴን እንግዲ እንዳየሽው ነው thank you very much for showing our culture❤
ስላም ውድች በቅነት ስብእስክራብ
ጋሽ ይልሙ፣ የሁላችንም አባት ናቸው።
ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እናንተንም ባህላችን ሰለምታስታዋውቁልን በጉራጌዎች ስም ከፍ በሉልን ንቅ ዘመር ንበሮንደ ንቃር ትሽረው ራኬብም thanks ።
@@EthioGurageTube amen
ከኢትዮፕያነቴ ቀጥሎ የምኮራበት ጉራጌነቴ ነዉ ኢትዮፕያ ትቅደም ሠላም ያዉርድልን ራኪ አርሂቡ የተንቢ ብለናል
ኢትዮጵያዊነቴ በይ ጉራጌነቴ አይባልም
@@emebetaberatube8924 አለች እኮ ቅድሚያ
💚💛❤️💜🛖
እኔም ወላሂ
አረ ራኬብ በደንብ ጨፈርሽ እኮ👍👍 ሁሉም ብሄረስብ እንደጉራጌ የስራ ክብርና አንድነትን ማወቅ አለብን አቦ ጉራጌ👍👍 ሀገራችን ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
ይህ ምርጥ የስራ ተምሳሌት ድንቅ ማህበረሰብ ክፉ አይንካው መልካም ዘመን ከቀሪው ህዝቡ ጋር ያድርግለት ኬር ይሁን
ልቤ ደነገጠ እነሞር ስትዪ የትውልድ ሀገሬ ሁሉም ነገሩ ደስ ይላል አረፋና መስቀልማ በጉራጌ ነው እናመሰግናለን
በጣም ደሰ የሚል መሀበረሰብ ነው ከነሱ በጣም መማር አለብን ለሰራ ትልቅ ክብር አለቸው ምቀኝነት የለባቸውም የሚያቁትን ከማሳወቅ ወደሃላ አይሉም ከነሱ ብዙ ተምርያለሁ በጣም ነው የማደንቃቸው እንኳን አደረሳቹህ❤ #የተንቢዬ
እኔም እዛው ነው ተወልጄ ያደኩት አሁን ግን አማሪካ ነኝ ያው መስቀል ሲመጣ ትዝታው ይረብሸኛል ራኪዬ በጣም እመሰግናለሁ የትውልድ ሀገር ስላሳየሽኝ ጉረጌ የስራ የሰላም ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን🙏🙏🇪🇹❤️
ወዬኔ በማርያም አስለቀሰኝ ትዝታዬ የትውልድ መንደሬ አሳየሽኝ እናመሰግ ❤️
Demregn wudie
በጣም ደስ ትላላችሁ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የሳቅ የደሰታ ዘመን ይሁልንን እግዚአብሔር ሰላሙን ያወረድልን።
ስላም ውድች በቅነት ስብእስክራብ አዳራጉኛ
እናመሰግናለን ራኬብዬ ባህላችንን ስላሳየሽን ምርጥ ህዝቦች እና ምርጥ ባህል ካሉን አንዱ የጉራጌ ነው ተባረኪ🙏🏽
ጉራጌዎች አምላክ ፅድት አርጎ የፈጠራችሁ ነገር የለባችሁ ስራ ሀገር ወዳዶች ውድድ ነው ማረጋችሁ
እኛም ውድድድድ😊
በጣም ያምራል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እኔም የዛሬ አመት ወልቂጤ ነኝ
ያርግልሽ እማ
በሰላም ይመልሰን. ባገርኛ ንጋኙ
እንደ ጉራጌከዘረኝነት ፅዱ ሰላም ታገኛላቹ ሀገሩን ብቻ ነዉ የሚወደዉ
ጉራጌ ነኝ አዲስ አበባ ተወልጄ ነው ያደኩት ስለ ገጠር ብዙም አላቅም አላህ ካለ ሀገሬ ስገባ ግን እመጣለሁ ሁላችሁም ታምራላቹ ራኪ እኔ ራሱ ያንችል ያህል ጭፈራ አልችልም ጎበዝ ነሽ በርቺ
Ayzosh tigbwlsh
@@kingdunago9822 insha Allah amsgnalhu
ሱሱ ሀቢቢት አድስአበበ የት አከባቢ ነሽ ሆዴዬ ጓደኛዬ ጠፊታብኝ ነው
@@ዘይነብነኝስደተኛዎመገናኛ እድገቴ ኑሮዬ ቃልቲ
@@susustars4384 ፓያሳ ናት ጓደኛዬ ሙኒራ ከማል ትበላለች በምችለው ሁሉ ፈልጌያተለዉ ግን ለገኛት አልቻልኩም የስደት እናቴም ጓደኛዬም ናት
በዚህ ማህበረሰብ በመወለዴ ደስታ ይሰማኛ ሰለም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
ጉራጌዎች የሰላምና የፍቅር ህዝቦች❤❤❤❤❤❤ ኩሩ እዪ የዋሆች ቤታቸው ለሁሉም ክፍት የሀኑ መሀበረሰቦች ናቸው❤❤❤
በመጀመሪያ በኢትዮጵያነቴ እካራለሁ ቀጥዬ ደሞ ጉራጌነቴ አድ እከን የለለበት ሀገር ሠላሙን ያብዛልን
አሜን ፫ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁሉም የሚያምረው ሀገር ሰላም ስትሆን ነው እራኪ የኔ ውብ ♥♥♥♥ ባህሉ ሲያምር
እውነትሽ ነው ራኬብዬ ወደ ጉራጌ ውሀ ማብራት የለም ግን ያለው ሰላም ከምን በላይ ደስታ ይሰጣል ኩራዝም ለኩሰን እንኖራለን ብቻ ሀገራች ኢትዮ ሰላም ትሁን ፍትህ ለሰው ልጅ ሁሉ
Yawem Ethiopian Ethiopian yasebalu ezboche nachwe tensheme yehone meserete lemate enkuane yeserut betewelajoche new mengeset enkuane andeteme negere adergo ayawekme
ትክክል
👌👌👌👌👌
ስላም ውድች ስብእስክራብ. በቅነት
@@hanayoutube1265 OK
I proud of my culture.ራኬብዬ ተባርኪ መልካም በአል ይሁንልሽ!!!!!💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏
Me to I happy too see my culture
ኬር ይሁን .ጉራጌ ስራ ልምዳቸው ለወሬም ግዜም የላቸው !!!
ሠባት ቤት ጉራጌ
ራክብዬ. በጣም. እናመሰግናለን. ባህላችንን በማስታወወቅሽ። ጉራጌ ማለት እኮ. ፍፁም ኢትዮጵያዊነት. ነው ፍቅር ነው ። አሏህ. ሀገራችንን. ፍቅሯና. ሰላሟን ይመለስልን።
ይመችሽ ራኪዬ መልካም በአል ይሁንላችሁ ሙስሊም ነኝ ግን መስቀል ሲባል የምወደው የማከብረውን የጉራጌ ህዝብ የበአል ዝግጅት ድምቀቱ ን ያስታውሰኛል ❤️❤️❤️😍😍
እንኮን አስራናነን ኬር አት ኬር ውሪት ሶስት እንኩዋን አብሮ አደረስን ራኪል የጉራጌ ህዝብ ፍቅር ነው ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልን 🙏🙏🙏🇪🇹💚💛♥️👍
am proud by being gurage
ራኬብዬ በጣም የማደንቅሽ ሴት ነሽ የምታቀሪቢያቸው ፕሮግራሞች ሀሉ በጣም የሚደነቁ ናቸው በዚሁ ቀጥይበት . ጌታ ይባርክሽ ❤️😘
መሬ ደምሪኝ
ስላም ውድች በቅነት ስብእስክራብ አራጉኛ
@@MarthaTsehay ስላም እህት በቅንነት ስብእስክራብ
ወይኔ ሀብታሞች ናቸው ግን ታድለው 😂😂ዛሬ በሁለቱም ስልኬ ነው የምኮምተው ራክዬ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ ወርቅ የናፈቀኝ ሀገሬን አስጎበኘሽኝ እኔ ሰባት ቤት ጉራጌ ነኝ 💐💐💐💐💐💐💕💕💕💕💕💕💕💕
ራኬብዬ ልዩ ነሽ ስወድሽ እናመሰግናለን ድንቅ ፕሮግራም ነው ያስላለፍሽልን ሰላም ያርግልን አገራችንን አሜን ።
ኩሩ አባቶቻችን የጉራጌ ወላጆች. ቁጣቸው. እራሱ ያኮራናል እንኳን ተወለድኩ በናንተ
Rakiye thanks 🙏so much for showing us the different parts of our beautiful parts of country 🇪🇹❤️and our lovely people! Keep it up dear! ትችያለሽ👏👏👏👏
አባ ገዳ ይልማ ዋው የአገሬ አባት እኔም የዱከም ልጅ ነኝ ተባረኩ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እንኩዋን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ 🙏🌻🌻🌻ራኪ እናመሰግናለን ጉራጌ አገርን ስላስጎበኘሽን 🙏❤️
በጉራጌነቴ በጣም ነው ምኮራው❤❤❤❤❤
ራኪ ቆንጆ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰሽ እናመሰግናለን ይሄንን የመሰለ ፕሮግራም ስላቀረብሽልን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
Gurge people's kind and smart
May God bless Gurage and Ethiopia. Amazing culture and hospitality. Thank you for sharing your experience
ወይ አገር ቤት በተለይ መስቀል ድባቡ አየሩ ሁሉም ካለበት ይገባል ብቻ ደስ ይላል አገሬ ሰላምሽን ያብዛልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቅድስት አገር ኢትዮጵያ ምን የሌለው ነገር አለ ሁሉም የጣፈው ፍቅር ነው እንጂ እግዚአብሔር ፍቅርን ይማልሳን
beteseb enhun demregn
እኔ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሆን በያንዳንዱ የኢትዮጵያ ሰፈር ውስጥ አንዳንድ ጉራጌ እንድኖር ነበር ማረገው:: ዘረኛ እንዳትሉኝ እኔ ባባቴም በናተም ጉራጌ አይደለሁም ግን የስራ ባህላቸው ድንቅ ስለምለኝ ነው:: እኔ ያደኩበትን ማህበረሰብ ለምሳለ ባነሳ ከጉራጌ አንጻር በጣም ሰነፎች ናቸው; ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ
❤❤❤❤❤❤በጣም እኖድሻለን እህቲ ክበሪልን😢
ማሻላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የቀጣይም እደማትቀሪ ተስፋ አረጋለው ራኬብዬ የኔ ቆጆ
ራኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እንኳን ለሀገር ለአለም የሚያኮራ ባህል ነው ያለን ይህ ድንቅ ባህልን ማን ያሳየን ጉራጌ ሚድያ እንዳይኖረው እና ባህሉን እንዳያወጣ ከጥንት ጀምሮ ደባ ተሰራበት ሌላው ኢትዮጵያ እያለ ሚሰራው ለክልሉ ነውጉራጌ ኢትዮጵያ እያለ ሚሰረራውም ለኢትዮጲያ
እራኪብዬ የተንቢ እንኳን ወደ ውዶ የትውልድ መደራችን ጉራጌ ዞን በሰላም መጣሽ ጉራጌ እግዳ ተቀባይ አቦጉራጌ ፍቅር ህዝቤ🥰
ሰፈራችንን ስላየሁ በጣም ደሥ ብሎኛል💔💐🌺
Very interesting! Thanks for sharing this beautiful ceremony
በጣም ደስ ይላል ዝግጅቱ ጥቱ ጥሩ ነው የመሀል ከተማ እንዲሁም ከውጪ የሚመጡ ኢትዮጵያውያን ገጠር ገብተው መስቀልን ማክበር ለሚፉልጉ በጣም ጥሩ ነው
ማረያምን እደ ዛሬ በጉራጌ በአል ተደስቸ አላቅም በጣም የሚገርም በአል ነዉ እዉነት ኢትዮጵያችን ሠላምሽ ይብዛ በአላችን ዉበታችን የድንግል ማረያም ልጅ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን በቃ በለን የደስታ ዘመን ይሁን አባቶች እናቶች ሲመርቁ ደስ ሲል 🇪🇹❤
ራኬብዬ ጡሩ ነገር አሳይተሽና የጉራጌ ባህል ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
yes ጉራጌ ሀገሬ ክልል የለውም ኢትዮጲያ ሁሉ ሀገሩ ነው አማራም ወንድሙ ኦሮሞም ወንድሙ ትግራይም ደቡብም ወንድሙ ነው አከተመ። ዘረኞች ከዘረኝነታችሁ ክፉ በሽታ ተፋቱ ይበቃል። ኢትዮጲያ ትቅደም 💚💛❤️
በትክክል። በጣም ነው የምወዳችሁ ወራጌዎችን ፍቅርብቻ ናችሁ እኔ ወሎነኝ
 እናመሰግናለን ወሎ ገራገሩ 1 ኢትዮጵያዊያ
@@lubabatube7975 እናመሰግናለን ወሎ ገራገሩ😘
We Ethiopian have a beautiful culture and beautiful country. I’m proud of to be Ethiopia.
ንፁህ ሕዝብ የሰራ ሰዎች ናቸው😘😘👌👌👌❤️❤️❤️
ኢትዮጵያዊነት መታደል ነው ራኬብ ተባረኪ በጣም ነው የሚያምረው እግዚአብሔር መልካም ያሰማን 🙏🙏🙏
ኢዮ ገኘንራ ኸተኸ ይሸር ❤️❤️🇪🇹
ራኬ የማከብርሽ🙏ለሀገሪኛ ለኢትዮጲያ የሁን ኬር!💚💛❤️ በጣም ደስ ይላል ልጅነቴን ትዝ አስባልሽኝ ራኬ እናመሰግናለን ስደት አልፋታሽ ብሎኛል 80ንያዬን ቀድጄ ከተፋታኝ 2015 አብረሽኝ በጉራጌ እናከብራለን😎
ሰላም ለኢትዮጵያዬ ተመልከቱ ወገኖቼ ተጀምሮ እስከ ሚያልቅ ድረስ ኢትዮጵያ ሲሉ በጉራጌነት አፍረው ሳይሆን ለሀገር አለኝታነታቸው ከፍ ያለ ስለሆነ ነው ። ይህን የመሰለ ባህል በአለም ላሉ ተከታዮችሽ ስላስተዋወቅሽልን ራኪዬ በጣም እናመሰግናለን። ዘር መረጣ ለገበሬ ነው ኢትዮጵያ ተሃጽብ!!!!!!!!!✝️✝️✝️✝️❤
ጉራጌነት ያኮራል እኮ💔💔
ጎበዝ ራክቤ በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችው
ከዘር ከሀይማኖት የፀዳ ብሄረሰብ👏👏
በጣም ነው ይሰቀናችሁን ራኪዬ በጣም ደሰ ብሎኛል እ/ር ቢፈቅድ የሚቀጥለው አመት ሀገሬ ገብቼ አሳልፋለው በጣም እድጋ ጋ ነው ይደረግሽኝ በጣም አመሰግናለው !!!
ዋው እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰን አደረሳቹ እራኪ ምርጥ ነው የሚቀጥለው እኛ ጋር ቸሀ እንጋብዝሻለን እድሜና ጤና ከሰጠን ሀገራችን ኡትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛልን
እንኳን ወደ ጉራጌ ሀገር በሰላም መጣሽ የኔ ውብ ሴት😍😘♥ስወድሽ እኮ የተንቢ❤😘♥
እቺ ናት የትውልድ ሰፈሬ አገሬ ኢትዮጵያ ቤቴ ጉራጌ😘😘❤❤❤❤
ዋውዉ ደስ ሲል እኔም ለማየት ጓጓዉ የሀገራችን በአልና ምራቃት ይናፍቃል ❤🙏👍
አባባ ምርቃቶት ደሰ የሚል 🙏🙏
ራኪ በጣም ደስ ይላል ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ተባረኪ 🙏🙏
am from gonder@wollo but i love gurage so much!!!!_From __#PureTuber_
አቀራርብሽ በጣም ያምራል የኔ ጀግኒት ጎበዝ እናመሰግናለን
Thank you Rakiye, I really enjoyed. God bless Ethiopia and its people 🙏 ❤ Selam yesten!!
ራኪ ስታምሩ ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቡ ሰላም የደርግ
ራክብዬ የኔ ቆንጆ ዛሬ ደሞ አምሮብሻል የወላጅቼ ትውልድ ሀገር ስለ ሄድሽ በጣም ደስ ብሎኛል እኔም ሊገሬ ያብቃኝ እንደማየው ተስፋ አለኝ ይመችሽ
እናመሰግናለን ራኪዬ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳቹ ሰላማቹ ይብዛ💜
I can't wait to visit this place 💞 ሚገርም ተፈጥሮ ነዉ ያለን እኮ ራኪዬ 💓 ልብስሽ ስታምርብሽ🤗🤗 crew ደስ ስትሉ😊አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤️ እኔም ዛሬ ሀገር ቤት መጥቻለሁ ማን እንደ ሀገር💚💛❤️📌
Beslam temeleshi mahi eski sele mejlis arebiya Mentaf Ena megareja vedio seriln bezaw
@@habibamehdi9447 habibaye OK community lay min lisera beye post adergealew comments teykelgn eza yene wud.. Eshi eseralew thank you❤️❤️❤️
እራኬብዬ ቆንጆ በጣም ያምራል በርችልን ❤️❤️
ራኬብ ልዩ ምርቃት አና ምስጋና አገኘሽ ተቀባሽ ዘመንሽ ይባረክ
አሜን ራኪ ውብ ሀገራችንን ስላየሽልን እና ስላሳየሽን ናመሰግናለን
We love Gurages. The most nice people in Ethiopia. Most hard working, kind and love Ethiopia.
እኔ እራሱ እንዴት እንደምወዳቸው ሃገራችንን እነሱ ቢመሯት ለመገዳደል ጊዜ አይኖረንም ነበር
ወይኔ ራኪ ስታምሩ።ሁሉም የሚያምረው ሀገር ሠላም ስትሆን ነውና ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን።
ራኪ በጣም 👌አሪፍ ያቀረብሽው ያባቶች ምርቃት አይጥፋብን መተኪያ የሌላት አገራችንን ሰላም ሰላም ያርግልን
It was beautiful. How proud they are being Ethiopian. That is what we are. Great celebration .
አቦ ጉራጌ ዝህ💃🕺💃🕺💃ፍቅር በጉራገረ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ።እናመሰግናለን ራኬብ በጣም ደስ የሚል የበዓል ዝግጅት ነው ያሳየሽን ተባረኪ።
Rakiyaa yene konjo, we need more young creative , confident people just like you ♥️ you are unique 💚💛♥️ keep working hard
ራኪ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ቀጥይበት። መልካም የመስቀል በዓል።
በጣም ነው የማምንር እራኪ በርችልን
ራክዬ ተባረኪ ቆንጆ በዓል ነው ያሳየሽህን
Just wow it is interesting my God blessed Ethiopian 🙏🙏 ❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ራኪዬ እንቁ እህታችን አቤት ምርቃት አሜን አሜን አሜን 🙏❤🇪🇹😍ምርቃታችሁን ይቀበልልን አባቶቻችን💔🙏 በጣም ደስ የሚል የመስቀል በአል አሜን ያመት ሰው ደሞ ይበለን በቸርነቱ🙏❤🙏❤🙏❤
እንዴ ራኪ ምንድነው "ድምጽሽ" የሆነ ለየት ያለ" ቶን " የሚሉት እነ አብርሃም ና ሰርፀ !! በጣም የሚያማልል ድምጽ ነው ያለሽእጅግ በጣም ነው የወደድኩት 🙏🥀❣️🥰🙏🇪🇹😻👍😍❤️😘🇪🇹🙏🇪🇹
ዋው ራኬብዬ ልዩ ቦታ ነው የሄድሽው የኔ ውድ እናመሰግናለን🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም ደሰ የሚል ኘሮግራም ነው ። መነፅርሸ ግን የፀሀይ ነው ጊዜው ደመና ሰለነበር ብዬ ነው
አቦ ራኬብ ምራቃችንን አስዋጥሽን በጣም ነው ያስቀናሽን ይመቸሽ አቦ❤❤❤❤
Woow enam kachii gaa amen amen amen eyalku newu Rakii konjo Thanks sil hulum nager
የኔ ውድ እኛንም አገር ጎብኚ ጉራጌ አገርጉመር ማንም አያቃትም ግን ልዩ ቦታ ነት ውድድድድድድ ራኪ🙏💞💞🌹🌹
ያው ነው ምን የተለየ ነገር አለ በርግጥ ያምራል እኔ ግብተድር ነኝ
@@ethioayushyoutube7834 ይለያያል ሁሉም ቦታ አንድ አደለም
@@ኤችነኝአገሬንታዛቢ እኔም ጀመረ ነኝ ግን ተመሳሳይ ነው በአህሉ እኔ የአረቅጥ ልጅ ነኝ
ILike you rakeb because you don’t get involved in politics. Keep up with the good work 👍
ዋው እማላቀው አገሬን ስላሳየሽኝ በጣም አመሰግናለው ዋው ነበር
ኢትዮፕያዊነት ኩራቴ ጉራጌነት ውበቴነው ደስሲል
ዋውውው አቤት የናፈቀኝ ሀገሬ አየሁ እዛ ያለሁ ነው የመሰለኝ ራኬብዬ በጣም እናመሰግናለን
ራኬብዬ እናመሰግናለን ይህን ወርቅ የሆነ ባህላችን ሄደሽ በማየትሽ ለህዝብ ስላስተዋወቅሽልን። we love you 💚💛❤
አሜን ምርቃቱ ይደረሰን ያልመጣው ለአመት ያድርሰን❤❤❤ጊራጌኮራቴ ፍቅር እኮነን ❤
ትግራወይቲ ነኝ ጉራጌዎች በጣም ነው ምወዳቹ💖
እኔ ጉራጌ ነኝ ያክስቴ ልጅ ትግሬ አግብቶ መቀሌ ገባ ደሞ ክርስትያን ሆኖ
ወላሂ አላህ ምስክሬ ነው ማንም እደ ትግሬ ምወደው የለም!!!!ግን እኛ ጉራጌዎች የተጋባነው የተዋለድነው ከአማራ ነው በክፉ ቀንም ስንገደል ከጎናችን የነበሩት እነሱ ናቸው እወዳቸዋለው ግን እደትግሬ አይደለም😂🇪🇹ብቻ ሰላም ይስጠን😘ግን ስታናድዱኝ እየሰደብኳቹ ነው😂
አላህ ፍቅር ይስጠን እኛም እንወድሻለን
@@romitessadiiii4477
😌😌😌 እንሳደባለን ግን ውስጣችን ይዋደዳል እኮ ያው ስድቡ የላይ ላይ ነው
እኛም እንወዳችዋለን አገራችንም ሠላም ያርግልን
የወላጅ ምርቃት ለልጅ ከድግሪ እና ማስተርስ በላይ ነው ።
ክብር ለወላጆቻችንን ።
በጣም ደሥ ይላል ላሰፋም እንጠብቅሻለን
ስላም ውድች ስብእስክራብ በቅነት
ምርጥ ማህበረሰብ እየው ሰላም ብቻ ባህሉ የሆነ ኢትዮጵያዊነት የነገሰበት ልዩ የሆነ ህዝብ የሀገር ተምሳሌት ያምራል
እናመሠግናለን🙏🙏
ማርዬ ደምሪኝ
ስላም ውድች በቅነት ስብእስክራብ. አደራጉኛ
@@MarthaTsehay ስላም ውድች በቅነት ስብእስክራብ አዳራጉኛ
@@ይስሬሸ ስላም ውድች ስብእስክራብ በቅነት
ጉራጌዎች በናታችው ሃገራችንን ምሩአት እናንተ ብትመሩን እኮ ለመገዳደል ጊዜ አይኖረንም ነበር 😆 እኔ በበኩሌ ሙሉ ድምፄን ሰጥቻችዋለው 😘
😅😅😅😅😅😅😅
ራኬብዬ መስቀልን እኛ ቤት ስላከበርሽ በጣም ደስ ብሎናል አባቴን እንግዲ እንዳየሽው ነው thank you very much for showing our culture❤
ስላም ውድች በቅነት ስብእስክራብ
ጋሽ ይልሙ፣ የሁላችንም አባት ናቸው።
ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እናንተንም ባህላችን ሰለምታስታዋውቁልን በጉራጌዎች ስም ከፍ በሉልን ንቅ ዘመር ንበሮንደ ንቃር ትሽረው ራኬብም thanks ።
@@EthioGurageTube amen
ከኢትዮፕያነቴ ቀጥሎ የምኮራበት ጉራጌነቴ ነዉ ኢትዮፕያ ትቅደም ሠላም ያዉርድልን ራኪ አርሂቡ የተንቢ ብለናል
ኢትዮጵያዊነቴ በይ ጉራጌነቴ አይባልም
@@emebetaberatube8924 አለች እኮ ቅድሚያ
@@emebetaberatube8924 አለች እኮ ቅድሚያ
💚💛❤️💜🛖
እኔም ወላሂ
አረ ራኬብ በደንብ ጨፈርሽ እኮ👍👍 ሁሉም ብሄረስብ እንደጉራጌ የስራ ክብርና አንድነትን ማወቅ አለብን አቦ ጉራጌ👍👍 ሀገራችን ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
ይህ ምርጥ የስራ ተምሳሌት ድንቅ ማህበረሰብ ክፉ አይንካው መልካም ዘመን ከቀሪው ህዝቡ ጋር ያድርግለት ኬር ይሁን
ልቤ ደነገጠ እነሞር ስትዪ የትውልድ ሀገሬ ሁሉም ነገሩ ደስ ይላል አረፋና መስቀልማ በጉራጌ ነው እናመሰግናለን
በጣም ደሰ የሚል መሀበረሰብ ነው ከነሱ በጣም መማር አለብን ለሰራ ትልቅ ክብር አለቸው ምቀኝነት የለባቸውም የሚያቁትን ከማሳወቅ ወደሃላ አይሉም ከነሱ ብዙ ተምርያለሁ በጣም ነው የማደንቃቸው እንኳን አደረሳቹህ❤ #የተንቢዬ
እኔም እዛው ነው ተወልጄ ያደኩት አሁን ግን አማሪካ ነኝ ያው መስቀል ሲመጣ ትዝታው ይረብሸኛል ራኪዬ በጣም እመሰግናለሁ የትውልድ ሀገር ስላሳየሽኝ ጉረጌ የስራ የሰላም ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን🙏🙏🇪🇹❤️
ወዬኔ በማርያም አስለቀሰኝ ትዝታዬ የትውልድ መንደሬ አሳየሽኝ እናመሰግ ❤️
Demregn wudie
በጣም ደስ ትላላችሁ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የሳቅ የደሰታ ዘመን ይሁልንን እግዚአብሔር ሰላሙን ያወረድልን።
ስላም ውድች በቅነት ስብእስክራብ አዳራጉኛ
እናመሰግናለን ራኬብዬ ባህላችንን ስላሳየሽን ምርጥ ህዝቦች እና ምርጥ ባህል ካሉን አንዱ የጉራጌ ነው ተባረኪ🙏🏽
ጉራጌዎች አምላክ ፅድት አርጎ የፈጠራችሁ ነገር የለባችሁ ስራ ሀገር ወዳዶች ውድድ ነው ማረጋችሁ
እኛም ውድድድድ😊
በጣም ያምራል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እኔም የዛሬ አመት ወልቂጤ ነኝ
ያርግልሽ እማ
በሰላም ይመልሰን. ባገርኛ ንጋኙ
እንደ ጉራጌከዘረኝነት ፅዱ ሰላም ታገኛላቹ ሀገሩን ብቻ ነዉ የሚወደዉ
ጉራጌ ነኝ አዲስ አበባ ተወልጄ ነው ያደኩት ስለ ገጠር ብዙም አላቅም አላህ ካለ ሀገሬ ስገባ ግን እመጣለሁ ሁላችሁም ታምራላቹ ራኪ እኔ ራሱ ያንችል ያህል ጭፈራ አልችልም ጎበዝ ነሽ በርቺ
Ayzosh tigbwlsh
@@kingdunago9822 insha Allah amsgnalhu
ሱሱ ሀቢቢት አድስአበበ የት አከባቢ ነሽ ሆዴዬ ጓደኛዬ ጠፊታብኝ ነው
@@ዘይነብነኝስደተኛዎመገናኛ እድገቴ ኑሮዬ ቃልቲ
@@susustars4384 ፓያሳ ናት ጓደኛዬ ሙኒራ ከማል ትበላለች በምችለው ሁሉ ፈልጌያተለዉ ግን ለገኛት አልቻልኩም የስደት እናቴም ጓደኛዬም ናት
በዚህ ማህበረሰብ በመወለዴ ደስታ ይሰማኛ ሰለም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
ጉራጌዎች የሰላምና የፍቅር ህዝቦች❤❤❤❤❤❤ ኩሩ እዪ የዋሆች ቤታቸው ለሁሉም ክፍት የሀኑ መሀበረሰቦች ናቸው❤❤❤
በመጀመሪያ በኢትዮጵያነቴ እካራለሁ ቀጥዬ ደሞ ጉራጌነቴ አድ እከን የለለበት ሀገር ሠላሙን ያብዛልን
አሜን ፫ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁሉም የሚያምረው ሀገር ሰላም ስትሆን ነው
እራኪ የኔ ውብ ♥♥♥♥ ባህሉ ሲያምር
እውነትሽ ነው ራኬብዬ ወደ ጉራጌ ውሀ ማብራት የለም ግን ያለው ሰላም ከምን በላይ ደስታ ይሰጣል ኩራዝም ለኩሰን እንኖራለን ብቻ ሀገራች ኢትዮ ሰላም ትሁን ፍትህ ለሰው ልጅ ሁሉ
Yawem Ethiopian Ethiopian yasebalu ezboche nachwe tensheme yehone meserete lemate enkuane yeserut betewelajoche new mengeset enkuane andeteme negere adergo ayawekme
ትክክል
👌👌👌👌👌
ስላም ውድች ስብእስክራብ. በቅነት
@@hanayoutube1265 OK
I proud of my culture.
ራኬብዬ ተባርኪ መልካም በአል ይሁንልሽ!!!!!💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏
Me to I happy too see my culture
ኬር ይሁን .ጉራጌ ስራ ልምዳቸው ለወሬም ግዜም የላቸው !!!
ሠባት ቤት ጉራጌ
ራክብዬ. በጣም. እናመሰግናለን. ባህላችንን በማስታወወቅሽ። ጉራጌ ማለት እኮ. ፍፁም ኢትዮጵያዊነት. ነው ፍቅር ነው ። አሏህ. ሀገራችንን. ፍቅሯና. ሰላሟን ይመለስልን።
ይመችሽ ራኪዬ መልካም በአል ይሁንላችሁ ሙስሊም ነኝ ግን መስቀል ሲባል የምወደው የማከብረውን የጉራጌ ህዝብ የበአል ዝግጅት ድምቀቱ ን ያስታውሰኛል ❤️❤️❤️😍😍
እንኮን አስራናነን ኬር አት ኬር ውሪት ሶስት እንኩዋን አብሮ አደረስን ራኪል የጉራጌ ህዝብ ፍቅር ነው ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልን 🙏🙏🙏🇪🇹💚💛♥️👍
am proud by being gurage
ራኬብዬ በጣም የማደንቅሽ ሴት ነሽ የምታቀሪቢያቸው ፕሮግራሞች ሀሉ በጣም የሚደነቁ ናቸው በዚሁ ቀጥይበት . ጌታ ይባርክሽ ❤️😘
መሬ ደምሪኝ
ስላም ውድች በቅነት ስብእስክራብ አራጉኛ
@@MarthaTsehay ስላም እህት በቅንነት ስብእስክራብ
ወይኔ ሀብታሞች ናቸው ግን ታድለው 😂😂ዛሬ በሁለቱም ስልኬ ነው የምኮምተው ራክዬ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ ወርቅ የናፈቀኝ ሀገሬን አስጎበኘሽኝ እኔ ሰባት ቤት ጉራጌ ነኝ 💐💐💐💐💐💐💕💕💕💕💕💕💕💕
ራኬብዬ ልዩ ነሽ ስወድሽ እናመሰግናለን ድንቅ ፕሮግራም ነው ያስላለፍሽልን ሰላም ያርግልን አገራችንን አሜን ።
ኩሩ አባቶቻችን የጉራጌ ወላጆች. ቁጣቸው. እራሱ ያኮራናል እንኳን ተወለድኩ በናንተ
Rakiye thanks 🙏so much for showing us the different parts of our beautiful parts of country 🇪🇹❤️and our lovely people! Keep it up dear! ትችያለሽ👏👏👏👏
አባ ገዳ ይልማ ዋው የአገሬ አባት እኔም የዱከም ልጅ ነኝ ተባረኩ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እንኩዋን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ 🙏🌻🌻🌻
ራኪ እናመሰግናለን ጉራጌ አገርን ስላስጎበኘሽን 🙏❤️
በጉራጌነቴ በጣም ነው ምኮራው❤❤❤❤❤
ራኪ ቆንጆ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰሽ እናመሰግናለን ይሄንን የመሰለ ፕሮግራም ስላቀረብሽልን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
Gurge people's kind and smart
May God bless Gurage and Ethiopia. Amazing culture and hospitality. Thank you for sharing your experience
ወይ አገር ቤት በተለይ መስቀል ድባቡ አየሩ ሁሉም ካለበት ይገባል ብቻ ደስ ይላል አገሬ ሰላምሽን ያብዛልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቅድስት አገር ኢትዮጵያ ምን የሌለው ነገር አለ ሁሉም የጣፈው ፍቅር ነው እንጂ እግዚአብሔር ፍቅርን ይማልሳን
beteseb enhun demregn
እኔ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሆን በያንዳንዱ የኢትዮጵያ ሰፈር ውስጥ አንዳንድ ጉራጌ እንድኖር ነበር ማረገው:: ዘረኛ እንዳትሉኝ እኔ ባባቴም በናተም ጉራጌ አይደለሁም ግን የስራ ባህላቸው ድንቅ ስለምለኝ ነው:: እኔ ያደኩበትን ማህበረሰብ ለምሳለ ባነሳ ከጉራጌ አንጻር በጣም ሰነፎች ናቸው; ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ
❤❤❤❤❤❤በጣም እኖድሻለን እህቲ ክበሪልን😢
ማሻላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የቀጣይም እደማትቀሪ ተስፋ አረጋለው ራኬብዬ የኔ ቆጆ
ራኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
እንኳን ለሀገር ለአለም የሚያኮራ ባህል ነው ያለን
ይህ ድንቅ ባህልን ማን ያሳየን ጉራጌ ሚድያ እንዳይኖረው እና ባህሉን እንዳያወጣ ከጥንት ጀምሮ ደባ ተሰራበት
ሌላው ኢትዮጵያ እያለ ሚሰራው ለክልሉ ነው
ጉራጌ ኢትዮጵያ እያለ ሚሰረራውም ለኢትዮጲያ
እራኪብዬ የተንቢ እንኳን ወደ ውዶ የትውልድ መደራችን ጉራጌ ዞን በሰላም መጣሽ ጉራጌ እግዳ ተቀባይ አቦጉራጌ ፍቅር ህዝቤ🥰
ሰፈራችንን ስላየሁ በጣም ደሥ ብሎኛል💔💐🌺
Very interesting! Thanks for sharing this beautiful ceremony
በጣም ደስ ይላል ዝግጅቱ ጥቱ ጥሩ ነው የመሀል ከተማ እንዲሁም ከውጪ የሚመጡ ኢትዮጵያውያን ገጠር ገብተው መስቀልን ማክበር ለሚፉልጉ በጣም ጥሩ ነው
ማረያምን እደ ዛሬ በጉራጌ በአል ተደስቸ አላቅም በጣም የሚገርም በአል ነዉ እዉነት ኢትዮጵያችን ሠላምሽ ይብዛ በአላችን ዉበታችን የድንግል ማረያም ልጅ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን በቃ በለን የደስታ ዘመን ይሁን አባቶች እናቶች ሲመርቁ ደስ ሲል 🇪🇹❤
ራኬብዬ ጡሩ ነገር አሳይተሽና የጉራጌ ባህል ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
yes ጉራጌ ሀገሬ ክልል የለውም ኢትዮጲያ ሁሉ ሀገሩ ነው አማራም ወንድሙ ኦሮሞም ወንድሙ ትግራይም ደቡብም ወንድሙ ነው አከተመ። ዘረኞች ከዘረኝነታችሁ ክፉ በሽታ ተፋቱ ይበቃል። ኢትዮጲያ ትቅደም 💚💛❤️
በትክክል። በጣም ነው የምወዳችሁ ወራጌዎችን ፍቅርብቻ ናችሁ እኔ ወሎነኝ
 እናመሰግናለን ወሎ ገራገሩ 1 ኢትዮጵያዊያ
@@lubabatube7975 እናመሰግናለን ወሎ ገራገሩ😘
We Ethiopian have a beautiful culture and beautiful country. I’m proud of to be Ethiopia.
ንፁህ ሕዝብ የሰራ ሰዎች ናቸው😘😘👌👌👌❤️❤️❤️
ኢትዮጵያዊነት መታደል ነው ራኬብ ተባረኪ በጣም ነው የሚያምረው እግዚአብሔር መልካም ያሰማን 🙏🙏🙏
ኢዮ ገኘንራ ኸተኸ ይሸር ❤️❤️🇪🇹
ራኬ የማከብርሽ🙏
ለሀገሪኛ ለኢትዮጲያ የሁን ኬር!💚💛❤️
በጣም ደስ ይላል ልጅነቴን ትዝ አስባልሽኝ ራኬ እናመሰግናለን ስደት አልፋታሽ ብሎኛል 80ንያዬን ቀድጄ ከተፋታኝ 2015 አብረሽኝ በጉራጌ እናከብራለን😎
ሰላም ለኢትዮጵያዬ ተመልከቱ ወገኖቼ ተጀምሮ እስከ ሚያልቅ ድረስ ኢትዮጵያ ሲሉ በጉራጌነት አፍረው ሳይሆን ለሀገር አለኝታነታቸው ከፍ ያለ ስለሆነ ነው ። ይህን የመሰለ ባህል በአለም ላሉ ተከታዮችሽ ስላስተዋወቅሽልን ራኪዬ በጣም እናመሰግናለን። ዘር መረጣ ለገበሬ ነው ኢትዮጵያ ተሃጽብ!!!!!!!!!✝️✝️✝️✝️❤
ጉራጌነት ያኮራል እኮ💔💔
ጎበዝ ራክቤ በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችው
ከዘር ከሀይማኖት የፀዳ ብሄረሰብ👏👏
በጣም ነው ይሰቀናችሁን ራኪዬ በጣም ደሰ ብሎኛል እ/ር ቢፈቅድ የሚቀጥለው አመት ሀገሬ ገብቼ አሳልፋለው በጣም እድጋ ጋ ነው ይደረግሽኝ በጣም አመሰግናለው !!!
ዋው እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰን አደረሳቹ እራኪ ምርጥ ነው የሚቀጥለው እኛ ጋር ቸሀ እንጋብዝሻለን እድሜና ጤና ከሰጠን ሀገራችን ኡትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛልን
እንኳን ወደ ጉራጌ ሀገር በሰላም መጣሽ የኔ ውብ ሴት😍😘♥ስወድሽ እኮ የተንቢ❤😘♥
እቺ ናት የትውልድ ሰፈሬ አገሬ ኢትዮጵያ ቤቴ ጉራጌ😘😘❤❤❤❤
ዋውዉ ደስ ሲል እኔም ለማየት ጓጓዉ የሀገራችን በአልና ምራቃት ይናፍቃል ❤🙏👍
አባባ ምርቃቶት ደሰ የሚል 🙏🙏
ራኪ በጣም ደስ ይላል ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ተባረኪ 🙏🙏
am from gonder@wollo but i love gurage so much!!!!
_From __#PureTuber_
አቀራርብሽ በጣም ያምራል የኔ ጀግኒት ጎበዝ እናመሰግናለን
Thank you Rakiye, I really enjoyed. God bless Ethiopia and its people 🙏 ❤ Selam yesten!!
ራኪ ስታምሩ ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቡ ሰላም የደርግ
ራክብዬ የኔ ቆንጆ ዛሬ ደሞ አምሮብሻል የወላጅቼ ትውልድ ሀገር ስለ ሄድሽ በጣም ደስ ብሎኛል እኔም ሊገሬ ያብቃኝ እንደማየው ተስፋ አለኝ ይመችሽ
እናመሰግናለን ራኪዬ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳቹ ሰላማቹ ይብዛ💜
I can't wait to visit this place 💞 ሚገርም ተፈጥሮ ነዉ ያለን እኮ ራኪዬ 💓 ልብስሽ ስታምርብሽ🤗🤗 crew ደስ ስትሉ😊አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤️ እኔም ዛሬ ሀገር ቤት መጥቻለሁ ማን እንደ ሀገር💚💛❤️📌
Beslam temeleshi mahi eski sele mejlis arebiya Mentaf Ena megareja vedio seriln bezaw
@@habibamehdi9447 habibaye OK community lay min lisera beye post adergealew comments teykelgn eza yene wud.. Eshi eseralew thank you❤️❤️❤️
እራኬብዬ ቆንጆ በጣም ያምራል በርችልን ❤️❤️
ራኬብ ልዩ ምርቃት አና ምስጋና አገኘሽ ተቀባሽ ዘመንሽ ይባረክ
አሜን ራኪ ውብ ሀገራችንን ስላየሽልን እና ስላሳየሽን ናመሰግናለን
Demregn wudie
We love Gurages. The most nice people in Ethiopia. Most hard working, kind and love Ethiopia.
እኔ እራሱ እንዴት እንደምወዳቸው ሃገራችንን እነሱ ቢመሯት ለመገዳደል ጊዜ አይኖረንም ነበር
ወይኔ ራኪ ስታምሩ።ሁሉም የሚያምረው ሀገር ሠላም ስትሆን ነውና ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን።
ራኪ በጣም 👌አሪፍ ያቀረብሽው ያባቶች ምርቃት አይጥፋብን መተኪያ የሌላት አገራችንን ሰላም ሰላም ያርግልን
It was beautiful. How proud they are being Ethiopian. That is what we are. Great celebration .
አቦ ጉራጌ ዝህ💃🕺💃🕺💃ፍቅር በጉራገረ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ።እናመሰግናለን ራኬብ በጣም ደስ የሚል የበዓል ዝግጅት ነው ያሳየሽን ተባረኪ።
Rakiyaa yene konjo, we need more young creative , confident people just like you ♥️ you are unique 💚💛♥️ keep working hard
ራኪ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ቀጥይበት። መልካም የመስቀል በዓል።
በጣም ነው የማምንር እራኪ በርችልን
ራክዬ ተባረኪ ቆንጆ በዓል ነው ያሳየሽህን
Just wow it is interesting my God blessed Ethiopian 🙏🙏 ❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ራኪዬ እንቁ እህታችን አቤት ምርቃት አሜን አሜን አሜን 🙏❤🇪🇹😍ምርቃታችሁን ይቀበልልን አባቶቻችን💔🙏 በጣም ደስ የሚል የመስቀል በአል አሜን ያመት ሰው ደሞ ይበለን በቸርነቱ🙏❤🙏❤🙏❤
እንዴ ራኪ ምንድነው "ድምጽሽ" የሆነ ለየት ያለ
" ቶን " የሚሉት እነ አብርሃም ና ሰርፀ !! በጣም የሚያማልል ድምጽ ነው ያለሽ
እጅግ በጣም ነው የወደድኩት 🙏🥀❣️🥰🙏🇪🇹😻👍😍❤️😘🇪🇹🙏🇪🇹
ዋው ራኬብዬ ልዩ ቦታ ነው የሄድሽው የኔ ውድ እናመሰግናለን🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም ደሰ የሚል ኘሮግራም ነው ። መነፅርሸ ግን የፀሀይ ነው ጊዜው ደመና ሰለነበር ብዬ ነው
አቦ ራኬብ ምራቃችንን አስዋጥሽን በጣም ነው ያስቀናሽን ይመቸሽ አቦ❤❤❤❤
Woow enam kachii gaa amen amen amen eyalku newu Rakii konjo Thanks sil hulum nager
የኔ ውድ እኛንም አገር ጎብኚ ጉራጌ አገር
ጉመር ማንም አያቃትም ግን ልዩ ቦታ ነት ውድድድድድድ ራኪ🙏💞💞🌹🌹
ያው ነው ምን የተለየ ነገር አለ በርግጥ ያምራል እኔ ግብተድር ነኝ
@@ethioayushyoutube7834 ይለያያል ሁሉም ቦታ አንድ አደለም
@@ኤችነኝአገሬንታዛቢ እኔም ጀመረ ነኝ ግን ተመሳሳይ ነው በአህሉ እኔ የአረቅጥ ልጅ ነኝ
I
Like you rakeb because you don’t get involved in politics. Keep up with the good work 👍