ለአባታችን ያልጠበቀውን ሰተን አስደሰትነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 693

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 года назад +77

    *ቤተቦቻችሁን ያቆይላችሁ እንዴት ደስ ይላል በዓል እኮ ከቤተሰብ ጋር ሲከበር ለየት ያለ ስሜት አለው ሁላችንም ኢትዮጵያዊያን ከቤተሰብ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ ደስ ሲሉ*

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ 2 года назад +13

    ቃልዬ የእኔ ልእልት አቤት ውበት አምሮብሻል ታድለሽ እናት አባት የሆኑ አማቶች አሉሽ❤🥰🥰🥰🥰

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 года назад +64

    ደስ የሚል ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ 2015 የፍቅር ያአንድነት የሰላም የጤና ይሁንላችሁ ይሁንልን💚💛❤️🙏🌻🌻🌻

  • @ሰላምየድንግልማርያም-ፐ3ሰ

    ወይኔ ቃላት ያጥረኛል አባዬ እማዬ በእድሜ በጤና ያኑራችሁ አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳንም ከዘመነ ማርቆስ ዘመነ ሉቃስ 2015 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ ውዶችዬ ወይኔ መታደል እኮ ነው አዲስዬ ቃል ኪዳን ታድላችሁ አቤል እዮብዬ ሁላችሁንም እንኳን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 года назад +15

    ማነዉ የነእዮባን ቤተሰብ እሚወዳቸዉ እንደኔ 🌼🤗🤗🤗

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 2 года назад +6

    ልጆች እንዲህ ለቤተሰቦቻችሁ የምታስደስቱ ልጆች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @fasikayemikaellji432
    @fasikayemikaellji432 2 года назад +5

    መታደል ነው፣እንደዚህ ያለ የቤተሠብ ፍቅር እንዴት ደስስ እንደሚለኝ ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣አቤቱ ጌታዬና አምላኬ ልዑል እግዚአብሔር አባቴ ሆይ እኔም፣ከእህት ከወንድሞቼ ጋር ሆኜ እናትና አባታችንን በዚህ መልኩ ተሰባስበን በፍቅር የምንኖርበትን ዘመን አምጣልን🤲✝️🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ🌻🌻👈👈

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    ውይ ደስ ስትሉ🌻🌻🌻🌻💝በቃልዬ ቀናሁ ታድለሽ እንዲህ ካማር ከተማር መጋባት መታደል ነው

  • @መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ

    ከሁሉም ቃልየ እድለኛነሺ ከዚህቤተሠብመቀላቀልሺ አላህየ እናትናአባትየሆኑ አማቾችስጠኝያርብ ቤተሠቦቸንእማ አተመርጠህወስደሀቸዋል ጀነትንወፍቃቸዉ

  • @beti9385
    @beti9385 2 года назад +56

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እንኳን ለ 2015 አደረሳችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤️❤️

    • @haydermadoorbabumanjeri812
      @haydermadoorbabumanjeri812 2 года назад

      ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፍቅራችሁ ያስቀናል እንኳን አደረሳችሁ 🌹🥀🥰🌼😍

    • @tirngotirngo628
      @tirngotirngo628 2 года назад

      የኔ ማሮች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋው🌼

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@haydermadoorbabumanjeri812 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@tirngotirngo628 ደምሪኝ

  • @bareehadesta2162
    @bareehadesta2162 2 года назад +21

    የኔማሮች የማትጠገቡ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ

  • @mbmolla1327
    @mbmolla1327 2 года назад +8

    ይሄ ቤተሰብ ጥሩ መምህር ነው የእግዚአብሔር ቃል ከአፉ የማይጠፋ ሳቅ የሞላበትመመሰጋገንን ልምዱ ያደረገ ለሌሎች ጥሩ መማሪያ ናችሁ ተባረኩልን

    • @helenbayu981
      @helenbayu981 2 года назад

      በትክክል

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌺

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@helenbayu981 ደምሪኝ

  • @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ

    ያአላህ አባታችሁ ክብር ኑራቸው ለባለቤተወ ክብር ሲሰጡ በጣም ደሥ ይላል እድሜና ጤና ለአባባና ለእማማ እናተም እናት አባታችሁን እዳከበራችሁ አላህ ያክብራችሁ ቃልየም ፈጣሪ በሰላም ለሁለት ያድርግሽ ወልዳችሁ ሳሙ ምን እናት አባት እኛም ጋጉተናል ልጄችሁን ለማየት ናፍቀናል አላህ በሰላም ለሁለት ያድርግሽ ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ወንዶች ከነይህ እናትና አባት ደወልዳችሁ ምርጥ ባኮኑ ይገርመኚ ነበር ተባረኩ እናተ የወንድ ጥግ ናችሁ 💪💪💪💞💞💞💞💞💞💞

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 года назад +23

    *_እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን /// የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ ወጦ የመግባት ፍቅር ይስጠን ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን አሜን 🤗🥰😊_*

    • @sarah-oq9yh
      @sarah-oq9yh 2 года назад

      💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @sarah-oq9yh
      @sarah-oq9yh 2 года назад

      amen 💚amen 💛amen ❤
      amen 🇪🇷amen 🇪🇷amen 🇪🇷

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@sarah-oq9yh ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@sarah-oq9yh ደምሪኝ

    • @gideyhaylu6964
      @gideyhaylu6964 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @samraketema7789
    @samraketema7789 2 года назад +1

    ዋው ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እንኳን አደረሳችሁ

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል በጣም ታምራላችሁ እናትና አባታችሁም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው 🥰😍🥰

  • @እሳቱላይነድጭሱገደለ-ረ4ኈ

    እዚህ ቤት እኮ ፍቅር ይቀዳል ስታምሩ 😍😍😍😍😍

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 2 года назад

    በውነት ደስ ብሎያል ምን መታደል ነው በናትና በአባት መመረቅ አብየ እቴቴን ሲስም ሲመርቃት በጣም ደስ አለኝ የኔአባት ይህስልክ አሁን የመጣነው በወጣው ይተካላችሁ ኑሩልን አወ ቃልየ መታደልነው እደዝህ ያለ አማትና ባል ዋርሳም የሰጠሽ ተመስገን ቃልየ በሰላም ወልደሽ እድናይ ያርግልን

  • @aminaumer9065
    @aminaumer9065 2 года назад +31

    አቤት ምናነት ቤተሠብነዉ በፈጣሪ የወድሙንሚስት እደራሱእቅፍአርጎመቀመጥ በምናይነት ስነምግባርየታነፀቤተሠብነዉ አቧፈጣሪ ሁሌምበደስታ ያኑራችሁ የምርትለያላችሁ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤

    • @bezawit7636
      @bezawit7636 2 года назад +2

      Btam maryamn eneme endet endaseknugh

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 года назад +2

      እናት።ጥሮልጀሰታሳደገ።እወትአባትያለወደሰታ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌺

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@bezawit7636 ደምሪኝ

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +2

    ወይኔ እንደት ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ እውነት ሰታሰቀኑ እመቤቴ ይጠብቃችሁ መልካም አዲሰ ዓመት

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 года назад +17

    እንኳን አብሮ አደረስን ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ በጣም ታምራላችሁ በጣም ወድድድድድድድድድድድድድድ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🥰

  • @fanetaykejordan1529
    @fanetaykejordan1529 Год назад

    የቃልየ እርጋታ እንደኔ የሚመቸው ቃልየ እድሜውን ከጤናጋር ይስጥሽ የኔቅመም በጣምነው የምወድሽ❤❤❤

  • @haymanottelahun4523
    @haymanottelahun4523 2 года назад +8

    ወላጆችን ማስደሠት በጣም ደስስ ይላል መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 🙏💛💛ይመቻቹ💛

  • @emano5974
    @emano5974 2 года назад +1

    ብሩክ የሆነ ቤተሰብ ወኔ ሁሌም ሲመርቅ ዋናው ጤና ሀብት ይገኛል የሚሉት በትክክል አባዬ ነፍ አመት ኑሩልን

  • @edenwelde236
    @edenwelde236 2 года назад

    እንኳን ደሰ አላችው ተሰብስባችው ስላየውአችው ደሰብሎኛል አቤልስላየውት ደስብሎኛል አቤል ብትመለስ ጥሩ ደስላል እባክ

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 2 года назад +8

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ።ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    ደስስስስስ ስትሉ ውይይ ስወዳችሁ ልክ የለኝም ፍቅር እሚባለው ነገር እደዚህ ቢገባን ኖሮ የት በደረስን ነበር መልም አዲስ አመት ለሁላችንም ይሁን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ብዙ ተባዙ ዘራችሁ የኔ ውዶች

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ🌻🌻👈

  • @mesertabedthanks707
    @mesertabedthanks707 2 года назад +3

    የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን እንኳን. 2015 በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ አሜን የተባረከ ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ አቤት ስታምሩ የእናት የአባት ምርቃት ትልቅ ደረጃ ያድርሳል ለእናት ለአባቶቻችን እረዥም እድሜ ከጤና ለሁሉም ይስጣቸው አሜን አዲሱ አመት የሰላም የምህረት ዘመን ይሁንልን አሜን

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 года назад +2

    ስታምሩ እኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን የተባረከ ዘመን ይሁንልን በወጣው ይተካላችሁ የናት ያባት ምርቃት ትልቅ ነገር ነው እረዥም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ

  • @rahel1095
    @rahel1095 2 года назад +15

    መላዉ ቤተሰብ እንኳን አደረሳቹ ይሄን ቤተሰብ ለመግለፅ ቃላት አጥቻለዉ እዮባዬ ለእናትህ እና ለአባትህ እረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣቸዉ አዲስና ቃልዬም የዛሬ አመት ከልጃቹ ጋር የምታከብሩ ያርጋቹ እዮባም ወንድምህም ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሀሳባቹን ቅድስት አርሴማ ታሳካላቹ

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 2 года назад

    ተባረኩ በጣም ደስ ይላል ለእናትና አባት ከዚህ በላይ ይገባቸዋል

  • @ayoayo1140
    @ayoayo1140 2 года назад +1

    እዉነት በጣም የሚያስቀና ቤተሰብ ነው አይለያችሁ
    💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    በእውነት ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ😍😍😍
    ለሀገራንም ሰላም ይላክልን።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌼

  • @yegebreail
    @yegebreail 2 года назад +1

    ውይይ የዚህ ቤት ፍቅር ደስ ሲል መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ ይሁንልን

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ጌታ። ይባረክች ታባርክ🙏🙏🙏

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 года назад +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ፈጣሪ በጤና በፍቅር ያቆያችሁ ቃልዬም እመብርሀን በሰላም ልጇን ታሳቅፋት ቀጣይ አመት ከልጃችሁ ጋ እንያችሁ አሜን በሉ አሜን በሉ 😘

    • @aishaa5825
      @aishaa5825 2 года назад +1

      እንኳን አደረስቺሁ ውውድድድድድ

  • @fazeafazrey5498
    @fazeafazrey5498 2 года назад

    እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን ሥወዳችሁ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ምርጥ ቤተሠቦች የማትጠገቡ

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 года назад +20

    በጣም ነው ምታምሩት ቤተሰብ ማለት ሀገር ነው ሰላም ና ፍቅር ከቤት ነው ሚጀምርው ሰላማቹ ይብዛ ሀገራችንንም ፈጣሪ ሰላም ያርግልን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌹

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 2 года назад

    አቤት የዚ ቤት ፍቅርና መከባበር እንዴት ደሰ ይላል ቃልዬ በጣም እድለኛ ነሸ እዚ ቤተሰብ ውሰጥ መቀላቀልሸ መልካም አዲሰ አመት እምዬ ኢትዮጵያ ሸገሬ ዞሮ መግቢያዬ ሰላምሸ ይብዛ

  • @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ

    በስማም ቃልየ አምባሣደርመስለሻል የኔ ቆንጆ

  • @sonyahussain4640
    @sonyahussain4640 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስታምሩ ቃልየ ድንግል ማርያም ትቅረብሺ የኔ ዉድ

  • @shebritube8336
    @shebritube8336 2 года назад

    እዝቤት ምን እንዴታየኝ ልንገራችሁ
    ቃልዬ አድማቂ
    እዮባ ተዋኝ
    አድሥ ካራክተር
    ማዘር ጎዶሎን አማይ
    ፈዘር መካሪ
    ለማንኛውም በጣም ከምን በላይ ዴስ የሚል ቤተሠብ በጣም አሥተማሪ ቤተሠቦች እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ😍😍😍

  • @Ameiryaነኝ
    @Ameiryaነኝ Год назад

    እዮብ እናት አበተቹን።እድሜነ ጤና ይስጠቸው ።እናንቴንም እወደቹሀለው። ፍቅር የሆነቹ ቤተሰብ።ሺአማየኑረቹ።❤❤❤❤❤❤ሙስልምነኝ

  • @kiehrbjiehe5724
    @kiehrbjiehe5724 2 года назад +1

    ምርጥ ቤተሰቦች ለኛም አላህ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ይወፍቀን በፍቅር በደሥታ በሰላም ያዝልቃቹሁ ብዙ ተባዙ

  • @yashuu3045
    @yashuu3045 2 года назад

    መታደል ነዉ የምር እድህ አይነት በተሰብ ማገኘት

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 года назад +2

    በድጋሜ እኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ለሁሉም ክርስትያን
    እግዚአብሔር በጦርነት ለተጨነቁ አካባቢዎች ሰላም ያውርድልን በጨካኞች ለሚታረዱ መላ ያምጣልን ላዘኑ መፅናናትን ይስጥልን ለሞቱት ነፍስ ይማርልን አመቱ የደስታ የሰላም የአንድነት ይሆንዘንድ በፀሎት የበረታችሁ አስቡ ሀገራችን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад

    ዋው እውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተስቦች ናችሁ አዲስ እዮባ አቤሎ ቃልዬ መታደል ነው እውነት እግዚአብሔር ይመስገን በአባት እና በእናት መመረቅ ተባረኩ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የኔ አባት ዘመናችሁ ይባረከ

  • @janlanetsehay76
    @janlanetsehay76 2 года назад

    የምር የሚገርም አባት ነዉ እረጂም እድሜ ተመኝሁ

  • @ሪምሀበሻዊት
    @ሪምሀበሻዊት 2 года назад +1

    ቃልየ ታድለሽ ልክ እንደ ወንድሞቿ ከመሀላቸው ደምቀሻል ረጅም የሂወት ዘመን

  • @ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ
    @ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ሽክፍ ድግፍ አርጎ የከርሞ ሰው ይበላችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች 🥰🥰🥰🥰ከቤተሰብ ጋ ብአልን ማሳለፍ እኮ መታደል ነው 😔እናት አባታችሁን ፈጣሪ ያቆይላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    ይሄን 3/ ቀን አቤል በመጣቱ ደስ ያላችሁ ብቻ👍

  • @selamawitgebremeskel6524
    @selamawitgebremeskel6524 2 года назад

    ቃልዬ ታድለሽ እንዴት እንደሚያከብሩሽ እኮ ኡፍፍፍፍፍፏፏፏፏፏፏፏፏፏፏ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 2 года назад +2

    አረ እዮባን አጋቡኝ ከዝህ ፍቅር የሆነ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃቹው

  • @saditube5199
    @saditube5199 2 года назад +2

    ግን እኔ ብቻ ነኝ ቃልዬ እህታችው ይምመሰለው😍 ፍቅር ይሆኖ ቤተሰቦች

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 года назад

    እንኳን አደረሳቹ በእውነት በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጣቸው ቃልዬ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ በወጣ ይተካላቹ የቤተሰብ ምርቃት ጥሩ ነው የአመት ሰው ይበላቹ መልካም በአል ይሁንላቹ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻በጣም የምወዳቸው ቤተሰቦች ናቸው ሺ አመት ኑሩ🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤

  • @honeytube914
    @honeytube914 2 года назад

    አሜን አባዬ ❤️❤️❤️❤️

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 года назад +2

    ስታምሩ ለዚህ ቤተሰብ እድሜከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 2 года назад

    ወይኔ ይሄ ቤተሰብ ዴስ ሲል ያረብ ቃልዬንም በሰላም ትውለድ

  • @zmzmzmzm6020
    @zmzmzmzm6020 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል እንኳን በሰላም 2015 አደረሳችሁ እናትና አባትን ማስደሰት በጣም ነዉ እምወደዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 2 года назад

    ስላማቸው፡ይብዛ፡፡አቤልየ፡አትጥፍ፡ሁልግዜ፡ስራ

  • @marishettube1189
    @marishettube1189 2 года назад +5

    እኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦችናቹ በጣም ነው ምወዳቹ ረጅም እድሜ ከጤናጋረር ይስጣቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merongm5989
    @merongm5989 2 года назад +5

    መልካም ዘመን ይሁንላችሁ ለሀገራች ሰላም ፍቅር አድነት መተሳሰብ ይስፈንልን የእድገት ዘመን ያርግልን ጥላቻን ያርቅልን

  • @madam7533
    @madam7533 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን

  • @sebilemariam2398
    @sebilemariam2398 2 года назад

    እዮባ እንኳን አደረሳቺሁ ዝግጅቱ በአሪፉ ተጠናቀቀ?

  • @qwre7851
    @qwre7851 2 года назад +2

    እንኳን አደረሳችው አንደኛ ነኝ ዛሬ ምርጥ ቤተሰብ

  • @oumfuadtube131
    @oumfuadtube131 2 года назад

    ቃላት የለኚም እዮባ አላህ ያክብርህ

  • @mesizelalem246
    @mesizelalem246 2 года назад

    ወይኔኔኔ እንዴት ደስ እንደምትሉ ቃልዬ እና አዲስ እንኳን ደስ አላችሁ እዮብ እና አቤላ ስወዳችሁ በጣምምምም

  • @tejitugebeyehu298
    @tejitugebeyehu298 2 года назад +1

    የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @ሁን
    @ሁን 2 года назад

    እግዚአቢሔር ይመስገን የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያልብሳችሁ እማምላክ እድሜና ጤና ትስጣችሁ በእዉነት እኔም ቤተሰቦቸጋር እደዚህ ብየ በአልን የማሳልፍበት ቀን ናፈቀኝ አየ ስደት በትዝታ ማለፍ ነዉ እግዚአቢሔር አምላክ አድሰሐን አመት የተባረከ የተቀደሰ የሠላም ያድርግልን ያገራችን ሠላም ናፍቆናል በስደት ሁነን እማምላክ ሠላሙን ታዉርድልን🙏🙏🙏

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 года назад

    እዮብ መልካሙ እድሜአቸውን ያርዝመው ደስሲሉ

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 года назад

    ዋው ከቤተሰብ ማክበር እንዴት ደስ ይላል አይለያያቹሁ ተባረኩልን

  • @devan8265
    @devan8265 2 года назад

    ሠላም ዋላችሁ የአዲስ ቃል አክባሪዎች አባ ና እማ እረጅም እድሜ ያቆይልን የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ ሙሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 2 года назад +2

    ምርጥ ቤተሰቦች በጣም ነው የምወዳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад

    ዋውው!!በእውነት የሚያስቀና ደስ የሚያስቀና ቤተሰብ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥላችሁ።

  • @miherettube8288
    @miherettube8288 2 года назад +1

    ፍቅር የሆነችሁ ቤታሳብ እንኳን አደረሰችሁ የሙተሰለን ዕድሜ ይስጣችሁ ኑሩልን ❤❤❤❤❤
    ግን እኔ ቅር ብሎኛል በጉ የህብረት ስለ ሆነ ለእቴትዬ ስጦታ ልሆን አይችልም ስለዚህ ለሷም ሌላ ስጦታ ያስፈልጋታል 😆

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt 2 года назад

    ኡፍፍፍፍ አመታደል የየቤል እና አዲ ቃል ቤተሰቦች እንኳን አደራሳችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 года назад

    ውይ ደስ ስትሉ መድሀኒአለም በሰላም ያኑራችሁ

  • @ትግስትዩቱብ
    @ትግስትዩቱብ 2 года назад +2

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዘመኑን ይባርክልን እኳን አደረሳችሁ

  • @biritukanjenere3549
    @biritukanjenere3549 2 года назад +1

    የተባረከ ቤተሰብ❤❤❤💔 እንኳን ደስ አላቹህ ቃልየ በሰላም እመብርሐን ትከየገላግልሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🤩😘

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 года назад +1

    ቃል ምርቃቱን ሁሉ ተቀብዬ ጨርስኩባቹ

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 2 года назад +1

    ተባረኩ ቤተሰቦቻችሁን ጤና እድሜ ፍቅር ይስጥላቹሁ ተባረኩ እንኳን አደረሳቹሁ መልካም በአል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ

    ደስ ትላላችሁ ያመት ሰዉ ይበላችሁ🌸🌸💐💐💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺💐💐🌿🌿🥀🥀🥀🌹🌹🌹

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋው🌺🥰

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 2 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ የቤተሰብ ምርቀት በጣም ደስ ይላል እንቀላል እንዳታዩት ተባረኩ ያገባችሁ የተባረከ ጤነኛ ልጅ ወልዳችሁ ለመሳብ ያብቃችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌹

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 года назад +1

    መልካም አዲስ ዓመት በወጣ ይተካላችሁ ቤተሰብን ማስደስት ደስ ይላል እግዛቤር ብድራችሁን ይክፈላችሁ

  • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
    @ቲጂነኝየራያቆቦዋ 2 года назад

    ደስ የሚል ቤተስብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግን ሴት ልጂ የለም እዴ?

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 2 года назад +1

    አባትና እናትን እደዚህማስደሰት ደስይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰🥰

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እሜድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 2 года назад

    አሜን ፫🤲🤲🤲ውይይይይ በጣም በእውነት ለእናንተም ይስጣቹ እረጅም እድሜና ጤና

  • @amethiopian2360
    @amethiopian2360 2 года назад +1

    አቤል ተናፍቆ ነበር 😘

  • @WeyraTube
    @WeyraTube 2 года назад +5

    አንኳን አደረሳቹ አዲሱ አመት ጦርነት በሽታ ችግር ዘረኝነት ክፉ ነገሮች የማናይበት የማንሰማበት ያድርግልን የሰላም የፍቅር የአንድነት የብርሃን ዘመን ይሁንልን ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ ነው ደስ ትላላቹ❤❤❤

  • @ሕልፍቲሓየሎም
    @ሕልፍቲሓየሎም 2 года назад

    ዛሬ ኣደኛ ነኝ እንኳን ኣደረሳቹሁ ፈጣሪ ከቁጥር ኣያጉድላቹሁ ውድ የክርስትያን እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ላዲስ ኣመት በሰላም ኣደረሳቹሁ መልካም ብኣል ይሁንላቹሁ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ደስ የምትሎ ቤተሰብ

  • @genitgh5084
    @genitgh5084 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላማችሁ ብዝት ይበል አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን

  • @ማእዶትናታኒየምነኝ
    @ማእዶትናታኒየምነኝ 2 года назад

    እመብርሀን ምንኛ መታደል ነዉ እርግት ያለቤተሰብ ተባረኩ

  • @seblewengl
    @seblewengl 2 года назад +5

    እስይ ደስ ስትሉ God bless your family…መልካም ኣዲስ ኣመት ይሁንላቹ....

  • @melaimelai8610
    @melaimelai8610 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነትደስስስስትላላችሁ ታድላችሁ

  • @ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ

    እግዚአብሔር. ፍቅራችሁም. ያብዛላችሁ. ያመት ሰው ይበለን

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Год назад

    በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 года назад

    ደስ የሚል ቤተሰብ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ይብዛልን ቀና የሆናችሁ ተባረኩልን

  • @ሜሪጓልሰብዓእንደርታ
    @ሜሪጓልሰብዓእንደርታ 2 года назад +2

    እንኳን በዳህና መጣቹ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች
    እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ደሞ 2015👈የሰላም የፍቅር ዘመን ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏👆💓💓💓💓💓💐💐💐💐💐💐💐