ለስኬታማ ትዳር ብቁ የሚያደርግ ልዩ ስልጠና! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ ​

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 27

  • @asnkatesfaye910
    @asnkatesfaye910 2 месяца назад +7

    በእውነት ለእኔ ውስጤን ፍላጎቴን እንዳውቅ ምክንያቴ ሁነሃል እና እግዚአብሔር ያክብርህ አይ የኛ ስው እኮ ተፍተፍ የሚለው ቁምነገር ካለበት ሳይሆ አልቦልታ ከበዛበት ነው ስው ሆይ እራስህን እውቅ እራስን ማወቅ ማለት እግዚአብሔር አውቅህ ማለት ነው የስው ልጅ እራሱን ካላወቀ ና ካልመርመር ምንም የእግዚአብሔር ጥቅምም ሆነ ፈርሃ እግዚአብሔር ሊኖርው አይችልም ይህ የእራሴ ተሞክሮ ነው እና ወንድማችነን ላይክ ሼር ኮመንት በማድርግ ብርታት ጥንካሬ እንሁነው ምክንያቱም ይህ የእኛ የአዳም ልጅ ሂወት ነው ከክፋት እንወጣ ዘንድ ስው ለስው ለማጢፊያው ምክንያት ቢሆንም ይድን ዘንድም ስው ምክንያት ነው(ስበብ)🙏

  • @mayakinfe9872
    @mayakinfe9872 2 месяца назад +1

    መምህር ልዑል እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ሞገሱን እና ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
    በመቀጠል ክሩውን በሙሉ ያንተ ውጤት ናቸው ከአቀባበል ጀምሮ ትህትናቸውን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ለሁሉም ክብረት ይስጥልኝ እንወዳችኋለን ❤❤❤

  • @TgestDesale
    @TgestDesale 2 месяца назад +1

    የኔ አንደኛ ፀግሽዬ የህይወቴ መልህቅ ነህ ለእኔ❤❤❤
    ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 2 месяца назад

    ዋው ስልጠናው በጣም ስኬታማ እንደሚሆን ኣልጠራጠርም ኣንተ ምርጥ የቤተሰብ ሃኪም ነህ ተባርክልን ፀግሽ

  • @saeedahmaad5906
    @saeedahmaad5906 2 месяца назад

    ምርጥ ወንድማችን ካለህ በላይ እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ የብዙ ቤተሰብን ህመም አውቀሀልና

  • @abebaalemu505
    @abebaalemu505 2 месяца назад

    በርታ አንደኛ ነህ ፍጣሪ ፀጋውንን ያብዛልህ

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ
    @ወለተተክለሃይማኖትነኝ 2 месяца назад

    በእውነት መምህር ፀጋዬ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ትዳር ክቡር ነው ትዳር እግዚአብሔር ነው የመሰረተው በዚህ ዘመን ግን ሰው ለትዳር ያለው ክብር በጣም ወርዷል እና በዚህ ጉዳይ በማስተማርህ በጣም ደሰሰ ነው ያለኝ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ከተባረከ ትዳር የተባረከ ልጅ የተባረከ ቤተሰብ ከዛም የተባረከ ሕዝብ ሀገረ ይገነባል እና በርታ ቀጥልበት እኛም በጣም እየተማርንበት ነው በርታልን

  • @TirfeBekele-p2w
    @TirfeBekele-p2w 2 месяца назад

    ፀግሽ እድሜና ጤና ይስጥክ የድግል ልጅ❤❤❤

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 2 месяца назад

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 месяца назад

    በደንብ ለስማው ጥሩ ትምህርት ነው❤

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር❤❤❤❤

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 2 месяца назад +1

    Hallo, Melhk Media! በጣም ጥሩ ትምህርት እየሰጠህ ነው። እናመሰግናለን። ነገር ግን *Melhk Media የሚለውን Unfamiliar ስም ማስታወስ ይከብዳል። Could you please change it to more *memorable name? "የቤተሰብ ችግሮች እና ስኬቶች መካሪ " OR "Ethio-Family Counsellor" "Ethio-Counsellor" Single ሰዎችንም ስለምትመክር። እንደዚህ ቢሆን የበለጠ *Catchy Name ይሆናል። ለማስታወስ ይቀላል። 👍😁

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግን አለን🎉

  • @Ortodoxtewahdo-gw8lk
    @Ortodoxtewahdo-gw8lk 2 месяца назад

    ተባረክ ❤

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 2 месяца назад

    ዋው ምርጥ ምክር ❤❤❤

  • @msrt2127
    @msrt2127 2 месяца назад +1

    የኔ አንደኛ አንተ የመሰለ የለም ባሌ ስልሆንክ ደስተኛነኝ ብትለው😅

  • @ብልፅቲሄዋን
    @ብልፅቲሄዋን 2 месяца назад

    ብሉፅ ሰብ ❤❤❤

  • @hussenmussa9756
    @hussenmussa9756 2 месяца назад +1

    sentenaw mecha nw misetew mesatef yechalal

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  2 месяца назад

      ሰላም ተመልካቻችን ስልጠናችንን ለመሳተፍ ወደ 0970704050 አልያም 0988507070 በመደወል መመዝገብ ይችላሉ።

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 месяца назад

    ሠላም ብያለሁ ወንድማችን

  • @ssm-is3cm
    @ssm-is3cm 2 месяца назад +1

    ህወቴ

  • @كورهشو-ي9ب
    @كورهشو-ي9ب 2 месяца назад

    مساء نور صحيح كول أناس حتا لون بشراء وجه أحس كول أناس مزاج تقير صحيح شوكرن دكتور ❤👍

  • @user-msaneshe-EThy
    @user-msaneshe-EThy 2 месяца назад

    መልሕቅ❤❤❤❤😊

  • @ertselam
    @ertselam 2 месяца назад

  • @ssm-is3cm
    @ssm-is3cm 2 месяца назад

    ሰላም

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 месяца назад

    አሁን እራሴን ለማወቅ ጥርት እይርኩናው

  • @ssm-is3cm
    @ssm-is3cm 2 месяца назад

    እኔ ጀግና ብትለሁ ደሰ ይለዋል😊