New | የሰው ልጅ እጣ ፈንታ | እንደ ልቤ የሆኑ እረኞች | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • ✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #aba_gebrekidan
    #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
    #orthodox_tewahdo
    #Aba_Gebrekidan_Interview
    #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #ርዕሰ_ሊቃውንት
    #ኦርቶዶክስ
    #ተዋህዶ
    #orthodox
    #tewahdo

Комментарии • 957

  • @Apabitch
    @Apabitch Месяц назад +12

    እግዛቤርእድሜዎቱንያብዛልዎትአባቴበረከታቻሁአይለየን😊

    • @Ethiozena-ty1dc
      @Ethiozena-ty1dc 22 дня назад +2

      እግዚአብሔር ነው ተብሎ የሚጻፈው

    • @sileshigelaneh6350
      @sileshigelaneh6350 22 дня назад

      በትክክል፡እንዴት፡እንደሚጣፍ፡ተማሩ።

    • @sileshigelaneh6350
      @sileshigelaneh6350 22 дня назад +1

      ​@@Ethiozena-ty1dcመልካም።ግን፡ነጥቡን፡አስተካክላችሁ፡ጣፉ።

    • @Ethiozena-ty1dc
      @Ethiozena-ty1dc 21 день назад

      @@sileshigelaneh6350 don't take as a tit for tat

  • @KidusYared-v7n
    @KidusYared-v7n 4 месяца назад +60

    የኛ አባት እርሶን የሰጠን ፈጣሪ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ❤️🙏

    • @bekelechteferi3082
      @bekelechteferi3082 2 месяца назад +7

      ልዑል እግዚአብሔር
      ለእኛ አባታችንን ስለሰጠን ጌታችን እናመሰግናለን❤❤❤😊

    • @shamsaalblooshi-mf7bl
      @shamsaalblooshi-mf7bl 2 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @medhanitberahnu4514
    @medhanitberahnu4514 Год назад +59

    ድንቅ አባት የማይሰለቹ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጠዎት እናመሰግናለን 🙏

  • @zewditureta2939
    @zewditureta2939 2 месяца назад +3

    አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን፣ እኛንም በቃሉ እንድንኖር ይርዳን። 53:20

  • @Milat-hj6qv
    @Milat-hj6qv 4 месяца назад +23

    አባቴ ህይወቴ በእርሰዉ ቃል ተቀየርች እድሜ ይሰጥልኝ ቀሪዉ ዘመነዉ ይባርክለወት የሕይወትን ቃል ያሰማልን 👏👏👏❤❤❤💐💐

  • @AbabaAsfaw
    @AbabaAsfaw 10 месяцев назад +37

    መመረጥ ግን በኡነቱ መታደል ነዉ ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 года назад +44

    እርስወን የሰጥ እግዚአብሔር ይመስገን በእርስወ ላይ አድሮ ያስተማረን የመክረን እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @samirasalawsalaw1200
    @samirasalawsalaw1200 2 месяца назад +2

    እረጅም እድሜ ይስጠልን ፈጣር የኔ ኣባት🙏✝️💟💟

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 3 месяца назад +5

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን የተክለ ሀይማኖት በረከት እረደኤት ይድረስልኝ ይደርብን ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @muluderaamera9238
    @muluderaamera9238 2 года назад +215

    በእውነት በዚህ ዘመን እደርሰዎ ያለ አባት የሰጠን አምላክ ይከበር ይመስገን አባቴ እረጅም እድሜን እግዚአብሄር ይስጥልን በጤና ጠብቆ ያቆይልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን::

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe 3 месяца назад +11

    ቃለሂዎት ያሠማልን አባታችን እግዚአቤሂር አምላክ ልቦና ማሥታዎልን ያድለን ሃያዉ እግዚአቤሂር አባ ሠምቺ የማልፀግብሁ እድሜ አለም ኑሩልኝ ወለተ ወልድ በፀሎት አሥቡኝ

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 2 года назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ያሉ
    መምህራንን ያብዛልን ይጠብቅልን ዕድሜ ከጤና ይስጥልን ትምህርቱን
    በልቦናችን ያሳድርልን ።

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 4 месяца назад +3

    Ameen Ameen Ameen Tolee Abbaa keenyaa nii dhaageefaanaa waaqaayoo saagaalee jiireenyaa isiin haa dhaageesiisuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤

  • @anegach9112
    @anegach9112 8 месяцев назад +19

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በፀጋ ያንሩልን ጌታ🙏❤️

  • @DejeneDejene-w9g
    @DejeneDejene-w9g 3 месяца назад +7

    የኛ ዘመን ሐዋሪያ መምህራችን ብርታት ጥናት ይስጥልን ለኛም በተግባር የምንለወጥበትን ያድለን

  • @BirkiTseqaye
    @BirkiTseqaye Месяц назад +2

    አባታችንቃለህይወትያሰማልንእድሜእናጤናይስጠወት

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 2 года назад +24

    በእውነት ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘውትር የከበረና የተመሰገነ ይኹን ይኹን
    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከት ፀጋውን ያድልልን አሜን አሜን አሜን

    • @MuluworkHailu
      @MuluworkHailu 10 месяцев назад +1

      Ri 15:53 m 15:53 y and a

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 3 месяца назад +4

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @aynabebagwold1170
    @aynabebagwold1170 2 года назад +49

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማለን!! እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን!!!!

  • @زهراء-ت2و7ص
    @زهراء-ت2و7ص 3 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ ቃል ህውት ያስማልን አባቴችን❤❤❤❤ በፀሉት አስቡን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FutsumAkaleab
    @FutsumAkaleab 3 месяца назад +7

    ኣንዱ ከመልእክተኛ እግዚኣብሄር የላካቸው

  • @zaiduae5217
    @zaiduae5217 2 года назад +4

    ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜንና ጤናን ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

    • @kalekedansheferaw4526
      @kalekedansheferaw4526 2 года назад +1

      ቃሉ እግዚአብሔር የደመሰገን ለአባታችን እድሜንና ጤናንይጥልን እኛም የሰማነወን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም

    አቤት ትትና ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    በድሜና በጤና ያኑርልን ሽአመት ኑሩልን
    ዉነት አጥት የሚለመልም ስብከት ነዉ
    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy 4 месяца назад +7

    አሜንንን አሜንን አሜንንን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @WeyneshetBekele-i3j
    @WeyneshetBekele-i3j 4 месяца назад +6

    እውነት ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርሰን❤️❤️🙏

  • @selinatilahun6888
    @selinatilahun6888 3 месяца назад +4

    አበታች እረጅም እድሜ እና ጤና ይስትልን ቃል ህይወትን ይሰማልን🙏🙏🙏

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 Год назад +30

    በዚህ ዘመን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይትን ያሰማልን በእድሜ በጠጋ ይጠብቅልን እረጂም እድሜ ይስጥልን

    • @birkoethopia1280
      @birkoethopia1280 Год назад

      በዚህ ዘመን ፍርድን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጠጋ ይጠብቅ እረጆም እድሜ ይስጥልን

    • @tekalignabebe5844
      @tekalignabebe5844 Год назад

      i am Protestant but there is no education and ethical religion like Orthodox .
      orthodox is straight while others is assimilated .
      I have not got Best Abba like this person .
      thank you very much

    • @meticar4025
      @meticar4025 Год назад

      @@tekalignabebe5844thanks 🙏💒♥️👌👌👌

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 5 месяцев назад +5

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ በረከትዎ ይደርብን ድንቅ ትምህርትዎ እንደ ምግብ ይርበኛል በእውነቱ ከሆነ የተሰጥዎ አስተማሪ ነዎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yosefasfawe2227
    @yosefasfawe2227 5 месяцев назад +8

    እስካሁንም በጣም ተበድዬ ነበር እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 4 месяца назад +5

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን❤

  • @tadela3984
    @tadela3984 3 месяца назад +8

    አሜን አበታችን ቃለህወት ያሰመልን እድሜ እና ጤና ይጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @AmalAbead
    @AmalAbead 4 месяца назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ፅጌየድግልማሪያምልጅ
    @ፅጌየድግልማሪያምልጅ 2 года назад +41

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እጅግ ድቅ ስብከት ነዉ ላስተማረን ለገሰፀን ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስገና ለስም አጠራሩ ይሁን አሜን የሰማንዉን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን🤲🙏

  • @haimigirma8010
    @haimigirma8010 5 месяцев назад +3

    አባታችን እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይባርኮት ትምህርተ በጣም በጣም ድንቅ ነው የማር ወለላ ነው የማይጠገብ በረክትዎ ይደርብን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜዎ ጠናዎ ይባረክ ❤❤❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 4 месяца назад +2

    Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen ye abatachin bereketachew ayileyen

  • @ZbaniAs
    @ZbaniAs 2 месяца назад +3

    ደኔ አባት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥወት

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 4 месяца назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን ::የስማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ::

  • @selammarkos3625
    @selammarkos3625 Год назад +16

    ማርያምን ይሔን ቃል ከሰማው ባህል ንሰሀ ምግባት እንዳለብኝ አወኩኝ እናአባታችን በረከታቹ አይለየን

  • @Helentesfa-pw9jt
    @Helentesfa-pw9jt Месяц назад +1

    በእውነት አባታችን እርሶወን እግዚአብሔር አምላክ ሰለሰጠን እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ እዲሜ ከፀጋ ጋር ይሰጥልኝ አባታችን እኔ በጣምነው በትምርተወ የተባርኩት የተማርሁት እራሴን እዳይ ነው የረድኝ አባ ተባረኩልኝ

  • @DagimAmare-f2o
    @DagimAmare-f2o 3 месяца назад +3

    አባ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እንደውሀ ነው የሚጠጣው ትምህርቱ የሚገርም ችሎታ ነው

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 2 месяца назад +2

    አባታችን በፀሎት አስቡኝ አተርስኝ አባዬ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖

  • @asther503
    @asther503 3 месяца назад +3

    ቃል ህወሃት ያሳልን መምህር በድሜ በጤና ያኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TadesseYesgat
    @TadesseYesgat 4 месяца назад +6

    በእውነት አባታችን ቃለ ህውትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @emuemu7890
    @emuemu7890 2 года назад +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ✝️👏👏👏👏🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @AmAsmroAdnea
    @AmAsmroAdnea 4 месяца назад +4

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ያድወ 🎉❤

  • @mekeli8503
    @mekeli8503 2 года назад +7

    ጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀ ጨጨጨጨጨጨጨጨጨ የሚሉትን ድግምተኞች ተኩላወች አንሰማቸዉም ከኃሁን ብኃላ😍❤

  • @yordim1240
    @yordim1240 2 года назад +10

    ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ።

  • @AyaLensh-l3v
    @AyaLensh-l3v Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን እባታችን ቃለወት፣ ያሰማልንእጅምእድሜናጤናይስ ጥልን🙏🙏🙏

  • @yemataworkyematawork5971
    @yemataworkyematawork5971 2 года назад +13

    እንደርሶአይነት አባትምአለ ይገርማልእረጅምእድሜ ከጤናጋር ይስጦትእናመሰግናለን

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወተ ይሰማን አባተ ዐደመና ጥና ይሰጥልን👏

  • @GodadYeabsira
    @GodadYeabsira Месяц назад +2

    እ/ር አምላክ ይክበር ይመስገን
    ፀጋውን ያበዛ አምላክ

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 6 месяцев назад +10

    አሜን አሜንአሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @alainall6304
    @alainall6304 2 года назад +10

    ስለቃሉ የቃሉባለቤት እግዚሐብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤️✝️🙏

  • @አዲየማረያምልጅ-ተ9ሸ
    @አዲየማረያምልጅ-ተ9ሸ 11 месяцев назад +6

    ❤❤❤❤❤የኛ እንቁ መመህረ ሸአመት ይኑሩልን

  • @leakegebreyesus9412
    @leakegebreyesus9412 Год назад +5

    ቃለሂወት ያሰማልን ኣባታችን ቡዙ ደጋጊሜ የምሰማው ስብከት ነው በጣም ደሰ ብሎኝ ነው የማዳምጦው በእድመ በጤና ይጠብቅልን

  • @hirutnebyu7628
    @hirutnebyu7628 Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 8 месяцев назад +17

    እግዝአሔቤሔር ይጤብቆት እድሜናጤናይስጦትበእውኔተ እጅግ ደን ትምህርት ነው ቃሌህይዎት የሴማልን

  • @Bfddhh111
    @Bfddhh111 Месяц назад +1

    አባ ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን!!!

  • @sarahsarah6156
    @sarahsarah6156 2 года назад +43

    ቅዱስ ቃሉን ለመስማት የበቃን የተዘጋጄን አድርገን ትዕግስቱን ማስተዋሉን ስጠን አሜን

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 Год назад +5

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ስላም ላአገራችን

  • @hreesaf4948
    @hreesaf4948 Год назад +14

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🙏

  • @rakebbayuma4797
    @rakebbayuma4797 3 месяца назад +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን።

  • @Bfddhh111
    @Bfddhh111 Месяц назад +1

    መምህር እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን እንደርሶዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejereta860
    @derejereta860 4 месяца назад +2

    አባ ቃለህይወት ያስማልን ።

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py 2 года назад +11

    ፀጋ በረከትን ያብዛላችሁ አባታችን በእዉነት
    እድሜዎትን ሳብ ረዘም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @tezeratulu2497
    @tezeratulu2497 2 года назад +12

    አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሁልጊዜም ጤና እና ዕድሜ መድሐኒዓለም ይስጥልን

  • @geezgeezgeez940
    @geezgeezgeez940 2 года назад +5

    ጎበዝ ዕድመን ጥዕናን የሃቦም ፈጣሪ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 года назад +9

    አሜን 🤲🙏✝️የአባታችን አባ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ጸሎታቸው ምልጃቸው ከልጆቻችን ከእኛም ጋር ይሁን አሜን🤲🙏✝️

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 года назад +6

    አባታችን እባክዎ ላስቸግርዎ ለልጄ ክንፈ ሚካኤል ጸሎት አርጉልኝ አባቴ 🙏🙏🙏

  • @Gdxbvvccc
    @Gdxbvvccc 2 месяца назад +4

    ቃለህይወት ያሠመልን አባታችንበድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @mekdesmolla8444
    @mekdesmolla8444 Год назад +9

    መምህራችን በዉነት እድሜና ጤና ይስጥወት የስደት አፅናኛችን

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 2 года назад +32

    ዉይይይይይይ ስወዳቸዉ በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @misayedamis1209
    @misayedamis1209 4 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን 🌿🌿🌿🌿🌿😘😘😘🙏

  • @simegeghiwot450
    @simegeghiwot450 Год назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
    የሰማሁትን እተገብር ዘንድ የተክልዬ በረከት ይድረሰኝ።

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 4 месяца назад +1

    Abatahcin kale hiywot yasemalen amen

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 2 года назад +15

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ሀገራችንና ህዝባችንን አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት ይጠብቁልን

    • @jfjh4442
      @jfjh4442 2 года назад

      ቃልህወትይስማልን

  • @SaraaterefaSaraatarefa
    @SaraaterefaSaraatarefa 11 месяцев назад +18

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዎት ያሰማልን አሜን አባችን አግዚአብሔር ጤና እድሜ ይጥልን 🙏🥰🙏🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ፫ የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን የአባታችን ተክለ ሃይማኖት ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደር አሜን ፫ በእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ጸሎት ይማረን አሜን ፫💒♥🕯 ሀገራችነን ኢትዮጽያን ሠላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን🇪🇹♥💚

  • @AyelechGugsa
    @AyelechGugsa 3 месяца назад +1

    Berketachew yideresen abate ledejum yaderesen

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 4 месяца назад +3

    አምላኬ ሆይ ለውጠኝ😢😢

  • @edutub21
    @edutub21 6 месяцев назад +1

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የርስወ ስብከት በስደት ሁኝ እውሀና መጠጤ ነው እረጅም እድሜ ይስጥወት

  • @ወለተዯሐንስ
    @ወለተዯሐንስ 2 года назад +26

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንዎት ይባረክ እንደ እርሶ ያለ አባት ያብዛልን ክብር ለናትና ልጁ እርሶን ለፈጠረልን

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 6 месяцев назад +5

    Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln abatachin edeme tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YbralmBelete
    @YbralmBelete Месяц назад +1

    ቃለህዉት ያሰማልን መንግሰት ሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 11 месяцев назад +9

    ፈጣራ ይመስገን ከዘሩ አስቀርቶልናልና አሜን 🙏

  • @LovelyElectricity-zx3kl
    @LovelyElectricity-zx3kl 7 месяцев назад +1

    አባታችን በእውነቱመታዴልው ሁልግዜ ብሠማ የማይጠገብ የሚናፈቅ ትምርት እግዚአብሄር እረጂም እድሜ ይሥጥልን ቃለሂወት ያሠማልን❤❤❤

  • @genetsador8326
    @genetsador8326 2 года назад +5

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጦት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @HaymanotGirma-by1mo
    @HaymanotGirma-by1mo 19 дней назад +1

    አባ እግዛቤር እድሜ ና ጤናዎቱን ይስጥልን እኔ ስለእምነቴ ብዙም አልነብርኩም እርሶን መከታትል ክጀመርኩበት ቀን ጀምሮ እራሴን አግቻለው በሂወቴም ትልቅ ለውጥ አለኝ እግዛቤር እዴሜዎትን ያብዛልኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 6 месяцев назад +1

    አሜን፫ቀለሒወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉንያብዛላቸዉ አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KokebZulla
    @KokebZulla 3 месяца назад +7

    እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @احمدابوديه-ذ2ه
    @احمدابوديه-ذ2ه 6 месяцев назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ፈጣሪ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 года назад +4

    ለኛም ይድረስልን ቅዱስ ሚካኤል አሜን🤲🙏✝️

  • @munamu7720
    @munamu7720 8 месяцев назад +7

    እግዚኣብሔር ይመስገን እርሶ የሰጠን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💖💖💖❤❤❤❤❤❤

  • @woitay2011
    @woitay2011 Год назад +1

    አባታችን ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን፡ እድሜ እና ጤና ይስጠወት፡ ያገልግሎት፡ዘመንወን ይባርክልን።

  • @jonardi.2193
    @jonardi.2193 2 года назад +4

    Amennnn....edmie na tenaa yistachew abate....kale hiwet yasemalin....

  • @AsiqmadoirVappachi
    @AsiqmadoirVappachi 3 месяца назад +1

    በፀሎታችሁ አስቡኝ አባቶቸ አስካለ ማርያም እባላለሁ

  • @haniyemaryamliji6369
    @haniyemaryamliji6369 2 года назад +4

    አባታችን በርከቶት ይደርብን ቃለህይወት የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን

  • @Sew.sev7
    @Sew.sev7 2 года назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AlAin-xn1de
    @AlAin-xn1de 8 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቸን በደሜ በጤና ያኑረልን አሜን አሜን አሜን🌼🌼