Agafari Season Two Ep 8 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 8

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 64

  • @yerayawdani
    @yerayawdani 26 дней назад +11

    ሁሌ በጉጉት እምጠብቀው ፊልም
    😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 25 дней назад +5

    ስንት ጉድ አለ የተዝረከረከ፣
    ህዝብና አገር አምሶ ያወከ፣
    እንዲህ ለዛና ወግ ባለው ጥበብ፣
    ሁሉንም ጎሻሽሙት እስኪሰጠ ልብ❤

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj 19 дней назад +1

    Tikish fikir yahone liji wadadekuti ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas 26 дней назад +15

    አንደኛ የጥንቅሽ ወዳጅ😊

    • @Smurrx
      @Smurrx 24 дня назад

      everyday watch this sitcom for tinkish

  • @konjitkidane9942
    @konjitkidane9942 26 дней назад +3

    ድንቅ ጥበብ ነው ክሙዚቃው አመራረጥ : የተዋንያኖቹ ክወና የድርስቱ ጥልቅ መልእክት ይህንን ድራማ ምርጥ ያደርገዋል ::

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 24 дня назад +2

    አጋፋሪ ጎበዝ የሚለው ነገር ይመቸኛል

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 26 дней назад +2

    አሪፍ ነው!! ካድሬ መቼም ልማንም አስቦ አያውቅም ሁሌም ለራሱ ነው

  • @EshetuAbebe-ks5od
    @EshetuAbebe-ks5od 26 дней назад +4

    አጋፍሪ❤❤❤

  • @surafel435
    @surafel435 26 дней назад +1

    Good to see you,LIt.

  • @abher-
    @abher- 25 дней назад +1

    ሁሌም ያስተምራል የዛሬው ቢለይ❤🎉

  • @Alemtshay
    @Alemtshay 26 дней назад +2

    Tekeshu🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamrawitEyasu-fk4xv
    @SamrawitEyasu-fk4xv 26 дней назад +3

    Second 🏆

  • @ethiopiaafikari2113
    @ethiopiaafikari2113 24 дня назад +1

    ገራሚ ድራማ በርቱ ❤️❤️

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 24 дня назад +1

    እውነት ነው ስትወዱ ምድርን ብቻ ሳይሆን ሰውን ነበር ሀገር ማለት ሰው ነው

  • @tube5986
    @tube5986 25 дней назад +1

    እንኳን ደህና መጣቺሁ❤❤❤

  • @asratseboka1998
    @asratseboka1998 22 дня назад

    እረረ የልባችንን አውሩልን የኛ ኑሮ ከባድ ነው ጌታ ረድቶን ነው የቆየነው

  • @YeabSra-ec9sv
    @YeabSra-ec9sv 26 дней назад +2

    3ʳᵈ 👌

  • @elsaa6482
    @elsaa6482 26 дней назад

    Betam ariiif tsehafi , beta lay rif tewanay❤❤❤❤

  • @ketselabisrat5576
    @ketselabisrat5576 16 дней назад

    እንደ ሁሌው። አመሠግናለሁ

  • @selamugetachew4123
    @selamugetachew4123 26 дней назад +1

    Ethiopia yalecebetegn huneta new 100% yegelesacut enamesegenal. Engedi yawenwa Ethiopia yech nat🚶🚶🚶🚶" Be yekerta fkr sebeb " Ethiopian gedelwat !!

  • @ayaayalkbet5429
    @ayaayalkbet5429 26 дней назад +2

    ጎበዝ ስድስተኛ ነኝ😂😂😂

  • @felegnegash4633
    @felegnegash4633 26 дней назад

    ❤❤❤

  • @HabtamH-t7r
    @HabtamH-t7r 26 дней назад +2

    ልማድ መጥፎ ነው አለች እናቴ ልጄን ስጠራው ኸ ነው የሚለኝ እደ ጥቅሹ😂😂

  • @BezaZlalm
    @BezaZlalm 15 дней назад

    Ewnate erasane endaye new yaregahuheye

  • @samson1563
    @samson1563 26 дней назад

    Woooooo letee partyy

  • @NegastAbaba
    @NegastAbaba 26 дней назад

    አጋፍዬ ጎበዝ❤❤❤

  • @tewodrosyohannes8888
    @tewodrosyohannes8888 26 дней назад

    ጎበዝ❤❤

  • @samiethiotube778
    @samiethiotube778 25 дней назад +1

    የዛሬው ቅኔ እንደፈቺው ነው 😄

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 25 дней назад +1

    የምን ልታዘዝ የልጥ ፓርቲ መስራችና መሪ 😅😂😅አጋፋሪ እስኪ ዝም በል 😅😂ጥንቅሹ ተሰርቄ 😅

  • @DerjederjeDerjederje
    @DerjederjeDerjederje 26 дней назад +1

    ካድሬ ከነቤተሰቡ ስጠላ😂😂😂

  • @selamfiker6227
    @selamfiker6227 26 дней назад +13

    እኔ ግን አዉቅሀለሁ የልጥ ፓርቲ ሊቀመንበር በነበርክበት ጊዜ

    • @Babamedia305
      @Babamedia305 26 дней назад

      😂😂😂

    • @selam7643
      @selam7643 25 дней назад

      😂😂😂

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 25 дней назад

      አረሳከውም በትክክል 🙆😀😀😀😅😀😅

    • @misganawayele
      @misganawayele 25 дней назад

      ልክ ነህ ልዩ ጥቅም ፓርቲ

  • @belayneshmeshesha4709
    @belayneshmeshesha4709 26 дней назад +1

    ጥንቅሽ ድንቅ ተውኔት

  • @DannyKidan
    @DannyKidan 26 дней назад

    ለመጀመሪያ ጊዜ ጥሩ ድራማ ሠራቹ በእውነት የካድሬ ፓለቲካ ተሳቀኩ የማብራት የሚከፍልልኝ ይመስል ማብራት አብራ ይለኛል መንግስት በተቀየረ ቁጥር የማይቀየሩ ሆድ አደር ወረኞች ስራ አያውቁ አውርቶ አደሮች ናቸው

  • @ሀዛሚንራህመቲላህ
    @ሀዛሚንራህመቲላህ 26 дней назад

    ልክ ለማየት ስጀምር ወይኔ ይሄም ሰውዬ ሞተ? ብልስ ለካ ድራማ ነው 😅😅

  • @Abdumulatu56Abdumulatu
    @Abdumulatu56Abdumulatu 22 дня назад

    እደኔ በጉጉት የምጠብቁት❤❤❤❤

  • @fitsumwondimu238
    @fitsumwondimu238 25 дней назад

    የጥንቅሹ መደናበር መቼ ነው የሚያበቃው?? ሁሌ አጋፋሪ ባወራ ቁጥር ግራ መጋባቱ እንዳይጨልል እፈራለሁ

  • @tekezetube
    @tekezetube 26 дней назад +2

    ልጥ ሞተ እንዴ ወይኔ ተከታዮቹስ

  • @ሮኆቦትእግዚአብሔርአበዛል

    ወይ ካድሬ!😅😅😅

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 24 дня назад +1

    ወይኔ የዛሬውስ ልጥ ነውና ምንልታሳየን ነው እስቲ እንየው

  • @sarasalim8034
    @sarasalim8034 26 дней назад +2

    6 ተኛ ነኝ

  • @የማታወርቅ
    @የማታወርቅ 26 дней назад

    በአእውነት ይሄ ፉልም ሚገርም ነው እንዴት አሰበው ደራሲው በፈጣሪ ማንቂያ ደውል

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 26 дней назад +1

    ፍንትው ያለ እውነት ጥበብ ትናገር

  • @SAdu-je9mb
    @SAdu-je9mb 22 дня назад

    ልጥ! የፓርቲአችሁን ቃለ ጉባኤ በእጁ መዳፍ የሚጽፈው ሰውዬ እንኳ አይመጣም?

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 26 дней назад

    😂🎉❤

  • @Panthercircusartists
    @Panthercircusartists 26 дней назад +2

    4Th

  • @YosefBayu-j9s
    @YosefBayu-j9s 26 дней назад

    የበስንቱ ምትክ ✌️

  • @OppoCell-n4i
    @OppoCell-n4i 25 дней назад

    እንደህ ነው የመከላከያ ስም የሚበክሉት

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 26 дней назад

    mot gn des ylal

  • @bezawitasmamaw1788
    @bezawitasmamaw1788 26 дней назад

    Agafari endezare mot asdestot ayakima???😂😂😂

  • @Toybጦይቢtube
    @Toybጦይቢtube 26 дней назад

    እኔ ምላችሁ ሁልግዜ አስክሬን ከተቀበረ ቡና የሚፈላው ትርጉሙ ምንድነው?

  • @sebsiberastaw3491
    @sebsiberastaw3491 26 дней назад +1

    ማስታዎቂዉን ግን ብትቀንሱት 6:17

  • @ErmiasAlemayeh
    @ErmiasAlemayeh 24 дня назад

    2ኛ ቆሮ 5÷14

  • @Aksumite24
    @Aksumite24 26 дней назад

    ሰሞኑን ግን politics አበዛቹ እንዳታሳግዱብን።

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 25 дней назад

    ❤❤❤