Hallelujah Jesus Hallelujah Jesus....you have a servant God today too.... Hallelujah ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️Thank you Dave .....bless you bless you in the name of Jesus....I got a very true spiritual knowledge and life through Jesus..... Yonas from Washington
ምስክሮቸ ነን በቃኝ እኔ ኣልመጥንም ለዚህ ህይወት ብዬ በሐጢያት ደክሜ ጭልጥጥጥ ብዬ አስረሽ ምቺው እያልኩኝ በፍፁም በፍፁም ለማመን በሚከብድ ሁኔታ ዳግም በፍቅሩ አንበርክኮ የማረከኝ የመለሰኝዳግምእድል ሰጥቶ ከእስራቴ ፈታኝ ምስክር ነኝ የያዘኝ ላይለቀኝ እንደሆነ ገባኝ ይበልጥ ወደድኩት ይበልጥ በረታሁኝ❤❤❤❤❤
ከኔጋር አንዳይነት ሕይወት
ፀጋ ይብዛልህ
Same here
ፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልህ ደቫችን እግዚአብሔር ባንተ በኩል የተደበቀውን የወንጌሉን እውነት ለሀገራችን ጫፍ እሰከ ጫፍ እየገለጠ ስለሆነ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በርታልን።ዱሮ የወንጌል ጠላቶች ለሎቹ denominations ይመስሉኝ ነበረ ለካ ጰንጠም ቀንደኛ ጠላት እንደሆነ አወኩኝ
በነገራችን ላይ ይህ ሙሉ በ ሙሉ ቃል ህይወት አስተሚህሮት ነው፡፡ ደስ ሲል
ፀጋ የበዛልህ ወንጌልን የማትሸቅጥና የማትነግድ የዘመኑ ምርጥ አገልጋይ አንተን አየውህ😮
እደጣፈጠኝ አለቀ የማየጠገብ የኢየሱስ ስም ተባረከ ዴቨ❤❤❤❤❤❤
ስለ ጸጋ ስነገር ጠላቶቹ ብዙ ነዉ፡፡ ሃይማኖተኞች እና አጭበርባርዎች አይወዱትም እኝህ ሰዎች የአጋንንት አገልጋዮች ናቸዉ፡፡ ስለጸጋ የሚነገሩትን መከራ የሚያበሉበት ምክንያት እነርሱ በሚወረዉሩልን ቁርጭራጭ የዉሸት ተስፋ ወንጌልን እየሸቅጡ ራሳቸዉን ለማሳየት የሚያደርጉትን ጥረት አፈር ከደሜ ስለሚያበላባቸዉ ነዉ፡፡ ስለ ጸጋ የሚሰብኩት ግን ስለ ሆነዉና ስለተጠናቀቀ የክርስቶስ ሥራ ስለሚሰብኩ፤ ደስታቸዉ እጥፍ ደርብ ነዉ ራሳቸዉን ሳይሆን ጌታቸዉን ለመግለጥ እዉነትን ይሰብካሉ፡፡ እዉነት እየበራ እየጨመረ ነዉ ገና ገና ከተማንና ሀገራችንንም ይሞላል! እናንተ የበራለችሁ በርቱ እዉነት ያሸንፋል አምነዉ እስረኛ የሆኑትን ግራና ቀኛቸዉን የማያዉቁትን ምስክን አማኞችን እንደገና ከእነኝ ጨካኞች እጅ በዚህ ወንጌል እንደገና ነጻ ያወጣቸዋል፡፡ የጸጋ ወንጌል ይለምልም!! ዴቨ እና መሰሎቹ በርቱ ዋጋችሁ ትልቅ ነዉና!!
Respect and love.
Dave may Lord Jesus Christ give you grace
ወንጌል ለሸቀጥ በዋለበት በዚህ ዘመን እውነተኛ የወንጌል አገልጋይ፣ ይህ እውነት ከበራልኝ ጀምሮ ብዙ መከራ ቢኖርም ይህንን የጸጋ ወንጌል እያገለገልኩ የትኛውንም አይነት መከራና ሞት በእግዚአብሔር ጸጋ ለመቀበል ተዘጋጅቻለሁ። ዴቭዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ እልፍ ሁንልን🔥🔥🔥🔥🔥
Thank you God for your Word and your faithfull servant.
--------------------
ዕብራውያን 6:4፤ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን
:5፤ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን
:6፤ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
በእንባ ያዳመጥኩት ት/ት ነው! እግዚአብሔር በልጁ ምን ያህል እንደወደደኝ እየገረመኝ ነወ።
ተባረክ
ፀጋ ይብዛልህ
ስለ አንተ ጌታን አመሰግነዋለው❤❤❤❤
yes
አሜን እኔ በመርከቡ በእየሱስ ዉሰጥ ነኚ ድኛለዉ: :
አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሄር ስሙ ለዘላለምይባረክ
"ፀጋ ይብዛልህ💞
ka markabu wust negn minim inkuan liwoxa bimokirim markabu ka huala tezegtobignal. mikniyat silalelaw fikiru egziabiher yimasgen 🙏🙏🙏
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን 🔥🔥🔥🔥🔥
You preach the word of God on the right way so that God bless you Brother.
ኢየሱስ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤
ሥጋ ካልው ሁሉ የግቡትም ተባትና እንስት እግዚአብሔር እንዳዘዘው ገቡ ፡
እግዚአብሔርም ብስተ ኋላው ዘጋበት ።
ዘፍ 7 ፡ 16
እንግዲህ አልዳናቹም እያላቹ የምትሰብኩ ፓስተር ተብየዎች
እግዚአብሔር በሀያል ክንዱ የዘጋውን በር ከፍታቹ ኑና አስወጡን !
ተባረክ
ትክክል
በሀጢያት የተጨማለቁት ናቸው ወደመርከቡ መግባት ያልቻሉት ወደመንግሥተ ስማይ ለመግባትም ከሐጢያት መራቅ ይጠበቅብናል!!!
@@mbyruhama3408 men eyalk/eyalsh new slegebut eyaweran slalgebut taweriyalsh gebchaloh eyalku new
My brother Dave❤ you are BLESSED. Much grace and Mercy❤❤
ዋው.እንዲ.አይነት.የመገለፀ.ሥብከት.ሠምቺ.አላወቅም.ፀጋወ.እጥፈ.ይብዛልሕ.ዘመንሕ.ይባረክ.❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚ/ር በውስጥህ ስላስቀመጠው ጸጋ የተባረከ ይሁን። በሰው ውስጥ ካለ ነጻ ምርጫ የተነሳ ስሙን ብክደውስ?
ዴቫችን የኛ ምርጥ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን ተሳክቶልሃል እኔ ምስክር ነኝ ፀጋ በእጥፍ ይጨምርልህ
May God give you an abundance of grace.
Dave endet endemiwedew timihirtihin hulunim semichawalew bil ayaswashim segerim timihirtu bezew ketil deva🎉
ene edelagn nagn ehen temerty bemsemati diveye tsega yebezhalh ❤❤❤❤❤
OW MY GOD ምን አይነት ፀጋ ነው! ዴቭ አሁንም ይጨመርልህ እንወድሀለን
wow ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amazing truth!
Life changeing message thanks pastor dwait fasil. I have no words for you!
Yetewedede wendim Dave ezi timhirt lay awezagbongal
ፀጋ ይብዛል!!!!!!!!
ፀጋ ይብዛልህ
❤❤❤❤❤
Hallelujah Jesus Hallelujah Jesus....you have a servant God today too.... Hallelujah ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️Thank you Dave .....bless you bless you in the name of Jesus....I got a very true spiritual knowledge and life through Jesus..... Yonas from Washington
Geta yibareki davi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወደ ዕብራውያን 6
4 አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን
5 መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን
6 በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
1 ዮሐንስ 3:3፤ በእርሱም ይህን ተስፋ የሚያደርግ ሁሉ እርሱ ንጹሕ እንደ ሆነ ራሱን ያነጻል።
1 ዮሐንስ 3:6፤ በእርሱ የሚኖር ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፤ ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ አላየውም አላወቀውምም።
ruclips.net/video/mviITRP-Nxk/видео.htmlsi=vdMDtwasac4lWbjz
ይህን ልንክ ተጫነው መልስ ተሰጥቷል
wondim Dawit geta yibarkih
tebarekilgn❤❤
አረ ምን አይነት መገለጥ ነው 😍😍😍
ከየቤተክርስቲያኑ አድስ አማኞችን የምያስተምሩ ይህንን በደንቡ መማር አለባቸው
የምል ሀሳብ አለኝ
ትክክል ቃለ ሂዎት ይህንን ያስተምራል ፡፡ የተዎሰኑት ለሎችም አሉ ፡፡ ሙሉ ዎንገል ግን
ቴንኪው ዴቭ
ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ❤❤
Amen I Believe Jesus
ዴቪ ጌታ እየሱስ ይባርክ !! በጣም ታባርከናል
Amen bless the lord
ዴቭን እግዚአብሔር ባያዘጋጅልን ኖሮ ነፍሳችን ምን ያህል ከስታ ትኖር ነበር 🙏🙏❤❤❤❤
We love you
Egziabihere yimesegene wendemochi andenete wengele beemesebekiachiu
Tebarku ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Eshi gelatia lay yalew kal , zezagnch ,sekaramoch mengeste semayatn ayorsum sil mn maletu nw??
ዋው ዴቭ ምንም ማድረግ አይቻልም ጌታ የገለጠልህን ሌሎችም ሳይሸቅጡ እንዲህ እንዲሰብኩ ይጠበቃል፣ እኛ ግን ላለመሸወድ ቀጥ ብለን እንድንቆም ረዳኸነ።
አብዝቶ ይጨምርልኸ ዘመን ይለምልም
✝️🙏ኣሜንንንንንንንንን🙏 ✝️
ብዙ ትምህርቶችህን እወደዋለሁ በዚህ ተከታታይ ትምህርቶችህ ግን እውነትን ከሃሰት ጋር ደባልቀሃል
ለምሳሌ ምን?
ምን ደባለቀ???
Ameeen ameeen ameeen 🙏🙏
weyyoooooo devoye. i miss our bible study at jimma Gospel truth church,
ሕያው ቃል
--------------------
ሉቃስ 12:48፤ ያላወቀ ግን መገረፍ የሚገባውንም ያደረገ ጥቂት ይገረፋል። ብዙም ከተሰጠው ሰው ሁሉ ከእርሱ ብዙ ይፈለግበታል፥ ብዙ አደራም ከተሰጠው ከእርሱ አብዝተው ይሹበታል።”
ገይታ የሱስ የባረከህ
ጸጋ በብዙ ይብዛልህ ወንደመችህን ዴቨ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ
ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዳዊት :የሚያድነውን አዳኝ እና ጌታ አምላክ የሆነውን እግዚአብሔር አብን ፥እግዚአብሔር ወልድን እና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ስለሰበክና ስላከበርክ አመሰግንሀለሁ። ኢየሱስ ያድናል ብለው ወንጌል ሲሰብኩ የነበሩ ብዙዎች አሁን "ሊያድን ይችላል ፤በተለይ እኔን በእርግጠኝነት ያድነኛል፧ ሌላውን ያዳነውን ግን ፈፅሞ ማዳን አቅቶት(ከእጁ አምልጦት) ሲዖል ሊገባ ይችላል " ወደማለት ስለወረዱ ። እኔ የሚያሳስበኝ መጀመሪያውኑ እግዚአብሔርን ያውቁት ነበር ወይ? የሚለው ጥያቄ ነው።
Blessed. Matsihafochun legaza falige ataw ebakachew...simochun nigerun please🙏🙏
Be color felige ataw please
geta tsegawen yabzaleh, des yemil temhert
ፀጋ ይብዘልክ ዴቭዬ ለአንተ ስለተሰጠው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን❤
ጥያቄ:_ የራሳችሁን መዳን በፍርሀትና በመንቀጥቀጥ ፈፅሙ።?
workout your salvation ነው የሚለው not work for...ሀሳቡ ለመዳን ሳይሆን ስለዳንክ የዳንከውን ኑረው ማለት ነው ....የእንግሊዘኛ ትርጉም የተሻለ ነው
Thank you Habtish..ሓሳቡን አግኝተሐዋል.ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ
አሜን እግዚብሔር ይባረክ አንድ ጥያቄ መልሰ ሲጡልኝ ጭረት መጽፍ ቅዱሰዊ ነው ወይ ?
i realy like his humor.
ፀጋአ ይብዛል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልል እልል እልል እልል ለተለያዩ
ፀጋ ለይ ፀጋ. በጌታ በኢየሱስ ስም. ይህጨምረልክ. ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Wow ስለ አንቴ እግዝአብሔርን አመሰግነለሁ ከዝ የምባልጥ ፀጋ እንዴገነ ይብዛል❤📖🎸💓💓
ልዑል እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ:: አሁንም የባከነውን ልብ በህያው ቃሉ አሳራፊ ያድርግህ:: በጣም ተባርኬያለሁ:: ተባረክ!!!
ማቴዎስ 19
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ እነሆም፥ አንድ ሰው ቀርቦ፦ መምህር ሆይ፥ የዘላለምን ሕይወት እንዳገኝ ምን መልካም ነገር ላድርግ? አለው።
¹⁷ እርሱም፦ ስለ መልካም ነገር ለምን ትጠይቀኛለህ? መልካም የሆነ አንድ ነው፤ ወደ ሕይወት መግባት ብትወድ ግን ትእዛዛትን ጠብቅ አለው።
¹⁸ እርሱም፦ የትኞችን? አለው። ኢየሱስም፦ አትግደል፥ አታመንዝር፥ አትስረቅ፥ በሐሰት አትመስክር፥
¹⁹ አባትህንና እናትህን አክብር፥ ባልንጀራህንም እንደ ራስህ ውደድ አለው።
²⁰ ጐበዙም፦ ይህንማ ሁሉ ከሕፃንነቴ ጀምሬ ጠብቄአለሁ፥ ደግሞስ የሚጐድለኝ ምንድር ነው? አለው።
²¹ ኢየሱስም፦ ፍጹም ልትሆን ብትወድ፥ ሂድና ያለህን ሸጠህ ለድሆች ስጥ፥ መዝገብም በሰማያት ታገኛለህ፥ መጥተህም ተከተለኝ አለው።
በመንግቱ ወንጌል እና በፀጋው ወንጌል መካከል ስላለው ልዩነቶች ፈልገህ ብታደምጥ...thanks...listen to yonas bedilu link...thanks
2ጴጥ.2:20-23,ራኢ.3:5,ዕብ.10:26ኣዎ እንጮሃለን መጽሓፍ ቅዱስ ሰዎች ከዳኑ በኋላ ሊጠፉ እንደሚችሉ ስለ ሚነግረን።
ይህ የትምህርት ርዕስ አሉ የተባሉ ሠባኪዎች የሚፈሩትና እያድበሰበሱ የሚያልፉት እውነት ነው
ጥበብና ዕውቀት ያብዛልህ፣ ተባረክ!
የሴቲቱ ዘር በምል እየተመራን በለው ለይ
እየተከታተልኩ 4ኛ ደርሻለሁ
የለኝ ጥየቄ በ ዮ ራዕይ የተገለጸችው 12ኮካብ የላት ምጥ የያዛትና ልጇ ሊዋጥ።....
ይች ሴት ማን ናት
ጌታችን ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
I think israel
እውነት ❤ራካ!!
እስከ መጨረሻው የፀና ይድናል የሚለውን መልስ አልተሰጠበትም
--------------------
1 ጢሞቴዎስ 4:1-2፤ መንፈስ ግን በግልጥ፦ “በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች የሚያስቱ መናፍስትንና በውሸተኞች ግብዝነት የተሰጠውን የአጋንንትን ትምህርት እያደመጡ፥ ሃይማኖትን ይክዳሉ፡” ይላል፤ በገዛ ሕሊናቸው እንደሚቃጠሉ ደንዝዘው፥
Please part 04🤓🤓🤓
ሮሜ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ መልካም፤ እነርሱ ከአለማመን የተነሣ ተሰበሩ አንተም ከእምነት የተነሣ ቆመሃል። ፍራ እንጂ የትዕቢትን ነገር አታስብ።
²¹ እግዚአብሔር እንደ ተፈጠሩት ለነበሩት ቅርንጫፎች የራራላቸው ካልሆነ ለአንተ ደግሞ አይራራልህምና።
²² እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት፤ ጭከናው በወደቁት ላይ ነው፥ በቸርነቱ ግን ጸንተህ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው፤ ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለህ።
Ara collage yikefetilut hulachinm wotatoch memar infeligalen
❤❤❤🙏🙏
You are blessed! Amazing man of God!
Keep it up Brother.
እግዚአብሔር የልቡን ሀሳብ እየገለፀ ስለሆነ
የማይቀንስ ፍቅር ዘሬም ለኛ መኖሩን ይበልጥ ገለጻ
ግን በ online ም ብታስተምር ለ ውጭ አጋር ላምንገኝ
ኢየሱስ ይባረክ
የፀጋው ወንጌል ከተሰበከ ሌሎቹ የሚፈሩት ገቢ እናጣለን ብለው ነው
seledanku besedebehem pc new
Endehe alastemarem....???? ill thinker
እሺ ማቴዎስ 25 ላይ ጌታን ለመቀበል ተዘጋጅተው ከነበሩት 10 ልጃገረዶች ውስጥ 5ቱ ከቶውንም አላውቃችሁም የተባሉት ለዘላለም ድነትን አላገኙም ነበር ማለት ነው? ካላገኙ ለምን ጌታን ለመቀበል ተመረጡ?
Ehe.matewos.25.sile.ina ayidelim sile ayudochinewu iji betekirisitiyan.10.sahon mushurayitu.yibalili ina sineteki.bohala.yimihon.negerinewu.❤❤❤
ስለ እስራኤል እና ስለ ቤተክርስቲያን ነው
@@helenyegeta9265
ስለ እስራኤልና ስለ ቤተክርስቲያን የሚያስብል ምን ማስረጃ አለ?
“ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።” - ማቴዎስ 25፥13 የሚለው ቃል ድነት ያገኙትን ለማስጠንቀቅ እንደ ተጻፈ ግልጽ ነው።
@@TammyTammy-mt9wu
ስለ አይሀዶች ቢሆንማ “በዚያን ጊዜ መንግሥተ ሰማያት መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ሊቀበሉ የወጡ አሥር ቆነጃጅትን ትመስላለች።" - ማቴዎስ 25፥ በማለት አይጀምርም ነበር። ምክንያቱም ሙሽራው ኢየሱስ እንደሆነና ተቀባዮቹ ደግሞ ድነትን አግኝተው የተመረጡ ክርስቲያኖች እንደሆኑ ግልጽ ነው።
ruclips.net/video/rkM4BwrX9Z0/видео.htmlsi=roiTGbk0e7Xth5W5
እውነት ነው በኢየሱስ ያመነ አይፈረድበትም አንድ ጥያቄ አለኝ ወንድሜ በኢየሱስ አምኖ ተከትሎ ነበር ከዛም የተለያየ ቤተ እምነት ሲገባ ሲወጣ ኖረ አሁን ግን ምንም እምነት የለኝም እያለ ነው እንግዲህ በሰው ፊት እየካደ ያለው ወንድሜ መጨረሻው ምንድነው?
Daveye. . . . much respect!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤100, %100
አሁን አንተ ከሰው የተሻለ እውቀት ያለህ ይመስልሃል። ያመንን በኃጢአት እንኑርን?
“እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል።”
- ያዕቆብ 2፥19
ዕብራውያን 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን
⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን
⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
ሠለሞን ይርጋ ግን ምን አይነት የተባረከ የበራለት ዘማሪ ነው "ገብቻለው" የሚለውን መዝሙሩን ብታደምጡት
31:33