ከእለታት ግማሽ ቀን ክፍል 2 : በአሌክስ አብረሃም ተራኪ አማኑኤል አሻግሬ On Chagni Media@2013 ዓ.ም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 64

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 3 года назад +8

    ልብ አጠልጣይ እጅክ ይባረክ አሊክስ ተራኪዉም ድንቅ ድምፅ

  • @redinahaile166
    @redinahaile166 3 года назад +1

    E/r yebarekeh berta

  • @ከንቱነኝየከንቱከንቱነኝ

    በጣም ነው ምናመሰግነው አንባቢያችን ቀጣዩን በጉጉት እየጠበኩኝ ነው.....

  • @juliyana902
    @juliyana902 3 года назад +8

    ከልብ አመሰግናለው መፅሃፉን ማግኘት አልቻልኩም ነበር ♥ እስከመጨረሻው እንደምታስደምጠን ተስፋ አለን

  • @genetabebe5989
    @genetabebe5989 2 года назад

    Memeset alchalkume yewenjel zena yemineb new mimesilew gen eyesemahut new ameseginalehu 🙏

  • @bilenzenbedmisa5873
    @bilenzenbedmisa5873 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @ethioreportmedia
    @ethioreportmedia 3 года назад +2

    ጎበዝ በርቱ

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 года назад +2

    Amazing Author
    Traki is amazing makes me keep listening to the story until the end

  • @abiytsegazeabe4736
    @abiytsegazeabe4736 3 года назад +7

    መጽሐፉን ገዝቻለዉ አንተ ስትተርከዉ ግን በጣምም ነዉ የወደድኩት pls ክፍል 3 ይፍጠንንንንንንን ይፍጠን

  • @ashenafinigat8085
    @ashenafinigat8085 3 года назад +1

    aman brother yeseferre lij berta bro btm des yla

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 3 года назад +1

    አመሰግናለሁ ደስ የሚል ይላል

  • @jerryabera2582
    @jerryabera2582 4 года назад +9

    best story ....!

  • @betiyetewahedolij8633
    @betiyetewahedolij8633 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ደስ የሚል መሳጭ አተራረክ ነው

  • @sweetsweet8713
    @sweetsweet8713 3 года назад +1

    wowww

  • @betyaklilu4454
    @betyaklilu4454 4 года назад +1

    በ እውነት ሁለቱንም ክፍል ዛሬ ነው ያዳመጥኩት ከዛም ሰብስክራይብ አደርኩህ ሁሌም ትረካ ቢኖር እመርጣለሁ በጣም ደስ ይለኛል አተራረክ ደስ ይላል በርታ

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 2 месяца назад

    Gerum nw👌

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @ምሳሌነኝ
    @ምሳሌነኝ 3 года назад +1

    Thanks pert 3

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +9

    በርታ ወንድም በጣም አሪፍ ተራኪ ነህ ወድጄዋለሁ ቶሎ ቶሎ የተለያዩ ስራዎችን ለማቅረብ ሞክር ከተቻለ አመሰግናለሁ 💯👌👈

  • @saraabreham9706
    @saraabreham9706 3 года назад +7

    ቆንጆ ድርሰት ከ ቆንጆ ተራኪጋር 😍😘

  • @namename2997
    @namename2997 3 года назад +1

    Wow desss ylal edatakaretibne eshi bri

  • @nejatgizaw9506
    @nejatgizaw9506 8 месяцев назад

    ❤❤tnx

  • @ruthgebril1112
    @ruthgebril1112 3 года назад +1

    በጣም ምርጥ መፅሀፍ ነው እናተ ጋር የሴት ተራኪ ከፈለጋችሁ ብታሰሩኝ ደስ ይለኛል።

    • @chagnimediaoffical
      @chagnimediaoffical  3 года назад +1

      send your phone number!

    • @ruthgebril1112
      @ruthgebril1112 3 года назад

      ስልኬንም በትረካ መልክ ልላከው እንዴ ? ስቀልድ ነው ለማረጋገጥ ነው አመሰግናለው

  • @ሲጳራ-ጐ3በ
    @ሲጳራ-ጐ3በ 3 года назад +3

    ዋዉ አተራረክ

  • @yohanesmesay8250
    @yohanesmesay8250 3 года назад +1

    teraki andegna berta gn kechalk tolo tolo betposet arif nw

  • @farahcell4526
    @farahcell4526 3 года назад +1

    Think you 🙏❤

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 3 года назад +1

    Ohhhh Amani demestehen selesemahu dese belognale yagerine seme selayehum endezawe

  • @danielaberham8405
    @danielaberham8405 4 года назад +2

    ብራቮ አማንዬ አስተማሪዬ ና ወንድሜ

  • @betelehemfeseha6713
    @betelehemfeseha6713 3 года назад +2

    Part 3 plssssssss

  • @hiitsme6013
    @hiitsme6013 3 года назад +1

    Pis kefal 3

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 года назад +3

    ክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክ
    ደስ ይላል

  • @mehirettamreu5400
    @mehirettamreu5400 2 месяца назад

    ትረካው እንደዚ ከሆነ መፁሀፍ ለማንበብ ቸካልኩ😅

  • @alexyona4043
    @alexyona4043 3 года назад +4

    I suggest if you can give it tittle than part 1 or 2....please update the title and cover atleast. Keep it up.

  • @qelematmedia5804
    @qelematmedia5804 4 года назад +3

    ቻግኒ አልክስ ሊነግረን ከፈለገው በላይ የነገርክለት ይመስለኛል የሚከርም አተራረክ ነው የራሱ ቀለምና ድባብ ተፈጥሮለታል በርታ ብሮ!!!!

    • @chagnimediaoffical
      @chagnimediaoffical  4 года назад +1

      ለአብሮነትህና ለአስተያየትህ ከልብ አመሰግናለሁ!❤

  • @bethlehemasfaw9838
    @bethlehemasfaw9838 Год назад

    👍

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 Год назад

    😢😢😢😢😢

  • @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
    @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 3 года назад +2

    እየጠበኩኝ ነው ክፍል ሶስት

    • @chagnimediaoffical
      @chagnimediaoffical  3 года назад

      ክፍል ሶስት ዛሬ ማታ ይለቀቃል በረፊ ጥራት ሁለት ሰዓት ላይ

  • @ethiopisaddisababa2951
    @ethiopisaddisababa2951 3 года назад +2

    3 mech new miwetaw

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 11 месяцев назад

    ድምፅክ ሲዘጋ

  • @tigistabegaz5004
    @tigistabegaz5004 3 года назад +9

    ግን ደራሲው ፈቅዶ ነው:ወይስ ያለፍቃድ : ነው ?

  • @haftuasmamaw3388
    @haftuasmamaw3388 3 года назад +2

    ጠፋችው እኮ ክፍል 3 እየጠበቅን ነው

  • @Abera-v7n
    @Abera-v7n 2 месяца назад +1

    ገፀ ባህሪዎቹን በደንብ ተላብሠሀል አተራረክህ ግን ልጆች ተረት ተረት የሚነግር ይመስላል ጎትከው ።

  • @edenbirhanu3934
    @edenbirhanu3934 3 года назад +2

    your voice is so artificial and high. try to develop your voice also learn how to narrate

  • @ዘመነዋግዋጎ
    @ዘመነዋግዋጎ 3 года назад +1

    ተራኪ የፖለቲ መግለጫ ኣስመሰልከው you need to change your style a little bit softer voice

  • @saedaabdy4397
    @saedaabdy4397 3 года назад +2

    ይቅርታ አተራረክህን አስተካክለው እንዴ ስድ ንባብ አስመሰልከው እኮ!! ትንፋሽ እየወሰድክ ከፍ ዝቅ ፣እያልክ ተርክ እንጂ በእውንት በየመሀሉ እያቆምኩ ነው የሰማሀት ይረብሻል!!

  • @ፋፊየአባቷልጅየጅማዋ
    @ፋፊየአባቷልጅየጅማዋ 4 года назад +2

    ፕሊስ አትቆይ

  • @senekonjo069
    @senekonjo069 3 года назад +1

    ምነው ሁለት እንደጨረሳቹ ጠፋቹሳ ?

  • @Picapico99
    @Picapico99 3 года назад +5

    የሆነ የኣቋም መግለጫ የምታነብ ነው እምትመስለው

  • @nejatgizaw9506
    @nejatgizaw9506 8 месяцев назад

    Chirkus ekekam 😂😂

  • @edenasmamaw7607
    @edenasmamaw7607 2 года назад

    Set teraki mtfelgu kehoe contact me🙏🙏