Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማርያምን አለቀስኩ 😥😥😥
አመሰግናለሁ
ቻግኒ ሚዲያ ደስ በሚል አቀራረብ የአሌክስ አብርሀም ስራን እንድንኮመኩም እያደረከን ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን በርታልን
ተባረክልኝ ሰገንታችን የእኛ
@@chagnimediaoffical pppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppnb
ማነው እደኔ 2017የሚያዳምጠው
"ከዕለታት ግማሽ ቀን ክፍል ፫" አማኑ የዚህንድ ድንቅ መፅሀፍ ክፍል ሁለት እናም ሦስት በጥቅሉ ሃሣቤን እዚህ ላይ ላስቀምጥ እነሆ:: ~~~~\\~~~~ 🙏ደራሢ:-አሌክስ አብርሀም እስካሁን እስከ ክፍል ሦስት ባደመጥኩት መሰረት እጅግ ሀገረኛ የሆነ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሸት ምርጥ ክተባ ነው:: የምር ይህንን መፅሀፍ የፃፈውን አዕምሮህን እና ምናብህን ላደንቅ ግድ ይለኛል ምስጋናዬ ካለበት ይድረሰው:: ~~~~~\\~~~~~~ 🙏ተራኪ:-አማኑዔል ዓሻግሬ ሥለዕውነት ለመናገር ከቀን ወደቀን በትረካ*Story telling* ብቃትህ በጣም እየጨመርክብኝ እናም ምን ብዬ አስተያየት ብሰጥህ የልቤን አይገልፅልኝም ስለእውነት ደራሢው ይህንን መፅሀፍ ከተበው:: አንተ ደግሞ በትንፋሽህ/በድምፅህ/ ነፍስ ዘራህበት የዛሬውን ፐርፎርማንስህን የፊልም ሬቲንግ ወይንም ማርክ አሰጣጥ በመዋስ በታማኝነት የራሤን ማርክ ልስጥህ ከ5⭐️ ነው የምይዘው ወንድሜ እነሆ👇🤜ድምፅ ውበት🤜⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🤜ትረካ 🤜⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🤜BGM መረጣ 🤜⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🤜የትረካ ርዝመት🤜⭐️⭐️⭐️🤜ገፀ ባህሪያትን መተወን 🤜⭐️⭐️🤜ምስልና ድምፅ 🤜⭐️⭐️⭐️⭐️ ያው እንደሣንቲም ልዘርዝረው ብዬ እንጂ በአጠቃላይ በጣም ጥሩ ትረካ ነበር ስለ ገፀ_ባህርያቱ ብዙ ብል ደስ ባለኝ ያው ግዜ ይገድበናል እንጂ ውድ ወንድሜ በርታል አማናችንከተስፍሽ ኢዛና እናም ሌሎች ግዋደኞችህ ጋር አንድ መፅሀፍ ለሦስት ለ አራት በትብብር ለመስራት ብትሞክሩ ቅርስ የሆነ ታሪካዊ ስራ እንደምትሰሩ ምንም ጥርጥር የለኝም የዛሬን አበቃሁ..... ከሰላምታ ጋርአምባው ደሣለኝ
ደራሲው እጅግ አስደናቂ የምናብ ፈጠራ ባለቤት እና ህይወትን የሚኩልበት፣የሚቀዳበት ብዕሩ ግሩም ነው። እንዳልከው ክብረት ይስጥልን።ተስፍሽ ምልከታ ቲቪኢዛና ዮሃንስ የዝና ሲሳይን እንዲሁም አኻቲን ይዘን ታላቅ የምንለውን መፅሀፍ እንተርካለን! አምባውዬ ለምትሰጠን ምርጥ ምርጥ ምክረ ሀሳቦች አምላክ ጨምሮ ይስጥህ፣ይህ መታደልና በልቦና ብሩህነት የሚመጣ ነው። እውነት እውነት እልሃለሁ ተባረክልኝ!በቤትህ፣በሃሳብህ፣በቀንህ ሁሉ የልብህ መሻት ይከናወንልህ!አማኑኤል ነኝ@Chagni Media
@@chagnimediaoffical 🙏አሜን ውድ ወንድሜ🙏 እኔም መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ::
የሚገርም ድርሰት ከሚገርም ትረካ ጋር...👌
Wow great ...
Nice storytelling !❤❤❤
Zare new wodhzh chanil yemhtewuti kekifil 1 2 3 yesemewuti bhtam des yemill bamarena kelibin yemisihb aterarhki new berta Amanu🙏❤❤❤
Best storytelling
waiting part 4.Good job ,thank you bro!!!!!!
እናመሰግናለን ወንድማችን
በጣም አመሰግናለሁ
Uffffffffffff ezawe botawe newe yetegegnihute malekese makome alechalekume
ዋው
በጣም ደስ ይላል በርታ
😭😭😭 weyen betam Azenku uuuuuffff salemi 😭😭😭
yenegal ayezosh enateye.....next part degmo nice ending alew
ቶሎ ቶሎ አቅርብልን አንተን መርጠን ለማየት ብለን ነው እንጂ ሌሎች ተራኪወች ካንተ ክፍል አልፈው ሂደዋል እና አንዳንዴ መጠበቅ ካላስቻለን ወደሌላ ሂደን መስማታችን አይቀርም። እና በጣም ነው ምወደው አቀራረብክን
እሺ ይቅርታ እንለቀዋለን!❤
Thank you
1gna negna
ክፍል 4 ይፍጠን
በጣም ወብ አተራረክ
Thank you adiye ...!
degageme eyesemahut nw tamnaleh?!
ቶሎ ቶሎ ተርክልና አትቆይ😍
Wowoowowowow des ylall
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ ግን አትቆይ ሃሳቡን እንዳን ረሳ እባክህ
ቻግኒ በሚገርም የባግራውንድ ድምፅ እንደ ውሃ ኩልልል ብሎ እየተንቆረቆረ በሰመመን ይዞ የሚህድ ተረክ ነው! ብሮ የምር ከለታት ግማሽ ቀንን ነፍስ ዘራህበት ይመችህ!
😥😥☹
#4
Are Basebi Gedalekigna Kefal 4 Lkekilan
ነገ ማታ በጥራት ይለቀቃል !
4?
😢😢😢😢😢
ፕሊስ አሌክስዬ ክፍል 4 በጉጉት እየጠበኩ ነው
አረ ዉኡ 4
ruclips.net/video/BMHUk_EOofg/видео.html
Set teraki kefelegachhu contact me
tanx!
ማርያምን አለቀስኩ 😥😥😥
አመሰግናለሁ
ቻግኒ ሚዲያ ደስ በሚል አቀራረብ የአሌክስ አብርሀም ስራን እንድንኮመኩም እያደረከን ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን በርታልን
ተባረክልኝ ሰገንታችን የእኛ
@@chagnimediaoffical pppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppnb
ማነው እደኔ 2017የሚያዳምጠው
"ከዕለታት ግማሽ ቀን ክፍል ፫"
አማኑ የዚህንድ ድንቅ መፅሀፍ ክፍል ሁለት እናም ሦስት በጥቅሉ ሃሣቤን እዚህ ላይ ላስቀምጥ እነሆ::
~~~~\\~~~~
🙏ደራሢ:-አሌክስ አብርሀም
እስካሁን እስከ ክፍል ሦስት ባደመጥኩት መሰረት እጅግ ሀገረኛ የሆነ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሸት ምርጥ ክተባ ነው:: የምር ይህንን መፅሀፍ የፃፈውን አዕምሮህን እና ምናብህን ላደንቅ ግድ ይለኛል ምስጋናዬ ካለበት ይድረሰው::
~~~~~\\~~~~~~
🙏ተራኪ:-አማኑዔል ዓሻግሬ
ሥለዕውነት ለመናገር ከቀን ወደቀን በትረካ*Story telling* ብቃትህ በጣም እየጨመርክብኝ እናም ምን ብዬ አስተያየት ብሰጥህ የልቤን አይገልፅልኝም ስለእውነት ደራሢው ይህንን መፅሀፍ ከተበው:: አንተ ደግሞ በትንፋሽህ/በድምፅህ/ ነፍስ ዘራህበት የዛሬውን ፐርፎርማንስህን የፊልም ሬቲንግ ወይንም ማርክ አሰጣጥ በመዋስ በታማኝነት የራሤን ማርክ ልስጥህ ከ5⭐️ ነው የምይዘው ወንድሜ እነሆ👇
🤜ድምፅ ውበት🤜⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
🤜ትረካ 🤜⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
🤜BGM መረጣ 🤜⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
🤜የትረካ ርዝመት🤜⭐️⭐️⭐️
🤜ገፀ ባህሪያትን መተወን 🤜⭐️⭐️
🤜ምስልና ድምፅ 🤜⭐️⭐️⭐️⭐️
ያው እንደሣንቲም ልዘርዝረው ብዬ እንጂ በአጠቃላይ በጣም ጥሩ ትረካ ነበር ስለ ገፀ_ባህርያቱ ብዙ ብል ደስ ባለኝ ያው ግዜ ይገድበናል እንጂ ውድ ወንድሜ በርታል አማናችን
ከተስፍሽ ኢዛና እናም ሌሎች ግዋደኞችህ ጋር አንድ መፅሀፍ ለሦስት ለ አራት በትብብር ለመስራት ብትሞክሩ ቅርስ የሆነ ታሪካዊ ስራ እንደምትሰሩ ምንም ጥርጥር የለኝም የዛሬን አበቃሁ.....
ከሰላምታ ጋር
አምባው ደሣለኝ
ደራሲው እጅግ አስደናቂ የምናብ ፈጠራ ባለቤት እና ህይወትን የሚኩልበት፣የሚቀዳበት ብዕሩ ግሩም ነው። እንዳልከው ክብረት ይስጥልን።
ተስፍሽ ምልከታ ቲቪ
ኢዛና ዮሃንስ የዝና ሲሳይን እንዲሁም አኻቲን ይዘን ታላቅ የምንለውን መፅሀፍ እንተርካለን!
አምባውዬ ለምትሰጠን ምርጥ ምርጥ ምክረ ሀሳቦች አምላክ ጨምሮ ይስጥህ፣ይህ መታደልና በልቦና ብሩህነት የሚመጣ ነው። እውነት እውነት እልሃለሁ ተባረክልኝ!
በቤትህ፣በሃሳብህ፣በቀንህ ሁሉ የልብህ መሻት ይከናወንልህ!
አማኑኤል ነኝ@Chagni Media
@@chagnimediaoffical
🙏አሜን ውድ ወንድሜ🙏 እኔም መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ::