አርቲሰቱ መሰደድ አለበት! Hanna yohannes

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 ноя 2024

Комментарии • 215

  • @dendirtenkir1955
    @dendirtenkir1955 Месяц назад +71

    በጣም የማከብረው ልጅ ነው የአማራ ህዝብ በወለጋ ታርዶ ሲበላ አራት አምስት ሆነው የአማራ ልጆች ለወገናቸው ድምፅ ለመሆን ሲወጡ ሰባዊነት ተሰምቶት አብሮ ድምፅ ሲያሰማ ነበር ኢትዮጵያዊነትን መላኩ ቢረዳ ላይ አይተናል !!

    • @Ethio491
      @Ethio491 Месяц назад +2

      Exactly

    • @Seada4756
      @Seada4756 Месяц назад +2

      እኔም በሚዛናዊነቱ በጣም የማክበረው ልጅነው በfb ከ2015ጀምሬ እከታተለው ነበር በዚህ ሁለት አመት ብቻ ያን ያክል የለም

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 15 дней назад

      Tekekele thanks

    • @JustUs-b6w
      @JustUs-b6w 12 дней назад

      Yessss

  • @ማለዳMaledatube
    @ማለዳMaledatube 19 дней назад +5

    መላኩ በጣም በሳል ና አዋቂ. ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው ነው እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 Месяц назад +32

    መላኩ ትክክልለኛ ኢትዮጵያ ነው ዘረኝነት የለበትም ምረጥ ወንድማችን ኑረልን ❤

  • @sss-tx1qp
    @sss-tx1qp Месяц назад +22

    ሐንየ ዛሬ ገና " ሰው " ታውቂያለሽ የውነት ሰው ነው የጋበዝሽን እናመሰግናለን ።❤❤ ኧረ ሐንዬ ደግመሽ ጋብዥልን ❤❤ ምርጥ ሰው

  • @4500mila
    @4500mila Месяц назад +18

    Artist Melku is incredibly genuine, with a wealth of life experiences. I'm really impressed by how he explains things. I wish the interview were longer, and that you had given him more time to share.
    Thank you Hanna!

    • @zgetahun
      @zgetahun Месяц назад

      Agree. He sounds good.. very explanatory

  • @ProMobile-pg8nc
    @ProMobile-pg8nc 15 дней назад +2

    ወንድሜ ተባረክ እኛ ሀገር ባዶ ጉራ ብቻ ነው ብዙ መልክት አሰተላልፈካል እድሜና ጤና ይሰጥህ ጀግና ኢትዮጵያዊ

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 12 дней назад +3

    መላኩ ቢረዳ በሳል አስታዋይ ኢትዪየያዊ ነው ለእኛ ለእማራው በኦሮምያ ክልል ግድያ መታረድ በሚዲያም ብዙ ሲታገል ነበር ጨዋ ነው ባለህበት አላህ ይጠብቀው
    በህመሙ በጣም አዝኘለት ነበር አሁን ጥሩ ሁኔታላይ ስላየሁህ ድስ ብሎኛል ይመቺህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤
    ሀኒየ ❤የምንወደውን ምርጥ ኢትዩየያዊ አስተዋይ መላኩን እንግዳ አድርገሺ ስላቀረብሺው ደስ ብሎኛኛ 🙏😍😍😍😍

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ

    ሃኒዬ የኔ ፍቅር❤🎉 የኔ ጎጅዬ መላኩ ቢረዳ ምርጥ ሰው ነው ከኛ ከአማራዎች ጎን ቆሞ አይተነዋል ❤

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Месяц назад +7

    ደስ ይላል። የሰው ልጅ መቆም ያለበት ለሰው ሁሉ ነው።
    አዲስ አበባን የምወዳት ሰው ከሁሉ ጋር ስለሚኖር ነው። ኤርትራዊ ሳይቀር በሰላም ይኖራል።
    ሃኒቾ በርቺ ዘንጪ ውብ ሁኚ ቀጥይበት።
    💪💚💛♥️

  • @mesfinworkie338
    @mesfinworkie338 Месяц назад +5

    መላኩ አንተ በቃ ሠው ነህ።ንጹሕ ኢትዮጵያዊ ነህ።እግዚብሔር ረዥም እድሜ እንዲሠጥህ እመኝልሃለሁ።

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss2256 Месяц назад +9

    ሃኒቾ መልዬ በጣም እወዳችዋለሁ ሃንዬ ተወዳጁን የጉራጌ ተወላጅ አርቲስት መላኩ ቢረዳን ስላቀረብሽልን በጣም እናመሰግናለን ለሁለታችሁም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🏻

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 23 дня назад +3

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Месяц назад +11

    ሀና በርቺ ካናዳ ያልተስራበት እንቡጥ ሀገር ነው በአንቺ ሙያ ጋዜጠኝነት ምንም የለም ብትባይ እውነት ነው የስራበት የለም አንድ እንቅልፉም ብርሀን ቲቪ ብሎ የሚቀልድ ካሜራ ታቅፎ የሚተኛ ስው ተኝቷል ስለዚህ እንቺ ጎበዝ ተግባቢ እራዳነቱን የተላበስሽ ነሽና ከጠነከርሽ በካናዳ ውስጥ " ንግስት " ትሆኛለሽ ካናዳ የስራ ጋዜጠኛ የለም አንቺ የአርት ስው ልምድ አለሽና በርቺ ብዙ እድል ይጠብቅሻል የጅማሮው ክብደት አይጎትትሽ ፍፃሜው ትልቅ ነውና በርቺ ሀና እግዚአብሄር ይርዳሽ ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @FsFs224
    @FsFs224 26 дней назад +2

    He's smart man I watching from Eritrea 🇪🇷♥️

  • @adenewbarega239
    @adenewbarega239 Месяц назад +4

    ሀኒቾ ሁለታቹም በጣም የምወዳቹ የማከብራቹ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ መላኩ እውነቴነው ብዙ መከራ ሲደርስበት እንዲህ ተቋቁሞ አንቺ ፕሮግራም ላይ በማየቴ በጣም ነው የተደሰትኩት እዚው ካናዳ ቶሮንቶ ብሆንም አንድ ቀን በአካል እንደማገፕው ተስፋ አደርጋለሁ መልካሙን ለሀገራችንና እንዲህ በነፃነት ምንኖርበት ካናዳ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ Месяц назад +9

    በጣም የት ጠፋ ብዬ ጭቅላቴን የመስቀለት አስታውሼው ነበር እንኳን አየሁ ህ በርቱ❤🎉🎉

  • @Selkገበያ
    @Selkገበያ 26 дней назад +2

    ብቻዬን 10k like ማድረግ የሚቻል ቢሆን አደርጋለሁ ሀኒቾ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @alembiho6861
    @alembiho6861 Месяц назад +10

    ❤ መሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤ኑርልን

  • @igo1071
    @igo1071 Месяц назад +6

    ስላም ሀና ❤️U እናመስግናለን ይህ ኢንተርቪዩ እጅግ በጣም ጥሩ :: ኢንተርቪዩ he is smart ግሩም ኢንተርቪዩ አንችም ጎበዝ በርች ወደፊት የዚህ ኢንተርቪዩ ትምህርታዊ ነው አንድነትን መልካሙን ይዳስሳል አንድነት , ፍቅር, መከባበርን ያስተምራል እድገትን ይቃኛል 🙏

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 Месяц назад +2

    ሀንዬ በርቺ በሀገርሽ ምንም እንደምትደራደሪ እናውቅሻለን ሰላም ለሀገራችን ሀንንዬ ኑሪልን ምርጥ እህታችን!!!

  • @MyEthiopiaOneLove
    @MyEthiopiaOneLove 25 дней назад +2

    መላኩ ❤ጉራጌኛ ባልችልም ዘፍንህን በጣም ነው ማዳምጠው ዛሬ ደሞ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ❤❤

  • @rahelyenaride9333
    @rahelyenaride9333 Месяц назад +4

    የኔ ሳቂታ ሀኒቾ የምወድሽ አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሜ እንዳተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን መልካም አስተሳሰብ ያለህ ሰው ነህ በደብ አይተሀታል ሀገራችንን መኖር ያልቻልንባት ሀገር ናት እውነት ነው መልካም እድልን ተመኘሁላችሁ ወዶቼ

  • @ፋኑ
    @ፋኑ Месяц назад +9

    እፍፍፍፍፍ ሀንቾ የኔ ድንቡሽቡሽ እንደው በመንገዴ እንኳ አንድ ቀን አግኝቼ እቅፍፍፍ ባረግሽ ስወድሽ እኮ 💐💐💐

  • @biredegu9306
    @biredegu9306 Месяц назад +2

    ጠያቂና መላሽ ተገናኝተዋል
    በጣም ነው ደስ የምትሉት
    አገራችንን ሠላም ያርግልን።

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 29 дней назад +1

    የምወድሽና የማከብርሽ ሀንዬ እንኩዋን ደህና መጣሽ :: በጣም ሚዛናዊ የሆነና እውነተኛ ቃለምልልስ ነበር:: እባክሽን ደጋግመሽ ጋብዢው :: የሚናገረው ሁሉ መፍትሄ ነው:: ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ::

  • @birkefekadu5506
    @birkefekadu5506 Месяц назад +4

    እንኳን ወደ Edmonton በሰላም መጣሽ ጎዝበዝ ሃኒ
    በለፈው ሳምት ባንፍ በዚህ ሳምንት ደሞ Edmonton በጣም በጣም ጎበዝ ድራይቪን አልከበደሽ አዲስ ሰው ይቸገራል አንች ጎበዝ ነሸ በርች ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ❤🎉
    በርች

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    ሀንዬ መሌ❤ግዜ ለኩሉ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን ሁላችንም ከስደት እምንመለስበት ግዜ ቅርብ ነው🙏

  • @tedibogale
    @tedibogale 27 дней назад +2

    ሃንዬ በጣም ደሰ ይሚል ፓሮግራም ነው !!

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Месяц назад +24

    በርች ሀንቾ የሴቶች ተምሳሌት ለህዝብሽ የከፍልሽውን ዋጋ እቤዛውይት መስፍንጋር አንረሳውም❤

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n Месяц назад +1

      💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @milliongebretsion1646
      @milliongebretsion1646 Месяц назад +1

      ሰላየንህ በጣም ደስ ብሎናል ያልከው ሁሉ ምንም ስህተት የለውም ምርጥ ኢትዬጽያዊ ኑርልን

    • @kidistkasa
      @kidistkasa Месяц назад +1

      ሀይ ሀኒዬ dc አትመጭም አለሜዋ

    • @ConCourseAB
      @ConCourseAB Месяц назад

      የ ትግሬ ህዝብ እንድጨፈጨፍ እና ከሁሉም ሰው ኣይምሮ እንድታከክ በተሰራ ግፍ ስለ ዘመተት ኖው የመላው ህዝብ ክፍያ?

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 Месяц назад +5

    Hanicho ❤❤❤❤ much love from 🇪🇷

  • @Mule0411
    @Mule0411 15 дней назад +1

    ደስ የሚል ገለፃ። መንደርተኝነት አይጠቅምም። ሁላችንም ከመንደር እሳቢ መውጣት አለብን

  • @almazbellot5464
    @almazbellot5464 Месяц назад +2

    ትክክለኛ ። ሰው ፡ ነህ። እግዚአብሔር ። ካተ፡ ጋር ፡ ይህን ። እናመሰግናለን። ❤🎉

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Месяц назад +2

    መላኩ አንተ ምርጥ እንቁ የኢትዮጵያ ልጂ ከእውነት የቆምክ አባቴ ሃንዬ አንችም ተስደድሽ ምን ይደረግ መኖር በሃገራችን ቅንጦት ሆነ እግዚአብሔር ድረስልን

  • @userd76
    @userd76 Месяц назад +3

    እንኳን።ፈጣሪ።ለካናዳ።አበቃህ።አሁንም።ሀሳብህን።ይሙላልህ።በጣም።የማደንቅህ።ጀግና።አገር።እና።ሕዝብህን።የምትወድ።ብዙ።ግዜ።ተከታትየዋለሁ።ንግግሩ።ደስ።የሚል።አሁን።ክትፎ።ቤትህን።እዛው።ካናዳ።ትከፍታለህ።good.luck.

  • @lemlemalemu4047
    @lemlemalemu4047 Месяц назад +2

    ቅነ ልጅ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።
    መላኩ ጆሲ ሚዲያ ላይ ይቀርብ ነበር። ጆሲ ሚዲያ ደህና ነዉ ጠፋ መላኩ፭

  • @HiwotAbate-l7i
    @HiwotAbate-l7i Месяц назад +6

    ቆራጥ ምርጥ ሰዉ ነዉ የጠየቅሽልኝ ሀኒ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w Месяц назад +3

    የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ይሁን ሁሉን ያቅልልሽ መልካም ተመኘሁልሽ .... 👌🙏

  • @zgetahun
    @zgetahun Месяц назад +2

    Thanks for letting the world know about our awesome health care system...I, too, had an expensive procedure done FREE

  • @FAFENET
    @FAFENET Месяц назад +9

    ቆንጆ ፕሮግራም ነው👌❤

  • @ElnmashKapa
    @ElnmashKapa Месяц назад +4

    እግዚ አብሄር ይጠብቅልን ❤❤ ሀኒቾ በጣም አደቅሻለሁ

  • @bitalfhailu3078
    @bitalfhailu3078 Месяц назад +3

    ሃንዬ በጣም ደስ ይሚል ፖሮግራም ነው

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 15 дней назад +1

    HAPPY TOO SEE YOU MELAKU BERDA EGZABHER YEMESGEN ❤🙏

  • @betendatv7407
    @betendatv7407 22 дня назад +1

    Both of you are the best and wonderful discussion❤❤️

  • @getuagonafer9087
    @getuagonafer9087 Месяц назад +4

    Hanna you drive 3 hours wonderful try your best berchi sister

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 Месяц назад +4

    ከልቡ ሰዉ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @asterwoldmicheal843
    @asterwoldmicheal843 Месяц назад +3

    ውነትህን ነው እዚህ ሐበሻው ክፋ ነው ግንሁሉም አይደለም አንዳንዱ በዘር የተለከፉ ናቸው

  • @selamworku8060
    @selamworku8060 Месяц назад +2

    He is really Ethiopia ❤, Thank you Hanicho ❤️

  • @LiyaMudesir
    @LiyaMudesir Месяц назад +4

    Everything he said 💯 % right ❤❤❤❤

  • @bitalfhailu3078
    @bitalfhailu3078 Месяц назад +3

    ተወዳጅ አርቴስት መልዩ በማየት ብጣም ነው ደስ ይለኝ መሊ ❤❤❤❤

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Месяц назад +6

    ወንድሜ መላኩ እዉነት ነው ሳውዝ አፍሪካ ወንጃል ባይኖር ምርጥ አገር ነው እኔም ሳውዝ 11 አመት ኖሯል እዚህ ካናዳ መጥቼ ለሁለ እና ለሶስት አመት ያህል ካናዳ መልመድ ከብዶኛ ነበረ እንዶ ወንጃል ባይኖር ሳውዝ ተመልሼ ብሄድ ደስ ይለኛል እዉነት ከአየሩ ዉጭ አዎ ካናዳ ለኑሮ ከሰራ ቆንጆ ነው

    • @tizitaasefa6610
      @tizitaasefa6610 24 дня назад

      Salam south naw yalawete Canada gameralew e,/r kafakada gen Canada ya gele sera maserate yechalale menedenaw yamesaraw pls

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 Месяц назад +3

    100% ትክክል ❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @dagmtemesgen-g4i
    @dagmtemesgen-g4i Месяц назад +5

    ሀኒ ቾ ሠላም ነሽ በርቺ እሺ ዋውመላኩ ን በጣም የምወደው ልጅነው ደፋር ልጅነው ሠራዎቹ ይመቸኛል የተንቢ ጎቤቾ በይልኝ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Месяц назад +3

    ሀኒቾ እንዳቺ ንጹህ ኢትዮጵያዊ አርቲስት መላኩን ስላቀረብሽልን በጣም አመሰግናለሁ::🙏🏽❤️ by the way I visit Edmonton 2 times …

  • @FikertteMimi1974
    @FikertteMimi1974 Месяц назад +8

    ሀኒች እናመሰግናለን አርቲስት መላኩ በጣም ትክክል ነገር ነው የተናገርከው እኔም ስላጋጠመኝ ነው

  • @ethiopiantube1014
    @ethiopiantube1014 Месяц назад +1

    Really good discussion thank you hancho

  • @hayatsharafa1258
    @hayatsharafa1258 Месяц назад +1

    ምርጥ ሰው ኤሄነው እውነተኛ አርቲስ ❤

  • @gg-we8bl
    @gg-we8bl 17 дней назад

    Today I found one genuine man! God blessed you Melaku

  • @helugjoy81
    @helugjoy81 Месяц назад +3

    መላኩ ጥሩ መልክት ነዉ በረታ

  • @selamworku8060
    @selamworku8060 Месяц назад +4

    Hanieye yena konjo, we love you ❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 25 дней назад

    መላኩ የእወነት ሠው ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 Месяц назад +3

    ሁለታችሁም ድንቅ ናችሁ። አገራችሁ ሰለም ሆነ። ለአገረችሁ ይብቃችሁ። አልበርታ ተስማምቶችሁል።

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 Месяц назад +2

    በትክክል ሀንዬ የኔ ዉድ

  • @myethiopia2145
    @myethiopia2145 21 день назад +2

    Gobez astewaye sew new, sel Egypt seyawera tilacha endlelbet yastawkal, professor doctor nen kemelu be 100etef yebltal! Berta jegena! Fiker yashenfal!

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 Месяц назад +1

    You are amazing ewenet eko betam erasachenen makabed enwedalen 👍

  • @agazitube3982
    @agazitube3982 Месяц назад +1

    ሀኒቾ በርቺ

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 Месяц назад +3

    ሃኒችዬ ሰላም ለአንች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ካናዳ

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 14 дней назад

    Handed we love you. Ye Edmonton bird gin enchet yaderkal tezegaji🎉🎉

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 Месяц назад +1

    መላኩ ልበቀና ስለሆክነው አሁንም በርታ❤❤❤❤

  • @ziyadziyad5524
    @ziyadziyad5524 Месяц назад +1

    ምርጥ ሰወነወ ያቀረብሺው

  • @SelamHayleslasi
    @SelamHayleslasi Месяц назад +3

    ሀንቾ አይዞሽ በቅርቡ ወደምወጃት ሀገርሽ ትመለሻለሽ

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 9 дней назад

    Yene konjo hani yemwdsh kelbe new egziyabhr balshbt yetbkachu ken lejsh ❤❤❤❤

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 6 дней назад

    ሐንየ ስላየሑሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @fitsunmekonnen2880
    @fitsunmekonnen2880 27 дней назад +1

    ሐኒሾ እንዲ ጤነኛ ሐሰተሣሰቡ ያለው እንግዳ ከሰማው ቆየሁ ጥሩ ጅማሬ ነው ይልመድቡሸ

  • @seifufisseha4617
    @seifufisseha4617 14 дней назад +1

    በጣም እንወድሀን !!

  • @EyoalGENET
    @EyoalGENET 21 день назад +1

    ልክነክ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሀንዬ ሁለታችሁም መልካም ናችሁ ግን ለምንድነው Fb ላይ ሼር እንጅ ኮሜንት እንዳልሰጥ ያደረግሽን

  • @NesihaLove-lc7wg
    @NesihaLove-lc7wg Месяц назад +2

    habibiii ❤❤❤❤ melaku endat ende miwedeh

  • @zgetahun
    @zgetahun Месяц назад +2

    I agree with answer...artist has to leave the country to see how big their audience is. .im sure Hannye, you see how big of a fan you have in Canada, just in Alberta! Wait till you come to Ontario! Plus you teach us a lot about this beautiful land. Ethiopia is a small land. You need a bogger space to work on like Canada 🇨🇦 a lot of people in general aren't pais/kept well because our government is poor....

  • @Mesirat
    @Mesirat Месяц назад +1

    ❤❤እዉነት ለመናገር የደቡብ ልጆች እና የጉራጌ ልጆች አንዳንድ ሰዉ የሆኑ ኢትዮጽያ 😢እናመሰግናለን በመከራቀን ከጎናቸን ለሆናቹ እእእእእ

  • @GenteSofe
    @GenteSofe Месяц назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ተወዳጅ አርቲስቶቻችን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ghionentertainment4482
    @ghionentertainment4482 13 дней назад

    በጣም የሀቅ ሰዉ ነዉ ይህ ሰዉ❤

  • @ፋኑ
    @ፋኑ Месяц назад +3

    አፌ ቁርጥ ሁሉንም እንደ ሀሳብቨህ ያርግልህ

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 Месяц назад +2

    ሐኔቹ ቆንጆ በርቺ

  • @dhdhsbsbsb3558
    @dhdhsbsbsb3558 Месяц назад +2

    Hanicho yene wudi siwodish👌👌🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ajibushemsu8099
    @ajibushemsu8099 Месяц назад +1

    መላኩ ሁሌም ትልቅ ክብር አለኝ

  • @MekettaTamerat
    @MekettaTamerat 11 дней назад

    My best actress ❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Месяц назад +2

    ያ ሐበሻ መርዳት አልፈልግም ያለው ሰገጤ የት ደርሶ ይሆን❓❓❓

  • @Sibaht-nf7if
    @Sibaht-nf7if Месяц назад +2

    መላኩ ቢረዳን አንዳንድ ጋጥጥ የአማራ አክቲቪስቶች ስለአስቀየሙት ትንሽ ለአማራዉ ፖለቲካ ጥሩ እይታ የለዉም ግን ምንም ጥፋት የለበትም ብዙ ክፍትአፍ ባለጌ ልጆች አሉ ግን መላኩ እንዲረዳ የምፈልገዉ እሱን በማንነቱ የሰደቡት ትክክለኛ የአማራ አክቲቪስቶች ሳይሆኑ ተራ የዩቱቭ ለቃቃሚዎች ናቸዉ መቀየም የለብህም

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ Месяц назад +1

    ሀኒ ኑሮ በካናዳ ቀጥይበት ❤❤❤❤

  • @daniel4799
    @daniel4799 Месяц назад +1

    መላኩ...ግን እኮ አብዛኛው ስደተኛ ብሄርተኛነቱን ወይም ዘረኝነቱን የበለጠ የሚያጠናክረው በስደት አለም መኖር ሲጀምር ነው!!!

  • @IsakZenebece
    @IsakZenebece 15 дней назад

    መላአኩየ የአንተ ሁኔታያሰጨንቀኝነበረ ለኡውነቷ ለህዝብ መቆም ዋአጋአ ያአስከፍላአል ለእውነት መቆምክ ዋአጋአ አሱከፍሉካአል እንኳአን ህይወትክ በሰላአም ተረፈ ካኒዳውስጥ አሁን ለኢትዮጵያህዝብድምፅ መሆን ትችላለህ

  • @asterwoldmicheal843
    @asterwoldmicheal843 Месяц назад +1

    እውነትህን ነው ሁሉ ፓለቲከኛ ነው እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣው

  • @halimo1255
    @halimo1255 Месяц назад

    በየአለንበት አላህ ይጠቢቃን ሀገራችንንም ሰላም አሪጎ ይመልሳን

  • @betheldawit1993
    @betheldawit1993 Месяц назад +1

    He is Well spoken!

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 10 дней назад

    መሌ ጎበዝ በርታ

  • @zenashatsku8098
    @zenashatsku8098 Месяц назад

    Hannay good job ❤

  • @PapieoBlackdoor
    @PapieoBlackdoor Месяц назад +1

    I see you Malek don't forget us I give left south Africa left embassy to pay Ned bank still ihave phot I remember

  • @IsakZenebece
    @IsakZenebece 15 дней назад

    ሁሉም ኢትዮጵያአዊ ተአገሩ መነሳአት አለበት ከዚቦአሊአ ለነፃአነት ወደሆጀላአ ማአለትየለበትም

  • @ፋኑ
    @ፋኑ Месяц назад +4

    መሌ የኔ አባት እኔን ወንድሜ አንድ ቀን ትገባለህ

  • @TE2119
    @TE2119 Месяц назад +2

    Well said good job Hanisho keep going ❤