የልጃችን ክርስትና ሙሉ ፕሮግራም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 171

  • @ቅዲስት
    @ቅዲስት День назад +35

    ኦርቶዶክስ እንደ መሆን መታደል አለ ቴመስጌን ስለሆኩ🙏🙏🙏🙏እንኳን ደስ አላቹሁ❤❤

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ День назад +77

    ይችን ቀን እኔም እናፍቃለሁ ላልወለድን እናት ለመሆን ያብቃን አሜን በሉ 😊🎉❤❤❤

  • @mesitube8714
    @mesitube8714 День назад +16

    ቤዚ ስይፍሻ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ
    የኔ ጭዋወች ሰይፈ እደዘመኑ አርቲስት ልታይ ልታይ የማትል የወጣት አረኦያ ጀግና ነህ ❤❤❤❤ቤዚዬ ከዛ ሁሉ መከራ በኋላ ለዚ ስለበቃሽ ክብር ምስጋና ይግባው ለድግል ማረያም ልጅ❤❤❤❤❤🙏😥

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 22 часа назад +18

    ከመንፈስ ቁዱስ ተወለደች የእግዚአብሔርን ልጅነት አገኘች በጥበብ ትደግላችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @MeryMery-r1o
    @MeryMery-r1o День назад +15

    ቤዚ ግን ሰትሰቅ ወይኔ ኣይቼ የማልጠግባት ነገርሰ my god ሰታምር የሆነ ሰትሰቅ ትማርካለች እድሜ ጤና ይሰጥሸ❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 20 часов назад +9

    ሰይፍሻ & ቤዚ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግላቹ 🙏🥰🥰ኡፋ የምታሳሳ ልጅ ደሞ ጨዋ ልጅ ነች እየተጠመቀች ራሱ ብዙ አላለቀሰችም ትንሽ ሲበርዳት ድምጿን ብቻ አሰማች 🥰🥰ነባም አለ ምርጡ ጓደኛክ 👏👏

  • @TensayTensay-r1o
    @TensayTensay-r1o День назад +18

    ኪዳነምህረት በበረከት በፀጋ ታሳድግላቹ🎉🎉🎉

  • @44-dr9eu
    @44-dr9eu 23 часа назад +9

    በፈጣሪ መዝሙር ደስሲል የሰንበት ትምህርት ቤቴን ትዝታ ቀሰቀሳችሁኝ ❤❤❤❤❤

  • @hermabahrain2870
    @hermabahrain2870 День назад +7

    ዋዉ ደስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ፈጣሪ በስደት ያለነዉንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @Hana-q8z
    @Hana-q8z Час назад

    ፈጣሪ ይመስገን ለእዚህ ክብር እመቤቴ ማርያም እንኳን አበቃችሽ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግልሽ ቤዚዬ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki День назад +5

    ቤዚ ሰይፍሻ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ❤❤🎉🎉🎉🎉የኔ ጭዋወች ሰይፈ እደዘመኑ አርቲስት ልታይ ልታይ የማትል የወጣት አረአያ ጀግና ነህ❤❤❤❤ቤዚዬ ከዛ ሁሉ መከራ በኋላ ለዚህ ስለበቃሽ ክብር ምስጋና ይግባዉ ለድግል ማርያም ልጅ❤❤🎉🎉

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 День назад +3

    እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስለበቃችሁ ቤዝዬ በጣም ዕድለኛ ልጅ ነሽ ብዙ ሰዎች ጋብቻ ይፈፅማሉ ነገር ግን እንደዚህ በአጭር ግዜ ነገሮች ሁሉ ሲሳካላቸው አይታይም እናም አንቺንም ባለቤትሽንም ይሄን ፍቅር ይህንን ደስታና ስኬት እስክፕመጨረሻው ያድርግላችሁ ልጃችሁንም በሞገስና በጥበብ ያሳድግላችሁ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl День назад +3

    ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉በመዝሙር መሆኑ ደግሞ በጣም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral 5 часов назад +1

    እግዚአብሔር በሞገስ እና በፀጋ ያሳድግላችሁ እናንተንም ለቅዱስ ቁርባን ያብቃችሁ እንደዚህ ለተደረገልን ነገር እግዚአብሔር ማመስገን ትልቅነት ነዉ ።

  • @mennataye3397
    @mennataye3397 23 часа назад +5

    ስታምሩ እግዚአብሄ መጨረሻዉን ያሳምርላቹሁ

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt 19 часов назад +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃችው ደስታችው ድንግል ማርያም የአማኑኤል እናት ታብዛላችው አሚን

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Час назад

    እግዚአብሔር ያሳድግላቹ🙏
    የክርስትናን ድባብ እንዲህ ቀይሩት አስኪ ጠዋት ክርስትና ከሰአት ጭፈራ እያደረጉት ተቸገርንኮ❤

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 9 часов назад

    እልልልልልል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ቢዚ እና ሰይፈ ማማዬ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግሸ ❤❤❤ሰታምሩ ❤❤❤

  • @BetiBeti-c5v
    @BetiBeti-c5v 23 часа назад +4

    እኳንደስአላችኦ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Emuyarsamalij
    @Emuyarsamalij 9 часов назад

    ቤዚዬ ያነን ሁሉ መከራ አሳልፎ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 День назад +4

    እግዚአብሔር እኳን ለዚ አበቃችሁ በጥበብ በሞገሰ ያሳድግላቹ🙏🙏💕💕

  • @ggwgeg3137
    @ggwgeg3137 23 часа назад +5

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር. አምላክ ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @sebliyoutube8422
    @sebliyoutube8422 21 час назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ሰይፈ እና ቤዛ ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 День назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ በፀጋውና በሞገስ ያሳድግላችሁ ።ቤተሰቧንና ሃገሯን የምጠቅም ያድርጋት እደጊ ተመንደጊ 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak 23 часа назад +1

    እንኳን ደስ አላቹ ማማ ፈጣሪይ ያሳድግላቹ❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 22 часа назад +1

    ❤❤❤🎉በጣም ደስስ ይላል ክርስና በመዝሙር ሲከበር

  • @retibeta
    @retibeta 20 часов назад

    ቤዝዬናሴፈሚካሄል እንኳን ደስ ያላችሁ ማማዬን እግዛቤር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 23 часа назад +1

    Oh my goodness, she looks like her dad. God bless you, baby girl❤❤❤❤❤❤❤❤
    So many babies screaming crying she's so good she's not even crying😂😂😂wow 👏 👌 she needs a baby brother!!

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 День назад +3

    ወርቶዶክስ ሀይማኖቴ የጥትነሽ የናትናባቴ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd 13 часов назад +1

    እናት መሆን መታደል ነው ምጡ እራሱ ይናፍቃል ምጡ ደስየሚል ስቃይ ነው።

  • @sart7050
    @sart7050 17 часов назад

    እሰይ እንኳን ደሰ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበብያስድግላችሁ❤❤❤

  • @SerkadisBirhanu
    @SerkadisBirhanu 22 часа назад

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብር ቀን አለው እንዴ ልጆቹን የሚያነገስበት በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 22 часа назад +2

    እግዛብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EkramIkru
    @EkramIkru День назад +3

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 15 часов назад

    እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛላችሁ በጣም ደስትላላችሁ❤❤❤🎉

  • @HiwotTilahun-v8n
    @HiwotTilahun-v8n 19 часов назад

    እንኳን ደስ አላችሁ እኛንም ወደ ሀገራችን ገብተን ለዚህ ቀን ያብቃን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @netsanetnega8947
    @netsanetnega8947 21 час назад

    በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር በሚያቀው

  • @YashiEmar
    @YashiEmar 23 часа назад +1

    ,ዋዉደስሲልእንኳንደስአላችሕ❤❤❤❤❤

  • @KalTube-j6v
    @KalTube-j6v 11 часов назад

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ❤❤እኛንም ያብቃን😢❤

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
    እንኳን ለዝች ቀን አድረሳችሁ

  • @Biytakansolomankasa
    @Biytakansolomankasa 22 часа назад

    ዋው እግዚአብሔር በመጎስ ያሳድግላቹ ❤❤❤❤❤

  • @selamasrat4803
    @selamasrat4803 18 часов назад

    Betam des yelal geta Medhanealem yemesgen .ledarhund b tebebu yasadglachu❤❤❤

  • @RomanAklil
    @RomanAklil 20 часов назад

    እንዲህ ነው እግዚያያብሔር ሲክስ እማምላክ በጥበብታሳድግላችሁ

  • @SolyianKebede
    @SolyianKebede День назад +2

    ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ

    ወይኔ😢😢😢😢ይህ ቀን መቼነዉ ጌታዬ😢😢
    በጥበብ በሞገስ ትደግላችሁ❤

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 2 часа назад

    God bless you both and your beautiful little girl.❤

  • @esvza5004
    @esvza5004 18 часов назад

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ🙏🙏🌹🌹

  • @Hogig-y3r
    @Hogig-y3r 21 час назад +1

    ኪዳነ ምህረት ታሳድግላችሁ 🙏

  • @netsanetnega8947
    @netsanetnega8947 21 час назад

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 21 час назад

    እንኳን ደስአላችሁ አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @lidiyabayelign7726
    @lidiyabayelign7726 14 часов назад

    Enqwan Leezhich Yetebarekech Ken aderesachu Emebrhan Enate Be Ekfwa Tasadegelachu 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ День назад +4

    እናቷን መሳይ ትደግላችሁ🎉❤

  • @ermiaskelemwork3680
    @ermiaskelemwork3680 5 часов назад

    የኔ እናት እንኳ ደስስስስስስ አለሽ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 20 часов назад

    እንኳን ለዚህ አበቃቹ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 16 часов назад

    እገእዚአብሄር ያሳደግላቹ❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 8 часов назад

    ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ 🙏🙏🙏

  • @aschalewmegersa7452
    @aschalewmegersa7452 22 часа назад

    Igzibier be moges&be tibeb yesadiglachw!!!❤

  • @ShhJj-lh9dz
    @ShhJj-lh9dz 21 час назад +1

    igzihaber yasadigilachuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Elsa-ww3tl
    @Elsa-ww3tl 19 часов назад +1

    ቤተክርስቲያን ውስጥ ካሜራ የሚባል ነገር ቢከለከል መናፈሻ ያሉ አስመሰሉት የሄድንበትን አላማ ባንረሳ ቃሉን ከልባችን ብንሰማ ብንማር

  • @tesfaneshbesufekad
    @tesfaneshbesufekad 20 часов назад

    ኪዳንዬ ታሳድግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @yerosan19
    @yerosan19 21 час назад

    Enkwan lezi ken adersachu ljitwa abatewan kuchi❤❤🎉fetari bemogs betena yasadgelachu🙏

  • @YordanosMekonen-w6i
    @YordanosMekonen-w6i День назад

    temesgen lezi yaderesachu fetari betibebina bemoges yasadigilachu❤❤❤❤❤❤❤

  • @IrosIros-k9v
    @IrosIros-k9v День назад

    እናቱዋነውእምትመስል ስታምር❤❤❤❤

  • @yerosidatagnew
    @yerosidatagnew День назад +1

    Enkuwa egzihaber lazi keber abekachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RehanaRehana-yy9uq
    @RehanaRehana-yy9uq 17 часов назад

    ሀኑዬ፣እህትሽስ፣ለላሜ፣ነብስ፣ይማር፣ውዴ

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 День назад

    ደስ ሲል 🤗🤗🤗🤗🤗

  • @zinashtadese1184
    @zinashtadese1184 9 часов назад

    እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @AlaJeje-jb8bt
    @AlaJeje-jb8bt 21 час назад

    ዎንድናዉ ሴት ❤

  • @BirtukanKebede-l8j
    @BirtukanKebede-l8j 15 часов назад

    ኪዳነምህረት ታሳድግላችሁ

  • @adamia3883
    @adamia3883 7 часов назад

    Good bless ur baby 😘🙏

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 22 часа назад

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @AddisSisay-f3m
    @AddisSisay-f3m 6 часов назад

    ፈጣሪ ያሳድግላቹ

  • @hirutbrhane178
    @hirutbrhane178 5 часов назад

    በፀጋ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @HayatDemeke-hq4gp
    @HayatDemeke-hq4gp День назад

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤

  • @AlemDesalegn-m7k
    @AlemDesalegn-m7k 22 часа назад

    እንደኔ ባርችን ሲፈልግ የነበረ🥰

  • @በረንታ
    @በረንታ 19 часов назад +1

    ይች ቀን ትናፍቀኛለች

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 День назад

    እግዚአብሄርያሳድግላችሁ❤❤❤❤

  • @SaraSara-s9q
    @SaraSara-s9q День назад

    wowደስስል❤❤❤

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ День назад +1

    አደኘ ነኝ ለይኩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abebadesalegn7268
    @abebadesalegn7268 День назад

    ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግላቹሁ

  • @Bezunesh-q6c
    @Bezunesh-q6c День назад

    Setamero yen wadoche igezabher yesedeglchu yen qonjo setamero❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HdgdUrhr
    @HdgdUrhr 21 час назад

    Wuy des sil ❤❤❤

  • @biruktib4689
    @biruktib4689 4 часа назад

    Egziabher ymesgen

  • @shsishayalema9018
    @shsishayalema9018 13 часов назад

    ❤❤❤❤ enkan des alehu

  • @abebechdinku1669
    @abebechdinku1669 9 часов назад

    TEMESGEN BEZYE EGZABHARE BETAM ABEZITO YIWODESHALE YEMERE KEBATU ENDATIRKY WUDUA BERHANSHIN MELSO BETIDAR ENA BELIJIM BAREKESH AMEN AMEN YEEWENET DESTACHIHU DESTAYE NEW MELKAM GIZA

  • @BizaAlanzy
    @BizaAlanzy 13 часов назад

    Ellllllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @orittesfamariam3049
    @orittesfamariam3049 День назад

    Wow amazing betame tameralchu

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 18 часов назад

    ይችን ቀን ለምትናፍቁ የስደት እህታለቸ መንታ መንታውን ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ።እኛንም ለዚህ ቀን ያድርሰን።

    • @manam5963
      @manam5963 18 часов назад

      አሜን አሜን አሜን በእውነቱ 😢🤲🙏🙏🥰

  • @tsehaygebrekidan9634
    @tsehaygebrekidan9634 19 часов назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abelb5604
    @abelb5604 18 часов назад

    Congregation❤❤❤

  • @KidestSeyoum
    @KidestSeyoum День назад

    ሜካብ ውበት አደለም ውበት በመልክ ነው ልክ እንደናተ እመቤቴን❤❤❤❤❤እመቤቴ በሞገስ ታሳድግላችሁ

  • @ልዋምነኝከትግራይ-ቨ3ቐ

    ፈጣሪ ያሳድግላቹ🙏❤🎉

  • @fmln6953
    @fmln6953 19 часов назад

    ልጁ ተሰቃየ ከእናንተ ጋር ከቤተሰቦቻቸው የተወሰነ በቅ ነው ከያንዳዱ እንግዳጋር ስህተት ነው ካሜራ መብራት ጨምሮ ይጎዳዋል እናንተ ምትፈልጉትን ሳይሆን ለህፃኑ ምቾት ጤና ለአይምሮ እድገቱ አስቡለት

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e День назад

    enkwan des alchu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanahanaHana-hj6ff
    @HanahanaHana-hj6ff День назад

    ያሳድገላቹሁ❤❤❤❤

  • @Painkiller919
    @Painkiller919 22 часа назад

    betam des yemil new gin zemariwochi betam fetenu

  • @hailumesi6478
    @hailumesi6478 23 часа назад

    La Egzabher men emsanawe nagare ala tareki kayare amelke naw emnamalkawe selnata tamsegan elalawe enanem lazi keber yabekane ena enamsegen

  • @KebHsj
    @KebHsj 17 часов назад

    እኔማ ልጅ መውለድ አልችልም ገና በ22 አመቴ ገና በልጅነቴ ተስፋ ቆርጫለሁ አገሬ መግባት አስጠላኝ💔😢

  • @girumegelete8460
    @girumegelete8460 День назад

    Waye gud zefagem abro yezemeral

  • @yordanosberhe9635
    @yordanosberhe9635 10 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤