"በዘፈን እዘምራለሁ" የኤሊያስ መልካ አስገራሚ ታሪክ በመጽሐፍ/'የከተማው መናኝ' ጸሐፊ ጋዜጠኛ ይነገር ጌታቸው በቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 52

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 3 года назад +2

    በጣም ጥሩ ደግ ነው። መጽሐፍ ኢትዮጵያውያን መልመድ አለብን። የተፃፈ ነገር ዘላለማዊ ነው። ይህው አሁን በዘር ድንቁርና ምንናኮረው በራሳችንን ቋንቋ ተፅፎ የተቀመጠ ታሪክ ሰለሌለ ነው በተለይ ግዕዝ ወደ አማርኛ ሲሸጋገር

  • @በእምኒጌታቸው
    @በእምኒጌታቸው 3 года назад +4

    መአረግ ፈጣሪ ከዚ በላይ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад +2

    ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር@Yeti.

    • @tesfayoutube2376
      @tesfayoutube2376 3 года назад +1

      እወነት ነው መልካም እናድረግ ቤተሰብ እነሁን

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 года назад +3

    ውይይይ ኤልያስ በቃ ለኔ ሁሌም ሀዘኔ ነው ስምህን ስሠማ የሙዚቃው ንጉስ ነፍስ ይማር

  • @mahletmahi1094
    @mahletmahi1094 3 года назад +5

    ኤሊያስ መልካ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ያበረከተው አስተዋጽኦ ቀላል አይደለም በጣም ጎበዝ ነው በተለይ በ90ዎቹ ከተሰሩት ሙዚቃ ስራዎች የኤሊያስ መልካ አሻራ ቀላል አይደለም ግን ኢትዮጵያ ውስጥ የሰራን ሰው በህይወት እያለ ማበረታታት መሸለም የተለመደ አይደለም ሌላው ቀርቶ ታሞ እንኳን ቢያንስ ሚዲያው ትኩረት አልሰጠውም ልክ ሲሞት ግን ስለ ኤሊያስ መልካ ብዙ ነገር ተባለ እባካችሁ የሰው ልጅ በቁም እያለ ለሰራው ስራ ክብር ቢሰጥ ትውልድ እንዲያውቃቸው ማድረግ ቢቻል ጥሩ ነው አሁንም ቢሆን ብዙ ስራ ሰርተው ግን በየቤታቸው የተረሱ ብዙዎች አሉ እርዳታ የሚፈልጉ በህመም ላይ የሚገኙ ሳይሞቱ በቁም እንዲታወቁ እንዲረዱ አድርጓቸው ኤሊያስ መልካ ነብሱን በገነት ያኑርልን

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 3 года назад +1

      ትክክል ስንሞት ብቻ ነው ውድ የምነሆ ነው
      ጋሼ አየለ ማሞ የሚያክል ትልቅ የሙዚቃው ንጉስ
      አንድ ነገር ሳይደረግለት!!! እችን አለም ተሰናበታት!! አሁን የሱን ስራ ዘመን ተሻጋሪ የማይሰለቹ ስራዎች !! በጣም የሚገርሙ ናቸው። ነበስ ይማርልን አየልዬን🙏🙏

    • @alem8640
      @alem8640 3 года назад +1

      Ene liferdibet aidelem Eliasin gin ersu yemeselewun new yaderegew yegeta kal ersu k milew gar yisareral getan mageligel woinem dagmecha mewoled malet meleiet new anisema bilen bhiwotachin waga kefilenal .kehonu mehon new tirikt k geta kal gar yisareral .

  • @messayhadero2954
    @messayhadero2954 3 года назад

    Thankyou yigerem for publishing the bibliography elias melka le musika hiwotun yesete seww neww.Keeep it up!

  • @hayatjemal5525
    @hayatjemal5525 3 года назад

    Eliyas melka Esikezarea dires tasilekisegnalhe, Egizabihear Nebisihen Begenet yanurilin 🙏 🙏 🙏 💔 💔 💔 ❤

  • @በእምኒጌታቸው
    @በእምኒጌታቸው 3 года назад +2

    ኤላ እናውቀዋለን ሙዚቃ አቀናባሪ ነው ብለን ደምድመን ኖረን ነበኀ ግን ይበልጥ አሁነው ስለ ኤላ በደንብ የገባን በደንብ ያወቅነው የሱ ስብእና የሱ የሰው ሰውኛ እሳቤ መቼም አይገኝም። ትኩረት ያልተሰጠው አሁን ሲሞት ብቻነው ያወቅነው ጠልቀን ስለ ኤላ እንድናውቅ የገባን

  • @birhanenda4214
    @birhanenda4214 2 года назад +1

    በፍቅር ሕግ አምላክ በንፁህ ቅን ጨዋታ
    ፍፀም በዘፈን ድምፅ የለም ከልካይ ጌታ
    ክፉ ግን ክልክል እሱማ መቼ ጠፋን
    በቃል ቢሆን በዜማ መዝሙር አይሉት ዘፈን

  • @fantuteka5595
    @fantuteka5595 3 года назад

    በርቱ

  • @hanaweba4436
    @hanaweba4436 3 года назад

    ዘፈንና መዝሙር በምንም መንገድ ሊዋሀድ አይችልም የእግዚአብሔር ቃል በራሳችን ፍላጎት ልናጠጋጋዉ መሞከር እራሱ ከእግዚአብሔር ጋር መጣላትን ያመጣል ምክንያቱም ቃሌ ከሚያልፍ ምድርና ሰማይ ቢያልፉ ይሻላል ይላልና ዘፈን ዘፈን እንጂ መዝሙር ሊሆን አይችልም።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 года назад

    ዋው

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 3 года назад

    እናመሰግናለን ከሀገር ቤት ውጭ የት ማኘት ይቻላል?

  • @selamawitwondem5677
    @selamawitwondem5677 3 года назад +14

    ወንድሜ መዝሙር እና ዘፈን መቼም ሊጣመር አይችልም ራስህን አታጃጅል፣ አምላካችንን የምናመሰግነው በመዝሙር ነው አንጂ በዘፈን አይደለም እንዲህ ብላችሁ የምታምኑ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ።

    • @birukzewde7710
      @birukzewde7710 3 года назад

      @Selamawit wondem Zfen mn malet new mezmur mn malet new ?

    • @eatcucumberwell6818
      @eatcucumberwell6818 3 года назад

      እግዚአብሔር ይስጥሽ: ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም ይላል መፅሀፍ ቅዱስ:

    • @eyosiyasbefikadu7625
      @eyosiyasbefikadu7625 3 года назад

      Amen ☺️

    • @yonathan9186
      @yonathan9186 3 года назад

      "፤ በከበሮና በዘፈን አመስግኑት፤ በአውታርና በእምቢልታ አመስግኑት። "
      (መዝሙረ ዳዊት 150: 4)

  • @colorado2218
    @colorado2218 3 года назад +3

    ኤልያስ የእዉቀት ጥግ, የተስፉ ብርሃን,የመልካምነት ልኬት,የሙዚቃ መልክ ነዉ ::

    • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
      @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 года назад +1

      በጣም አገላለፅህ ደስ ይላል

    • @hayatjemal5525
      @hayatjemal5525 3 года назад

      ❤👍Elias, Egizabihear Nebisihen Begenet yanurilin 🙏 🙏 🙏 💔 💔 💔 ❤ ❤ ❤

  • @zenagech447
    @zenagech447 3 года назад +2

    Tadiy weshtam asmesay saw naw alie melkam saw nebse yemar😭😭😭

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 3 года назад +1

      Tekekeli Erasss wedade new

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 года назад

    ከነበረው ይልቅ ህያው ልታደርገው አትችልም ጋዜጠኛው

  • @wesnomenesat2339
    @wesnomenesat2339 3 года назад +1

    ቴዲ አፍሮ በፍፁም እዚ መፅሀፍ ላይ መካተት አልነበረበትም በፍፁም ቴዲ አፍሮ ተሰቃይቶ ያደገ ልጅ ስለሆነ የሰው ልጅን እደ ኮዶም ተጠቅሞ የሚጥል ክፉ ነው

    • @Amir-muhamed7by3t
      @Amir-muhamed7by3t 3 года назад

      ማለት

    • @driveverse-h4q
      @driveverse-h4q 3 года назад

      ለምን እንዲ ልትል ቻልክ

    • @wesnomenesat2339
      @wesnomenesat2339 3 года назад

      አንተ በመጀመርያ ማነህ ? ለሁለተኛ ጊዜ ኮመንት ላይ ስትፅፍ ነው ማወቅ የፈለከው ነገር ያለ ይመስላል ተገርመህ ይሁን ተናደህ እደሆነ ባላውቅም አሁንም እርግጥ አድርጌ ምነግርህ ቴዲ አፍሮ እዚ መፅሀፍ ውስጥ መካተት የማይገባው ሰው ነው መደወል የምችልበት እድሉን ባገኝ ደውዬ ብዙ እነግርሀለው ማንም ሁን ማን

    • @driveverse-h4q
      @driveverse-h4q 3 года назад

      @@wesnomenesat2339 እኔ ሲጀመርም የቴዲ አድናቂ አደለሁም ከኤላ ስራዋች የሱን ብቻ ነው ማልሰማው

    • @barkiendod1116
      @barkiendod1116 3 года назад

      @@wesnomenesat2339 can u tell me pls

  • @alem8640
    @alem8640 3 года назад

    And Ewunet ale ye Geta kale ewunet new

  • @esayasyazew9868
    @esayasyazew9868 2 года назад

    Call and response but not call and answer.

  • @yonman9437
    @yonman9437 3 года назад +2

    ለምንድነው ታሪክ የምታዛቡት የሰው ክሬዲትና ልፋት ገደል የምትከቱት?? አዎ ኤልያስ መልካ በራሱ ዘመን አቅም ተፈጥሮ ለሙዚቃ የራሱን ከፍተኛ አስተዋጽዖ ያበረከተ ሰው ነው በራሱ ዘመን ገዝፎ የወጣ የመጀመሪያው ሰው ነው ያልከው ግን ሙሉ በሙሉ ስሕተት ነው በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ለግለሰባዊ የሙዚቃ ቅንብር(በአንድ ሰው የሚቀናበር ሙዚቃ ማለት ነው) መጀመር ትልቁን ሚና የሚወስደው ኤልያስ መልካ ሳይሆን ሙሉጌታ አባተ ነው የሮሃ ባንድ ከፈረሰ በኋላ በግል ሙዚቃ ቅንብርን በመጀመር ፈርቀዳጅ ከመሆኑም በላይ ችክችካ የነበረውን ተደጋጋሚ የሙዚቃ ስልት በመተው ለባህል ሙዚቃዎች መወደድ የአንበሳውን ድርሻ የሚወስድ ጀግና አቀናባሪ ነው በአንጋፋነትም ሙሉጌታ ከኤልያስ ይቀድማል ኤልያስ ራሱም የሙሉጌታን ያህል የሰራ አቀናባሪ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም ብሏል ታዲያ የሙሉጌታን ክሬዲት ወዴት ጥለኸዉ ነው የመጀመሪያ የማይደገም የምትለው?? ሙሉጌታ የሚናገርለት ታሪክ የሚጽፍለት እንደ ኤልያስ የፌስቡክ ቲፎዞ ስላጣ ነው??? መጀመሪያ ታሪክ ከመጻፍህ በፊት ስለታሪክ ምንነት በደንብ ተገንዘብ።

    • @ermyasayele
      @ermyasayele 3 года назад

      You are right at certain point, but ela is different,
      You can list why eliays is different ............,
      Elias simply esaincal and vibriant person, not only I'm music but in different view.
      I

    • @yonman9437
      @yonman9437 3 года назад

      @@ermyasayele አድናቂነትን ከተጨባጭ ታሪክ መለየቱ ጥሩ ይመስለኛል አዎ ኤልያስ በርካታ ተወዳጅ ስራዎችን ሰርቷል ከፍተኛ አስተዋጽዖም አበርክቷል ግን ቀዳሚ ነው የሚለው ሃሳብ አያስማማም ብቻም ሳይሆን የማይደገም የሚለው አገላለጽም ተገቢ አይደለም በንጽጽር ብናየው ሙሉጌታ አባተ ስራውን በጀመረባቸው አመታት የባህል ሙዚቃ ይደመጥ ዘንድ ከማስቻሉም በላይ የሚፎካከረው ባለሙያ ሳይኖር ብቻውን በርካታ አልበሞች ሰርቷል ኤልያስ በመጣበት ጊዜ ግን ተፎካካሪ የሙያ እኩዮች ነበሩት እነርሱም ከርሱ ያልተናነሰ ተወዳጅ አልበሞችን ሰርተዋል ስለዚህ ታሪክ አናዛባ ነው የኔ ነጥብ ሃሳብሕን ግን አከብራለሁ

    • @kirubel3215
      @kirubel3215 3 года назад

      ሌክ ነህ ፑሽኪን አዳራሽ ስለ ethiopia ሙዚቃ ላዬ ሙሉጌታ አበተ እንደነበር እነሱም አልጠፈጨዉም ግን የ ሙሉጌታ አበተ ሙዚቃ ጣም ከበፊቱ ብዙ ልዩነት አለመጣም ሌላ ደሟ 400 ሙዚቃ ያቀነባረ ሰዉ ማወዳደር ይከብዳል ዳግማዊ ከሆነ ወደ 4 album ነዉ 90 የ ሰራዉ elias is build empire don't compare him with others like you don't compare ጥላሁን his voice with others

    • @yonman9437
      @yonman9437 3 года назад

      @@kirubel3215 ጅል ነህ እንዴ?? ምኑን ከምኑ ነው የምታወዳድረው?? ሙሉጌታ አባተ ከ60 በላይ የሰቀሉ አልበሞችን የሰራና ኤልያስ ራሱ "የእርሱን ያህል ሙዚቃ ያቀናበረ የለም" ብሎ የመሰከረለት ሰው ነው አንድ ሰው ድምጻዊም ይሁን ሙዚቀኛ በሙዚቃ ላይ ጣዕም ጨመረ ወይም አመጣ የሚባለው ያልነበረን ወይም የተረሳን ነገር እንደአዲስ ነፍስ ሲዘራበት ወይም ለየት ባለ አቀራረብ ሲያቀርበው ነው በዚህ በኩል ኤልያስ ምንም አልሰራም ማለት ይቻላል እነ ሮሃ ባንድ በነበሩ ጊዜ በችክችካ ሙዚቃ የተሞላ አልበም ነበረ የሚሰሩት የባህል ሙዚቃ ያኔም ነበር ግን ሬንጁ በጣም ቀንሶና ወርዶ ነበር ሙሉጌታ ሲመጣ እንደ አዲስና መደበኛ ሙዚቃ መሰማት ጀመረ ልዩነቱ ይሄ ነው።ዳግማዊ አሊን ያሳነስክበት መንገድ አላዋቂነትሕን ነው የሚያሳየው በመረጃ ደረጃ በግሌ እንኳ የማውቃቸው ከሃያ በላይ ተወዳጅ አልበሞችን ሰርቷል(ያልደረስኩባቸውን ሳይጨምር)በተናጠልም የሰራቸዉንም ከሌሎችም ጋር በጋራ በቅንብር የተሳተፈባቸው አልበሞች ማለት ነው። ደግሞም የጻፍኩት በሙዚቃ ውስጥ ያለ የባለቤትነት የታሪክ ተዋረድ አይዛባ ብዬ ነው በዚህም መሰረት በምንም መለኪያ ደራሲው የጠቀሰው ነገር ትክክል አይደለም በራሱ አድናቆት አግዝፎ አይቶት ካልሆነ በቀር ይሄው ነው።

    • @kaltube3246
      @kaltube3246 3 года назад

      Elias melka was guitarist,lyrist,melodist,keyboardist,pianist,conductor,drummer,philosopher,chelist..and so on.he was unique u can't compare him with anyone.

  • @amirahmed7180
    @amirahmed7180 3 года назад

    Abyot abyote tilalek elyas menem ayweqm sileabyot mecha adge yetsasten merja iysetek new

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 года назад +2

    ዘፈነ በፍጹም ከመዝሙር ጋ በምንም አይነት አይታረቁም ጋዜጠኛው አታምታታ ኤልያስ መልካ ዘፈነነ ከመዝሙር ጋ ሊያሰታርቅ ሞክሮ የከሰረ ሰዉ አንተም ቃዥተሀል