EOTC TV | በሕገወጡ ሢመት ጉዳይ የተሰጡ አስተያየቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 окт 2024

Комментарии • 33

  • @appreviewofficialnew
    @appreviewofficialnew Год назад +14

    እንግዲህ በብዙ መስዋትነት ቤተክርስቲያንን የምንጠብቅበት ጊዜ ነው ወደ ዋላ የለም

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Год назад

    ፈጣሪ ቤቱን ሊያጽዳ ነው

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Год назад

    በትክክልአባትችን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    አንዲት ቤተክርስቲያን አንድ ሲኖዶስ አንድ ፖትሪያሊክ
    ሹመቱ ግልፅ ነው ፖለቲካዊ ነው
    ቤተክርስቲያን ይሔንም የመከራ ጊዜ ታልፈዋለች ጠላቶቿ አፈር ይልሳሉ

  • @ቲጅየ
    @ቲጅየ Год назад

    መልካም ነገርን ይዞ እደሚመጣ ተስፍ አለኚ ምክኒያቱም ጡሩ ነገሮች በፈተና ዉስጥ ስለሆነ🙌🙏

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Год назад

    ተመስገንአሜንአሜን

  • @ninahabtamu290
    @ninahabtamu290 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለበጎ ነው ይሄም ያልፋል

  • @efratatube286
    @efratatube286 Год назад

    እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያድርግልን በእውነት ቸሩ እግዚአብሔር ከአባቶቻችን አድሮ መልካሙን ያድርግልን 👏⛪️🇪🇹✝️❤️

  • @linakebede5645
    @linakebede5645 Год назад +1

    ይሄነገር የጥቅምጉድይሳይሆን አይቀርም ሹክቻ ነው የእግዝአብሔር ፍቅርን አሽ ቀንጥ ረውታል ስለ ምእመኑ ጉዳ ይ አልሰጣቸውም ያስዝናል

  • @ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ

    አንድ ነገር ስፈጸም ለበጎ ነው አጋለጣቸው ኢመስገን

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط Год назад +4

    ቤተ ክርስቲያን ለእኛ ለተዋህዶ ምመናል ልጆች እናታችን ናት የሂወታችን ዋስትና ናት ቤተክርስቲያን ማለት እየሱስ ክርስቶስ ማለት ነው ተዋህዶ ሆኖ እንዴት ለጠላት አሳልፎ ይሰጣል በፍፁም ህገ ወጥ ብሄርተኛ ዘርኛ በሙስና የስልጣን ጥም ያለበት ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትና ከማርያም ያልተማር የሀይማኖት አባቴ ብዬ ልቀበል ያውም በአሁን ሰአት ይህ ሁሉ ድጋግሜ እላለሁ የባለ ስልጣኖች ሴራ ነው ብልፅግና ሀይማኖት የለሽም ነው እግዛብሄር ይፍርድበት

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 Год назад

    ሁላችንም ነቅተን ቤተክርስቲያናችንን አባቶቻችንም እንጠብቃቸው:: ከጎናችሁ ነን እንበላቸው

  • @mimia7202
    @mimia7202 Год назад +1

    በጣም ይዘገንናሉ ምን አይነት ጉዶች እንደሆኑ እግዚአብሔር ይወቀው

  • @romanterefe6099
    @romanterefe6099 Год назад +1

    የተመረጡትን እስኪያስት ድረስ ይመጣል ስለዚህ እኛየተዋህዶ ልጆች ጠንክረን በእምነታችን መቆም አለብን 😭😭😭

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን Год назад +3

    እንቅልፍ ባአይኔ አልዞር አለ😢 ያደኩት ያሳደጉን አቡነ ሳዊሮስ ጳጳስ ከመሆናቸውም በፊት ከሆኑም በዋላ እናቃቸዋለን ምስኪሃዙናን😭😭 ምነው ባሁን ሰአት እዛ በሆንኩ 😢😢😢ድንጋጤዬ እስካሁን አልጠፋም ለመፀለይ እንክዋን አፌ አልከፈት አለ ቅስሜ ተሰበረ😢😢የተዋህዶ ልጆች ለአባቶቻችን ለቤተክርስትያናችን እንፀልይ😢😢😢

    • @Ethiopia1612
      @Ethiopia1612 Год назад +3

      በምንም ምክንያት ቅስም መሰበር የሚባል ነገር የለም፡ የሰው ልቡ አይታወቅም ፡ ለዚያም ነው ስጋ ለባሽን ማመን እንደማይገባ የተነገረን፡ አሁን ማንነታቸውን በተግባር አየን፡ ሴራቸው መገለጡ ደግሞ ድንቅ ነው፡፡መጠንከርና ሕብረታችንን ማጠናከር፡ ቤተክርስቲያንን መጠበቅ አጥብቀን መጸለይ ነው ያለብን፡ መፍትሄ ያለው በእግዚአብሔር እጅ ነው፡

    • @mesimesi2985
      @mesimesi2985 Год назад

      Siatanm melak liyawem yemlahkt Alka neber

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Год назад

      @@Ethiopia1612 እግዚአብሔር በጊዜው አጋለጠው ሴረኛ ስውዬ ነበር

  • @seyoumlegesse7357
    @seyoumlegesse7357 Год назад

    ብዙወች ያዘኑት የሚ ያመልኩትን አያውቁምና ነው ክርስቶስ በአደባባይ እራቁቱን መሠቀሉ ብዙም ያልተሠማው ሠው በስልጣን ሽፙያ ሲተራመሡ አዘንኩ ደነገጥኩ ትርጉም አይሠጡም ጳጳሣቱ እንደገና ወንጌልን መስማት አለባቸው የዚህ አይነቶቹ ጳጳሣት ናቸው እየሡስ ይሠቀልልን ብለው ጲላጦስን አጥብቀው የለመኑት

    • @መመመመመ-ፐ7ጘ
      @መመመመመ-ፐ7ጘ Год назад

      አያስድነግጥም ነው የምትለው ይህ እኮ ትልቅ ክስተት ነው ያስደነግጣል ግን ውድሀላ የለም። ሀይል የእግዚአብሔር ነው።

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 Год назад

    እኛስ በስደት ያለነው ቆሰልን አመመን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Год назад

    መከራበቃይበለን

  • @mesfindemeke7210
    @mesfindemeke7210 Год назад +1

    Greetings to Patriarch Abune Mathias & All Amhara Popes,
    Now you have faced a challenge that requires you to seize the moment and address the issues in a manner that are free of bias, prejudice and self-interest.
    I wish and pray that you will overcome your long-standing hatred towards Oromo; refrain from unnecessary confrontation with other religious leaders and citizens; control your arrogance and stubbornness; calm down your unwarranted anger and madness; and refrain from political opportunism; prevail over agendas of Amhara activists and their divisive propaganda to ensure that you make rational decisions that transcends the interests of your ethnic groups and political views, and to bring peace, equality and justice for all.
    However, I don’t have confidence in your judgment and conscience as we have witnessed again and again that you have been practicing and promoting discrimination, racism, favoritism, nepotism and other malicious acts against nations and nationalities of Ethiopia.
    As witnessed in the history of humankind, anyone who stands against justice and equality always loses and ruins his/her legacy. Dr. Martin Luther King, Jr., once said, "We shall overcome because the arc of the moral universe is long, but it bends toward justice."
    I pray that you will not ruin the moment by continuing and insisting on your ethnocentric agenda, focusing on your ethnic privileges only, maintaining the status quo, engaging in confrontation and retaliation as you have been doing so far (just like toddlers), appeasing Amhara political activists and propagandists, and trying to undermine those concerns or issues raised by the other side.
    I hope you will grow up this time around, and act like adults and responsible fathers; and make transformative decisions that brings peace, justice, equality and happiness for everyone.
    I hope you will effectively manage your ethnocentric/racist instincts this time around, control your biases and prejudices, conciliate your anger and hostility towards Oromo and other people's religious leaders, so that you can make the right decisions for your church and your spiritual community.
    Don’t forget that if you stand against justice and equality to maintain the status quo and/or defend your privileges, you will certainly fail badly and destroy your legacy once and for all.
    God Bless!

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ Год назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meharihiwot9683
    @meharihiwot9683 Год назад

    😭😭😭

  • @mesimesi2985
    @mesimesi2985 Год назад

    Siatanm Alka neber mherthun yelakln

  • @nuhaminwtensay5095
    @nuhaminwtensay5095 Год назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☹😭☹☹☹☹☹☹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 Год назад

    Dablos Aysklehem Atdkem

  • @adanelegesse9660
    @adanelegesse9660 Год назад

    እውነት ኤጺስ ቆጶሳትን ለመምረጥ አባቶች ያቀረቡት ምክንያቶች ውሸት ናቸውን?
    የምታቁ ሰዎች አስረዱኝ?

  • @asdfasdf8659
    @asdfasdf8659 Год назад

    WHY DID THIS HAPPEN. BECAUSE YOU LET BAD PEOPLE JOIN BC OF YOU DONT WANT TO HURT FEELING. IT IS WEAKNESS THAT GOT US HERE. EVERYONE IS ATTACKING BC THEY SEE THEY COULD. ETHIOPIAN ORTHODOX CHURCH NEED TO SHOW ITS POWER.