#አቋቋም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • #አቋቋም ዘጽጌ ማሕሌት፡ #ይህ በየ፯ ዓመቱ ጥቅምት 17 እሑድ ቀን ሲውል የሚባል #ሙሉ የማሕሌት ቃለ እግዚአብሔር ነው፡፡ #Ye Tsige Mahlet #Tikmt 17

Комментарии • 16

  • @welderufaelhaileab1351
    @welderufaelhaileab1351 6 часов назад +2

    እግዚኣብሔር ድካሞት ይክፈል🙏🙏🙏

  • @NigusuTakele-o5g
    @NigusuTakele-o5g 5 часов назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት

  • @MERIMEHARIMERIMEHARI
    @MERIMEHARIMERIMEHARI 4 часа назад

    ጤና ይስጥልን መምህር በጤና ኑሩልን እግዚአብሔር በፈቀደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samuelayalew4038
    @samuelayalew4038 Час назад

    እግዚአብሔር ያክብርልን የኔታ።

  • @AkliluGirma-x1u
    @AkliluGirma-x1u 4 часа назад

    መሪ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 7 часов назад

    zimare melaekit yasemalin.

  • @GetinetEmiyu
    @GetinetEmiyu 7 часов назад +2

    በእውነቱ ሳይታክቱ እኛን ለማብቃት ለሚያደርጉት ጥረት ላመሰግኖት እወዳለሁ🙏🙏🙏

  • @MeriFltet
    @MeriFltet Час назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዜማውን ደሞ ቢለቁልኝ ጥሩ ነበር.❤

  • @DebreworkMD
    @DebreworkMD 7 часов назад +1

    እግዚአብሔር የድካምዎትን ዋጋ አይቶ የልብዎን መሻት ይፈጽምልዎ ።

  • @jossigebretnsae860
    @jossigebretnsae860 7 часов назад

    ድካሞት እግዚኣብሄር ብቻ ይክፈሎት እል ኣለሁ

  • @Bekie1990
    @Bekie1990 5 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @FebenZerihun
    @FebenZerihun 6 часов назад

    ወረቡን በጸናጽል ብሆን የኔታ

  • @BereketDawit-k1k
    @BereketDawit-k1k 3 часа назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HighMente
    @HighMente 3 часа назад

    ዋዜማውን ቢለቁልን የንታ

  • @Bekie1990
    @Bekie1990 5 часов назад

    ❤❤❤❤