#አቋቋም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • #አቋቋም ዘጽጌ ማሕሌት፡ #ይህ በየ፯ ዓመቱ ጥቅምት 3 እሑድ ቀን ሲውል የሚባል #ሙሉ የማሕሌት ቃለ እግዚአብሔር ነው፡፡ #Ye Tsige Mahlet #Tikmt 3

Комментарии • 58

  • @TekestNerhane
    @TekestNerhane 14 дней назад +22

    እንደኔ በትምህርት ቤት አድገው በተለያየ ምክንያት ከአገልግሎ ለራቁ በጣም አስተማሪ ነው ቃለሕይወት ያሰማልን የንታ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅዎ ያሰቡትን ሁሉ አምላከ ቅዱሳን ይሙላልዎ

    • @GoodMORNINGings
      @GoodMORNINGings 8 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebra-sg3zy
    @mebra-sg3zy 8 дней назад +2

    መ/ር በእውነት እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ጠብቆ በመቅዴሱ ያኑርልን!!!

  • @HamelmalAlemu
    @HamelmalAlemu 8 дней назад +1

    ቃለህይዎት ያሰማዎ ኃዳፍ ሰዎች ከቤቱ ቢያሳዱንም ባለነበት የልመና ቦታ ሁነን ይህን ማህበር ቀለም ላሰሙን ቃለህይወት ያሰማዎ መ / ር

  • @SamyMan27
    @SamyMan27 14 дней назад +3

    የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክሎት ወድ መምህራችን
    እንወድዎታለን❤❤❤❤❤

  • @yesheworkassefa70
    @yesheworkassefa70 12 дней назад +2

    አባታችን ቃለሕይውት ያስማልን እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @ቀሰገበዝመንግሥቱእንዳለው

    መምህር ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚኣብሔር ይባርከዎት

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 11 дней назад +2

    የእርስዎ ጣዕመ ዜማ እጅግ ይማርካል የኔታ። እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @BirhanemeskelGebremicael
    @BirhanemeskelGebremicael 14 дней назад +3

    ዘያጠልል አዕፅምተ እምብዝኃ ጣዕሙ ፈድፋደ =ይበል ።ሠናይ ውእቱ።

  • @zewdnehgetaneh9133
    @zewdnehgetaneh9133 13 дней назад +1

    መምህር ! እግዚአብሔር ይጠብቅዎ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልዎ : :

  • @azzezeasemuu3079
    @azzezeasemuu3079 12 дней назад +1

    አባታችን ቃለሕይውት ያስማልን

  • @ብንያም-ኈ2ዠ
    @ብንያም-ኈ2ዠ 13 дней назад +1

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ ። አጥንቲ ያጠልላል ይበል ነው ። እግዚአብሔር ይስጥለን በእውነት ደስ ይላል ኣልጠገብን ፣ ግዜ በገኛችው ግዜ ልቀቁለን የኔታ ። በእድመ በጤና ይጠብቅለን ። እናመሰግናለን! የኔታ

  • @meklitesemaymedia1569
    @meklitesemaymedia1569 14 дней назад +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ይህን የመምህራችንን ማስተማሪያ የምንጠቀም ላይክ ማድረግ አንርሳ የሚጠቅማቸውን ሁሉ እናድርግ አደራ።

  • @DebreworkMD
    @DebreworkMD 14 дней назад +1

    እናመሰግናለን ! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @daniboy-jc5be
    @daniboy-jc5be 13 дней назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @sisaymengesha8000
    @sisaymengesha8000 13 дней назад +1

    የኔታዬ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @NigusuTakele-o5g
    @NigusuTakele-o5g 13 дней назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @teshomeshewaye
    @teshomeshewaye 14 дней назад +1

    ❤❤❤❤ እመቤታችን ትባርክዎ

  • @BitaAlemayehu
    @BitaAlemayehu 7 дней назад

    ቅለ ሕይወት ያሰማልን

  • @IfaberechaAbetu-e3j
    @IfaberechaAbetu-e3j 13 дней назад +2

    Egziabher yisln

  • @shalusuowo2350
    @shalusuowo2350 14 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አምላከ ቅዱሳን የሕይወት ቃል ያሰማሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን ገነት ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን
    የአምላክ እናት የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ በረከቷ የልጇም ቸርነት ይደርብን❤❤❤❤

  • @Bekie1990
    @Bekie1990 14 дней назад +1

    መምህር እመቤታችን ትጠብቃችሁ

  • @TemesgenAlemayehu-r3t
    @TemesgenAlemayehu-r3t 14 дней назад +1

    የኔታ በጣም እናመሰግኖታለን

  • @AkliluGirma-x1u
    @AkliluGirma-x1u 10 дней назад

    በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ግሩም ነው ፈጣሪ ይርዳዎት ለኛም ይግለጽልን

  • @yaredmamuye7857
    @yaredmamuye7857 9 дней назад

    ከመ ባረከቶ ለኤፍሬም ትባርከ ቅ ድ ማርያም

  • @DnAleneTemesgen-u2o
    @DnAleneTemesgen-u2o 8 дней назад

    ቃለ ሕይወትንያሰማልን።እንዴት ዓይነት ጥዑም በእመ አምላክ።

  • @etsyehayu9676
    @etsyehayu9676 8 дней назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @KrstosEmunaboy
    @KrstosEmunaboy 13 дней назад +1

    እግዚአብሄር ዘመን ኣገልግሎትኩም ይባርኽ ቃለ ሂወት የስመዓልና ኣ❤❤❤❤

  • @ሁለገብሚዲያ-ዐ3ጀ
    @ሁለገብሚዲያ-ዐ3ጀ 14 дней назад +1

    የኔታ እናመሰግናለን ;like share eyaderegin

  • @Zemenu-x1o
    @Zemenu-x1o 12 дней назад

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @Hope.ameley
    @Hope.ameley 7 дней назад

    kale hiwot yasemalgn

  • @Amenberuk-tn1md
    @Amenberuk-tn1md 13 дней назад

    ቃለሕይወት ያሰማለን

  • @TbebuWelde
    @TbebuWelde 14 дней назад +2

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @Bekie1990
    @Bekie1990 14 дней назад +3

    መምህር መዝሙር በቶሎ ከሰላሙ ጋር ይልቀቁልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 4:30

  • @MekidesLisanTigabu
    @MekidesLisanTigabu 7 дней назад

    Kali hiewten yasmalen bebetu ytisnawut memeher ydemi zemenuoten Emamelak tebarkeliot eginem bebada ager yalenwun asbun

  • @tsegeyetsegeye-q2x
    @tsegeyetsegeye-q2x 13 дней назад

    ዕፁብ ነዉ የመላዕክትን ዜማ ያድልልን ለዓመቱ ያድርስልን

  • @kebreselasiemamo3790
    @kebreselasiemamo3790 13 дней назад

    አስበ መምህራንን ያድልዎ የንታ እድሜ ማቱሳላን

  • @AbelFikadu-u6m
    @AbelFikadu-u6m 7 дней назад

    ቀጣዮን ይልቀቁልን የ ሥስተኛ ሳምንትን

  • @MulugetaMulie-x2r
    @MulugetaMulie-x2r 11 дней назад

    የኔታዬ ይለያሉ ፍትፍት አድርገው እያጎረሱኝ ነው እረ በምንቃል ልግለፅዎት የኔ ዕንቁዕ

  • @TedrosHaile-b9i
    @TedrosHaile-b9i 8 дней назад

    ❤❤

  • @ዕፀጥበብወልቦናወልቦና

    የኔታ አርባዕት የሰኞን ብቻ ነው የለቀቁት ባኮትን ይጨርሱልን

  • @etsyehayu9676
    @etsyehayu9676 8 дней назад

    ልዩ አቀራረብ

  • @asrattesfu3047
    @asrattesfu3047 13 дней назад +1

    የኔታ በዛው የላይ ቤት አቋቋሙን ቢለቁልን🙏🙏🙏

  • @SelemonYemaryam
    @SelemonYemaryam 12 дней назад

    የላይ ቤቱን ወረብ ይላኩልን የኔታ

  • @BitaAlemayehu
    @BitaAlemayehu 7 дней назад

    የጥቅምት 10 ይስሩልን የንታ

  • @KG-0523
    @KG-0523 14 дней назад

    መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
    2ኛው መልክ ላይ፡
    ከመ ታቦር። ነው ወይስ ከመ ታቦት።

  • @BirhanemeskelGebremicael
    @BirhanemeskelGebremicael 14 дней назад

    8:40 ❤❤❤ 7:00

  • @wegahtagebremedhin
    @wegahtagebremedhin 14 дней назад

    Ebakwot yeneta ze pentelewon aquaquam yilkekulin.

  • @Abrhamwodajo
    @Abrhamwodajo 10 дней назад

    አባታችን ቃለሕይውት ያስማልን

  • @MergtaMergta
    @MergtaMergta 9 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @BitaAlemayehu
    @BitaAlemayehu 7 дней назад

    ቅል ሕይወት ያሰማልን

  • @HaileegzieAsefa
    @HaileegzieAsefa 13 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @lakewcheklu9052
    @lakewcheklu9052 13 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @KirubelMitiku-r8l
    @KirubelMitiku-r8l 14 дней назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @daniboy-jc5be
    @daniboy-jc5be 13 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን