My flesh and my heart may fail, but God is the strength of my heart and my portion forever. Psalm 73:26 መዝሙር 73:26 NASV ሥጋዬና ልቤ ሊደክሙ ይችላሉ፤ እግዚአብሔር ግን የልቤ ብርታት፣ የዘላለም ዕድል ፈንታዬ ነው። Mamusha, I am so thankful and grateful that God spared you for the great benefit of all of us. Your best years are yet to come brother.
What a powerful testimony!!! Thank you for sharing! Glory to the Almighty who heard all our prayers! ያለ ጊዜ የሆነን ሞት የከለከለ ብርቱ እግዚአብሔር ይመስገን! May God continue to use you in a mighty way! በቀሪ ዘመናችሁ ብዙ አፍሩ! May God protect your marriage, children, ministry, and health! የጠላት ሀሳብ አሁንም አያግኛችሁ!!!!🤗🤗❤️❤️
በስጋ መኖርህ ለቅዱሳን እጅግ አስፈላጊ ነዉ::
ጌታ ለኢትዮጲያ ቤተክርስቲያን ምህረት አደረገ::
እንወድሃለን ስጦታችን ነህ:: ክብር ለኢየሱስ ይሁን::
የአምላካችን ስም ከበረ ሃሌሉያ።ጌታ ሆይ ስለ ወንድሜ ማሙሻ አመሰግንሀለሁ እልልእልልእልል
ጌታ ሆይ ተመስገን ዶ/ር ማሙሻ በጣም የምወድህ የእግዚአብሄር ባርያ እንኳን ጌታ እየሱስ አተረፈህ ለኛ ሲል ነው ባንተ እግዚአብሄር ብዙ እያስተማን ነው፡፡ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፡፡
ዶ/ር ማሙሻ አንተኮ እውነተኛ የጌታ አገልጋይ ነህ
አንተን ምንም አይነካብንም
ታስፈልገናለህ
እንኮን ጌታ ደረሰልህ
በዚህ ዘመን ለኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከተሰጣት ስጦታዎች አንዱና ዋናዋ ነህ፡፡ ምህረት ስለሆነልን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ!!
እልልልልል ክብር ሁሉ ለምህረት እምላክና አባት እግዚአብሔር ይሁን ላስመለጠልን ልባችንን ከስብራት ለጠበቀን ጌታ ክብር ይብዛለት!
ለዚህ ለተባረከ ጉባኤ ለእኛም እጅግ ለምንወድህ ከሩቅ ለምንማርብህ ና ገና ብዙዎች ስለሚድኑት ነፍሳት ሲል ስለማረክ አምላክ ይክበር ይመስገን!!!!!
ለቤተሰብህም ስለሆነው ታላቅ መታደግ አምላኬን እባርካለሁ ዘመንህ ርዝምምምም ይበል አገልግሎትህ ይስፋ የጌታ ፀጋና ምህረት በአንተና በቤትህ ይሙላ ወንድሜ ና አስተማሪዬ ዶ/ር ማሙሻ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️
Amen amen amen cover with the blood of Jesus almighty 🙏 Dr Mamusha 🎉
ምስጋናን የሚሠዋ ያከብረኛል አሜን!!!እንደገና ተፈጠርክ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዕልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
የፃድቅ ሰው ፀሎት በስራዋ እጅግ ኃይልን ታደርጋለች
እግዚአብሔር እንኳን ፈውሶህ ለምስጋና አቆመህ
በጣም እናመሰግናለን። በእናንተ መጽናናት እኛም ተጽናናን ፣ ታነጽን ። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን የጌታ ምህረት ለአንተና ለቤተሰቡ ደግሞም ለቤተክርስቲያን ስለሆነ እልልልልል...
አምላኬ እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ አንተን ለኛ ነዉ መልሶ የሰጠን ማሙሻ መች ተማርንና መች የጌታን ነገር ነገርከንና ገና የጌታን ሀሳብ ነገርከንና ተዉ አተተትምትም ጌታ ከአንተ ነዉ እንኳን ተመለስክ ጌታ የተመሰገነ ነዉ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Thanks to God be blessed more .
እግዚአብሔር የእውነት ራራልን ስሙ ይባረክ 🙏🙏
እግዛብሄር ይመስገን ምህረቱን ስላገነነልህ ወንድም ማሙሻ፣ ደግሞም ጰውሎስ እንዳለው ላንተ ብቻ ሳይሆን ለቤተክርስትያን ጥቅምም ጭምር ነው።
የምነወደው እና የምትወደው አምላክ ያገለገልከው አምላክ አላሳፈረህም አላሳፈረንም ምክንያቱም አንተ ለሁላችንም ነው የተሰጠህው !!! እግዚአብሔር ይመስገን!!
እግዚአብሔር ድንቅ እኮ ነው እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ታስፈልገናለህ እንኳን እግዚአብሔር ለኛም ራራልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል
አሜን ጌታ ይባረክ የምንውድህ ውንድማችን ዶክተር ማሙሻ ኑርልን
እልልልልልልልልልልልል ክብር ለጌታ🙏🙏🙏🙏🙏
እግዘብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ እረዳህ ዶ/ር ማሙሻ
ጋሽዬ ፃድቁ ተባረክ ባንተ ምክንያት ነው ወንጌል የደረሰን ተባረክ
ጌታ ሆይ ተመስገን ከታላቅ ስብራት ታደከን!! ለኢትዮጵያ ቤ/ክ የራራህ አግዚአብሔር ተመስገን!! ዶክተር ማሙሻ abc bible ኮሌጅ አስተምሮኛል!! በህይወቴና በአገልግሎቴ መልካም ምሳሌ አድርጌ ነው የማየው!! ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ!!
እንኳን ተረፍክልን ማሙሻዬ። እግዚአብሔር ይክበር። እንወድሃለን
ዶ/ር ማሙሽ ስላንተ እግዚአብሔር ለማመስገን ከሰማሁ ጊዜ ጀምሮ አላቋረጥኲ ይደንቃል በረከታችን ነህ አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን
እንኩዋን ጌታ ራራልን ዶክተር ማሙሻ,አንተ እኮ የምታስፈልገው ለቤተሰብህ ብቻ አይደለም ለመላው ክርስቲያኖች ነው,ለጥቅም ብለው ወንጌልን ሲሸቅጡ ብዙዎቹ, አንተ እና መሠሎችህ እነ ንጉሴ ቡልቻ የጠራ ወንጌልን እየሠበካቹ ሠውንም ጌታንም እያገለገላቹ ነው , ሠውን እያዳናቹ(እየታደጋቹ)ነው ብዙ አመት ኑሩልን ታስፈልጉናላቹ ,ጌታ ያስመለጠን ሁላችንም ነው ተባረክ❤❤❤❤❤
ዶ/ር ማሙሻ መታመምህን ስሰማ ቀላል አድርጌው ነበረ ያየሁ ያለፍክበትን ካንተም ከባለቤትህም በሚዲያ ስከታተል በእምባ ነው ያሳለፍኩት በዚሁ አይነት ህመም ከጥቂት ጊዜ በፊት ወንድሜን አጥቼ ነበርና ጌታ ግን ቸር ነው ። ጌታ ምህረቱን ላንተና ለቤትህ ብሎም ለምንወድህ ለኛም ስለራራልን ክብር ለሱ ይሁን በሃዘን ላይ ሃዘን አልጨመረብንምና ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ።
ዶክተር ማሙሻ በእውነት ጌታ ምህረቱን ስላገነነላችሁ ስላገነነልን እንዲህ በእግዚአብሔር መድረክ ዳግም ስላየሁህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ በጣም ደስ ብሎናል እኔም ቤተሰቤም። ሰኔ 5 2014 የዛሬ አንድ አመት ከስድሰት ወር አካባቢ እዚሁ አንተ የታከምክበት ሆስፒታል በጣም የምወደውና የምሳሳለትን ባሌን በጓደኝነትና በትዳር ባጠቃላይ ለ 28 አመት አብሮኝ የኖረውን ግማሽ አካሌን ያጣሁበት ነው ። አንተ ልክ ባለቤቴን ባጣሁበት ህመም መታመምህን ሰሰማ በጣም ነበር ከምር የደነገጥኩት እናም የከፋኝ ስጸልይ ጌታን አልኩት ከስብራቴ ሳላገግም ሌላ ስብራት አይሁንብኝ ምክንያቱም ባንተ ትምህርቶች አይኔን ከምድር አንስቼ ወደላይ እንዳነሳ ኢየሱስን እያየሁ እንድኖር ብዙ የተማርኩብህ የቆምኩብህ የምወድህና የማከብርህ ወንድሜ ነህና እንዲያውም ባለቤቴ ሲቀልድብኝ የአንተን ትምህርቶች ነውና በብዛት ስመለከት የሚያገኘኝ ማሙሺት ፈንቲት እንዳትባይ ብቻ ይለኝም ነበር። ጌዙንድ ሲባል ደግሞ ይዘገንነኝ ነበር ባለቤቴን እዛ ባልወስደው አላጣውም ብዬም አስብ ነበር ። በልብ በሸታ ነው ዶክተር ማሙሻ የታመመው ስሰማ ወይኔ እዛ ሆሰፒታል ባይወስዱት ብዬም ተመኝቻለሁ ከዚህ ቡሀላ ግን አይዘገንነኝም ምክንያቱም ማንም የሰውን ነብስ ሊወስድ ወይም ሊያሳጣ አይችልም ማኖርም መውሰድም የሚችል ጌታ ብቻ እንደሆነ ስለገባኝ ሰለተማርኩባችሁም ነው አንዱን ይወስዳል አንዱን በህይወት ያኖራል ክብር ለስሙ ይሁን።
ጌታ ይባረክ! ዶ/ር ማሙሻ እንወድሀለን❤❤❤
እኛን ጌታ ረዳን እንካን አምላካችን አተርፈልን ክብሩን ጠቅሎ እርሱ ይውስድ
ወንድማችን ጳውሎስ እንዳለው “ዳሩ ግን የስብከቱ ሥራ በእኔ እንዲፈጸም አሕዛብም ሁሉ እንዲሰሙት፥ ጌታ በእኔ አጠገብ ቆሞ አበረታኝ፥ ከአንበሳ አፍም ዳንሁ።” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥17 እንዳለ እልልልልልልልልልል እሰይይይይይይይ ውዱ አባታችን እግዚአብሔር ምህረት ስላደረገልን ክብሩን ይውሰድ። አባታችን የቀረህ ዘመንህ በቤቱ እንዲሁ እንደተወደድክ እንዲሁም የመጋቢነቱ ሥራ በአንተ የተጀመረው በድል ከግብ እንዲደርስም ምኞቴ ነው።
ዶክተር ማሙሻ በእውነት እግዚአብሔር እንኳን የምህረት የተአምራት አምላክ ለአንተም ለቤተሰብህም ለእኛም ለቤተክርስቲያንም እራራልን ደረሰልንም ስሙ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገንም❤። ከድንጋጤም ጠበቀን እጅግ ደስ ብሎሎኛል ቀሪ ዘመንህ ለክብሩ ይሁንልህ ከሲውድን
wwo[♧♡♡♧]wwo እል.ልልልልልል ሃሌ.ሉያያያያያያ .ኢየሱስ ጌታ ነው ክብርና ምስጋና ለዳነው ለአምላከችን ለቅዱስ እግዚአብሔር ይሁን .በዉድ ልጁ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜ ። በጌታ ዉድ ወንድመችን ማሙሸ እንኳን ልዑል ሕያው ሆኖ ለዘላለም የሚኖር ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በሞትና በሕይወት መካከል ጠልቃ ገባ እንኳን ታርፍክህ ። አሁንም እግዚአብሔር ሩጫህን እስክት ጨርስ ድርስ ሁል ጊዜ ከአንተ ጋር ይሁን። ቤተሰዎችና ቅዱሰን በሙሉ እንኳን ደስ አለችሁት እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ከመጣን በላይ መላት ነው።🎉❤🎉ጌታ ኢየሱሴ ለዘላለም ተባርክህ።
ዶ/ር ማሙሻዬ፡ እንኳን ከሞት ተረፍክ። ቀሪውም ዘመንህ ፍሬያማ ይሁንልህ።
እልልልልል እልልልልል እልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እግዝአብሄር ይክብር !
እንኳን ኖርክልን የረዳን እግዚአብሔር ይባረክ!!
ጌታ ይመስገን ከተሻለው እና ከምንናፍቀው አገር ዛሬም እኛን ለመጥቀም ስለቀረኸልኝ ደስ ብሎናል እግዚአብሔርን እናመሰግናለን በቀሪው ዘመንህ ጌታ በሚበልጥ ፀጋ ይጠቀምብህ በኢየሱስ ስም❤🙏
ዶር ማሙሻ የረዳህ እግዝአብሔር ስሙ ይባረክ: ከአንተ የተማርኩ የተባረኩ ሰው ነኝ :: ሱዳን ምድረበዳ ስታገለግለን : ስታስተምረን ዛሬ ለሚሆነው ሁሉ በአንተ ጌታ አልፎ ተባርኬለሁ :: ክፉ ኣይነካሕም ዘመንህ የለመለመ ነው :: ተባረክ ::
ጌታ ዘመንህ ሁሉ ይባርክህ
እግዜአብሔር ስሙ ይባረክ። እንባን የምታብስ ስምህ ይባረክ። አንዴ ዶር ማሙሻ ለቅሶ ላይ ሲሰብክ ክርስትያን እድሜ የለውም ስራውን ስጨርስ ነው የሜሄደው ብሎ ነበር። የማሙሻን ስሰማ ጌታ ሆይ እሱ ግን እኮ ሥራውን የጨረሰ አይመስለኝም። እባክህ ፈቃድህ ይሁን ይመለስ በዬ ተማጸንኩ። ጌታ ፈቃዱ ሆነ መለስልን። ስሙ ይባረክ።
እግዚአብሔር ይመስገን!
ጌታ እጅግ ይወደናል አንተን ሲያተርፍ ባንተ ህይወት ብዙዎችን ለመታደግ ስለሆነ አልፎም ደግሞ ለእኛ ላማኞች የቃሉ መጋቢ ፈትፍቶ አጉራሻችን እድሜ ስለተጨመረለት እውነትም U turn በአንተ ህይውት ላይ ስለሆነ ዛሬ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ:: ይህ ሁሉ ተጠቅልሎ አንድም ሳይቀር ሁሉን ለሚችል አምላክ ይሁንለት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ክበር ጌታ ክበር ጌታ ክበር ጌታ ክበር ጌታ ክበር ጌታ ክበር ጌታ ክበር ጌታ❤❤❤❤ ዶክተር ማሙሻ በጣም ነው የምንወድህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️
የጌታ አገልጋይ ዶክተር ማሙሻ ጌታ እየሱስ ጌታ ነው ስላተረፈልን ለእኛም ለምታገለግለው ህዝቦችለቤተሰቡህ ለቤተክርስቲያን በእውነት እየሱስ ክብሩን ይውሰድ ስለተስጡን ዶክተሮቺ በጣም እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ❤!!!!!!!!!!!
ጌታ ይመስገን
እንኳን ጌታ እረዳህ ወንድሜ
እግዚአብሄር ይመስገን። እድሜ ጠግበህ የጌታን ሙላት ሞልተህ ከአባቶችህ ጋር እንደፈቃዱ አብረህ ተከማች
አቤት የእግዚአብሔር ምሕረት ዛሬም ባሬያውን የታደገ አምላካችን ስሙ ለዘለአለም ይባረክ ! ማሙሼ አንተ እኮ ለምድራችን ከእግዚአብሔር የተሰጠህ በረከት ነህ።አናም ጌታ ለእኝም ጭምር ነው የራራልን። በቀረው ዘመንህ ከቀደመው በበለጠ ክብር እግዚአብሔር ይባርክህ ይጨምርብህ።ገና በብዙ ክብርና ብርታት አንዲያቆምህ ጸሎቴ ነው።
ስለ ታላቅ ምህርቱ ክብሩ ለሱ ብቻ ይሁን ❤❤❤
ክብርና ምስጋና ታላቅና እና ለዘላለም ንጉስ ለሆነው ለእግዚአብሔር ይሁን!! እንወድሀለን ወንድማችን❤❤❤
Enkuan geta redah ante yeteweled bereket neh geta zemenehn betenana betsega ybark ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Glory to Jesus, the true Savior and the Lord.
ዶክተር ስላንተ ጌታ እባርካለሁ በቻ እንኳን ጌታ ለብዙዎች ስል አተረፈህ
ፊልጵስዩስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ በእነዚህም በሁለቱ እጨነቃለሁ፤ ልሄድ ከክርስቶስም ጋር ልኖር እናፍቃለሁ፥ ከሁሉ ይልቅ እጅግ የሚሻል ነውና፤
²⁴ ነገር ግን በሥጋ መኖሬ ስለ እናንተ እጅግ የሚያስፈልግ ነው።
²⁵-²⁶ ይህንንም ተረድቼ፥ በእናንተ ዘንድ እንደ ገና ስለ መሆኔ፥ በእኔ መመካታችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ይበዛ ዘንድ፥ በእምነት ታድጉና ደስ ይላችሁ ዘንድ እንድኖር ከሁላችሁም ጋር እንድቈይ አውቃለሁ።
Geta lante bicha sayhon...legnam indegena igiri sir kuch bilen indinimar idil seten....geta simu yikber ....kef kef...yibel.....hallelujah ❤❤
My flesh and my heart may fail,
but God is the strength of my heart
and my portion forever.
Psalm 73:26
መዝሙር 73:26 NASV
ሥጋዬና ልቤ ሊደክሙ ይችላሉ፤ እግዚአብሔር ግን የልቤ ብርታት፣ የዘላለም ዕድል ፈንታዬ ነው።
Mamusha, I am so thankful and grateful that God spared you for the great benefit of all of us. Your best years are yet to come brother.
እየሱስ እንኳን ያንተ ሆኑኩኝ አቤት መታደሌ....
እልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታዬ እየሱስ እጅግ አድርጌ አመሰግንሀለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thanks to God! You are our blessing!!
ዶ/ር ማሙሻ፦ ወንጌልን በሁለመናህ እንድታስተምረን ያደረገህ ህያውው ጌታ ይክበር፣ ይመስገን!!!
ጌታ ሆይ እናመሰግናለን ሰለ ዶ/ር ማሙሻን ምህረት ሰለሆነለት ክበር ከፍ በል። ምህረት ዘላለማዊ ነውና።
ወንድሜ ማሙሻዬ የአባቴ ልጅ እንኴን ለባለቤትህ፣ እንኳን ለልጆችህ፣እንኳን በዛ ላሉት ለምታገለግላቸው ህዝቦች፣እንዲሁም ለኛ በዩቲዩብ ለምንከታተልህ ሲል አተረፈህ ላአንተማ ከዚህ እዛ ይሻልህ ነበር ምን ይቀርብሀል?እንኳን ለኛ ኖርክልን አሁንም ኑርልን ወንድማችን
እንቅፋት አይምታህ
Dr mamusha inkuan geta redah....Inkuanim indegena geta idil seteh....inwedihalen....betam tasfeligenaleh❤❤
አረ ጌታ ይባረክ ገና በህይወት እድሜ ይኖራል.
ጌታ መልክት ለኛ ሊሰጠው ፈልጉ ነው ሁሉም ለበጉ ነው.
አለ ወንድም ማሙሻ ኢትዮጵያ ማን አላት ለአሁኑ ትውልድ ያለን ማሙሻ ብቻ ነው
ሌላው ሁሉ አጭበርባሪ
ጌታ ይከበር በጣም ደስ ብሎኛል።ደግሞ ለባለቤቱ ያለው አክብሮት በጣም ደስ ይላል
የታምራት አምላክ በተአምር አተረፈህ ኢየሱስ ያድናል !
Abettt Ye Egzabher Meheret Temesgen Dr Mamush & Famile 💞👍
What a powerful testimony!!! Thank you for sharing!
Glory to the Almighty who heard all our prayers!
ያለ ጊዜ የሆነን ሞት የከለከለ ብርቱ እግዚአብሔር ይመስገን!
May God continue to use you in a mighty way! በቀሪ ዘመናችሁ ብዙ አፍሩ!
May God protect your marriage, children, ministry, and health! የጠላት ሀሳብ አሁንም አያግኛችሁ!!!!🤗🤗❤️❤️
What a God's miracle it is. God has unfinished business to make use of Dr. Mamusha. God bless!
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔርን ስለአንተ አብዝቼ አመሠገንኩት። ይሄ ባይሆን ኖሮ እጅግ አዝን ነበር። በጣም እወድሀለሁ! ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።
አሜን!! ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ 🙏🏾 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ዶ/ር ማሙሻ ወንድሜ እንኳን የእግዚአብሔር ክንድ ተዘረጋችልህ! የጌታ ቸርነቱ እና ምህረቱ ለንተም ለምትወዳቸዉም ሁሉ ስለበዛልን አምላካችን የተባረከ ይሁን!!!
Hallelujah!!!
Thank you Lord God bless be to your mighty name 🙏 amen 🙏
Mamushaye .geta enkuwan bemihret eju aterefeh simu yibarek geta yeseten.bereketachin neh abet geta endet talak new 🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልል 🙌🏾 እግዚአብሔር እኳን አተረፈህ ብሩክ የእግዚአብሔር ሰው ዶክተር ማሙሻ እንወድሃለን አንተ በረከታችን ስጦታችን ንህ ❤
ዶክተር እንኳን ጌታ አንተን አተረፈልን የምር ግብዝነት በሌለበት ፍቅር እንወድሀለን።ጌታ ይህን ያደረገው በእርግጠኝነት ባንተ የጀመረው ያልጨረሰው ፕሮግራም ስላለ ነው ።በርታልን ብሩክ ነህ።
ጌታ ሆይ ክብር ላንተ አንተ መልካም አባት ነህ ተመስገን ወንድሜ ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን
ባንተ ላይ ስለሆነው ነገር ሁሉ በዕውነት ጌታ ኢየሱስ ለዘለአለም ይክበር! አንተ ለኛ ነው የተረፍከው። ለትውልዳችን ትክክለኛ የሆነውን የዕግዚአብሄርን እውነት ልትገልጥ ወደዚህ ምድር የመጣህ ውድ አገልጋይ ነህ። አሁንም ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥህ። ሁሌም እንወድሃለን። በሰማሁት ድል እጅግ ተደስቻለሁ።
Thank you God!
Amennnnnn❤❤❤❤❤
Glory to God almighty whom we worship 🎉
Dr ማሙሻ ሰለ ምሕረት እግዚአብሔር አምላክ ክብር ይሁን ሁሉ ጌታ ይመስገን ❤❤❤
God is great
praise God!!!! i am so happy for the wonderful things God did to Dr Mamush
እግዚአብሔር ይመስገን ገና ጌታ በአንተ የጀመረው ስራ ይቀጥላል
Geta huy temesgen semeh ybarek. Baryah seleredahw ❤ Amlakachen gena bante ygemerow ycheresal.❤
ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ ነህ
ጌታ ነህ አንተን የሚመስል የሌለህ
የሌለህ የሌለህ የሌለህ፡፡፡፡፡ ስሙ ይባረክ ማማማማሙሙሙሙሻሻዬዬዬዬዬ ጌታ በአንተ ተገልጦ እድሜ ጨምሮልኝ እኔም ኖሬ ለአንተ እድሜ ሲጨመር በማየቴ አቤት መታደል ምንኛ የታደልን ሕዝቦች ነን ሞታችን በክብር በሕይወት የሚለወጥልን አባታችንና አምላካችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ፡፡፡፡፡ ደስስስስስ ብሎሎሎሎሎኛል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል፡፡፡፡፡፡
ተመስገን ተመስገን ጌታሆይ ተመስገን አድናቆት ለረዳህ ጌታይሁንለት፡፡፡ ወንድሜዋ፡፡፡፡፡፡፡
Kiber le Geta Eyesus yihun Egziyaber enkuan redachu ❤❤❤
ዶ/ር ማሙሻ እንኩዋን እግዚአብሔር ረደህ፣ በቃሉ እንደተናገረው "በመዝ. 103፡2 ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤3 ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥ 4 ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት፥ በምሕረቱና በቸርነቱ የሚከልልሽ፥..." ይህንን ደዌ ከላይ ላይ ስላነሳ፣በምሕረቱና በቸርነቱ ስለ ከለለ፣- ክብር ሁሉ፣ ምስጋና ሁሉ፣ እልልታ ሁሉ ለእርሱ ይሁን። አሜን!!
ጌታ ይመስገን ክብር ለስሙ ይሁን እንወድሀለን ዶክተር ማሙሻ በፊትህ ያለው ዘመንህ በብዙ በረከት እንደገና የምትገለጥበት ይሁን! እንወድሀለን❤
Glory to God am so happy
Praise God! We love you Dr. Mamusha....You and your family is our blessings from God.....All the glory be to our Mighty God!
Yemtwedew ena yemtamnew geta seleredah yihenm selayen semu yibarek! Keri zemenih yibarek tsegawun yabzalih!
Praise the Lord....God is great! Happy for you Dr Mamush, for your family and for your ministry!!!
Thanks to God🎉
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለእውነት እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏አባት ሆይ ተባረክ ስምህ ይባረክ ለወንድማችን ስላደረከው ድንቅ ስራ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልል............
Ekan Geta redah❤
God is good 💯❤
እግዚአብሔር ይመስገን!!! ዶ/ር ማሙሻ እና ቤተሰቡ በጣም እንወዳችሁለን፡፡ በአንተ ትምህርት ፣ስብከት፣ እና ፀሎት ብዙ ኃያለን ወጣቶች ይነሳሉ፡፡ ለቡዙ ተተኪዎች መነሳት አባት ነህ፡፡ በዚህ ዘመን አንተን አይነት አገልጋይ በማየታችን እግዚአብሔርን እናመስግናልን፡፡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፡፡ እንወድኃለን!!!
Thank you Lord❤hallelujah ❤
እልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ያከበርከው ጌታ የተለየህለት ጌታ ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ታላቅ ነው ።
እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት ።ሥራህ ግሩም ነው !
መዝ 66÷3
ማሙሻ ስለአንተ እግዚአብሔርን አብዝቼ አከበርኩ። ይሄ ባይሆን ኖሮ እጅግ በጣም አዝን ነበር። በጣም እወድሀለሁ! ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!