እናቴን ለማቀፍ በህይወቴ እንኳን አልደራደርም |የምንሸጠው ስሜት ነው| King advert

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 80

  • @Realestate-new
    @Realestate-new 2 месяца назад +6

    ወንድ ልጅ ጠንካሬነት፣ሀላፊነት ነው። ለእናትህ ልጅ ነህ 1 ሀላፊነት
    ለእህት ወንድም ነህ 2ኛ ሀላፊነት
    ሚስት ስታገባ ተጨማሪ 3ኛ ሀላፊነት
    ግን አገባሁ ብለህ ሌላውን ሀላፊነት መጣል የለብህም አሁንም ሌላ ሀላፊነት አለ ፥ልጅ ስትወልድ አባት ነህ ። ወንድ ልጅ ትችላለህ👏👏👏👏👏👏 ኪንጎ እውነት ለመናገር አንድ ሁለቴ በአካል አውቅሀለሁ ሁሉም ነገርህ ከአለባበስህ ፤ከአረማመድ ፤ከአወራርህም የንጉሥ ነው ። ጀግና ነህ ብዙ ትምህርቶችን በዚህ ቆይታህ ወስጀበታለሁ።

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 2 месяца назад +9

    አብርሽ ጥሩ እንግዳ ነው ያቀረብከው ሁለ- ገብ እውቀት ያለው ልጅ ነው
    ሰለ ግዜ ፣ ስለእናቱ እና ስለእህቱ ፣ ስለፍቅር ግንኙነት እና ስለ ቢዝነሱ ብዙ ስለመፅሐፍ ቅዱስ ያውቃል በዛ ላይ መናገር ይችላል
    ሙሉውን ሳላቋርጥ ነው የሰማውት አሪፍ ነበረ

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  2 месяца назад

      እኛም ስላዩት ስለተማሩበት እናመሰግናለን🙏🙏 በቀጣይ ማን ይቅረብሎ?

  • @oneethiopialoveMekontaw
    @oneethiopialoveMekontaw Месяц назад +3

    Keep it up brother l will be Proud of you 👍

  • @amarechzayede
    @amarechzayede 2 месяца назад +4

    በጣም አሰልች ማስታወቂያዎች አሉ የአንተ በጣም ደስ ይላሉ እኔ ግን አቡበክር ናስር ሚያስተዋውቀው ዳይፐር በጣም ያሰለቸኛል

  • @Lacomanza
    @Lacomanza 2 месяца назад +2

    ሰለሂወታ ያለው ግንዛቤ እና ግልፀኛነቱ በጣም ደስ ይላል አንተም በርታ ሰለ እናት ያወረሀው እኔም ያለፍከለበት ነው ህመሙን ተጋርቸዋለሁ

  • @Melona2319
    @Melona2319 Час назад

    How much i love this podcast እግዚአብሔርን በተለይ ወድጄ ፕሮግራሙን እንድጨርስ ምታረገኝ የ ጋዜጠኛው እርጋታ, ሃሳባቸውን ሳትሰለች ነው ምታስጨርሳቸው.. Big Respect🫡

  • @hiyawbirhane498
    @hiyawbirhane498 19 дней назад

    ለካ እንደዚ አይነት ሰዉ አለ……….. much respect 🙏🏾🫵🏾

  • @dawitmekonen5115
    @dawitmekonen5115 2 месяца назад +10

    በጣም አሞኘ ነው እየሰማሁ ያለሁት ህመሜን አስረሳችሁኛ ደስ ይላል

    • @iyeretime-3717
      @iyeretime-3717 2 месяца назад +1

      1:28:57
      ራስ ወዳድነቱ እጅግ የበዛ ሰው ነው
      ሁሉንም ነገር ከጥቅም አጻር ነው የሚያየው ።
      ቤተሰቦቹን እንኳን በተፈጥሮዎቸው ( በቤተሰብነታቸው )
      ሳይሆን በግልጋሎታቸው ነው የሚለካቸው ....

    • @FirehiwotMelese-j2t
      @FirehiwotMelese-j2t 2 месяца назад

      ​@@iyeretime-3717በስህተት ነው የተረዳኸው

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  2 месяца назад +1

      @@iyeretime-3717 ጨርሰክ ሰምተህዋል?

    • @bedemariamtaddele5010
      @bedemariamtaddele5010 Месяц назад +1

      ​@@iyeretime-3717 he is right for loving himself, who else hate himself and inside that body .ridiculous.

    • @AddisBirru
      @AddisBirru Месяц назад

      ወዳጄ በደምብ አዳምጠው አንተ እንዳልከው አይነት ሰው አይደለም በጣም ጀግና ሰው ነው

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 2 месяца назад +2

    እሪፍ እይታ ነው። እናመሰግናለን አመለካከትህ በጣም ይመቻል👍🏾 እናት የሆነች ሚስት እዲሰጥህ ተመኘሁ። እናቱን እና እባቱን ፈጣሪ የሰጠው ቤተሰቡን ያከበረ፤ መባረኩ እይቀሬ ነው። 🙏🏽
    ፈጣሪ ብድራትን ይከፍላል 💚💛❤️

  • @pharmtips8969
    @pharmtips8969 Месяц назад +2

    mentor መምረጥ
    ሰወች ስለኔ ምን እንደሚሠማቸው ማወቅ በስራ ቦታ በተለይ
    intellectuality
    dress well
    working hard with ass, እውይ ለእመቤታችን ያለክ ፍቅር 💓
    ስለ እናት ሀዘን የማታውቁ ምንም አትበሉ, i feel you ነፍሷን በ አፀደ ገነት ያኑርልን, ወይኔ አቅራቢው ልዪ ነክ

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 2 месяца назад +3

    " ብሄር የለኝም" 👍🤝👌 ስል ጉረኛ ነሽ ይሉኛል ለምን እንደዚህ እንደሚሉኝ እስከ አሁን አልገባኝም ??
    አብርሃም የምትጠይቃቸው ጥያቄዎች ሁሌም ያስገርመኛል ያቀረብከው እንግዳ ማን እንደሆነ ባለውቅም Intro ላይ ያለው ንግግራችሁ ስቦኝ
    ደስ ብሎኝ ሳላቋርጥ የሰማውት ፖድካስት ነው👌👍👏🤝🙏🙏🙏

  • @SintayeuAyele
    @SintayeuAyele Месяц назад

    አብርሽ ከልቤ ነዉ ያዳመትኩት በጣም ተመችቶኛል አብርሽ የምታቀርባቸሁ ሰኦች በጣም የሚገርሙ ናቸሁ እና አንተ ምጠዪቀሁ ጥያቄ ደስ ዪላ በጣም እደምትጨነቅ ያሳያል ለዛም ነው ተወዳጅ የኦነሁ እግዚሀብኤረ ያበርታ

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 2 месяца назад +2

    በጣም አማኘ ነው እየስማሁ ያለሁት ህመሜን አስረሳችሁኛ ደስ ይላል 🙏👌👏🌻🌹🫶

  • @TiruneshWoldemariam
    @TiruneshWoldemariam Месяц назад +1

    Your mother lucky to have such kind of son.

  • @tadesseeshete9395
    @tadesseeshete9395 2 месяца назад +2

    አብርሽ ኪንግን ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል

  • @wegayehumuluneh6270
    @wegayehumuluneh6270 Месяц назад

    አብሮ አደግ ኪንግ ይችላል።

  • @Leuleaman
    @Leuleaman Месяц назад +2

    አብርሽ በርታ ጎበዝ
    የ Power Room | ET | link ማግኘት አልቻልኩም እዚ ኮመንት መስጫ ላይ ብት ለቅልን

  • @bethelhemmelaku4169
    @bethelhemmelaku4169 Месяц назад +1

    Everyone should watch this podcast especially this episode

  • @HassenNegash
    @HassenNegash 2 месяца назад +1

    King my heroes

  • @iyeretime-3717
    @iyeretime-3717 2 месяца назад +3

    1:26:43 ራስ ወዳድነቱ እጅግ የበዛ ሰው ነው ሁሉንም ነገር ከጥቅም አጻር ነው የሚያየው ።

    • @fikirteamante
      @fikirteamante 2 месяца назад

      ከራስ በላይ ንፋስ ነው 😂

    • @senaitm2897
      @senaitm2897 2 месяца назад

      Agreed

    • @Melona2319
      @Melona2319 Час назад

      "ራሱን ማይወድ ሰው ሌላሰውን ሊወድ አይችልም "

  • @elemoabdu9201
    @elemoabdu9201 2 месяца назад +1

    No regret for taking time for this conversation 👍🏾 From Germany 🇩🇪

  • @TaheMohemmed
    @TaheMohemmed Месяц назад

    አብርሽ በጣም ደስ ይላል በርታ ወንዴሜ የሆንክ ያህል ነው ሚሰማኝ wow ሰነ ወርቅ በትጋብዘው እላለ አመሰግናለው

  • @IdeypodPod-f3u
    @IdeypodPod-f3u 28 дней назад

    እናት 🙏❤️❤️❤️

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ7ሐ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ7ሐ Месяц назад

    ደስ ይላል ❤❤

  • @KiflemariamZena
    @KiflemariamZena Месяц назад

    ምርጥ እይታ ነው

  • @emu3288
    @emu3288 Месяц назад

    ተባረኩ

  • @Kaki-podcast
    @Kaki-podcast 2 месяца назад +2

    ድጋሚ ይቅረብ ❤❤❤❤❤❤

  • @zediyitref4284
    @zediyitref4284 Месяц назад

    Well done 👍

  • @FirehiwotMelese-j2t
    @FirehiwotMelese-j2t 2 месяца назад

    ምርጥ የሮቤ የመናኙ አገልጋይ

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 2 месяца назад +1

    Funny and intellectual man we shared so much from u specially about Enat Enat Enat Enat ❤❤❤

  • @tibletgetachew8877
    @tibletgetachew8877 2 месяца назад

    Abersh betam new yemakebrh Teru engeda new yakerbekew arif

  • @tsiontadesse1621
    @tsiontadesse1621 Месяц назад +2

    ALIVE😊 ስለምታቀርብልን እንግዶች እናመስግናለን እኔ በግሌ ብዙ አትርፌበታለሁ
    ቀጣይ እንግዳችን "ዮፍታሔ ማንያዘዋል" ቢቀርብልን ደስ ይለኛል በ fasting trauma healing ማካሄድ እንደሚቻል በሌላ ፖድካስት ላይ ስምቼዋለሁ ካንተጋር ደግሞ በይበልጥ አብራሩልን Please😊

  • @meskisodo7286
    @meskisodo7286 2 месяца назад

    አለን አብርሽ

  • @MehretAlema
    @MehretAlema 2 месяца назад

    በየአይነቱ የምግብ ብፌ በየጊዜው ደስ የሚል ገበታ ❤❤❤❤

  • @BetiTeshome-w7u
    @BetiTeshome-w7u Месяц назад

    haw you so Handsome, if you can be son and brother its done dear am really proud of you

  • @MahletKetema-r9y
    @MahletKetema-r9y 2 месяца назад

    Betamm konjo koyta neber🙏🙏

  • @FreweiniSolomon
    @FreweiniSolomon 2 месяца назад

    Amazing podcast 🎉. ❤

  • @DargeFantaw
    @DargeFantaw 2 месяца назад

    enameseginalen abrsh

  • @idealifesuccesscoach
    @idealifesuccesscoach 2 месяца назад

    Thank you 🙏

  • @tewodros4965
    @tewodros4965 2 месяца назад

    Abrsh tumnail yistekakel tirat yigolewal betrefe👌✌

  • @Kindnessmedia-sm5lo
    @Kindnessmedia-sm5lo 8 дней назад

    አብርሀም አንተን እዴት ነው ማግኘት የምችለው?

  • @HailegiorgisTesfahun-hp8oh
    @HailegiorgisTesfahun-hp8oh Месяц назад +1

    አመሰግናለሁ አብርሽ.. በየጊዜ እንከን አልባ እንግዶች ድንቅ ሀሳብ የዘውልን የሚመጡት... ለእናት ያለው ነገር በብዙ ያመሳስለናል ያለ እናት ሁለም ነገር ክንቱ ነው።

  • @BatsiTaye-nb5ci
    @BatsiTaye-nb5ci 2 месяца назад

    Wow wow good podcast begugut sintebik nebr

  • @azabeberhane-rr6me
    @azabeberhane-rr6me 2 месяца назад

    Wooooo❤❤❤

  • @M-Beki
    @M-Beki 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamawitSeli-j3e
    @SelamawitSeli-j3e 2 месяца назад

    Yigermal yihe lij malet behone agatami akewalehu betam sew yemink begenzeb yemimeka sew
    new social midya lay lela maninet

  • @aprime9998
    @aprime9998 2 месяца назад

    ❤❤🎉

  • @yaredk7222
    @yaredk7222 2 месяца назад

  • @YidnekachewAlemu-v7w
    @YidnekachewAlemu-v7w 2 месяца назад

    2 seat mulu salselechi new yesemahut one day esu wenber lay abren enchawetalen

  • @MeronBrihanu
    @MeronBrihanu 2 месяца назад

    Benathe mote aznalhu gen motemuata nege

  • @SalahMan-d7c
    @SalahMan-d7c 2 месяца назад +2

    Abrshyie ye 2000 lj neh a? Ye 90wocu lj hono "and finally" n yemayastaws ale? 😂 talak film 😂 malebabes ykr 😂 hbret trit... king man lgnetien asayehegn.

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 2 месяца назад +1

    በስመአብ !!! በጣም ለፍላፊ ነው አቦ!

  • @YosefeBekele
    @YosefeBekele 2 месяца назад

    አያምርም የምታወራው