ALIVE
ALIVE
  • Видео 41
  • Просмотров 723 645
ይህንን ስረዳ ነው ሕይወቴ የተቀየረው | ቤተቦቼ ዋጋ ከፍለዋል | ሕመሙ ከባድ ነበር @RobelMidekissa
In this special episode, we sit down with the talented [Musician's Name] to uncover the inspiring journey that led him to become a big star in the music world. 🎶 He shares the pivotal moments in his life, the role his family played in shaping his career, and the challenges he overcame to reach success.
From his early days as an aspiring artist to becoming a recognized name in the industry, [Musician's Name] gives us an inside look into his creative process, the highs and lows of his work journey, and what it really takes to make it big in the music business. 🌟
Plus, we get an exclusive sneak peek at his highly anticipated upcoming album! 🔥 Don't miss out on this raw and motivating story of ...
Просмотров: 7 203

Видео

በፉክክር ነበር ምኖረው | ካላስፈለጉ እቆርጣቸዋለሁ | እግዚአብሔርን ማንም አያውቀውም @itsyidi #AbrhamFantu #Yedidya #motivation
Просмотров 51 тыс.14 часов назад
🌟 New Episode Alert! 🌟 In this episode of ALIVE PODCAST, we dive deep into the journey of personal development, the power of self-love, and the importance of commitment in achieving true growth. Hosts Abrham Fantu and special guest Yedidya Fantahun, a motivational speaker and life coach, share their experiences and insights on how to build a solid foundation of self-worth, cultivate a growth mi...
ያልተረዳሁት የጸሎት ምስጢር | ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም #እምነት #ፀሎት #ethiopianpodcast @agapezeortodox
Просмотров 122 тыс.День назад
In this special episode of ALIVE PODCAST, host Abrham Fantu sits down with ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም, an esteemed Orthodox Christian priest and spiritual singer, to explore his profound life experiences. We delve into his spiritual journey, from his calling to serve as a priest to his inspiring role as a singer whose music uplifts and strengthens the faith of many. ቀሲስ አሸናፊ shares the wisdom he has gaine...
ማን ከቤቱ ምንትቶ እንደሚወጣ አታውቅም!| ወታደር የሆንኩት ...| እግዚብሔር ተዓምር አደረገልኝ #abrhamfantu #ወታደር #podcast
Просмотров 146 тыс.День назад
Join us in this powerful episode of the ALIVE PODCAST as host Abrham Fantu sits down with Soldier Bariyas, a true warrior with an extraordinary life story. From overcoming immense challenges to living life with purpose and discipline, Bariyas shares his best life experiences, lessons on resilience, and advice for a life of strength, growth, and success. This is a conversation about facing hards...
ቢዝነስ በሞቅታ የሚጀመር አይደለም | ቤተሰቤን መርዳት ያስደስተኛል @ezedinkamil @AbrshETH #ezedinkamil #technology #success
Просмотров 15 тыс.14 дней назад
In this episode of the ALIVE PODCAST, host Abrham Fantu sits down with Izedin Kamil, a rising technology entrepreneur making waves in the Ethiopian tech scene. Izedin shares his journey of innovation, overcoming challenges, and building a successful tech business at a young age. Tune in as we dive deep into entrepreneurship, technology, resilience, and the mindset required to thrive in today’s ...
እነዚህ ለእናንተም ይጠቅማሉ! @AbrshETH
Просмотров 3,9 тыс.21 день назад
the link;- t.me/ u6SJD5MO62Y2M2U0 Hey everyone, it's Abrham Fantu here. In this video, I’m taking a deep dive into the past year-sharing the highs, the lows, and the dark truths that have shaped my journey. It's been a year of growth, challenges, and hard lessons, and I want to be transparent about what it really took to get to where I am today. From personal setbacks to professional achievemen...
የግድያ ሙከራ ተደርጎብኝ ነበር! 8 ቢዝነስ እንዴት ገነባሁ? ቤት ክርስቲያን አስተምር ነበር! #businessman #ortodox #ethiopanpodcast
Просмотров 27 тыс.Месяц назад
በዚህ አይን ከፋች ፖድካስት ላይ፣ አብርሃም ፋንቱ ከZAYRIDE ጀርባ ያለው ባለ ራዕይ ስራ ፈጣሪ እና የስምንት ሌሎች ስኬታማ የንግድ ስራዎች ባለቤት ከሆነው ሀብታሙ ጋር ተቀምጧል። ሀብታሙ በህይወት እና በንግድ ላይ ያለውን አመለካከት ዕይታውን ከቀየረው የግድያ ሙከራ መትረፍ የቻለበትን ታሪክ እና እንዴት ራሱ ላይ እንደሰራ እንዴ ቢዝነሶቹን እንደገነባ እና የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች አካፍሎናል! በዚህ ፖድካስት ብዙ ነገር ትማሩበታላችሁ ! In this eye-opening episode of ALIVE PODCAST, Abrham Fantu sits down with Habtamu, the visionary entrepreneur behind Z...
በ19 ዓመቴ ከቤት መውጣቴ ቆጨኝ፣ ፍቅር ሮማንቲክ አይደለም? እግዚአብሔር ለእኔ ያደረገው ተዓምር! #love #lifestory @ethiopian_podcast
Просмотров 18 тыс.Месяц назад
በዚህ ፖድካስት የፍቅር ግንኙነት ባለሙያ ብዙዎቻችሁ የምታውቁት በ ከኖርኩት ፖድካስት ሆስት ከሆነው ሳሙኤል መንግስቱ ከ19 ዓመቱ ከክፍለ ሃገር ወጥቶ እንዴት ወደ ከተማ እንደገባ እና በመሃል ያጋጠሙት ፈጠናዎች ከዚያም በመቀጠል በቤተሰቡ ምን እንዳጋጠመው እንዲሁም በፍቅር ሕይወቱ በመሰረታዊነት ምን ተምሮ ይሆን? እንከመጨረሻው ይከታተሉት! የተማሩትንም በኮሜንት ይፃፉልን! Welcome to Alive Podcast! In this episode, our host, Abrham Fantu, sits down with the renowned relationship expert and social media influencer, Samuel Mengstu @e...
ሙሉ ለሙሉ ውጤታችንን እንዴት መቀየር እንችላለን! ከአቶ አሸናፊ ታዬ ጋር @AbrshETH @ImpactSeminars
Просмотров 43 тыс.Месяц назад
In this groundbreaking episode of the Alive Podcast, host and entrepreneur Abrham Fantu sits down with the renowned coach and founder of Impact Seminar, Mr. Ashenafi Taye. This Part 2 conversation promises to be one of the most inspiring and transformative sessions you will ever watch. Ashenafi Taye, a dynamic speaker and life coach, has dedicated his career to helping individuals unlock their ...
በሕይወቴ የተሳሳተ ቦታ ላይ ነበርኩ | አቶ አሸናፊ ታዬ @ImpactSeminars @AbrshETH #podcast #lifestory #lifecoach
Просмотров 61 тыс.Месяц назад
በዚህ አስደናቂ የ ALIVE PODCAST ክፍል ከተከበሩ አሰልጣኝ እና የኢምፓክት ሴሚናር መስራች አቶ አሸናፊ ታዬ ጋር ከመጀመርያው ክፍል የቀጠለ ክፍል ሁለት ጥልቅ ውይይት አድርገናል። ይህ ክፍል ህይወታቸውን ለመለወጥ እና ከፍተኛ ግባቸውን ለማሳካት ለሚፈልጉ ከሆነ ለማንኛውም ሰው መታየት ያለበት ነው። አሸናፊ ታዬ ስለ ግላዊ እድገት ፣ ተግዳሮቶችን በማሸነፍ እና የተሟላ ህይወት በመምራት ላይ ያላቸውን ልዩ ግንዛቤዎችን በማካፈል ብዙ እውቀት እና ልምድ ተወያይተናን። አእምሯዊ፣ ስሜታዊ እና መንፈሳዊ ደህንነትን በሚያበረታቱ ቁልፍ መርሆች ላይ በማተኮር ስፍር ቁጥር የሌላቸው ግለሰቦች ህልማቸውን እንዲያሳኩ መገድ አሳይቷል። ...
ራስን ለማሳደግ 12 ምርጥ ፖድካስት ፡ ይህንን ተመልከቱ
Просмотров 6 тыс.2 месяца назад
Alive Podcast with your host Abrham Fantu is a journey into the unbiased pursuit of truth. Join us as we delve into world affairs, finance, AI and future tech and the mindset required to navigate today's complex world. Our discussions are insightful, thought-provoking, and designed to challenge the status quo. Whether you're seeking to expand your knowledge or simply stay informed, the Alive Po...
እየተማርኩ ነው ስራ የጀመርኩት! Alive POdcast#13 @AronKamil- @AbrshETH #aronkamil #abrsh
Просмотров 7 тыс.2 месяца назад
Welcome to the Alive Podcast #13! 🎉 We are thrilled to have you join us for this exciting journey. In this episode, host Abraham Fantu sits down with digital marketing expert and entrepreneur Aron Kamil for an inspiring conversation about Aron's life journey and his wealth of experience in the digital marketing world. Aron Kamil, a renowned digital marketing influencer and content creator, shar...
ኢትዮጵያን ወክዬ ከአሊባባ ጋር እየሰራን ነው! @JoelTalargie @abrshETH
Просмотров 7 тыс.2 месяца назад
Welcome to #12 episode! 🎉 We are thrilled to have you join us for this exciting journey. In this episode, host Abraham Fantu sits down with the Technology Influencer, content creator and technology expert @JoelTalargie for a motivated conversation on Joel's life Journey and experience. What can you expect in this episode? In this episode, we'll learn about how to start business an international...
የገቡኝን የሕይወት መንገዶች ላካፍላችሁ! |ያሬድ አለማየሁ| @AbrshETH @ImpactSeminars
Просмотров 7 тыс.2 месяца назад
በዚህ ክፍል ቆይታችን የImpact Podcast አዘጋጅ እና አቅራቢ ያሬድ አለማየሁ ጋር በሕይወቱ ያገኛቸውን በኑሮ ሚስጥሮች ያጋራናል! እስከመጨረሻ ብዙ ጠቃሚ ቁም ነገሮችን ይዟል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ አሁኑኑ ሰብርስክራይብ ያድርጉ! Follow Us On : Tiktok: tiktok.com/@abrshalivepodcast Instagram : abrsh_dreams Facebook : ALIVEAbrshlive Telegram :t.me/amazingviewss for more info 251937848471 #abrshaive #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #eth...
በእሳቱ ትውልድ ያላየሁት ጉድ የለም! | አርቲስት ያሬድ ሲሳይ | PART 2 @Abrhamfantu
Просмотров 18 тыс.2 месяца назад
በእሳቱ ትውልድ ያላየሁት ጉድ የለም! | አርቲስት ያሬድ ሲሳይ | PART 2 @Abrhamfantu
ለዛሬው ማንነቴ በልጅነቴ ዋጋ ከፍያለሁ | አርቲስት ያሬድ ሲሳይ | PART 1 @Alive_podcast_abrham_fantu @AbrshETH
Просмотров 35 тыс.2 месяца назад
ለዛሬው ማንነቴ በልጅነቴ ዋጋ ከፍያለሁ | አርቲስት ያሬድ ሲሳይ | PART 1 @Alive_podcast_abrham_fantu @AbrshETH
ይቅር በለን ገበሬው ሆይ | አርቲስት ያሬድ ሲሳይ @Alive_podcast_abrham_fantu #poim #yaredsisay #woleyew #abrsh
Просмотров 1,8 тыс.2 месяца назад
ይቅር በለን ገበሬው ሆይ | አርቲስት ያሬድ ሲሳይ @Alive_podcast_abrham_fantu #poim #yaredsisay #woleyew #abrsh
የምትፈልገዉን ለማግኘት የማትፈለገዉ አካባቢ መቆየት ጥሩ ነዉ! | የፎቶግራፈር ባለሞያ ሰለሞን ቦጋለ ( Sol Image) @solimageethiopia
Просмотров 3,1 тыс.3 месяца назад
የምትፈልገዉን ለማግኘት የማትፈለገዉ አካባቢ መቆየት ጥሩ ነዉ! | የፎቶግራፈር ባለሞያ ሰለሞን ቦጋለ ( Sol Image) @solimageethiopia
"ለአንተ ያለውን እንጀራ ማንም አወስደውም" በሚለው ሃሳብ አልስማማም @yonasmoh @AbrshETH @abrshaliveshorts
Просмотров 2,2 тыс.3 месяца назад
"ለአንተ ያለውን እንጀራ ማንም አወስደውም" በሚለው ሃሳብ አልስማማም @yonasmoh @AbrshETH @abrshaliveshorts
21 በከባዱ ከይህወት የተማርኳቸው ጥበቦች! - ዮናስ ሞህ (HD) @Alive_podcast_abrham_fantu @yonasmoh
Просмотров 20 тыс.3 месяца назад
21 በከባዱ ከይህወት የተማርኳቸው ጥበቦች! - ዮናስ ሞህ (HD) @Alive_podcast_abrham_fantu @yonasmoh
ዘመን አመጣሽ የድባቴ(Depression) ሕመም መፍትሄዎች | ቢሊ ነፂ , አቤል @bilinetsiweightloss7608
Просмотров 7 тыс.3 месяца назад
ዘመን አመጣሽ የድባቴ(Depression) ሕመም መፍትሄዎች | ቢሊ ነፂ , አቤል @bilinetsiweightloss7608
ማንኛውም ሰው ሊያመልጠው የማይገባ የገንዘብ ምስጢር! (Sisay Timotios) #abrsh #podcast #inspiration #love
Просмотров 17 тыс.3 месяца назад
ማንኛውም ሰው ሊያመልጠው የማይገባ የገንዘብ ምስጢር! (Sisay Timotios) #abrsh #podcast #inspiration #love
ላይፍ ኮች ሳሙኤል ተክለየሱስ፡ ቆም ብለን እንዴት እራሳችንን እንገምግም ? @SammyTekle #abrsh #abrhamfantu #ethiopianpodcast
Просмотров 11 тыс.3 месяца назад
ላይፍ ኮች ሳሙኤል ተክለየሱስ፡ ቆም ብለን እንዴት እራሳችንን እንገምግም ? @SammyTekle #abrsh #abrhamfantu #ethiopianpodcast
35 ቤት በወር ሸጫለሁ! ስራ ፈጣሪው ጴጥሮስ @Abrhamfantu
Просмотров 12 тыс.3 месяца назад
35 ቤት በወር ሸጫለሁ! ስራ ፈጣሪው ጴጥሮስ @Abrhamfantu
ስፖርት ግዴታ መሆን የለበትም! @SofoniasNebiyu @Alive_podcast_abrham_fantu
Просмотров 1,2 тыс.3 месяца назад
ስፖርት ግዴታ መሆን የለበትም! @SofoniasNebiyu @Alive_podcast_abrham_fantu
የፊትነስ ባለሙያ ሶፎኒያስ ነብዩ፣ ከ30 ዓመት በኋላ ጡንቻ አይጨምርም? #abrshalivepodcast #2 #ራስን_መለወጥ #ስኬት #win #ለውጥ #love
Просмотров 11 тыс.3 месяца назад
የፊትነስ ባለሙያ ሶፎኒያስ ነብዩ፣ ከ30 ዓመት በኋላ ጡንቻ አይጨምርም? #abrshalivepodcast #2 #ራስን_መለወጥ #ስኬት #win #ለውጥ #love
በማህበራዊ ሚዲያ ምክነያት ታስሬ ነበር! @manyazewaleshetu
Просмотров 2 тыс.4 месяца назад
በማህበራዊ ሚዲያ ምክነያት ታስሬ ነበር! @manyazewaleshetu
የስብዕና ዕድገት ባላሙያ፡ የማንያዘዋል ያልተነገሩ ታሪኮች #abrshalivepodcast #1 @abrhamfantu @manyazewaleshetu
Просмотров 41 тыс.4 месяца назад
የስብዕና ዕድገት ባላሙያ፡ የማንያዘዋል ያልተነገሩ ታሪኮች #abrshalivepodcast #1 @abrhamfantu @manyazewaleshetu
መርቁልኝ | የራሴን ሚዲያ ከፈትኩ! #ethiopianpodcast #abrhamfantu #dawitdreams @dawitdreams @AbrshETH
Просмотров 3,9 тыс.4 месяца назад
መርቁልኝ | የራሴን ሚዲያ ከፈትኩ! #ethiopianpodcast #abrhamfantu #dawitdreams @dawitdreams @AbrshETH

Комментарии

  • @AFRA-yn7er
    @AFRA-yn7er 52 минуты назад

    Wowww agelales agrachin nagee yetshalich endimthon bante tesfa alng lik ye Pakistanu 🇵🇰 abdukdren endmthun etimaminlew 1sew baki new

  • @DiscoCell-zq3qy
    @DiscoCell-zq3qy Час назад

    የናንተ መኖር የሚያኖረን የእናት ሀገር ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ከእያ ቀንሶ እናተን ያኑርልን ክብር ለአገር መከላክያ ሰራዊት እናተ የኢትዮጵያ ጀግኖች❤❤❤

  • @tsionnigus2959
    @tsionnigus2959 Час назад

    በጣም እ/ር ይባርክህ እ/ር ይጠብቅህ እናም በጣም የበሰለ አእምሮ ያለዉ ወጣት ብቻ በጣም ከልቤ ተመሰ ጬ ነው የሰማሁት ሀገሩን የሚወድ ወጣት God bless you

  • @christianmikyas8366
    @christianmikyas8366 2 часа назад

    ይገርማል እንዲህ አይነት የጀግኞች ጀግና ወጣት አለ? እ/ር ይጠብቀው ብዙ ጤናና እድሜ መልካም ትዳር የተባረኩ ልጆች የተባረከ ነስራ ዘመን ይሁንልህ ራይህ ይፈጸምልህ ደግሞም ነገ አገር ማስተዳደር የምትችል የአገር መሪ ነህ የኢትዮጲያ ተስፋ ነህ ደግሞም የእ/ር ነገር ያለህ ነህ በነገር ሁሉ መንፈስ ቅዱስን አመላክተኝ በለው ስኬታማ ትሆናለህ ጌታ እየሡስ ዘመንህን ይባርክ።

  • @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን

    ጀግነ በርታ አለህ እንደንቴ አይነቱን የቢዘልን እዲሜነ ጤነ የቢዘልህ😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ውዲ

  • @NasraNasra-x2h
    @NasraNasra-x2h 3 часа назад

    ወድማችን ማን ያዘዎል እናመሠግናለን አብርሽ አዳማጪነትህ በጣም የሚደነቅ ነዉ በርታ//

  • @meseretshimelis2172
    @meseretshimelis2172 5 часов назад

    Egziabher abzto ystwot. Sewun be sewunet mayet tilk neger new❤

  • @desstadessta
    @desstadessta 10 часов назад

    የሱ የመንግስት ስራ ቆይታ ከኔ ጋር አንድ ነዉ። ኢንጂነር ሆኜ ቃላቶቻቸዉ አይገባኝ ስብሰባዉ ሲያስጠላ። መገማገሙ ሁሌ እንዳሳቀኝ……እኔም ወዲያዉ ነዉ የወጣሁት የስራ ልምድ እንኳን ሳልወስድ ነዉ የጠፋሁት።

  • @QnEEN1709
    @QnEEN1709 11 часов назад

    subs cribe አላረኩም ነበር አሁን ጨክ አርጌ አድጌ አለሁ በረታለን አብረሽዬ😊♥️

  • @EnateHiwete-hy8io
    @EnateHiwete-hy8io 12 часов назад

    ክብር እኛ በሰላም እንድንተኛ እነሱቁመው ለሚያድሩ የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን🇪🇹♥️🙏🏻 እግዚአብሔር አምላክ ዋጋችሁን እሱይክፈላችሁ።

  • @helenfayisa1340
    @helenfayisa1340 12 часов назад

    Kibir le Mekelakeyachin😭😭😭

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 13 часов назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Bezawitkesau
    @Bezawitkesau 13 часов назад

    ሰዉየዉ እዳያስወግድህ ደበቅበል ዋ

  • @DuvSyc
    @DuvSyc 14 часов назад

    ❤❤

  • @MarEliass-s9r
    @MarEliass-s9r 15 часов назад

    እኔ ይቅርታ ወታደር አልወድም😢😢የዚ ልጅ ግን ይለያል

  • @FarRuknn
    @FarRuknn 16 часов назад

    Bachiru egzaber Mari nw fraj nw kanchi nw hiwot sechi nw gedayim nw

  • @EyerusalemBekele-eo3ql
    @EyerusalemBekele-eo3ql 16 часов назад

    ስልኩን ስጡኝ በጣም ነው የምወደው

  • @maab5093
    @maab5093 16 часов назад

    Mashalah 😍

  • @EkramHassen-ep6dp
    @EkramHassen-ep6dp 16 часов назад

    በተለይ ምሳሌ፩ አረጎ ያቀረበው ፖክስታናዊ ሳይትስት ልክ እደሱ ሁላችንም የራሳችንን ካዋጣን ለውጥ እናመጣለን

  • @lifeinworld8583
    @lifeinworld8583 17 часов назад

    የሚገርም ቃለ ምልልስ just wow ሁለታቹውም

  • @Tizetagmedhin
    @Tizetagmedhin 17 часов назад

    እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልክ

  • @MercyLege
    @MercyLege 17 часов назад

    ጀግናችን በርታልን ፈጣር የልብህን መሻት ይፈጽምልህ መርጥ አትዮጵያው ነህ ❤️❤️❤️

  • @aminasaidhassan6393
    @aminasaidhassan6393 18 часов назад

    እኔ በርግጥ መከላካያ ሲባል ስሙብ አልወደውም ለምን ብትሉ ሰውን ሰው አይጠላም መከላካያ መከካከል አቅቶት ይመስለኛል በጁንታ ወንድሜ አይገደልም ነበር መከላከያ እንዳተ ቢያስቡ ወይም ለድሆቹ ቢያስቡ ለምን በድሮን ደሃውን መጨረስ የያዘው መከላከያ ይመስለኛል ግን ምብ እንደምል አላቅም ያው ምብም ባላቅ ያው ያሳደገኝ አዛኝ ረህሩህ ወንድሜ ተገደለብኝ ስለዚህ ምን እንደምል አላቅም ብቻ

  • @روزاالثيوبي
    @روزاالثيوبي 18 часов назад

    ❤❤❤ ❤❤

  • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
    @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 19 часов назад

    አላህ ሆይ የወንድሞቸን ነገር አደራ እህ😢

  • @ArayaZadi
    @ArayaZadi 20 часов назад

    አምላክ ይባርክህ በረከትህ ይብዛ !!!

  • @betib6861
    @betib6861 21 час назад

    ሁልጊዜ ኮንሼስ ነኝ 👌

  • @HayatBinhami
    @HayatBinhami 22 часа назад

    ድምፁ ደስ ሲል

  • @RahelBizuye
    @RahelBizuye 22 часа назад

    Abrish betamm nw miwedik madenkek Berta.

  • @Sofoniyas_Dawit
    @Sofoniyas_Dawit 22 часа назад

    ቆኝ ማንድ ነዉ ይሄ ሰዉዬ የሰራዉ????😊

  • @user-qh5qr9qr7f
    @user-qh5qr9qr7f 23 часа назад

    ሀገሬ በቃ ምርጥ ሰው አላት ማለት ነዉ ኡፍፍ ተመስገን😢😢

  • @MgnotTaye
    @MgnotTaye 23 часа назад

    Weyna bemaryam wetadr ymon flagot aleg yeblet chemrbeg ❤❤❤

  • @babyboss424
    @babyboss424 23 часа назад

    ክበርልኝ ወድሜ እግዚሀብሄር ይጠብቅህ የኔ ጀግና ❤❤❤ 🙏🙏🙏

  • @konjitabayneh-mu5bm
    @konjitabayneh-mu5bm День назад

    የተባረክ ወጣት ነህ እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 День назад

    Sewu endenezih yale midiya biketatel endet baterefe

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 День назад

    Temesche new yesemahat betam tru agelalet

  • @mariamsina3380
    @mariamsina3380 День назад

    I don't have enough words to admire this Ethiopian GEGENA. Tebarek. "Yekebere libes" I love this word🎉

  • @selamwitaddis8381
    @selamwitaddis8381 День назад

    Thank you dear 😘

  • @HirutNigusey
    @HirutNigusey День назад

    kal hiwet yasemaln ❤❤❤❤❤

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ День назад

    ዋውዋውዋው🎉👍👍👍👍💪💚💛❤

  • @MekdG
    @MekdG День назад

    yet nw yemshtaw planner book

  • @meazateshale3103
    @meazateshale3103 День назад

    በጣም ደስ የምትል አላማህ ንግግርህ ሁሉ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር መጨረሻህን ያሳምረው

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 День назад

    ❤❤❤ጎበዝ አንበሳ በርታ🎉

  • @getahungizate6093
    @getahungizate6093 День назад

    ቀሲስ ግን ቂመኛ ኖት በጣም ገርመውኛል መሳደቦትም ያሳዝናል እንዴት ዱርዬዎች ደበደቡኝ ይላሉ እርሶ ተሃድሶ ሆነው ቤተክርስቲያንን ሲያውኩ ቆይተው ዘማሪ ፍቃዱ ጋር ለሠርግ ተክልዬ ሲመጡ ቤተክርስቲያንን የሚጠብቁ ወጣቶች እርሶን አይገቡም ሲሎት ካልገባው ብለው ፀብ ውስጥ ገቡ እና ከእርሶ መናፍቅነት ቤተክርስቲያንን ወጣቶቹ መጠበቃቸው ዱርዬ አያስብልም ይኸው እኮ እርሶ የትም ቆይተው የተመለሱባት ዕምነትን ያቆዮዋት እነዚያ ወጣቶች ናቸው ስለዚህ ሊያከብሯቸው ነው የሚገባው የነበጋሻውን መጨረሻ እኮ አየን ቤተክርስቲያንን ምን ልታደርጓት እንደነበር አሁን እርሶ ከተመለሱ እኛ ሁሉን ትተን እንደተቀበልኖት እርሶም ሁሉን ትተው ነው መምጣት ያለቦት በነገራችን ላይ ፍፁም ታደሰ ጓደኛዬ ነበር የያኔውን አላማቹን እንደማውቅ እንዳይረሱ ነው ትህትና ጥሩ ነው

    • @የዲሲዋማርያም
      @የዲሲዋማርያም 14 часов назад

      አሳፋሪ ነህ። ትናንት ካህን ስትሰድቡ ስታስደበድቡ፣ አገልጋይ ስታባርሩ ያተረፋችሁልን በሰይፍ መታረድ በእሳት መቃጠል ነው። እንደውም ቀሲስ ጨዋ ናቸው እንጅ የእናንተ ጉድ ቢነገር ያልቃል እንዴ? አንተና ወዳጆችህ. አገልጋይህን ደበደብክ ምን አተረፍክ እሳት ውስጥ ገባን። ንፋስ ዘራችሁ አውሎ ነፋስ አሳጨዳችሁን። ማፈሪያ ነህ። ደሞ እንደደህና ነገር ትናገራለህ። ግፋችሁ በልጆቻችሁ ላይ ደርሶ እንደምታዩት እወቅ። ምን አለች በለኝ።

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 День назад

    የኢትዮጵያ ወታደር ደግሞ የገዛ ወገኑን የሜገል መገድ ላይ ሳይቀር በስልጣኑ ተመክቶ አቅመ ደካሞችን ሳይቀር የሜደበድብ እና እሜያገላታ ስለየትኛው discipline ነው እምታወራው አባቱ እኛ እኛ የማናቀው ወታደር አለ እንዴ ምን ለማለት ፈልጌ ነው አንተ የምትለው እእይነት ወታደር የት ነው ያለው?

  • @samsomtesfa
    @samsomtesfa День назад

    I respect you mane

  • @Marly-l1r
    @Marly-l1r День назад

    U are my favorite bro❤

  • @aprime9998
    @aprime9998 День назад

    አብርሺ ጀግና ሁሉን አሟልቶ የሠጠክ ወላሂ ሥወድክ በርታ ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @firehiwotworku2144
    @firehiwotworku2144 День назад

    Wow my sisters I appreciate and strong woman most off women she don't have own job and confidence.