ለ ቫላንታይን ቀን በስጦታዬ አለቀሰች !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 941

  • @ferhanovich
    @ferhanovich  2 года назад +30

    Ferhanovich
    instagram.com/p/CURyfhPor...
    Alicianovich
    instagram.com/p/CURzUaXoR...
    The novichs
    instagram.com/p/CUOzizUIJ...
    Fluffy Novich (Our Dog)
    instagram.com/fluffynovich/

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +522

    ቀይ አበባ ሳይሆን ቀይ ደሙን ለሰጠን ለመድኃኔዓለም ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዚህ ለጠፋ ትውልድ ምን ይሆን መልሱ

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 2 года назад +20

      መድሀንያለም አባቴ ይባርክሽ... በንዋይ @ በቁሳቁስ የሚያመልክ ትውልድ ☺️☺️☺️

    • @bkking5109
      @bkking5109 2 года назад +19

      Men argu they are just celebrating love day . Lila yetelye amleko eyamleku adelem. Kusa kus mches mayewde sew yelem sew nen ena yasdestenal stota mlewawte fker mgelalts. Sew laye tate tekumo hatiyategna masbale genet ayasgebam ena yker yebelen 🙏

    • @samualabisalom6449
      @samualabisalom6449 2 года назад +22

      ስሙን ይዛችሁ ስንቱን ትሰራላችሁ በሰው ደስታ እየገባችሁ አታስመስሉ እምነትን አቻችለው የሚኖሩ ናቸው ውብ ልጆች ናቸው

    • @alalal1569
      @alalal1569 2 года назад +2

      በትክክልየኔውድ

    • @tibebesolomon3866
      @tibebesolomon3866 2 года назад +3

      er atechemelaleku

  • @saragzaw5838
    @saragzaw5838 2 года назад +129

    አይይይይ እማማ ኢትዮጵያ ለዉሻ ይሄንን ያክል ክብር እየተሰጠ የሰዉ ልጅ ግን ለምን ክብር አጣብሽ ሐገሬ😭😭😭😭😭😭

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 2 года назад +44

    እኔ ግን አታምሩኝም ስራችሁ ሁሉ የሴጣን መደሰቻ ነዉ ምናለ ልቦና ቢሰጣችሁ ብዬ ተመኘሁ የዝሙት ቀን ያከበራችሁት መጀመሪያ ስለ ቫላንታይ ትርጉሙን እወቁ እኔ ስፅፈዉ እያስጠላኝ ነዉ እናንተ ስታከብሩት ምን ተሰማችሁ? ፀጉርህን ተቆረጠ የሴጣን መጫወቻ ናችሁ አታምሩ አታፍሩ በቃ። ልቦና ይስጣችሁ

    • @ቤቲየተዋህዶልጅ
      @ቤቲየተዋህዶልጅ 2 года назад +5

      በጣም🥺🥺🥺

    • @user-xd1dj5dk1u
      @user-xd1dj5dk1u 2 года назад +3

      በጣም ኢትዩጲያን ባህል አይወክልም ነገረ ስራቸው የሰይጣን አምላኪ ሁላ ሲዘጉ

    • @firehiwotgetachew5846
      @firehiwotgetachew5846 2 года назад +7

      ይህ ያንቺ ህይወት አይደለም የራስሽን ኑሮ ኑሪ ፡ አላማው ፍቅር ነው በቃ የፍቅር ቀን ቢከበር ምን ችግር አለ ? ዘመዶችሽ የጦርነት ቀን ያከብሩ የለም እንዴ 😂
      መጀመሪያ የቅናት መንፈስሽን አራግፊ ከዛ ፍቅረኛ ይኑርሽ ያኔ ፍቅር የሴጣን እንደ ሆነ ታስረጃለሽ ዱቄት ።ቶሎ ውጪ ከቻናላቸው 💀

    • @bezawitmengstu8900
      @bezawitmengstu8900 2 года назад +1

      Algebagnm ye tornet ken malet ADWAN nw ?????

    • @yo-dj7yk
      @yo-dj7yk 2 года назад +1

      @@firehiwotgetachew5846 ለተፍቀረ ስው ሁሌም የፍቅር ቀን ነው ለየት ማረግ ከፈለጉ ደግሞ በራሳቸው ግዜ ፍ ማለት ይችላሊ ፈረጅ ከጥሩ ነገራቸው መጥፎ ነገራቸው ይበልጣል ሁለተኛ በዚ ቀን ስቶ እህታችን ሂወታ ይበላሻል ትደፈራለች ስቶስ ያላስፈላጊ እርግዝና ያጋጥማታል ላድቀን ደስታ ተብሎ የስቱ ሂወት ተበላሽቶል አድ ቤቱውስጥ ተከባብሮ ተሳስቦ ተፍቅሮ መኖር እራሱ ትልቅ ስጦታም ችሎታም ነው አሁን እዲ ስል ቀንቼ ይመስላቹ ይሆናል ግን ባህሉን ስለምፀየፍው ነው

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 2 года назад +37

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ እግዚአብሔር ያሳየኝ

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 2 года назад +37

    እንደዚህ አይነት ፍቅር ለሁላችንም ፈጣሪ ያድለን ❤️❤️ታምራላችሁ

  • @amelworke3610
    @amelworke3610 Год назад +1

    በጣም ታሳዝናላችሁ ፍቅራችሁ ቢቆይ ደስ ይለኝ ነበር ግን አይሆንም ለዚሁሉ ያወጣችሁትን ገንዘብ በርሀብ ለሚሰቃዩ ወገኖች ብታደርጉት ከዚች ምድር ደስታ የበለጠ በሰማይም በምድርም ላይ የበለጠ ክብር ነበረው ግን እናንተ በመስቀል ላይ ስለኛ ሲል ለተንገላታው እግዚአብሔርን እረስታችሁ ክብር የሌለው ስራ ትሰራላችሁ እርስ ቸር ነው በምረቱ ይጐብኛችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abigaltigray7411
    @abigaltigray7411 2 года назад +49

    በእየሱስ ደስ ስትሉ የኔ ምርጦች ፍቅራቹ ብዝት ይበል እሺ🥰🙏

    • @yeromgibril246
      @yeromgibril246 2 года назад

      በጠም የምታምሩ ጋደኞሞች እግዚአብሔር ከረጅም እድሜ ይሰጣችሁ እላለሁ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ደምሩኝ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      @aminet ይቱብ አሙየ ደምሪኝ

    • @yetinayetlove6988
      @yetinayetlove6988 2 года назад

      እንደሚመርጡ ውዶች

  • @ፋፊብንትአደም
    @ፋፊብንትአደም 2 года назад +20

    በጣምነዉ የምታምሩ ሺ አመት ኑሩ ፍቅራችሁ ለዘላለም

  • @seidmengstu5746
    @seidmengstu5746 2 года назад +18

    ሙስሊም ሆነህ ትሽለጠለጣለህ ወጣትነትም ያልቃል ውበትም ይረግፋል ገንዘብም ይተናል ከዛ ሞት ሞት ይመጣል ያኔ በህይወት እያለህ የሰራህው ነው ይሚጠቅምህ እንዳንተ አይነቱ ሙስሊም ስም ይሆ ሁሉነገሩ የካፊር ስራ ሚሰላ ሸልመጥማጥ በዱኒያም በአኬራም አያምርለትም

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +22

    ምርጥ 🌷አባት ምርጥ ባል 🌷ምርጥ አፍቃሪ 🌷ምርጥ መሪ ምርጥ 🌷 አለ አዛኝ ናፋቂ 🌷ምርጥ ነብይ 🌷 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ 🌷ወሰለም 🌷ኑ ወደቤቴ 🌷ፖሮፋይሌን በመጫ 🌷የተማሪዎች መልስ 🌷አላሁመ አንተ 🌷ሰላም ወሚንከስ 🌷ሰላም ተባረክተ 🌷ያዘል 🌷ጅላሊ ወል 🌷ኢክራም 🌷

    • @ferhanovich
      @ferhanovich  2 года назад

      thank uuu

    • @HayatJ-k8q
      @HayatJ-k8q 2 месяца назад

      ካፊር ነዉኮ ምን ያቃል😢😢ይህ ሁሉ😡😭😢😢😢

  • @yemar4545
    @yemar4545 2 года назад +30

    ቆይ እኔየምለው ካሜራማኑ ሲቀርፃችሁ አይኑን ጨፍኖ መሆን አለበት ምክንያቱም ይሄንን ሁሉ romantic ♥ እያየ...የትነሽ የአጥንቴ ፍላጭ ማለቱ የማይቀር ነው::በተረፈ 😍🥰👍👏👏

  • @Tube-hb2hc
    @Tube-hb2hc 2 года назад +18

    አሰለም አለይኩም ውድ የኢስለም ልጆች ለዲነችን ትንሽ ጌዜ እንስጥ ኑ ጠይቁ ተረዱ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +55

    በጣም የምወዳቹ ጥንዶች ክፏቹን አልስማ ሁሌም ፍቅራቹን ያብዛው አይለያቹ አብራቹ ጃጁ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 года назад +5

    አታከብሩ ተብላችሁ ታከብራላችሁ ግን ለምን የጣኦት ማምለቂያ ቀን እንደሆነ እወቁ የዝሙት ቀን ነው አስተዉሉ እኛን አይወክልም ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው ሁሌም ፍቅር አለ ለአንድ ቀን ብቻ አይደለም 🙏

  • @ሠላሜባንተነውየኔጌታ
    @ሠላሜባንተነውየኔጌታ 2 года назад +13

    ሁሌም የምትጠሪያት ማርያም ትጠብቃቹ በፍቅር ይሙላ ቤታቹ

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 года назад +67

    ካሜራ ማኑ ፅናቱን ይስጥክ 😊😅😅

  • @kaderkader9124
    @kaderkader9124 2 года назад +128

    በጣም ታምራላቹህ 1000 አመት ኖሩ ለብዙ ሰው አርያ መሁን ትችላላቹህ ❤️❤️❤️

    • @hanagetachew3523
      @hanagetachew3523 2 года назад

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @hiwiyeenat7497
      @hiwiyeenat7497 2 года назад

      @aminet ይቱብ iiizrtrdIF😷😷
      🎀✨👱💗👸✨🎀
      🎀✨👨💜👩✨🎀
      🎀✨👴💙👵✨🎀
      🎀✨🐯💛🐰✨🎀
      🎀✨👽💚💀✨🎀
      AllYouNeedIsLove
      😍💓😘💘😜💝☺
      ✨💎💎💎💎✨
      💎💎💎💎💎💎
      💎💎💎💎💎💎
      ✨💎💎💎💎✨
      ✨✨💎💎✨✨
      🌟🌟🌟🌟🌟🌟
      🌴🍃🌺🌺🍃🌴
      💛🌻🌻🌻🌻💚
      🌻🌻 😍 🌻🌻
      🌻 Love YOU 🌻
      🌻🌻 🌹 🌻🌻
      💚🌻🌻🌻🌻💛
      🌴🍃🌺🌺🍃🌴
      🌴🍃🌺🌺🍃🌴
      💛🌻🌻🌻🌻💚
      🌻🌻 😍 🌻🌻
      🌻 Love YOU 🌻
      🌻🌻 🌹 🌻🌻
      💚🌻🌻🌻🌻💛
      🌴🍃🌺🌺🍃🌴
      ✨💎💎💎💎✨
      💎💎💎💎💎💎
      💎💎💎💎💎💎
      ✨💎💎💎💎✨
      ✨✨💎💎✨✨
      🌟🌟🌟🌟🌟🌟
      ✨💎💎💎💎✨
      💎💎💎💎💎💎
      💎💎💎💎💎💎
      ✨💎💎💎💎✨
      ✨✨💎💎✨✨
      🌟🌟🌟🌟🌟🌟
      ✨💎💎💎💎✨
      💎💎💎💎💎💎
      💎💎💎💎💎💎
      ✨💎💎💎💎✨
      ✨✨💎💎✨✨
      🌟🌟🌟🌟🌟🌟
      🎀✨👱💗👸✨🎀
      🎀✨👨💜👩✨🎀
      🎀✨👴💙👵✨🎀
      🎀✨🐯💛🐰✨🎀
      🎀✨👽💚💀✨🎀
      AllYouNeedIsLove
      😍💓😘💘😜💝☺
      🎀✨👱💗👸✨🎀
      🎀✨👨💜👩✨🎀
      🎀✨👴💙👵✨🎀
      🎀✨🐯💛🐰✨🎀
      🎀✨👽💚💀✨🎀
      AllYouNeedIsLove
      😍💓😘💘😜💝☺
      (*^▽^*)(*^▽^*)(*^▽^*)(*^▽^*)(*^▽^*)(*^▽^*)(*^▽^*)(●´∀`●)ヾ(@^∇^@)ノ└(^o^)┐└(^o^)┐└(^o^)┐└(^o^)┐└(^o^)┐└|°ε°|┐└|°ε°|┐└|°ε°|┐
      ☁☁☁☁☁☁☁
      ☁🎀🎀☁🎀🎀☁
      🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
      🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
      🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
      ☁🎀🎀🎀🎀🎀☁
      ☁☁🎀🎀🎀☁☁
      ☁☁☁🎀☁☁☁
      ☁☁☁☁☁☁☁
      ☁☁☁☁☁☁☁
      ☁🎀🎀☁🎀🎀☁
      🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
      🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
      🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
      ☁🎀🎀🎀🎀🎀☁
      ☁☁🎀🎀🎀☁☁
      ☁☁☁🎀☁☁☁
      ☁☁☁☁☁☁☁

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ከድር ደምርኝ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      @aminet ይቱብ ደምሪኝ እህት

    • @peaceselam4562
      @peaceselam4562 2 года назад +1

      Aryanetu befichi tetenkual eko🤣🤣🤣

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад +5

    ፍቅር በ ንዋይ እና ... በ ማቴሪያል አይደለም... ሲቀጥል የ ኢትዮጵያኖች
    ባህላችን አይደለም... ፍቅራችሁ
    እንዳለ ሆኖ... ግን... በ ማቴሪያል
    አታርጉት... ሲቀጥል ፍቅር... በ 1 አመት
    አይከበርም @ አይደነቅም... መድሀንያለም... አባቴ ይሄን.. ትውልድ
    ማስተዋልን አድለው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marakikavaleri2812
    @marakikavaleri2812 2 года назад +3

    Owww betam des yemil gize neberachu asikenachugn yemr 😍❤️fetari fkrachun kezi belay yichemirilachu ewedachuhalew

  • @eilham2682
    @eilham2682 2 года назад +23

    የዝሙትቀን ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

  • @mandeeqhalane4226
    @mandeeqhalane4226 2 года назад +12

    i mean what a love ,yall are lucky keep taking care of each other

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 2 года назад +11

    ሥታምሮ አስተያየት ልሥጥህ ፀጎርህን ተቆርጥ ውበትህን እያጠፉው ነው በጣም ቆጆነህ ፀጎርህን አሣው

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ

  • @ሰሊየነፍጠኛልጅ
    @ሰሊየነፍጠኛልጅ 2 года назад +9

    ስታምሩኝ እኮ እግዚአብሔር ፍቅራችሁንብዝዝዝዝዝዝትያርግላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል 2 года назад +45

    ኮመንት ላይ የማይመለከታችሁን ነገር ምትፅፉ ነጌትቭ ሰውች ስርዓት ያዙ ልጆች ፍቅር አላቸው ይህ በቂ ነው ሌላው የኛ ጉዳይ አይደለም! እኔ በጣም ነው ምወዳችሁ አንተን አይነት አፍቃሪ ለኔም ይስጠኝ እግዚአብሔር ያረብ ❤️😘

    • @ሀዬየመድናዋ
      @ሀዬየመድናዋ 2 года назад +3

      የናተን አይነት አፍቃሪ እግዚያብሄር ይስጠኝ ብሎ ያረብ ማለቱን ምን አመጣው ጉድ ሳይሰማ መሺቶ አይነጋም አለቺ አያቴ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ደምሪኝ ሁቢ

  • @kalkidan1973
    @kalkidan1973 2 года назад +54

    ዋውውውውው ስታምሩ 😍😍😍 እኛስ የማዳም ቅመሞች መቼ ይሆን ፈታ የምንለው ሉል ግዜ ስራ ኡፍፍፍፍ 😥😥😥😥

    • @tegistgetachuwu1332
      @tegistgetachuwu1332 2 года назад +3

      አይዞን ለኛም ቀን አለ

    • @zenashteshome2467
      @zenashteshome2467 2 года назад

      One day merxwa

    • @ፌርድዩቱብ
      @ፌርድዩቱብ 2 года назад

      እዉነት እኔም ሠልችቶኛል እፍፍፍፍ

    • @ayalayal1553
      @ayalayal1553 2 года назад +1

      አይዞን የመዳም ቅመምች አድ ቀን ይሳካል

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад +1

      @@tegistgetachuwu1332 ቲጂየ ደምሪኝ

  • @samirayoutube4123
    @samirayoutube4123 2 года назад +7

    የኔ መጨርጨር ምን ይሉታል 😂😂😂 ታምራላችሁ ዋውውው awesome

  • @helloshorts2995
    @helloshorts2995 2 года назад +8

    The way he always looks at her 😭😭😭 I will die for that look

  • @sofiaa6110
    @sofiaa6110 2 года назад +9

    አተ ሙስሊም አይደለህ ስራህ ሁሉ አላህ እጠላው ቦታ ነው የምይውለው ለሴት ሀይማኖትህን አታርክስ ፍቅር ከሀይማኖት ይበልጣል በሰይጣን መጋለብህ ይበቃሀል ዱኔያ ላይ ሽአመት አትኖርም ለውዳኛው ቤትህ ዱአ አድርግ ተመለስ የፀፀት ከልብህ ወድሜ አይጠቅምህም እውቅናው ????????

    • @blenhabeshawit8357
      @blenhabeshawit8357 2 года назад +2

      ማነው በሴጣን የጋለበው እሷን ነው ሴጣን ምን 10ሴት አግብተው ሲያተራምሱ አይደለ ሚውሉት ሴሰኞች ናቹ ሙስሊም ስትባሉ ሀይማኖት ለምትይው የትኛው ሀይማኖት 10ሚስት ለማግባት ከተለያየ ሴት ጋር መባለግ ቱ በናትሽ ጥፊ ከዚ

    • @yo-dj7yk
      @yo-dj7yk 2 года назад

      @@blenhabeshawit8357 መሸርሞጥ እማ ከናንተ የሚብስ የለ ዝቃጭ በሀላል ከሆነ አራት ይፈቀዳል እሱም ለምን እደተፈቀደ እወቂ ልጅቱ ያለችው የምቴድበት ቦታ ሁሉ እስላምን አይወክልም ነው ገባሽ እጂ ልጅቶን ሴጣን አላለችም ያም አለ ኤሆም አለ ምስሊም ወድ ከካፍር መኖር የለበትም ነው እሺ እና ማነሽ የናተ ዳቆኖች መዘምራኖች ማንም አይደል የሚገለብጣቸው

    • @blenhabeshawit8357
      @blenhabeshawit8357 2 года назад +2

      @@yo-dj7yk ዝም በይ ትላም ሸርሙጣ ተሸፋፍኖ በሄደ አይደለም አናቃቹውም እንዴ ሴቶቹን ተሰክታቹ አይደል ምትውሉት የኛ ወንዶች እኮ መሰከሩላቹ ባለጌ እንደሆናቹ አልሰማሽም እና ምን ይጠበስ እሷን ፈቶ አንቺን ያግባ ወይስ ሁለተኛ ሚስት ያርግሽ ምንድን ነው ምትሽለጠለጭው እዚ አናትሽ ወጣ እኮ የሰው ባል እኮ ነው ተረጋጊ ማነሽ

    • @yo-dj7yk
      @yo-dj7yk 2 года назад

      @@blenhabeshawit8357 ማነሽ የኔ ቁም ለቁም የወድ አራራ የለብኝም ምን የመስለ ሽበላ ባል አለኝ እዳቻይነት ጎዳና የሙስሊም ሴት አትናገርም እናተ ገልቦ ስጪ ሁላ ምክነያቱም ከስር መስረታቹ ስለማክ ቅዝራሞች

    • @blenhabeshawit8357
      @blenhabeshawit8357 2 года назад +1

      @@yo-dj7yk ለማንኛውም ተረጋጊ ባልሽ እንደሱ አይንከባከብሽም መሰለኝ ተንጠረጨርሽ በቅናት አረጋጊው

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    ውሻ የሚወድ ሰው የፍቅር ሰው ነውና በጣም ታምራላችሁ❤❤

  • @ዘሪቱቲዩብ
    @ዘሪቱቲዩብ 2 года назад +34

    ፍቅር የለም ለሚሉ ሰወች መልስናችሁ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ💚💛❤

  • @fhjjfhjk679
    @fhjjfhjk679 2 года назад +8

    ሁፍ ከማመርም አልፎ ስታስቀኑ እውነት በጣም ነው ምታምሩት የፍቅር ጥግ ናቹ እወዳችዋለው ባያቹ አልጠግብም

  • @ፋጡማወሎየዋ-ዐ3ረ
    @ፋጡማወሎየዋ-ዐ3ረ Год назад

    ውይ እናተተ ልጆች እኔም ድሮ እኔና ባለቤቴ እደናተ ነን ግን እኛ ብዙ ችግን አሳልፈናል ቤተሠብ እደናተ ነበር ላለመለያየት ተሰደደን ሁለታችንም በጣም የማንርሳው ችግር አሳለፍን ግን በዙ ወራት ቢፈጅብንም ሁለታችንም ገባን ማለቴ ሳውድ አረቢያ አሁን የራሳችን ቤት ሰራ አልሀምድሊላ እናተን ሳይ እባየ መቆጣጠር ያቅቸኛል እና አብሽር ባገራችሁ

  • @Fatema-qe9zq
    @Fatema-qe9zq 2 года назад +8

    ሉዝቺ አጭር ሂውት ዝብልህ አላህ ሀራም ያረገውን ሁላ ትስራልህ አሁን ሙስሊም ነህ አተ አርካኑል ኢስላም ስተ ናቼው ኢማን ተብልህ ብትጠየቅ አተ ትመልሳለህ አላህ ሂድያ ይስጣሁህ አሁን ለውሻ ይለቅሳል እይይ ሙኽ ማፊ

    • @saditube2503
      @saditube2503 2 года назад

      እኔሙሉ ቪድዮውን አላየሁትም ሙስሊም ነውእንዴ ልጁ?

    • @Fatema-qe9zq
      @Fatema-qe9zq 2 года назад

      @@saditube2503 አውን ሙስሊም ነው

    • @saditube2503
      @saditube2503 2 года назад

      @@Fatema-qe9zq ኢናሊላሂወኢናኢለይሂራጅኡን

  • @redietmolla9560
    @redietmolla9560 2 года назад +2

    ፂሙ አወጣ ደስ ሲል ፀጉርህን ተቆረጥ የሚያምርብህ ይመስለኛል

  • @fevengetachew5391
    @fevengetachew5391 2 года назад +3

    My sweet coupl staskenu bemaryam❤❤❤💖💖💖💖💞💞💞fetari bemayalkew yanurachu yene wdoche

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 2 года назад +2

    ፍቅርኹም ይሰስን ምቁራተይ ግን ልጅቱን አለማድነቅ አልቻልኩም እኔ የእስልምና እምነት ተከታይ ነኝ ሃይማኖቴን በጣም ነው የምወደው ማከብረው ይች ልጅም ይህን ሁሉ ራቁትዋን እየሄደች መቻም ልብስ አይደለም ምትለብሰው ግን ማዕተብ ታስራለች እሱ መቼም ጃሂል ነው

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 2 года назад +3

    ከስጣታዎች ሁሉ ውዱ ስጣታ ነው የሰጠሀት በጣም ታምራለች🦘🐶❤️

  • @al-kerimcenter...5588
    @al-kerimcenter...5588 2 года назад +2

    ነጃሳ ናትኮ ፈርሀን ምን አስበክ ነው ለሴት ብለክ ሀይማኖትህን ታረክሳለክዴ። የምር ይሄ ህይወት ያልቃል አንተም እሷም ትሞታላችሁ እሱን አስበክ ታቃለክ። እባክህ ይቺ ማትረባ ዱንያ አታታልክ ወንድሜ እባክህ ንቃ። ሞሞሞትሚባለውን እሰበው ያኔ ማን እንደሚደርስልክ በደምብ እሰብበት የኔ ወንድም ወላሂ ከልቤ አዝኜልክ ነው ይሄንን የፃፍኩልክ። አላህ ነጃ ይበልክ ሀቢቢ

    • @blenhabeshawit8357
      @blenhabeshawit8357 2 года назад +1

      እረ የሰው ባል ሀቢቢ እና አንቺን ያግባ ሆ

  • @taiba5130
    @taiba5130 2 года назад +7

    ፈጣሪ አይለያችሁ የኔ ማሮች ቃላት ያጥረኛል ምን ያህል እደመወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ♥♥♥♥♥

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 2 года назад

    በጣም እኮነዉ ደስ የምትሉት መቼም አንዳንድ ፋራ እና ገገማ ወንዶች ካንተ ወይ ይማራሉ ወይ ይናደዱብክ ይሆናል እግዛብሄር አይለያቹ !!!!!

    • @kalikidankalikidantube
      @kalikidankalikidantube 2 года назад

      ሠላም ሠላም ሠላም
      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ በፖሮፋይሌ ግቢና
      ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 года назад

      @@kalikidankalikidantube እንደመር ነይ ቃልዬ

  • @mihrtyou8043
    @mihrtyou8043 2 года назад +21

    የኔ አልቃሻ አስለቀሽኝ😭😍😍😍😍😍

  • @fitsumyasabu9286
    @fitsumyasabu9286 2 года назад

    ማፍቀር የምትወዱትን ሰው ማግኘት በጣም የሚያስደስት ስሜት መታደለም ነው ። እውነት ፍቅርን መታመንን የመሰለ ምን ሰላም ያለው ስሜት አለ ? እናንተ ጠንክራችሁ የፍቅርን ጥግ ማሳየት ከቻላችሁ እዚህ እዚያም እያሉ ለሚንከራተቱ የዘመኑ ልቦች ማስተማርያ ትሆናላችሁ ። እንደ ኢትዮጵያዊ ግን ሁኑ እኛ ተሸፍኖብን ነው እንጅ ብዙ የሚያምሩ ባህሎችና የአኗኗር መንገዶች አሉን

  • @ettalk123
    @ettalk123 2 года назад +18

    Yene mar she deserve more than this gift 🙌 ስታምሩ አይለያቹ😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selammuhamed2150
    @selammuhamed2150 2 года назад +2

    ይች አለም ላዱ ወረቅ ለሌለኛው ከሠል ናት የመጨረሻው ህያሜችንን ያማረ ያረግልን ሂወት ላዱ ሼማ ለሌለኛው ደሞ

  • @hananni8551
    @hananni8551 2 года назад +27

    You guys look sooo beautiful and u both did an amazing work love the decoration 😍

  • @mahiyeedmisis7963
    @mahiyeedmisis7963 2 года назад +2

    ሥታምሩ በፍቅር በደሥታ ሁሌም ኑሩልኝ ደግሞ በጣም ነው የምወዳችሁ 🥰🥰😘♥️

  • @leduhagos3357
    @leduhagos3357 2 года назад +7

    Ohhh Alicia you have a kind and big heart, ❤️ the way you said 'yamatal and' megeb beltalech' to the puppy 🥺

  • @mariyamoman8995
    @mariyamoman8995 2 года назад +1

    ምን ብየ ልኮምት እሽ ቤት ግዙ መኪና ግዙ ገዘብ አታባክኑ በልብሥና ባበባ ላይፍ አላፊነው ቁም ነገር ዲረሡ ውዶቸ

  • @ውቤመዝናኛ
    @ውቤመዝናኛ 2 года назад +7

    ስታምሩ ሙቸ ነው የምወዳቹሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላቹሁ 😘😘😘

  • @bertkanababa1439
    @bertkanababa1439 2 года назад +1

    እሳ በቂህ ናት እግዚአብሔር ምርጥ ስጦታ ሰጦሀል ለሳም እደዛው ግን የሱጦታ ትልቅ ትንሽ የለውም

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 года назад +7

    ዋው....ዋው...እንኳን ደህና መጣቹ ምርጦች 🙏🙏🙏❤❤💋ነፍ አመት በደስታ በፍቅር ብሽብሽ ብላቹ ኑሩ ምርጦቼ👄

  • @hem9841
    @hem9841 2 года назад +1

    ብፍቅር ይኑራችሁ ግን ልብስሽን ትንሽ አጨረ ክይቅርታ ጋር እህትየዋ እግዚአብሄር አምላክ ትዳራችሁን አጠናክሩ በፍቅር ያናራችሁ

  • @egfdfg1930
    @egfdfg1930 2 года назад +4

    ጌታ ሆይ እዚህ ቤት ሲገባ ሰላም አለሁ ደግሞ ፍቅር ብቻ ናቹዉ

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 2 года назад

    እናንተ ደሰ እንዳለኝ ፓፒ ስጦታ ተደረገልሽ ልጅ የተወለደ ያህል ደስ ብሎኝ አለቀስኩ በዉሻእና በድመት ጊዜን እንዳሳለፍኩ ዛሬ ተቁለጭልጬ ቀረሁ የማሳድግበት ቀን ናፈቀኝ ስትመጡ ይዛችሇት ኑ ቤተሰቡን ተቀላቅላለች እድግ ትበልላችሁ ስሟን አዉጡላት የኔ ቆንጆ እሟእሟ

  • @alinalin6408
    @alinalin6408 2 года назад +17

    አሁን የነዚህ ልጆች መንገድ መዳረሻቸው ያሳዝነኛል በቀኝ ግዛት እራሳቸውን አስገዝተዋል እኮ

  • @mahelttadese6736
    @mahelttadese6736 2 года назад +1

    Benegerachen laye betam nw mewedachu love you gn yemjemereyachu nw setakeberu dayun 😍😍

  • @araya.makeda
    @araya.makeda 2 года назад +14

    Ferhan and Alia you guys are such a beautiful couple. May God be with you, may you get all that you desire in life. I love everything that you guys do!!

  • @ዩቱብ-ቨ8ኈ
    @ዩቱብ-ቨ8ኈ 2 года назад

    ለወጣቱ ያልተገባ አርያ አትሁኑ መጀመሪያ ትርጉሙ ይግባቹ በክርስትያንም በስልምናም የተወገዘነው ቢዝነስ መስራትቹብቻሳይሆን ለሀይማኖታቹ አስብ በጥቅሉ የዝሙት ቀንነው ለዛምነው አልጋየያዛችሁት ፍቅርን ማሰብ በሁሉምነገርነው

  • @enuyeenuye3843
    @enuyeenuye3843 2 года назад +9

    ከዚህ ቡኋላ እንዳታከብሩ ቫላንታይን እናተ ኢትዮጵያዊ አደላቹ እኛን አይወክለንም

  • @emiyeethiopia7130
    @emiyeethiopia7130 2 года назад

    በጣም ታምራላችሁ አሊሻ ማህተብሸን አደራ አደራ አጥብቀሸ ያዢው እህቴ በጣም ያምርብሻል !!

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +22

    እረረረ ውሻዋ የሰለጠነችናት😂😂😂😂😂በኪስውጥ አርፋ ቁጭ ኣላለችም ታምራለች

  • @feyiruztedi5179
    @feyiruztedi5179 2 года назад +1

    Betam betam betam tamirachu fetary fikrachun abizito yichemirilachu💞💞💞💞

  • @abeldeneke9533
    @abeldeneke9533 2 года назад +4

    Perfect couple ihave ever seen your
    Chemistry is such undescribebl

  • @etalemzewde7027
    @etalemzewde7027 2 года назад

    tebareku fetari abizto ybarkachihu

  • @beimnetbeyene5943
    @beimnetbeyene5943 2 года назад +12

    Ma favorite couple 🥰🥰

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +2

    ማሻአላህ ቅመም የሆንሺ ልጂ አይለያችሁ❤❤❤💗💗💗💗

  • @rumanasadik8746
    @rumanasadik8746 2 года назад +6

    ወንድሜ ከአላ መንገድ እየወጣከ ነው በምታደርገው ነገ ውስጥ ሁሌም ቢሆን አላህ ፈራ የአላህ ቁጣ ከባድ ነው ወድሜ

  • @sofijoseph409
    @sofijoseph409 2 года назад +1

    ere bro what is z reason behind ur beard?please tell me le work yasfelegnal?

  • @y.5206
    @y.5206 2 года назад +5

    ባላንታይን የሚሉት ነገር ብትተዉት ፍቅር ሁል ጊዜ ቀንና ሠአት የማይገዲበዉ የዘላለም ነዉ ስለዚህ ሁል ጊዜ ሠላምናፍቅር .ጤና ይስጠን🙏❤🙏💚💛❤

  • @umarabrar9798
    @umarabrar9798 2 года назад

    ፂም እንዲበቅልልህ ምንድነው የተጠቀምከው? Please tell me

  • @sebleseble178
    @sebleseble178 2 года назад +14

    ባለማወቅ እንድሆነ ተስፋ አደርጋለሁ ያከበራችሁት ከዚህ በኋላ እንዳታ ከብሮ ለኛ አይፈቀድም፡፡

    • @kalikidankalikidantube
      @kalikidankalikidantube 2 года назад +1

      ሠላም ሠላም ሠላም
      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ በፖሮፋይሌ ግቢና
      ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን

    • @sebleseble178
      @sebleseble178 2 года назад

      @@kalikidankalikidantube እሽ እህት እኛ መልግስት የለንም ስም ያጣ ጮህት

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 года назад

      @@sebleseble178 ደምሪኝ የኔ መልካም 😘

  • @maeregberhe5519
    @maeregberhe5519 2 года назад +1

    Betam new yemwedachu ene ke miste gara wedfi edenat ednhon new yemfelgew betam wddd new yemargachu

  • @hayatsuli4532
    @hayatsuli4532 2 года назад +7

    I love ur reaction aliciaye its so amazing specially ur mouth reaction when ur kidding its so funny baby girl may God bless ur love&love one's.

  • @nuna_elbi7359
    @nuna_elbi7359 2 года назад +2

    So cuteee aluye......ferhan humble man

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 2 года назад +9

    ጌታን ስጠብቃቹ ነበር አይቼ ልጨርስ እኔ ኮምታለው የኔ ድንጋይ እራስ ዬትህ ትሆን 😂😂😂😂

  • @sifaniitube8855
    @sifaniitube8855 2 года назад

    Baxamii Tamirachuu Wandimee Niqisatii atadargii

  • @abaayedadaneeden8494
    @abaayedadaneeden8494 2 года назад +3

    መስቀል አንገት ላይ አድረጕ እግዚአብሔረ የማይወደውን ነገረ ማረግ አይከብድም በተለይ አለባበስ

  • @ሠአዳትዩብ-ሐ7መ
    @ሠአዳትዩብ-ሐ7መ 2 года назад +9

    እመቸ ዲረሥነው ግን በደዛ ምቀጥሉት እረ ተው የተለያየ ሐይማኖት ይዛቹ አትጃጃሉ

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 года назад

      የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ልደምርሽ በቅንነት

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    የእውነት ብዙ ፅንዶች አሉ ምርጫዎቼ አድርጌ ሁሌ የማያችው እናንተን ነው ቀለል አድርጋችው የምትኖሩ የማታካብዱ ምርጦች በቃ ወዳችዋለው ነፍፍ አመት ኑሩ በፍቅር

    • @kalikidankalikidantube
      @kalikidankalikidantube 2 года назад +1

      ሠላም ሠላም ሠላም
      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ በፖሮፋይሌ ግቢና
      ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 года назад

      @@kalikidankalikidantube አሚን ማል እሽ

  • @ppmppm9552
    @ppmppm9552 2 года назад +3

    ሺ አመት አክብሩ በሰላም በጤና 😘😘😘😘

  • @nadiabeshir7841
    @nadiabeshir7841 2 года назад +1

    Lahawula wela Quweta ela Bilah....

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 2 года назад +10

    Beautiful lovers ,keeping shining guys much love from Germany ❤

  • @fradana2609
    @fradana2609 2 года назад +1

    valentine day leka endezi new mekeberew 🤔

  • @aberashkebede1795
    @aberashkebede1795 2 года назад +3

    ዉባች የፍቅር አምላክ ፍቅር ይብዛላቹ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 2 года назад

    ለውሻ ስታለቅስ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ፈጣሪ አይለያችሁ ገራም ፍቅር ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን

  • @tmd2310
    @tmd2310 2 года назад +5

    የኔውዶች ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅራችሁን አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @selamalemu7966
    @selamalemu7966 2 года назад

    Yena wedoc betam new mtamrut betam new mwedachu rejm edma nurulg ulam destega unulug melkam negerochu bemulu ygtemuwacgu

  • @ebrahimfedlu7929
    @ebrahimfedlu7929 2 года назад +8

    Omg !U guys are the reason why I love valentines day 💗

  • @walexyone5214
    @walexyone5214 2 года назад

    የኛ ሀገር youtuberoch በቃ ለፎሎወራቸው አይደማቸውም ሚሸቅሏትን ሲያጠፉት ነው ሚያሳዩን ሆዳሞች

  • @ከድጃናስርየወልቅጤዋ
    @ከድጃናስርየወልቅጤዋ 2 года назад +3

    እንኳን በሰላም መጣችዉ ውቦች አይለያችዉ ሽ አመት ኑሩልኝ 😍😍

  • @helenercan5516
    @helenercan5516 2 года назад

    Yehan program lemsrat betam endlefachu yastewkale valtinesday makberun baldgfewm kenun tetkmachu sera sertachale

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 года назад +3

    እድላም ሤት ነሽ እግዚአብሔርን አመሥግኚ

  • @foz2810
    @foz2810 2 года назад +2

    ኢላሂ ከአንተ የሚርቀኝን ነገር ሁሉ ከእኔ አርቅልኝ አንተን የገኝ ምን አጣ አንተንስ ያጣ ምንስ አገኝ

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 2 года назад +4

    ፍቅር ከሃይማኖት ይጀምራል ጠካራ ብትሆን ደስ ይል ነበር አተግን ስለ እምነትህ የምታውቅኳ አይመስለኝም ብቻ አላህ ልቦናውን ይስጠን

  • @haymiandhaniyoutube4838
    @haymiandhaniyoutube4838 2 года назад +2

    በጣምምም ደስስስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ደግሞ በጣምምምም ገራሚ መልካም ሴት ነሽ ለዉሻ ይህን ያክል ቦታ መስጠትሽ ደስስ ትያለሽ አንተም ለጥንድህ ያለህ ቦታ ደስስስስ ትላላችሁ

  • @ሠላምነኝየናቴናፋቂ
    @ሠላምነኝየናቴናፋቂ 2 года назад +6

    በጣም ታምራላችሁ 😘😘

  • @sejahdima1552
    @sejahdima1552 2 года назад

    After oll these beautiful times.. it is not fair eko... melyayetachu

  • @neimman8320
    @neimman8320 2 года назад +7

    ቀላል ትገዘግዘዋለች ይብልኝ ለካሜራማን እኔ ብሆን ታንቄ ነበር የምሞተው በቅናት🤣🤣🤣

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 2 года назад +1

    Eunet lemenager lene hulem yefikir ken new.inezih amet iyetebeku key libs lebsew lehizb sitayu miwlu yasaznugnal