እየኖርኩኝ አልነበረም - ህይዎትን የሰጠጥችኝ እሷ ናት NOR SHOW Couple Edition - Fegegita React

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024

Комментарии • 453

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact  2 года назад +44

    Instagram - SAM AND LIHA - instagram.com/p.s.y.c.h.o_couples/
    Instagram - LIHA - instagram.com/liha_nigussie?
    Instagram - SAM - instagram.com/s.a.m_novak?
    RUclips - ruclips.net/user/SAMANDLIHAPSYCHOCOUPLES

    • @medutube1257
      @medutube1257 2 года назад

      ruclips.net/video/tmtE2m3Mugk/видео.html

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demeruge bemarim yegeri lejeche 🇪🇹❤

    • @almazali4784
      @almazali4784 2 года назад

      አይለያቺዉውውው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @trhashagos4834
    @trhashagos4834 2 года назад +134

    ፍቅረኛሞች በየሁ ቁጥር የኔ መቅናት ምን ይሉታል
    በጣም ነዉ የምታምሩት ፈጣር ይጠብቃችሁ
    ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ? አሁን እንሁን???

    • @emmanuelsiele7749
      @emmanuelsiele7749 2 года назад +2

      ላንቺም ከዚ የብልተ ፍክር ይስትስ sorry for ma amhric

    • @weynshetsete7317
      @weynshetsete7317 2 года назад

      Kikkk

    • @weynshetsete7317
      @weynshetsete7317 2 года назад

      @@christinatube760 batesab enhen ema

    • @tube5509
      @tube5509 2 года назад +3

      እኔስ ፍቅር ያለ ያለ አይመስለኚም የሚወረቱም እውነት አይመስለኚም

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 2 года назад +129

    ፍቅራችሁ ቃላት አለው ይናገራል ታድላችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ? አሁን እንሁን???

    • @zekutube8305
      @zekutube8305 2 года назад

      @@christinatube760 ruclips.net/video/IGeH9pXjyCo/видео.html

    • @mekedesabera7350
      @mekedesabera7350 2 года назад +1

      Weyyyy kalte yelgnme ewente ftare kentega yhuine

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
    @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 2 года назад +194

    ሸቃሊት ነይ በይ ተመሰጪ 😂😂😂የኛ እድል መዳም ቤት ቁጭ ብሎ የፍቅር ታሪክ መስማት ሆኖ ቀርቶል 🥺🥺

  • @kiyatube2620
    @kiyatube2620 2 года назад +128

    ህይወትን የሰጠከ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍሶ ህይወቱን የሰጠን አምላካችን ነው

  • @asterbeyene5083
    @asterbeyene5083 2 года назад +62

    አባዬ ህይወትን የሰጠህ ፈጣሪ ነው እንኳን ህይወት ቀርቶ ፍቅርንስ ያስተማረን እግዚአብሔር አይደል እና ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያዝልቅላችሁ መጨረሻችሁ ይመር

    • @zekutube8305
      @zekutube8305 2 года назад

      ruclips.net/video/IGeH9pXjyCo/видео.html

    • @yeabsiraendale9193
      @yeabsiraendale9193 Год назад

      Beya fekr alhon yalesh saw nesh masaleg ayzoge

  • @tigistades3879
    @tigistades3879 2 года назад +33

    በስም አብ እነዚህን ልጆች ሳይ ህልም ነዉ የሚመስለኝ የፍቅር አምላክ ይጠብቃችሁ ስታምሩ

    • @zekutube8305
      @zekutube8305 2 года назад

      ruclips.net/video/IGeH9pXjyCo/видео.html

  • @ዮሐንስግርማ
    @ዮሐንስግርማ 2 года назад +32

    ችኳ ትንሽ ሀይለኛ ትመስያለሽ እሱ በጣም የተረጋጋ ልጅ ነው

    • @SidonasAbreha
      @SidonasAbreha Год назад

      የኔም ሃሳብነዉ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ኢስላምመሆንከመታደልምመመ

    እየኖርኩ አልነበረም ህይወትን የሰጠችኝ እሷ ናት ስትል
    ፈጣሪህን ፀጋ መካድህን አላስተወልከውም
    ምንም ፍቅር ቢኖር ከፈጣራችን በላይ የሚወዴድም የሚወደንም ስለሌለ ለፍጡር ብለን የፈጣሪን ፀጋ ባንክድ የተመረጠ ነው

  • @TheDereTube
    @TheDereTube 2 года назад +15

    ምን አይነት sensitivity ነው ያላት ልጅቷ በጌታ፣ ሁሉንም ነገር ልክ ነሽ መባል የምትፈልግ extra ሶፍት ልብ ነው ያላት። I fear that he would end up being fade up with such behaviour of this girl. Ummm..
    Wiishing you guys best!

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 2 года назад +48

    በሙስሊም በክርስቲያንም ዝሙት ክልክል ነው በርግጥ ፍቅር ያስቀናል ግን ህጋዊ ስሆኑ ነው ብዙዎቻችሁ እንዲህ ያለ ሂወት ትመኛላችሁ ብዙ አመት ሳይጋቡ ይቆያሉ በዛ መሀል ዝሙት ላይ ይቆያሉ አቅሙ ያላችሁ ተጋቡ ህጋዊ ሁኑ የዛሬ ሳቅ የትሳኤ ለት ለቅሶ ይሆናል አላህ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 года назад +24

    ታምራት ደስታን ስለምትወዱልን ደስ ብሎኛል ታሜንኮ በቃ ምን ልበላችሁ ለእሱ ብዙ ቦታ አለኝ

    • @zekutube8305
      @zekutube8305 2 года назад

      ruclips.net/video/IGeH9pXjyCo/видео.html

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 2 года назад +3

    ፍቅራችሁ ቃላት አለዉ ይናገራል አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦችሁ

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 2 года назад +5

    ሰሚና ሊያ፣ ፍቅራችሁ አስተማሪ ነው። ለፍቅር ጀማሪዎች የሰጣችሁ ምክር ጥሩ ነው።

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 2 года назад +14

    ልጂቱ ልክ እደኔ ነች
    አንድ አይነት ፀባይ አለን
    ወንዶች ሀይለኛ ሴት ይወዳሉ😂

    • @madina4756
      @madina4756 Год назад +2

      ወላሂ እኔም እደሷ ነኝ ውስጤ ግን ምንም ቂም የለኝም ግን ወሀ ቀጠነ ብየ እጣላለሁ😂

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 2 года назад +44

    ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ ዉቦች❤🙏

    • @zekutube8305
      @zekutube8305 2 года назад

      ruclips.net/video/IGeH9pXjyCo/видео.html

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 года назад +8

    ወዮዮዮ ስወዳቸዉ እነኝህን ልጆች።።።
    ሊሀ ግን ስወድሺ ትግስተኛ ለመሆን ሞክሪ።

  • @ኢትዩጽዋይነኝ
    @ኢትዩጽዋይነኝ 2 года назад +19

    ልጅቱ ግን ተኮለኛናት😂😂😂😂ፍቅራችሁንያብዛላችሁ

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 года назад +15

    ሙቼ ነው የምወዳቹ ስታምሩ የሊያ ባህሪ ልክ እንደኔ ባህሪ ነው ከባድ ነው ባህሪያችን ሰው አይረዳንም

    • @zekutube8305
      @zekutube8305 2 года назад

      ruclips.net/video/IGeH9pXjyCo/видео.html

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 года назад +11

    አጥብቀሽ ያዢው አንዷ ላፍ እንዳታደርግብሽ በጣም ያምራል ልጁ 😊

    • @mlove4025
      @mlove4025 2 года назад

      በጣም ደግሞ እረጋ ያለ ነው ልክ እንደኔ 😃😃😜

  • @rfds7894
    @rfds7894 2 года назад +6

    ደስ ትላላቹ ግን ህይወት የሚሰጥው ክርስቶስ ብቻ ነው

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 года назад +10

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳዉዲ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን እስኪ ሀገር ያላቹህ ዩቱ ብ በሮች ህዝቡን ቀስቅሱ ሰላማዊ ሰልፍ ይዉጣ ህዝቡ ለሳዉዲ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ሰ በጣም ብታዩት ከዚህህ እፍፍፍ እኛ በዉጭ ያለነዉም ጤናኛ አደለን እባካቹህ ድምፅሁኑን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 2 года назад +15

    ቆይ ምናስባቹሁ ነዉ ግን አሌክስ ቻናሉ ለስግሎች አይሆንም ዴ ለኛም እያሰባቹሁ ለመዳም ባጃጆች አቅርቡን 😂😂😂😢😥😢ለኛም ይነጋል አንዲቀን የመዳም ቅመሞች ተፂናኑ 😂

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 года назад +6

    አንድ ነገር ልንገራችሁ በሚዲያ የታየው ፍቅር ሁሉ እውነት ይመስላችኅል እንዴ እያየን እኮ ነው ትንሽ ከተጓዙ በኅላ ሲፈምሱ ጥቅም ሲያገኙ ሲለያዩ ምንም አይገርመኝም

  • @tenatitytena5427
    @tenatitytena5427 2 года назад +5

    I love both they are real couples. God keep them save and endless love for Ever & After.

  • @meirafgebretsadkan1864
    @meirafgebretsadkan1864 2 года назад +6

    በጣም ነው የምወዳቸው በተለየይ ጨዋነታቸው ሁሌም አይለያቹ

  • @selinafekadu1282
    @selinafekadu1282 2 года назад +3

    በጣም ነው ምታምሩት ፍቅራቹ ባታወሩትም እራሱ ይናገራል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TT-lz3sz
    @TT-lz3sz 2 года назад +2

    የኔም፡ባል፡ከእኔ፡ለሥራው፡ይጨነቃል፡ወየው😂😂😂ግን፡ከሠው፡ጋር፡አያወዳድረኝም፡የኔ፡ሀላሌ፡ይኑርልኝ🥰

  • @ءمرحية
    @ءمرحية 2 года назад +2

    ደስ ትላላችሁ አችግን እረጋበይ ማማየ እደኔ ትግስት የለሽም እኔኳን የምጉዳውም ሰው የለኝም እዘኒለት ለእሱ

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር እና እናትና አባት በቃ ወሃ በላቸው ስትፋቀሩ ሁሉንም ነገር መርሳት በራሳችሁ እዚህ የደረሳችሁ ነው የምትመስሎት ለማንኛውም የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና ያሳምርላችሁ

    • @ardeep3920
      @ardeep3920 2 года назад

      😂😂😂😂lk bleshal ehte ameen yazlklachew

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 2 года назад +4

    ወይ ሊሀ ድርቅትቅ ያለች ትግስቱን ይስጥህ ሳም

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 года назад +14

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እንደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ ቤተሰቦቻችሁን ከክፉ ነገራቶች ሁሉ ይጠብቅላችሁ።።።

  • @abushe1364
    @abushe1364 2 года назад +8

    ኑሮዋችህ በጌታ ዳም የታዋጃ ይሁን ♥️💕

  • @teddyabebeweldeteddyabebew2961
    @teddyabebeweldeteddyabebew2961 2 года назад

    ከሴቶች ጋ ሲግባባ አንደኛ ነው -ከሰዋች ጋ ባይግባባ ደስ ይለኛል በተለይ ከሴቶች ጋ
    Wow wow
    2
    ሳድግ ልክ እንዳንቺ አይነት ጥሩ ባህሪ ያላት ሴት ነው ማግባት የምፍልገው እናትና ልጅ ደስ። የሚል ፕሮግራም

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 2 года назад +5

    አይይይ 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️ በቃላት መሸነጋገል እስቲ ያዝልቃችሁ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 года назад +1

    ቅናተኛ የሆነች ሴት ናት በመቀጠል ልጁ ለማለት የፈለገው በቀላሉ ምናልባት የተለየ ሱሶችና አልባሌ ነገሮች የነበረበት ጊዜ ላይ,እዲሁም ደሞ ከቤተሰበሰ ገመር የለመኖርና እዲሁም ከቤተሰብ ያለመግባባት ባጠቃላይ ልጁ እራሱን መስሎ የለመኖር ስሜት ውስጥ ይሆናል ያ ማለት አዳዴ እየኖርክ እየመሰለህ ጨለማ ውስጥ የምትጓዝበት መገድ አለ ስለዚ ሰዎች ዝም ብላቹ ወረረ ለማቆርፈድ አትሯሯጡ በተረፈ ልጂቷ ከባድ ናት ጭራሽ ስራም ትቶ ቁጭ ብሎ እዲያያት ነው የምትፈልገው ኦኦኦኦ ወቸጉድ አለ።

  • @የተዋህዶልጅነኛ
    @የተዋህዶልጅነኛ 2 года назад +5

    ሰወዳችሁ እኮ በፍቅር ኑሩበት🥰🥰

  • @BariketAbiyo4945
    @BariketAbiyo4945 Год назад +1

    ግን ባልዮ ማነው ምስትዮ ማነው የታኛው ነው በነጋችነ ላይ ታምራላችሁ አይላያቹ ❤️❤️❤️❤️

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ 2 года назад +13

    _ምርጦች ስወዳችሁ እኮ ልዩ ናችሁ ❤️❤️ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ከፍቅር በላይ ምን አለ ለሁላችነም መልካም ህይወትን ፍቅር ይስጠን 👍👍_

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 года назад +8

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጵያን እንዲሁም ሕዝቦቿን ይባርክ🙏

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ? አሁን እንሁን???

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 2 года назад +3

    ጥሩ ፍቅር አላችሁ ግን ግን እኔ ምለው አንዳንድ ሴቶች ባሌ የኔ ብቻ ይሁን ጓደኛ አያስፈልገውም የምትሉት ነገር ይገርመኛል ያንቹ ብቻ ሳይሆን የቤተሰቦቹ የጓደኖቹም ነው ብዬ አስባለው ጓደኛ አይኑርክ የሚለው ሀሳብ ከባድ ነው

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 года назад +7

    ህይወት የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ነው አትሳስቱ 🤔

  • @ikramseid2031
    @ikramseid2031 2 года назад +1

    ፍቅር ያሸንፋል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ለኛም አላህ ይወፍቀን

  • @merimoia9195
    @merimoia9195 2 года назад +14

    የኔ ውቦች ሁሌም በፍቅር ኑሪልኝ ማርያምን በጣም ነው ምወደቹ

  • @bekisaron510
    @bekisaron510 2 года назад +1

    አንድ እዉነት አለ እዉነተኛ ፍቅር እንዲኖረን ሴክስ ቢዘገይ የተዋጣለት ፍቅር ይኖራል ግን ከፈጠነ ሁቹ ነገር ወፍ የለም ሀቅ ነዉ

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 2 года назад +25

    የምወዳቹ እንኳን መጣቹልኝ ❤❤❤ጌታን ግን አሌክስ ለምን አያቀርባቸውም እያልኩ ነበር ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል እኔማ 2022 ሲንግል ሆኜ ልቀጥል ነው እንዴ 😥 🙉

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 года назад +4

    የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን እንድምድር አሸዋ ያብዛላቹው እንዎዳቹዋለን ❤

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 года назад +7

    ደስ ምትሉ ፍቅራቹን ያብዛላቹ 🥰

  • @maki4428
    @maki4428 2 года назад +2

    ሰወዳቹሁ❤❤ፍቅሩን ያብዛላቹሁ እኔም ሁሌም ደሰተኛነኝ ፍቅር እየኖርኩት ሰለሆነ

  • @lilitube8139
    @lilitube8139 2 года назад +1

    ወይ ይቅርታ አድርጉልኝና ሴቷ ግን አትመቸኝም የሆነች ወጣ ያለች ደረቅ ነገር ነች

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 года назад +2

    #አሠለሙ አለይኩሚ# ዋርመቱለይ -ዋበርከቱ
    #ውድ እህት -ወንድሞቼ# እበከቹሁን- #ፕሮፍኢሌን #ኑሁ ፍትዋ# አርፍ ትምህርት- #ታገኛለች ግዜ #ውድ ነው# አለሃ ልቦና- #ይስጠቹ

  • @tigistasnake3406
    @tigistasnake3406 2 года назад

    የፍቅር አምላክ ይጠብቃችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ከቁምነገር ድረሱ

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 2 года назад +3

    በፍቅር ኑሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰

  • @Sነኝወሎየዋ-x9m
    @Sነኝወሎየዋ-x9m 2 года назад +1

    ስወዳቹህ ምርጦችየ😍 ግን የልጁቷ ተኮል🙉😹

  • @tsionketema9263
    @tsionketema9263 2 года назад

    ትግስት እንዲኖር ጣሪ እንጂ ከፈለግሽ እኮ በጣም ትችያለሽ አሁንም መበለጥ አትፈልጊም ማፍቀር እና መፈቀር መታደል ነው ትንሽ እርድና እና ብልጠት ይቀርሻል እሱን ቻልች ማለት እኮ መታደል ነው እናቱ እኔ ባለትዳር ነኝ ቅናቱን በልኩ ብታረጊው ግን ሁሌም ደስተኛ እና ሰላማዊ ሂወት ትኖሪያለሽ ለማንኛውም ፍቅርና ማስተዋል ይስጣችሁ

  • @እህተጸዲቅቤተኤል

    ዋው እኔንጃ በጣም ደስ ትላላችሁ የምር ነው የወደድኳችሁ...........

  • @ሀብታምወለተስላሴ
    @ሀብታምወለተስላሴ 2 года назад +3

    አብረን እንፈሳለን አለች አይ የጊዜው ፍቅር

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 5 месяцев назад

    ይገርማል እናንተ... በዚህ አመት ebs ላይ ነበር ያየኃቸው ይህን video ሳይ ገረመኝ..አሁን የልጅ እናትና አባት ሆነው ሳይ ደስ አለኝ!😂😂

  • @redietworkneh8057
    @redietworkneh8057 2 года назад +3

    ህይወትን የሚሰጥ ክርስቶስ ብቻ ነው

  • @yelaylay5409
    @yelaylay5409 2 года назад +8

    ሁለታችሁም ላይ ያለው ኮንፊደንስ መተማመን መናበብ አቦ ይመቻችሁ

  • @zedetho2423
    @zedetho2423 2 года назад +5

    በጣም ታምራላችሁ ሺአመት በፍቅር ያኑራችሁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад +1

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ? አሁን እንሁን???

    • @zedetho2423
      @zedetho2423 2 года назад

      @@christinatube760 እሽ ዉዴ

  • @adugnagetachew9194
    @adugnagetachew9194 2 года назад +7

    ፍቅራቹ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @SmilingBoardGames-zi5yk
    @SmilingBoardGames-zi5yk 10 месяцев назад

    Wedocha fekirachu sesikana ayelayachu rajime eddima nurulghe❤❤❤❤❤

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 2 года назад +6

    ያዝልቅላቹ ተመስጬ ነው ያየኋቹ

  • @teddyabebeweldeteddyabebew2961
    @teddyabebeweldeteddyabebew2961 2 года назад +1

    በጣም ደስ የሚሉ ፍቅርኛሞች ናቸው
    ሰላማቸው ብዝት ይበል
    ወይኔ ጉዴ 2022ም በቃ እንዲህ ላልፍው ነው ማለት ነው
    እር የእኔዋ ሄዋን የት አለች?

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ? አሁን እንሁን???

  • @johannesphotography6010
    @johannesphotography6010 2 года назад +1

    tnx ብዙ ትምህርት ነዉ የሰጣችሁኝ patient

  • @ሠዉነኝአየሠዉ
    @ሠዉነኝአየሠዉ 2 года назад +1

    ልጅቷ ግን ምስኪን ነች
    እኔም ትእግስት የለኝም ይጨንቀኛል

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 года назад +11

    ሰላም የማዳም ቅመሞች ኑ እን ስማ የፍቅር ታሪክ ያረብ ሃገር ብርድ እንዴት ይዞቸዉኋል እትትትትትትትትትትትት 😂😜

    • @سميرهالسميره-ه5خ
      @سميرهالسميره-ه5خ 2 года назад

      ክክክክክክክ እሽ

    • @beziyemaryamlji4833
      @beziyemaryamlji4833 2 года назад

      Kkkk Gin Eske Meche Yesewu Fkir Adamachochi 😌😌😌

    • @user-sy4rl8wr6x
      @user-sy4rl8wr6x 2 года назад

      ብርድ ሊገለኝ ነው ክክክክክ

    • @fjbj6952
      @fjbj6952 2 года назад

      ብርዱ አልታቻለም ግን በዝህ ጥንዶችን እያየን ፈታ እንላለን እውነት በዝህ ብርድ ግን ሰንግል ሞሆን ከባድ ነው አይ ሸቃልትየ አዘንኩ

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 2 года назад

      አብ ሽሩ ጓዶቼ 😌

  • @ኪያወሎየዋ
    @ኪያወሎየዋ 2 года назад

    እናተን አለማደነቅ አለመዉደደአይቻልም ፍቅር እሰከመቃብር ምርጥጥዶች

  • @firehiwottefera2943
    @firehiwottefera2943 2 года назад

    Balaleke beye nbr yesmawachuh emotional hogne eskemiyalk egzihaber kenate gar yihun 🥰🥰🥰

  • @elahaabdurazak4667
    @elahaabdurazak4667 2 года назад +6

    ወላሂ በጣም እወዳችኋለሁ 😍😍

  • @bamli4584
    @bamli4584 2 года назад

    4:34ላይ አሳሳቁ ደስ አይልም በማርያም የምሩን ነው ትዝ ብሎት የሳቀው😂😂😂

  • @araya.makeda
    @araya.makeda 2 года назад +6

    I wish both of you the best!!

  • @sefanh.4784
    @sefanh.4784 2 года назад +1

    Eswa lene hiwot nat, anniversary achen lene second birthday new, mendenegn negn ene lanchi,
    Wetat,
    I can't stop laughing🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ዉቢትYouTube
    @ዉቢትYouTube 2 года назад +11

    እኔኮ ግርም ይሉኝል ሁሉም ሳያቸ ስሰማቸዉ እሳ ናት ህይወትን የሰጠቺኝ እሶናት እዶኖር ያረገቺኝ ምናምን ወዘተ ዝባዝኬ ይላሉ ቆይ ፈጣሪህንስ እናትህስ እ ቤተሰቦቺህ ኸረ ጎበዝ አስብ መጀመሪያ ለሚሰጠዉ ስጡ ሴቶቺም ወዶቹም ከፈጣሪና ከቤተሰብ ይጀመር ምስጋናና ሙገሳ 😌

    • @richtube5245
      @richtube5245 2 года назад +4

      😃😃😃😃😃😃ቱ በሳቅ ገደልሽኝ😳😳

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 2 года назад +1

      Migerm eko new

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 2 года назад

      kkkkkkkግዜዉነዉ

  • @azmeratesfazgi1159
    @azmeratesfazgi1159 2 года назад +2

    ወይ ስትቀና እንዴት kesew ተለይቶ ይኑር ልጁ ግን ደሞ ኣተስፋራሪው besmam

  • @temu1145
    @temu1145 2 года назад +4

    ፀጉርሽን ብታስተካክሊው ቆንጆ ነበርሽ

  • @befirdumeseret2995
    @befirdumeseret2995 2 года назад

    በውነት ስለምትነጋገሩ ያምራል፡፡ በዚሁ ቀጥሉ፡፡

  • @rebeccamekonen4735
    @rebeccamekonen4735 2 года назад

    Fkrachun egzabher ybarklachu 🙏🏾🙏🏾❤️hasab lemestet yahl gn Hiwetn yemiset egzbaher new fker berget betam melkam néw erasu egzabher le sew ljoch yesetew slehone neger gn hiwetn esua endesetecheh kehone mtasbew anytime ltnetkeh tchelalech malet new soo ye maynawetew alet lay btkom mesereth ye maynaga yhonal hiwethm yefelege zuryah bilewawet yemaylewetew amlak lay slemihon le hiweteh ereftn tagegnaleh! አምላክ የማይናወጥ መሰረት 😊😊😊

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 года назад +7

    እግዚአብሔር መጨረሻቹ ያሳምርላቹ አሜን(፫)

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ? አሁን እንሁን???

  • @richtube5245
    @richtube5245 2 года назад +3

    በቃ የኛ የመዳም ቅመች ጥንዶችን በጉጉት መጠበቅ ብቻ ሆኖይቅር 😃😃😃የኛ ቀን መቸ ነዉ ግን😒😒😒😒😒

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 2 года назад

      ሪች ደምሪኝ እህቴ

  • @bezagizawe8079
    @bezagizawe8079 2 года назад

    selam edet naho betam new yemewdho yemdkaho yezelalem fekeir yewonelho

  • @TGST645
    @TGST645 2 года назад +3

    ስታምሩ እኮ እፍፍፍ ጌታ በፍቅር ያኑራችሁ

    • @leyabejene8237
      @leyabejene8237 2 года назад

      በናትህ በተቻለህ መጣን በደንብ አብላት ትንሺ ሰውነት እንዲኖራት ጣውላ አቅፈህ ከምታድር በተረፈ ያዝልቅላቺሁ።

    • @TGST645
      @TGST645 2 года назад

      @@leyabejene8237 ወዴት ወዴት ምነው እኔ ባሏን መስልኩሽ እዴ ክክክክክክክ ደግሞ በሰው ሂወት አትገቡ

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 2 года назад +4

    የኔምርጦች ስወዳችሁ አላህአይልያችሁ

  • @behradin7079
    @behradin7079 2 года назад

    They come as they are, not even try to fake

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 года назад +2

    ግልጽነታችሁ ደስ ይላልአግቡ ውለደ ክበዱ ለካሜራ ብቻ ካልሆነ ሃሃ

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 года назад +8

    ሴት ልጅ ፀጉርዋ ስትቆረጥ በጣም ነው ምታስጠላዉ 😂🙊

  • @አልሚነኝከሸዋ
    @አልሚነኝከሸዋ 2 года назад +12

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @iliveinlove
      @iliveinlove 2 года назад

      ይሀ የፍቅር ምንስተር እንጅ የፍትህ ጉዳይ ኣይደለም

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 2 года назад

    Ene kezih ayenet program yetemarkut neger binor Jenjena new ...😎

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 2 года назад

    በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 2 года назад

    ታድላችሁ.ምርጦችዬ.ስውዳችሁ.ማሮች.ስውዳችሁ.መቼም.አትለያችሁ.እመቤቴ.ማሪያም.እቅፍ.ድግፍ.ታድርጋችሁ

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 2 года назад +8

    ፍት ለሚስኪኑ በብርድ በረሀብ ለሚሰቃዩት 😥😥😥😥😥 የዘንድሮ ፍቅር እስኪ ከንፈርነው 😂😂😂😂😆😆🤭🤭🤭

  • @haikelzein8664
    @haikelzein8664 2 года назад +1

    ፈቅራቹ ይዝለቅ ግን እንደኔ ይበዛብሻል

  • @rft5675
    @rft5675 2 года назад

    ፍቅራቹህ ደስ ይላል ግን ህይወቴ የሰጠክ ፍጣሪ ነው ሲቀጥል እሞትልካለው ስትይ ታይታኒክን አስታወሺኝ ክክክክክክ

  • @እሙከድር-ነ7ተ
    @እሙከድር-ነ7ተ 2 года назад +2

    ስወዳቹህ እኮ ከልቤነው የምር አይለያቹህ 😍😍😍😍😍😍❤

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 года назад +6

    ውቦች እምር ብሎባችሀል ኑሩልኝ በፍቅ

  • @SeadaSusu-yv5ld
    @SeadaSusu-yv5ld Год назад

    ዋው ፍቅራቹሁ ያምራል ታድላቹሁ 🥺🥺💝

  • @programminginamharic8969
    @programminginamharic8969 2 года назад +1

    i like the way two of them are talking but this is killing my motion 14:00 - 14:50

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ

    ደስ ሲሉ እኔክ እህትና ወንድም ይመስሉኝ ነበር ፍቅራችሁ ያማረ የሰመረ ይሁንላችሁ ❤️❤️❤️

  • @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ
    @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ 2 года назад +4

    ታምራላችሁ አይለያችሁ ውቦች ።