Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በእውነት አንተ ትለያለክ እስከ መጨራሻ ነው የሰመውክ ሰላምህ ይብዘልኝ zizu demx🙏
እኔ መስክር እሆናለው በፍለኩት ሳአት ቮይሴን ይመልስልኛል አቅም የለኝም ብዬው አምሳቲም አልጠየቀኝም እየረዳኝ ነው ግን ውለታሕን መላሽ ያርገኝ ዚዙዬ እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክሕ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
thank's
እኔም ዘሬ ሞልችለው dv2026
እዴትነዉ መሙላት እሚቺለዉ ትምህርትና ፖስፖርት ለለን@@HikmaHamdu-cq9vg
በጣም እናመሰግናለን ዚዙ እድሜ ይስጥክ ዚዙ በርታን ወድንሜ።
Tiktok ላይም RUclips ላይ እከታተልሀለው በጣም ምርጥ በእውነት
በጣም እናመሰግን አለን ሰላካፈልክት መረጃ ፡፡
Lene diploma alegn coc 4 malet new, ,sira limdi yelegnm,wondime min largi benat?
Zizuyey ebakh ene dv dersognal ena endet new ante lagegnh mchlew Tg lay mawrat encalen bless tbabergn
Enameseginalen wodime ene 12 chershalew gn diploma alegn chigre alew?
Tenx for the information .... so do u think we have any chance with the case no 36700
2 NL አልተላከልኝም ግን የኢንተሪቪ ቀን ተይዞልኛል ምን ማረግ አለብኝ 2NL ለማግኘት
Konjo mereja new yeseteken zizuye thankyou so much
Thanks habibi ❤
መልካምነትህ ኢትዮጵያዊነትህ ነው
Thank you👌
Thanx bro tleyaleh
Ye intarivii qani amalaxeyii zizu endet nawu
Thanx kbr yadlln wendmachn❤❤
Thank u zizuye
eshi endat lagihi telagram wendima yemawerk alegn
I have selected for DV 2025. But my case number is 36,888. I have filled DS-260 on September 30. እስከኣሁን ምንም ዓይነት ኢሜል ኣልደረሰብኝም :: ምን ማድረግ እችላለሁኝ እባክህ ኣግዘኝ
my case number above 20k so what do you advice me?
Enamesegnalen zizu
ere kefelek 12 seat awra zizuye yanta info yimximal
Mayet felega neber men lay legeba
ሰላም ወንድሜ አይ ዲቪ ፍቶም አይወጣልኝ የወጣልኝ የአረብ ሀገር ቪዛ ነው እሱም በድፍረት ነው የመጣው ተመስገን አሁን አረብ አገር ነኝ ዲቪ ሞልቼ አላቅም ስለሰተከን ትምህርቶች ፈጣሪ ያክብርልን እንደዚህ ትንትን አድርገህ በሚገባን መልኩ ነው የገለፅከው ክብር ❤❤❤
Ds 260 molechalaw Gen case #37000 naw tesefa alegh
DS 260 ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ እየሞላክ ብታሳየን 🙏🙏
በድሮ የትምህርት ካርክለም 10ኛ ትምረን ያቆምንስ 10 grade ብቻ ቤቂ ነው ወይ.....?
የትምህርት መረጃ የ8 ኛ ክፍል ያስፈልጋል ወይ እኔ የቀድሞ ተማሪ ነኝ
Ye 9,10,11,12 transcript ye class yasfelgal
Case # 25k ነው ኢንተርሺውን የሞላውት ኢትዮጵያ ያለው ኢምባሲ ነው ምን ያህል ጊዜ ሊፈጅ ይችላል ? አመሰግናለሁ
Mechersha wor lay nw lihon yemichilew
Eseti wondmea ydv 2024 ymchrsha interview edel esek sent qutet lidrese ychelale.yaugust 2nl sent drs
Eseralhu bezih sament
10Q broo
Case number 23k bet mn wer lay literu yichilalu
Say somthing
ሰላም ወንድሜ 12ተኛ ክፍል በርቀት ነበር የጨረስኩት ለ DV ይሆናል ወይ ?
zizu ❤❤❤gerum mereja👏
❤❤❤
የስራ ልምድን በተመለከተየቤተክርስቲያን አገልጋዮች እንዴት ያደርጋሉ ? ከቤተክርስቲያን ያስጽፋርሏ ወይ ?
ስለ ኢንተርቪው እና ኬዝ ቁጥር መረጃ የ2025
Alhaa yanurek wendeme
Er y2024 hunyta endeat nwu .er lidrsebt ymichlwun c.no.
አባቴ እኔ የለኝ ትምህርት ማሰረጃ 10ኛ ከፈል አጠናቅቄ ማትረክ ወሰጃለሁ ማረጋገጫ የማረገው የሰንተኛ ክፈል ነው በናትህ ነገረኝ የሰራ ልምድ አለኝ አሁንም ሰራ ላይ ነኝ ግን ነገረኝ በናትህ በድህነት የተሰቃየሁ ነኝ ለፈጣሪ ብለህ እርዳኝ
❤
How to contact you
የdv 2024 የሚጠናቀው መቼነው እስካውን እልተጠራም
September 30 2024
ትምህርት የሚረጋገጠው በዲፕሎማ ዲግሪ የተማረ ሰው መጀመርያ የሚረጋገጠው ዲፕሎማ ነው ከዛ ዲግሪውን የተማረው የመንግስት ከሆነ መጀመርያ ዲግሪውን የተማረበት ዩኒቨርስቲ ይረጋገጥ እና ለተጨማሪ ማረጋገጫ ውጪ ጉዳይ መሄድ ይኖርበታል።
Case # 28000 አሽናፊዎች ኢንተርቪው መቼ ይጠራል
Yneam teyaqea nwu
እባክህ የእኔ ብዙ ስህተት አለው ። እነሱም፥ 1, የተወለድኩበን ቀኑን ጠፋኝ ? 2,የአያቴ ስም ተቀያይሯል? 3,ኤሚል አድረሴ የማይሰራ ነው ፣እንዴት ላድርግ በእናትህ እርዳኝ
ሰላም ወንድሜ 2025AF29k ነኝ ። ds interview location ኢርዮጽያ ልሙላው ወይስ ኤምባሲ ኣፈጻጸም ኣይቼ ድስ ቖይቼ ልሙላው።ብዙም ኢትዮጽያ ውስጥ case no. ተስፋ ያለው መስሎ ስለታየኝ ነው ዚዙየ
ቀስ ብዬ?
የአያት ስም ስህተት እንዴት ነው ማስተካክለው dv lay የተፃፈው ስም 2 ፊደል ስህተት አለው እና እንዴት ላስተካክል
እረ ይህ የኔም ችግር ነው እዴት ነው እሚስተካከለው
ድ ቪ ትሞላልኛለህ
How to contact you?
online.yemola.sew.indete.new.mawoki.yemichalew.pls.ehitachu.negni.keburt😊😊😊😊
በእውነት አንተ ትለያለክ እስከ መጨራሻ ነው የሰመውክ ሰላምህ ይብዘልኝ zizu demx🙏
እኔ መስክር እሆናለው በፍለኩት ሳአት ቮይሴን ይመልስልኛል አቅም የለኝም ብዬው አምሳቲም አልጠየቀኝም እየረዳኝ ነው ግን ውለታሕን መላሽ ያርገኝ ዚዙዬ እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክሕ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
thank's
እኔም ዘሬ ሞልችለው dv2026
እዴትነዉ መሙላት እሚቺለዉ ትምህርትና ፖስፖርት ለለን@@HikmaHamdu-cq9vg
በጣም እናመሰግናለን ዚዙ እድሜ ይስጥክ ዚዙ በርታን ወድንሜ።
Tiktok ላይም RUclips ላይ እከታተልሀለው በጣም ምርጥ በእውነት
በጣም እናመሰግን አለን ሰላካፈልክት መረጃ ፡፡
Lene diploma alegn coc 4 malet new, ,sira limdi yelegnm,wondime min largi benat?
Zizuyey ebakh ene dv dersognal ena endet new ante lagegnh mchlew Tg lay mawrat encalen bless tbabergn
Enameseginalen wodime ene 12 chershalew gn diploma alegn chigre alew?
Tenx for the information .... so do u think we have any chance with the case no 36700
2 NL አልተላከልኝም ግን የኢንተሪቪ ቀን ተይዞልኛል ምን ማረግ አለብኝ 2NL ለማግኘት
Konjo mereja new yeseteken zizuye thankyou so much
Thanks habibi ❤
መልካምነትህ ኢትዮጵያዊነትህ ነው
Thank you👌
Thanx bro tleyaleh
Ye intarivii qani amalaxeyii zizu endet nawu
Thanx kbr yadlln wendmachn❤❤
Thank u zizuye
eshi endat lagihi telagram wendima yemawerk alegn
I have selected for DV 2025. But my case number is 36,888. I have filled DS-260 on September 30. እስከኣሁን ምንም ዓይነት ኢሜል ኣልደረሰብኝም :: ምን ማድረግ እችላለሁኝ እባክህ ኣግዘኝ
my case number above 20k so what do you advice me?
Enamesegnalen zizu
ere kefelek 12 seat awra zizuye yanta info yimximal
Mayet felega neber men lay legeba
ሰላም ወንድሜ አይ ዲቪ ፍቶም አይወጣልኝ የወጣልኝ የአረብ ሀገር ቪዛ ነው እሱም በድፍረት ነው የመጣው ተመስገን አሁን አረብ አገር ነኝ ዲቪ ሞልቼ አላቅም ስለሰተከን ትምህርቶች ፈጣሪ ያክብርልን እንደዚህ ትንትን አድርገህ በሚገባን መልኩ ነው የገለፅከው ክብር ❤❤❤
Ds 260 molechalaw
Gen case #37000 naw tesefa alegh
DS 260 ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ እየሞላክ ብታሳየን 🙏🙏
በድሮ የትምህርት ካርክለም 10ኛ ትምረን ያቆምንስ 10 grade ብቻ ቤቂ ነው ወይ.....?
የትምህርት መረጃ የ8 ኛ ክፍል ያስፈልጋል ወይ እኔ የቀድሞ ተማሪ ነኝ
Ye 9,10,11,12 transcript ye class yasfelgal
Case # 25k ነው ኢንተርሺውን የሞላውት ኢትዮጵያ ያለው ኢምባሲ ነው ምን ያህል ጊዜ ሊፈጅ ይችላል ? አመሰግናለሁ
Mechersha wor lay nw lihon yemichilew
Eseti wondmea ydv 2024 ymchrsha interview edel esek sent qutet lidrese ychelale.yaugust 2nl sent drs
Eseralhu bezih sament
10Q broo
Case number 23k bet mn wer lay literu yichilalu
Say somthing
ሰላም ወንድሜ 12ተኛ ክፍል በርቀት ነበር የጨረስኩት ለ DV ይሆናል ወይ ?
zizu ❤❤❤gerum mereja👏
❤❤❤
የስራ ልምድን በተመለከተየቤተክርስቲያን አገልጋዮች እንዴት ያደርጋሉ ? ከቤተክርስቲያን ያስጽፋርሏ ወይ ?
ስለ ኢንተርቪው እና ኬዝ ቁጥር መረጃ የ2025
Alhaa yanurek wendeme
Er y2024 hunyta endeat nwu .er lidrsebt ymichlwun c.no.
አባቴ እኔ የለኝ ትምህርት ማሰረጃ 10ኛ ከፈል አጠናቅቄ ማትረክ ወሰጃለሁ ማረጋገጫ የማረገው የሰንተኛ ክፈል ነው በናትህ ነገረኝ የሰራ ልምድ አለኝ አሁንም ሰራ ላይ ነኝ ግን ነገረኝ በናትህ በድህነት የተሰቃየሁ ነኝ ለፈጣሪ ብለህ እርዳኝ
❤
How to contact you
የdv 2024 የሚጠናቀው መቼነው እስካውን እልተጠራም
September 30 2024
ትምህርት የሚረጋገጠው በዲፕሎማ ዲግሪ የተማረ ሰው መጀመርያ የሚረጋገጠው ዲፕሎማ ነው ከዛ ዲግሪውን የተማረው የመንግስት ከሆነ መጀመርያ ዲግሪውን የተማረበት ዩኒቨርስቲ ይረጋገጥ እና ለተጨማሪ ማረጋገጫ ውጪ ጉዳይ መሄድ ይኖርበታል።
Case # 28000 አሽናፊዎች ኢንተርቪው መቼ ይጠራል
Yneam teyaqea nwu
እባክህ የእኔ ብዙ ስህተት አለው ። እነሱም፥ 1, የተወለድኩበን ቀኑን ጠፋኝ ?
2,የአያቴ ስም ተቀያይሯል?
3,ኤሚል አድረሴ የማይሰራ ነው ፣እንዴት ላድርግ በእናትህ እርዳኝ