የኢትዮጵያ ኤምባሲ የ 2025 ቪዛ አፈጻጸም ምን ይመስላል | 2025 CEAC Data Report | Zizu Demx

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 31

  • @GetachewNeji
    @GetachewNeji День назад +7

    zizu የሰማይ የምድር ጌታ የሆነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ደግሞም የልብህ ቅንነት ፈጣሪ ይጨምርልህ ሌላው ሳለደንቅ የማላልፈው ባንተ ህይወት ያየሁት ካለህ ጊዜ ቆርሰህ ለወገኖቼ ይጠቅማል ብለህ ባለህ እውቀት እግዚአብሔር በሰጠህ በየጊዜው ሳትሰለች እያደረክ ያለው አስተዋጽኦ ይገርመኛል ቀጥልበት በርታ ተባረክ ቻው dimax

  • @bizuayewfantahun4791
    @bizuayewfantahun4791 13 часов назад

    1ኛ ነህ እናቴን ጌታ ይባርክህ!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @MinaseGirma-n1z
    @MinaseGirma-n1z 2 часа назад

    Geta yibarikih zizu enameseginalen

  • @yonasteshom7724
    @yonasteshom7724 23 часа назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ከልብ ሁላችንንም ስለምትረዳን. Zizu demx

  • @AmanuelPetrosFareso
    @AmanuelPetrosFareso 13 часов назад +1

    Zizuyee endet nh zizu endet hogne nw wode group join madireg michilewu dv 2025 derisogn ke information leti eyehonuku silehone erdagn ❤🙏🙏

  • @Mel-0721
    @Mel-0721 20 часов назад

    Welcome , Zizu Demx
    You're the ultimate problem solver for free.

  • @MulugetaLambore
    @MulugetaLambore День назад +1

    Zizu taberakilign..... ameseginalhu group lay betaseb mehon yemitfaligu tolo endtiqalaqalu asesibachualhu🙏❤❤

  • @samuelawlachew1696
    @samuelawlachew1696 День назад

    A wonderful analysis and presentation,
    Thank you Zizu

  • @NesredinAhmed-n4l
    @NesredinAhmed-n4l День назад

    Shukren, wejezakellahu kheyren!

  • @liyuworktade7184
    @liyuworktade7184 День назад

    Thank you Zizu and ADD US Embassy I appreciate it 😊

  • @AnsifGena
    @AnsifGena День назад

    Thank you zizuye mirx saw❤❤❤

  • @EndaleHaylemaryam
    @EndaleHaylemaryam 4 часа назад

    ዚዙ በናት አንተን በአካል።ማግት ፈልጌለሁ

  • @BeneBana
    @BeneBana 22 часа назад

    ❤🙏

  • @FentahunTadesse-dc9bi
    @FentahunTadesse-dc9bi День назад

    Fetari yasebkewn yasakalh ante melkam sew❤

  • @Samuelyesha
    @Samuelyesha День назад

    Zizu❤❤❤

  • @TigistkebedeShembo
    @TigistkebedeShembo 17 часов назад

    ለሜዲካል ቪዚት ስራልኝ ዚዙ አስቸኮይ

  • @husenreshad4798
    @husenreshad4798 День назад

    Ende telemedew giltse ena yetebrara neber betam enamesgnalen bro❤

  • @Toloshi-y2m
    @Toloshi-y2m 17 часов назад

    አመሰግናለሁ ብዙም የመረዳት እውቀቱ ቢያንሰኝም ልቤን አረጋግተህኛል በተረፈው ፈጣሪ ያውቃል አነተን በውሰጥ መስመር ለማግኘት እፈልጋለሁ እነ ብትረዳኝ?

  • @PeaceGlide1
    @PeaceGlide1 День назад

    አረ zizu ትለያለህ አያይዘህ ፎቶ መቁረጫ s.w ስራልና ተቸገርን እኮ ያሉት perfect አይቆርቱም ቢቆርጡም በክፍያ ነው ምን ታስባለህ? በርታልን

  • @BizwayewAyalewe
    @BizwayewAyalewe 20 часов назад

    ጉሩፕህን እንዴት ልቀላቀል ዚዙ

  • @BizwayewAyalewe
    @BizwayewAyalewe 20 часов назад

    ዚዙ እኔ ያለሁት ደቡብ አፍሪካ ነው ባለቤቴ እና ልጆቼ ኢትዮጵያ ነው ያሉት የደረሰኝ ዲቪ 2025 ነው በፋሚሊ ነው የደረሰኝ 28,000 ነው ኬዝ ነምበሬ 2NL አልተላከልኝም እነሱ በኢትዮጵያ በኩል ነው ጉዳያቸውን ሚከታተሉት እንዴት ነው እስቲ አስረዳኝ ዚዙ ጨንቆኝ ነው

  • @BablMan-u2p
    @BablMan-u2p День назад

    ዲቪ መቼ ነው የሚለቀቀው ከተለቀቀ በምንድ ነው የማየው

  • @BizwayewAyalewe
    @BizwayewAyalewe День назад

    ዚዙ ሰላም ነው አኔ የምኖረው ደቡብ አፍሪካ ነው ኬዝ ነምበሬ 28,000 ነው 2NL አልተላከልኝም ምን ትለኛለህ

  • @MedhaneTeare
    @MedhaneTeare День назад

    Are zizu mnew tefteh ascheneken

  • @BizwayewAyalewe
    @BizwayewAyalewe День назад

    zizu enkuan adresek yen case nember 28,000 new 2NL altekalgm min yeshalal

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  20 часов назад

      gena nw ke 3 wor bewala tebeki

  • @norchannel9298
    @norchannel9298 День назад

    Zizu 2026 mech new milekekew

  • @MilkyasWorkalem
    @MilkyasWorkalem День назад

    Are tolotolo video upload arig

  • @WondimagegnM
    @WondimagegnM 18 часов назад

    ruclips.net/video/bMhIGGoDWYA/видео.htmlsi=pA8d5D83rCaBRj7K