የሳምንቱ እንግዳ "አገር-በቀል ወይስ አገር-ነቀል ፖሊሲ?"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • በማክሮ ኢኮኖሚክ ፖሊሲ ማሻሻያው እና ያስከተለው መዘዝ ላይ ከአቶ ሙሼ ሰሙ ጋር ውይይት ይኖረናል። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

Комментарии • 32

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas  24 дня назад +4

    We need your support:www.gofundme.com/f/stop-here-to-join-a-community-of-reason

  • @sagesamel962
    @sagesamel962 25 дней назад +8

    በጣም በቀላል አማርኛ ሰፋ አድርገው Contextቱ እንዲገባን አርገው በዠርዠር ስላስረዱን እናመሰግናለን👌🏾✅️.

  • @legesseshiferaw1767
    @legesseshiferaw1767 16 дней назад +1

    እናመሰግናለን! በጣም ወደፊት መጥተው ልናያቸው ከሚገቡ ሰው ናቸው። እንደሚፅፉ አውቃለሁ እንደዚህ ከማብራሪያ ጋር ሲሆን ምርጥ ነው። በተጨባጭ የሀገሪቷን ሁኔታ የሚያውቁ ሰዎችን ልናዳምጥ ይገባል።

  • @bkethiopia7221
    @bkethiopia7221 25 дней назад +4

    ጥልቀት ያለው ዕይታና ትንታኔ ነው። የመጪውን ጌዜ ሁኔታ ጠቋሚ ነው። የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን። እናመሰግናለን።

  • @user-rp4cc2bn9p
    @user-rp4cc2bn9p 24 дня назад +2

    ምሁር ማለት ሳይንሳዊ እውቀትን ከነባራዊ ሁኔታ ጋር አገናዝቦ ያለንበትን አሁናዊ ሁኔታ መተንተን እና የመፍትሄ አቅጣጫን ማስቀመጥ የሚችል ሲሆን ደስ ይላል ከእነዚ ምሁራን ውስጥ አቶ ሙሼ እንዱ ናቸው እናመሰግንዎታለን

  • @teshomeabate2350
    @teshomeabate2350 24 дня назад +2

    Thank you for sharing your perspective.

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 24 дня назад +3

    100% ትክክለኛ ነገር ነው የተናገሩት! 0.0001% ስለ ሀገሪቱ እውነታ የዋሹት ወይም የተሳሳቱበት ነገር ነው! በተለይ ኢትዮጲያ ውስጥ ሀብት ማፍራት ወይም ኢንቨስት ማድረግ ገንዘብን እሳት ላይ ጥሎ ማቃጣል እንደሆነ ሀገሪቱ ውስጥ ያለ ማንኛውንም ግለሰብ ብትጠይቁ ያረጋግጣል!

  • @Kevinsolomon2050
    @Kevinsolomon2050 23 дня назад

    I found this podcast to be very helpful and insightful. Thank you for you and your guests

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 24 дня назад +1

    አናመሰግናለን ምርጥ ሰው ነው የጋበዝክልን ነገር ግን ከድህነት ወለል በታች አብዛኛው ማህበረሰብ የደሃ ደሃ ተብሎ የምዶጎም ማህበረሰብ አንዴት ከርዳታ ውጥቶ የፈጠራ ሰው ይሆናል ምንዝዛሪው ደሃውን ደሃ ሀብታሙን የበለጠ ሀብታም የሚደርገው አይደለምን አንዴት ነው ወደ አድገት ትራክ የምንገባው

  • @lulessaabadura176
    @lulessaabadura176 24 дня назад +1

    Mushe deserve ba big complement !!!

  • @hannafekadu452
    @hannafekadu452 23 дня назад +1

    Thanks. You thought us six credit hours of finance and Economic. ❤❤❤

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis 24 дня назад +1

    Thank you 🙏

  • @negestqueen
    @negestqueen 24 дня назад

    በጣም ጥሩ ድንቅ ዉይይት !!!
    እናመሠግናለን🙏🏽
    የተማረ ይግደለኝ ነዉ የሚባለዉ😅
    መቶ ጊዜም ቢቆራረጥ በትእግሰት ተመስጫ ነዉ ያደመጥኩት!!!

  • @alexlulu4004
    @alexlulu4004 24 дня назад +1

    No politcians and economist explained like Mr.Mushea semu. i think he know about politics and economics...issues are well explained...

  • @AbdellaAhmed-s9m
    @AbdellaAhmed-s9m 24 дня назад

    Much respect to this Gentleman.Well said I don’t know Very informative person lives in Ethiopia

  • @messiGrd
    @messiGrd 25 дней назад +3

    You're attracting great intellectuals. Maybe you should even go as far as to invite semhal meles and intellectuals.

    • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
      @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas  24 дня назад

      @@messiGrd Yes, I have been attracting the best guests and less people interested in watching at the same time. The tragedy of our time.

  • @teshomburka7836
    @teshomburka7836 24 дня назад +1

    mushee true humanist.

  • @abrehamfissaha9602
    @abrehamfissaha9602 25 дней назад +1

    ሞገስ ምርጥ ሰው, ለመሆኑ ኢትዮጵያ በማንኛው ተፈላሳፊዋ የፈጠረችዉ ቅርጽ ያለው አገር በቀል የፖለቲካም ይሁን ዎይ የኢኮኖሚ ዎይም ማህበራዊ እሳቤ አለና ነው ስለ አገር በቀል ፖሊሲ የምናዎራው. ይልቅ የሚሻለው ከአገሪቷ ነባራዊ ሁኔታ ጋር የሚጣጣም አገር ''neqel'' ፖሊሲ እየሞከሩ የሚሰራዉን በቀጣይነት መጠቀም ነው.

  • @abrhamtesfaye5965
    @abrhamtesfaye5965 24 дня назад +1

    ነዳጅ በተለይ ቤንዚንና ማየት ከተውን 4 ዓመት አለፈን
    ባጃጅ ፈጣንና ቀልጣፋ የአካባቢያችን የሕዝብ ትራንስፖርት 5 ሊትር ቤንዚን ለማግኘት ያለማጋነን 7 ሰዓት ማስጠበቁ ብቻ ሳይሆን ወጣት ኃይልን ከሥራ ውጪ ማድረግ፣ለሥራ ስልቹ ማድረግ ሆኗል።።።በዚህ መንገድ አገር የሚሞተው ነው የሚያድገው የሚታየው???

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 24 дня назад +1

    ይኸው ዕድሜ ልኩን ለዓመታት ባንክ ያሰቀመጠው ብር በአንድ ቀን በተደረገ የብርን ዋጋ በመቀነስ ዋጋ ቢስ አድርጎታል

  • @alexlulu4004
    @alexlulu4004 24 дня назад +1

    በመብራት እና ኢንተርኔት እንኳን ... የወደቀ መንግስት ።

  • @user-ou1wr7im3m
    @user-ou1wr7im3m 24 дня назад +1

    I think Mushe may be trained in economics but he is not a professional economist. He is mixing up cause and effect.
    As for the exchange rate regime change, the government surrendered to the demands of the IMF as it was left with forex less than a month worth of imports. If the government has no forex, it can’t import even essential products like fuel and medicine which will trigger an uprising.
    It is fact that the bank rate of 56 birr for a dollar isn’t realistic as the market is indicating that it hovers around 118. We can’t stay with an artificially overvalued currency as it creates a lot of distortions in all sects of the economy.
    The government needs to be responsible in financing its budget deficit as money printing from now on will end up in faster depreciation of the local currency and its collapse which leads to dollarization.
    FDI and increased exports are not preconditions for a floating exchange rate but getting at the correct exchange rate will boost FDI and exports. However, there are other factors much important than monetary policy tools like the security situation and favorable bureaucracy.

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 22 дня назад

    Kosasawe ye aby pp party betntnu yemwtabet kerb geza newe Del le jegnohu amhara fano ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthioCapture
    @EthioCapture 23 дня назад

    he is not Economist he is Finance Professional

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 24 дня назад

    This lack of nutrition is serious problem.

  • @edossatufa7875
    @edossatufa7875 24 дня назад

    ተቋርጧል

  • @user-hk3sv5oe7c
    @user-hk3sv5oe7c 23 дня назад

    ይህ ሁሉ ሺ ህዝብ አይቶታል ግን በጣም ታሳፍራላቹ