This how you set out infecting venoms into the political atmosphere with intolerance and impatience for anything until you get things under your control. So was what you said predicting and promising doom after September 30th, nothing of it has come to pass though you given every hope and reason to those who took up arms and are shedding blood needlessly around the country todate. Keep going!!!
ልደቱ በእውነት ድንቅና ውድ ኢትዮጵያዊ ሙሁርና ልህቅ ነህ።ድንቅ ሰው።እንኳን አንተን ደግፌ 1997ዓ/ም ያንን ሁሉ ግፍ ተቀበልኩ አይቆጨኝም።እግዚአብሔር ይርዳክ እውነት ያሸንፋል ።ከጎንህ ነን።ድል ታደርጋለ ጠብቅ።
ፈሳም ከቤትህ ወተህ አታቅም ቁናሳም
በዘመኔ የደረስኩበት ምርጡ የፖለቲካ እሳቤ እና አቅምን የተሸከሙ ግን የተለያየ አመለካከት ያላቸው ሰዎች ።ዋው
ህዝብ ያልተረዳው የፖለቲካ ሊህቅ ልደቱ🙏
Learning is burning who can hear you our two matured brothers
Can anyone tell me what Ledetu stands for please?
ፓለተከኛች እንደዚህ ቢወያዮ ጠሩነው በርቱ
Loyal የፖለቲካ ነጋዴዎች
The two wanted dirty politicians in the world Ethiopia or FANO not need your comment or help forever stay to the side
አሁን ለህዝቡ ሊጠቅም የሚችል ምጡቅ አዕምሮ /ማስተር ማይንድ ያለው ብቸኛ ሰው ነው። ፍፁም ሰላማዊ የፖለቲካ መስመር ይከተላል።
ስለዚህ ህወሀት ምርጫ ማድረጉ ልክ ነበር ማለት ነው።
Derdeir between who?
Jawar Muhammad ❤❤❤❤
የምርቶች ምርት ዝግጅት አንደኛ wow wow wow እረካው አይገልሰውም ❤❤❤
This how you set out infecting venoms into the political atmosphere with intolerance and impatience for anything until you get things under your control. So was what you said predicting and promising doom after September 30th, nothing of it has come to pass though you given every hope and reason to those who took up arms and are shedding blood needlessly around the country todate. Keep going!!!
ደግነቱ ቁንጮ ነኝ ብሎ ራሱን በርግጠኝነት ሚዛን ያስቀመጠዉ አስተሳሰብ ቁንጮ ነት ከጸጉርነት ያለፈ ዋጋ እንደሌለዉ ዘግይቶም ቢሆን ባለካልኩሌተሩ'ን ቀዝቀዝ አድርጎታል! ልደቱ አያሌዉ ይመችህ 👏👏👏👏 ህዝብ የኔነህ ማይልህ የነቃዉ ትዉልድ ሚያነሳህ ዉድ ሰዉ ባለህበት ሰላም
ጠቃሚውና ቀላሉ መንገድ እንድህ ያለ ክፍተት ሲፈጠር የችግር መንግሥት ማቋቋም ወይስ በህዝብ ለተመረጠውና ስልጣን ላይ ላለው ችግሩ እስኪቃለል በጋራ ስምምነት ጊዜ መስጠት?
ስለምንሰለየትኛው ምርጫ ነው ነምታወሩት?
የብልጽግና ፓርቲ የመንግሥት ስልጣን የቀረው 45 ቀናቶች ብቻ ነው የቀረው ማለት ነው፤፤😂
ልደቱ እኔ የሚለውን ትተሃል አሁን ደግሞ እ የሚለውን ለመተው ሞክር
የትኛው መስከረም 30?
ሁለቱም ቀላባዮች የኢትዮጰያ ካንሰር ናቸው።ከኢትዮጵያ ትኬሻ መገለል ያለባቸው ናቸውደ
አቶ ሊደቱ አቛማቸው ኢንዳይቐይሩ አደራ የተሰራ ተሰራ የቐረ ቐረ ብሎ ማሳመን ሳይነስ ነው ቡዙ ሰዎች ግን ኢደዝህ ዓይነት ፖለትካ አይወዱም?
አሁን ደግሞ ምን ቀራችሁ? ሀገሪቱ አንድ እርምጃ ወደ እድገት ስትራመድ በለመዳችሁት መንገድ ለማሸበር ከሆነ አትልፍ አይሳካላችሁም!!!!
ምንም የማይጥም የተረሳ የጠነዛ ውይይት ነው። ስላለፈው ቲብቲቦ ነገር ማውራት ምን ይጠቅማል?
ልደቱ
በጣም ገረመኘ የጀዋር ግንፍል ግንፍል ታስሮ ሲቸበቸብ እንዴት እንደበረደ አብቹ የሚረብሹትን እሰርልኘ እንደ ጀዋር እንደበርዱ
Amma bara 2024 2016 booda mail jetty ree
የመቼ ናችሁ?
ጀዋር እራሱን የምሁር ቁንጮ አድርጎ እና የበርካታ ሀገራትን ህገ መንግስት ያነበበ መስሎ ነው የቀረበው እውንታው ግን የኢትዮጵያን ህግመንግስት እንኮን አላነበበም
ግርግር ለሌባ ተብሎ የለም፣ በጠነሰሳችሁት መረብተጠልፋችሁ ተበታተናችሀ። የጅብ ችኩሎች🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Hagerachen alemetadel hono mastawesha lihon yemichel negeger alfo neber
2 የፖለቲካ ነጋዴዎች
ባክህ ልደቱ በ97ሸወድክ ህዝቡን አሁን የሚሸወድልህ የለም አትልፋ።
Debate between an Activist Vs a Politician .
ለወሬ የተፈጠረ ሰው የማታውቁ ካላችሁ ከማህደሬ ይኸው መልሱ ብሎአችኋል።
This is poleticse.you must lead this country util the situation on the ground changes.
እበከቹ ወንድሞቼ ስለ ሰለም ልፉልን እበከቹ ቅን ልብ አሏህ ይስጠቹ
የ97 ምርጫ ከሀዲና ተንሸራታች ማን እንደነበረ ይታወቃል ተወረርኩ ብሎ በሻሸመኔ በአአ ህዝብ ያሰጨረሰው ሰውዬ ቢረሳው በግፍ የተገደሉት ሰዎች ቤተሰብና ህዝቡ አይረሳውም:: የፍርድ ቀን ሲመጣ ተጠያቂነት ይኖራል::
Lidetu
Pkeade avoid your self from media with balaget Jawar Mohammed.
የዶር መረራን እድል ይስጣችሁ ወንድሞቼ።
ሀገር ብላቹ በብሔር ፖለትካ ካዝናቸውን የሞሉት ግለሰቦች ብኖሩ ጃዋር ና ልደቱ ናቸው።
ጀዝባ
This old
ደዋርና ልደቱ ብልግና መደመር ፕሮስፐርት ግራኝ አብይ ደም የጠማው ካላጠፋቹ ምናለበሉኝ
. Anaminachihum
Two of them are big Banda both running away from Ethiopia 😂😂😂😂😂
huletum mrtnachuhu
gin yemeche weyeyetachew new yhe?
Hulumiii la silxanii
105
እባብ ለባብ ካብ ለካብ ኪኪኪኪኪኪኪ
ልደቱ ፈሳም ።
ሰውየው ኮረና ነህ፤የሽግግር መንግስት ማለት እኮ ስልጣንና ኃላፊነቱ የተወሰነ ደካማ የመንግስት ዓይነት ነው ፤እንኳን ደካማና የተለያየ ፍላጎት ያለው የኮሚቴ ስብስብ ፈጥረህ ፈጥረህ ይቅርና በህዝብ የተመረጠው መንግስትን እንኳ እግር ከተወርች አላስኬድ ያለ የሀገር ውስጥ ባንዳና የውጭ ጠላት ያለባት ሀገር መሆኗን አለመገንዘብ ጥያቄያችሁ የስልጣን እንጅ የሀገርና የህዝብ ጉዳይ እንዳልሆነ ግልጽ ነው
ይህ
Jawar is still hiden oneg shene,arogant void void
ጆሀር ቆሻሻ ሰው ነው
ሰው ለዘመኑ ይመስላል እውቀቱ በዘመን ቀመር ይሰፈራል የፖለቲከኞች አለመቀራረ
እንጂ የህገመንግስቱ ችግር አይመስለኝም
እኔ ብቻ አውቅልሻለው ካለ ቆየኮ ብልግና ፓርቲ ስትቃወም ትታሰራለህ ትደበደባለህ ዲክታተር ሆኗል
ሁለታችሁ አማንኤል ያልገባችሁ ዕብዶች ናችሁ ጋዘጠኞች ምን ያህል ነው የሚከፈላችሁ ህዝብ አንቅሮ የተፋቸውን የሚያቅለሸልሹ እኛ ነን አዋቃ ባይ ወሬኞች ናቸው ሰፊ ጊዜ ስላለህ ተቀመጥ
አንተ እራሱ አማኑኤል አለመግባትህ ይገርማል።እራስህን እንደ ህዝብ ታያለህ እንዴ? ቀሽም ነገር ነህ።ሁለቱም በሳል ፖለቲከኞች ናቸው ቦታ ግን አልተሰጣቸውም።ያልሰጣቸው ህዝብ ሳይሆን ባለስልጣኖች ናቸው።አሁን ይኸ ጠፍቶህ ነው?