🔴 "ዛሬ_ታለቅሳለህ_አለኝ" I

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 105

  • @saroneshete231
    @saroneshete231 7 месяцев назад +1

    የወንጌል አገልግሎት እድታገለግል አይኖችህን ያበራልህ ጌታ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን። አዘጋጆችም ተባረኩ

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 8 месяцев назад +8

    Good to see you Doctor Gizachew werku. You remind me our life in 80s. Khartoum Sudan
    አኔ በዘያን ዘመን Orthodox. ነበርኩ ግን እሁድ እሁድ አንተ የምታገለግልበት church. S. I. M. ያንተን መዝሙር ለመስማት እመጣ ነበር ከዚያም ጌታን እንደግል አዳኜ ተቀብዬ አሁንም ከጌታ ቤት ነኝ አሁንም መዝሙርህን ስሰማ በብዙ ትዝታ እያለቀስኩ ነዉ የምሰማዉ ጌታዘመንህን ይባርክ ወንድሜ ግዛቸዉ እኔም U. S. A መኖር ከጀመርኩ 35 ዐመት ከጌታ በርታት ጋር ሆኖኛል may God Bless your ministry my Big Brother
    from Atlanta Georgia ዳዊት

    • @livesinusa7116
      @livesinusa7116 8 месяцев назад

      Sudan Khartoum. በስደትነት ሲኖርና በመዝሙር ሲየገለግል እንደነበርና ከሱዳን USA. ከእኔ በፊት እንደገባ ነዉ የማዉቀዉ አሁን ስሰማ ጠያቂዉም ግዛቸዉም በኬኒያ ስደት እንደነበረ ነዉ ይምታሰሙኝ please let me know I’m Confused. Thank you
      መችነዉ ኬኒያ የነበረዉ ?

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 8 месяцев назад +7

    በጭለማው ዘመን ሆነ ዛሬ የሚያጽናኑ ዝማሬዎች የሰጣችሁ እግዚአብሔር የተመሰገ ይሁን።
    ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ
    ባንተ ተራራውን ወጥቼአለሁ
    ባንተ ሸለቆውን ወርጄአለሁ
    ጉልበቴ _ _ _
    ዘመናችሁ ይባረክ!

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 7 месяцев назад +2

    በጣም የምንወደው የምናከብረው የቸርቻችን ፓስተራችን ቅን ሰውን ሁሉ የሚወድ ሰው ነው ጌታ ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ አንተ በረከታችን ነህ

  • @atmike123
    @atmike123 8 месяцев назад +4

    ሻሎም ኪያ ሾው!! ግዜን ማቅረባችሁ በጣም ደስ ብሎኛል። በጣም የምወደው አገልጋይ ነው። ዝማሬዎቹ ለልብ ይናገራሉ። እዚህ ፓሪስ በመጣም ጊዜ አብረን ስደተኞችን ጎብኝተናል። ኪያ ሾዎች እባካችሁ ታምራትን ጋብዙልን እሺ ካላችሁ!! በጣም መንፈሳዊ እንደሆነ ሁሉ በጣም ቀልድም የሚያውቅ የእግዚአብሔር ሰው ነው። ፕሊስ

  • @shimelesdemelie9354
    @shimelesdemelie9354 8 месяцев назад +6

    ጥሩ ትምህርታዊ እና ልብ የሚነካ ግዜ ነበር:: ወንድማችን ፓስተር ግዛቸው ወረቁ እግዚአብሔር ባንተ እየሰራ ስላለው አገልግሎት ሁሉ ክብር ምስጋና ይድረሰው:: 'እግዚአብሔር እስካለን አብሮ ማንም አይነካንም ደፍሮ!" የሚለው ዝማሬህ ሁልግዜ የህይወት ስንቅ ሆኖኛል:: በነገር ሁሉ አንተንም ቤተሰብህን ሁሉ አብዝቶ ይባርክ:: ይህ የኪያ ሾው አቅራቢ ወንድማችን ትደለ: ድንቅ የሆነ ውይይት የማድረግ ፀጋህን እና አገልግሎትህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ!!

  • @helaftwi368
    @helaftwi368 8 месяцев назад +4

    What a wonderful testimony!
    Loved your songs, not knowing the singer. You are a blessing.
    Thank you for raising awareness on the situations of Eritrean refugees.

  • @tayeg.263
    @tayeg.263 8 месяцев назад +25

    አንድ ቀን ደረጀ ከበደን እንዲህ እናየው ይሆን? ጌታ ሆይ ላንተ ምን ይሳንሃል፡፡

    • @abbyabunetizale7824
      @abbyabunetizale7824 8 месяцев назад +2

      አሜን!!

    • @KuleMelkamu
      @KuleMelkamu 8 месяцев назад

      ዘማሪ ደረጀ ከበደ እዝህ ፕሮግራም ላይ ወርዶ ?😮 I never expect. ከዘረኝነቱ ውጪ ምን ውሸት ተናገረ??

    • @alem8640
      @alem8640 8 месяцев назад

      @@KuleMelkamuzemari Dereje eko lewnet yekome new l sew lijochi silemirara tegoda echam ersun yemetechet akim yelenim

    • @tekolaaklilu7636
      @tekolaaklilu7636 8 месяцев назад +1

      እውነት ደረጀን ለመተቸት አቅም ያለው ሰው ያለ አይመስለኝም የተባለው ትክክል ይመስለኛል። አንድ ቀን እንደነ ግዛቸው ታምራት አንድ ቀን እናየዋለን። እስከዚያው በጸሎት ብንደግፈው ይሻላል። በተለይ አንድ ሰው ገዘፍ ያለ ስለደረጀ ያወራው ነገር በጣም በጣም አሳዝኖኛል። እሱ ማን ሆኖ ነው ደረጀን የሚናገረው?

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 8 месяцев назад

      ​@@KuleMelkamu እናንተ ግፍ እያያችሁ ስትመቻመቹ እሱ አልተመቸውም ትክክለኛ እምነት ስላለው ለዝያውም በክርስቶስ ስም የመጡት ዘረኝነታቸው ካላመኑት ይልቅ ብሶ ከማህፀን አውጥቶ እስከማፍረጥ። ዘረኛ ማለት የሰውን ልጅ በማንነቱ የሚያርድ እንጂ የሚያርድህን እወቀው የሚለው አይደለም።

  • @woldearegawiazene5694
    @woldearegawiazene5694 8 месяцев назад +1

    Great testimony, pastor. God bless you. We are blessed to having you.

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 7 месяцев назад

    አሜን

  • @abebetumebo7685
    @abebetumebo7685 6 месяцев назад

    ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለም ህያው ነው::አሜን!!ጌታ ኢየሱስ አገልግሎታችሁን ይባርክ::

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 8 месяцев назад +3

    ደረጃንም
    ጌታ ወደ መጀመሪያ አገልግሎቱ ይመልስ
    እንዴት እንደሆነ ሁሌም መዝሙሮቹን ስሰማ አሁን እሱ የለበት ነገር ያሳሰበኛል

  • @yihewsahlemariam
    @yihewsahlemariam 8 месяцев назад +1

    AMAZING MESSAGE GO😢D BLESS YOU PASTOR

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 7 месяцев назад

    በጣም በዝማሬዉ የምንወደዉን ሥላቀረብክልን እግዚአብሔር ይባርክህ🎉🎉🎉

  • @zerubabela6570
    @zerubabela6570 8 месяцев назад

    ዛሬ ምድራችን ራሳቸውን ነብይና፣ሐውርያ ብለው በሚጠሩ የመስቀሉ ሥር ቁማርተኞች በተወረረበት በዚህ ግዜ ፥ የጌታን ፍቃድ ለመፈጸም ፣ በሰው የተረሱ ግን ደግሞ በጌታ ሁሌም የሚታዩ ስደተኞችን ማገልገል ከአገልግሎቶች ሁሉ የበለጠ አገልግሎት እንደሆነ ጆሮ ያለው ይስማ ። ግዝሽ ተባረክ።

  • @salamonali9839
    @salamonali9839 8 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርካችሁ ግዛቸውን ስላቀረብከው በጣም ደስብሎኛል
    እርግቤ ሆይ የሚል መዝሙር ነበረው ድሮ ቢዘምረው ብዙዎች ይጠቀሙበታልና በስደቱ ዘመን ነበር የሰማሁት በሁሉም ተባርከንበት ነበርና

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion2012 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ዶክተር ግዛቸው ወርቁ። ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ፣ ታላቅ ድንቅ አምላክ፣ የሚለው ዝማሬህ ድንቅ ነው። ቤታችን በልጅነቴ አወላጆቼ ካሴቱን ይከፍቱና ይሰሙን ነበር። ኪያ ሾው ፓስተርን እንግዳ አድርገህ ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል። ጌታ ይባርክህ።

  • @michaelalemuma
    @michaelalemuma 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ግዛቸው ! ይህ ነው አገልግሎት !!!

  • @zewudekia7473
    @zewudekia7473 8 месяцев назад

    Tebarek Abiy silemitakerbachew Tilalk sile egiziabher agelgayoch
    Mezmurochun esema neber gin lemejemeriya gize new yayehut
    we love Him.
    Kechalk Tamirat wolban bitakerbilin endihum Betirat yetekeretse mezmurochun endet endeminagegn bitinegren tiru new
    Geta yibarikih

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 7 месяцев назад

    ዘመንህ ይባረክ አንተ ብረክ የእ/ር ሰው። እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @woinhareggebrewhiwot2507
    @woinhareggebrewhiwot2507 8 месяцев назад +3

    ወንድሜ:እግዚአብሔር:ይባርኮት:ስደተኞችን:መርዳት:በጣም:አስፈላጊ:ነው::ደግሞም:አሜሪካ:የተባረከች:አገር:ሁላችን:ለተሰደዱት:እንጸልይላቸው::እውነት:ነው:ሰደተኞችንም:መጎብኘት:ያሰፈልጋል::
    ሄደን:እንኳን:ባናያቸው:ልንፀልይላቸው:ይገባል::የኪያ:ሾው:አቅራቢም:የተለያዩ:ወንድሞችን:ስለሚጋብዝ:እጅግ:ብዙ:ትምህርቶችን:አግኝተንበታል:በብዙ:ተባረክ::

  • @ammanuelbekeletilahun9526
    @ammanuelbekeletilahun9526 8 месяцев назад +5

    ጌታ ኢየሡሥ ታማኝ ወዳጅ ነው።

  • @mesuteka2010
    @mesuteka2010 7 месяцев назад

    ወንድም ግዛቸው የጸጋ አምላክ የተሰጠህን አገልግሎት ለመፈጸም ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @negussieworku6615
    @negussieworku6615 8 месяцев назад

    እንደ ግዛቸው ወርቁ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮችን የዘመሩ እንዲሁም በሕይወትና በስራ እጅግ ብርቱ የሆኑ ወንድሞችን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን፡፡

  • @livefan1021
    @livefan1021 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተር ግዛቸው ወርቁ። ከውስጥ ከፈለቀው ሰማያዊው ዝማሬና እውነተኛ ቅኔ ተካፋዮች ሆነን አሁንም ድረስ ተሸሽገንበታል፥ ሀሌ ሉያ

  • @abeshasolomon1798
    @abeshasolomon1798 8 месяцев назад +5

    ኢየሱስ የዳንንበት የእግዚአብሔር አብ ጥበብ ነው!

  • @mrzmrz5650
    @mrzmrz5650 8 месяцев назад

    ተባረክ በብዙ!

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 8 месяцев назад +2

    እናንተን የመሰለ በረሃብ በስደት በመታሰር በመገረፍ ያቆያቹሁልንን ወንጌል ምድረ ማፊያ ዘይት እና ውሃ ነጋዴ በቅሎባት ሃገራችን የወንጌል እረሃብተኛ ሆነች ሳትናገሩ እንኳን ሞገሳቹሁ ብቻ ይበቃል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ አገልጋይ ግዛቸው ወርቁ ልክ ነው ወንጌል እንባ ነው በ እናንተ ዘመን ፀሎቱም ዝማሬውም እንባ ነው የ ጌታ ውለታው ሲታሰብ እግዚአብሔር ማፊያ የሆኑ አጭበርባሪዎችን ከምድራችን ይንቀላቸው አሜን በሉ 🙏

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 8 месяцев назад +1

    It is even helping myself.

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 8 месяцев назад +3

    ይገርማል በአካል አይቼው አላውቅም ነበር እግዚአብሔር ስላደረከው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤

  • @WendimDaniel
    @WendimDaniel 8 месяцев назад +1

    ተባረክልን ብዙ እድሜ ይስጥልን

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 8 месяцев назад

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ!
    በእድሜ ቀደምት የሆናችሁ አገልጋዮች በሁሉም የክርስቲያናዊ ህይወትና ኑሮ ለእግዚአብሔር የሚገባ ኑሮን በማድረግና በመኖር ከጌታ በታች እናንተ ምሳሌዎቻችን ናችሁና ስለ እናንተ ህይወት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @titazedemena4970
    @titazedemena4970 8 месяцев назад

    ይህ መልእክት ወንድም ደረጀን ለናፈከው መልስ ይሆን እንደሆን ብዬ ነው

  • @titazedemena4970
    @titazedemena4970 8 месяцев назад

    እ/ር መልካም ነው ማንንም አይጥልም እንካንስ ያገለገሉትን። እ/ር ከገባበት አለማዊ ተገዳደሉ ከሚል የፓለቲካ እይታ እንዲወጣ ፀልዩለት። ይህንን ስል ላሳንሰውና ላቃሽሸው ሳይሆን ያለበትን ሁኔታ በግልፅነት ለማስቀመጥ ነው። እንግዲህ የወንድማችንን የራሱን መዝሙር በመጋበዝ ሀሳቤን እቃጫለሁ።
    ዝማሬውም ፀልይለት ለደከመ መንገዱ ለተጣመመ ጉድፉን አታንሳ የባልብጀራህን ትተህ የራስህን።

  • @mimikebede3920
    @mimikebede3920 8 месяцев назад

    You are so humble Pastot Gezachew

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 8 месяцев назад

    Tebarekulen ❤🙏

  • @Medhanemichael-k1i
    @Medhanemichael-k1i 8 месяцев назад

    ወንድማችን ግዛቸው የዕድሜው ነገር በጣም ያሳሰበው ይመስላል .. ወደደም ጠላም አሁን..በሽምግልና ዕድሜ ላይ ነው ያለው ..እግዚአብሔርን ያመስግን

    • @yanmercy8195
      @yanmercy8195 8 месяцев назад

      NEGATIVITY KILLED MANY UNTIMELY!😳🙊

  • @tayezewdie3991
    @tayezewdie3991 8 месяцев назад +2

    ኪያ። ስለ መሠረተ ክርስቶስ ኳየር የሚያነሳ ሁሉ ታምራት ወልባን ሳያነሳ የሚያልፍ የለም። እባክህ አቅርብልን።

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 8 месяцев назад

    Egzabher yebarkachew tebarku

  • @NafarraSA
    @NafarraSA 8 месяцев назад +1

    ምህረት❤

  • @gedewonhattasa494
    @gedewonhattasa494 8 месяцев назад

    ፓስተር ግዛቸው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 8 месяцев назад

    ለደሀ የሰጠ ለእግዚአብሔር አበደረ አይደል የሚለው ምንም አይጎልብህም ዘመንህ ዘርህ ይባረክ ልጅህ ሺ ይሁን

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 8 месяцев назад

    God bless you …. This is Real life of Christianity. . Stay blessed

  • @GirmaGirma-i3k
    @GirmaGirma-i3k 6 месяцев назад

    ምርጥ ኘሮግራም ነው በርቱ

  • @lydiaaschenaki7479
    @lydiaaschenaki7479 8 месяцев назад

    I remember in 1996 you came Washington DC Church and sang Agelgay Tebiye song you are annointed singer my parents love your song I love this song much out of all song the most. May God bless you more, 💗🙏please visit Toronto

  • @mekbibabebe4351
    @mekbibabebe4351 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወንድማችንናአቅራቢው

  • @Selampeace111
    @Selampeace111 8 месяцев назад +1

    waw

  • @AlemAbraham-wq5et
    @AlemAbraham-wq5et 8 месяцев назад

    Stay blessed brother , God will help us and we will pray.

  • @maheletfanta2579
    @maheletfanta2579 8 месяцев назад

    አባቶችንና ምስክሮችን ያኖረልን እግ/ር ይባረክ❤

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 8 месяцев назад

    በእውነት ሁሉን የሚችል አምላክ በረጅም ዕድመ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @LamortAlbechwiu
    @LamortAlbechwiu 8 месяцев назад +1

    Amen geta tamgi new❤❤❤❤❤❤

  • @Abayabay814
    @Abayabay814 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 8 месяцев назад

    "አዎን ጌታዬ እኔ አንተን ታምኝ
    አረ ምን ሆኜ❤❤❤

  • @ivyhotelno.1adamaolivetree240
    @ivyhotelno.1adamaolivetree240 8 месяцев назад +1

    Ye Addisu working silk askmt, I would like to join his ministry

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 8 месяцев назад

    Thank you so much it’s good to see long time blessed friend brother Gezachew. God bless you both!

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 8 месяцев назад

    Really God will make it happen our beloved singer Dr.Dereje Kebede one day .

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ያስፋ ከዚህ በላይ ደስታ የለም ድሆችን ማስብ ለድሆች መስጠት መታደል ነው

  • @Yoha_tech
    @Yoha_tech 7 месяцев назад +1

    Please Abiyo use some of creative production stay as well. Including puting in the middle of your talk the following their childhood photose , their songs(u mentioned interesting point like his voice is similar to dereje -i wish you insert something that reflect this ) . Although it takes more effort , it would be so nice

  • @zed8788
    @zed8788 8 месяцев назад +4

    እውነት ነው እግዚአብሔር አሜሪካንን ይባረክ ::🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistyen8266
    @tigistyen8266 8 месяцев назад +2

    እስቲ ስለ ሰለሞን ተስፋዬ ንገሩን መሰረተ ክርስቶስ በ 74 አ ም ሲዘጋ ፔስተር የኑበረ ስለሱ ምንም አልሰማንም

    • @johnf906
      @johnf906 8 месяцев назад

      ካንሳስ ቤ/ክ እንዳለ ሰምቻለሁ።

  • @sanniitubedhagaagoleeqajel332
    @sanniitubedhagaagoleeqajel332 8 месяцев назад

    Bexam yemenwed abate ❤️❤️

  • @EleniMekonen
    @EleniMekonen 8 месяцев назад +1

    ኢየሱስ አዳኝ ነዉ

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 8 месяцев назад

    Jesus is lord 🙏

  • @YohanisAlemayehu
    @YohanisAlemayehu 8 месяцев назад

    አድራሻቸውን እንዴት እናግኝ?

  • @dakness.daknessdakness367
    @dakness.daknessdakness367 8 месяцев назад +1

    Selhulum geta kebrun yewsed

  • @TekstDcafa
    @TekstDcafa 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉

  • @tekolaaklilu7636
    @tekolaaklilu7636 8 месяцев назад +2

    ወንድም ግዛቸው እውነት የአምስትና ስድስት አመት ልዩነት እኔ በጣም ትንሽ ልጅ ነበርኩ ምናምን ለምን ትላለህ ብዙ አይበልጡህህም እነ ደረጀም ታምራትም እሱ ላይ ፎከስ ባታደርግ ጥሩ ነበር። ካንተ አይጠበቅም። አንተን በጣም ትልቅ ግምት ነው ሰው ያለው ለወደፊት ተጠንቀቅ። 45 አመት አገልግለሀል ልብ በል።

    • @yanmercy8195
      @yanmercy8195 8 месяцев назад

      ስንት መልካም ነገር ተናግሮ ሳለ አንተ ውስጥ የገባው እድሜ? WHY U WORRY TO FIGURE OUT HIS AGE instead of focusing many blessings that God pass through him?

    • @sabaasart3645
      @sabaasart3645 8 месяцев назад

      አመለጠህ ጆሮህን ለመልካም ነገር ለመስማት ብትጠቀምበት ዋናው ነገር አምልጦሀል የመንፈስ ቅዱስን ስራ ብታደንቅ ይሻልሀል እሱ ብሩክ ወንድማችን ነው እናውቀዋለን አንተ ግን አታውቀውም😂😂😂

    • @desalegntebore9431
      @desalegntebore9431 7 месяцев назад

      እሷን ተውና መልካም መልካሙን አድምጥ ይጠቅማሃል

  • @hiwothailu1629
    @hiwothailu1629 8 месяцев назад

    ምን አይነት አድራሻ? ለምሳሌ የእርዳታ ድርጅቶችን መጠየቅ ይቻላል።

  • @yohanesgebrehiwot5834
    @yohanesgebrehiwot5834 8 месяцев назад +1

    ከስርከስ ጨዋታ ውጡ፣፣

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 8 месяцев назад +1

    ተምረት ወልባን በድምፅ እንጂ አይቼ አላውቀውም እባክህ አቅርብ

  • @h.shebeshe3065
    @h.shebeshe3065 8 месяцев назад

    መጋቢ ግዛቸው እድሜ ትፈራለህ 😅ለምንድን ነው 45 አመት ካገለገልክ 5 አመት ነው ለሀምሳ የቀረህ 14 እንኳ ካየር ብትገባ 60 አመት ነህ እድሜ ጸጋ ነው አትፍራ

    • @yanmercy8195
      @yanmercy8195 8 месяцев назад

      ኧረ ወይኔ ምን ጉዶች ናችሁ ግን? እግዚአብሔር እሱን ተጠቅሞ ስንት ድንቅ ያደረገው ሳይነካሽ እድሜውን ጌታ ደምሪ ብሎሽ ነው ወይ??? ምህረት ይብዛልሽ

  • @hagosgebrmariam3807
    @hagosgebrmariam3807 8 месяцев назад

    I,m Soory once Specially during Emperor Hailey Selassie Almost 95 Percent Ethiopians Was The Followers Of Orthodox,How Ever now they Are Changing To Pente Costed that is the Imported Religious .

  • @tekolaaklilu7636
    @tekolaaklilu7636 8 месяцев назад

    እባክህ ታምራት ወልባን አቅርብልን!!!!!!!!!!!!!!!!???

  • @yohanesgebrehiwot5834
    @yohanesgebrehiwot5834 8 месяцев назад +1

    እባካችሁ እናስተውል፣ደረጀ ብቻ ነው የደከመው፣ሌላውስ ለምን ልዩነት ታደርጋላችሁ፣በሺህ የሚቆጠር ህዝብ የደከመ የለም፣ለሁሉም ፀልዩ፣የሰው ምስክርነት ሰለቸን፣

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 8 месяцев назад

      የደረጀ ስይጣን ላይ ቀንቶ በአገልግሎት ለመብለጥ እንቅልፍ ያጣ ይመስላል ትንሽ ለየት ለማለት እንጂ ሁላችንም ደካማዋች ነን ምናልባት የደካማዋች ፊት መሪ ለመሆን የሚጥር ይመስላል

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 8 месяцев назад

    Eyesus gata adagne fewash nw yaleyesus alme ayedenm

  • @junefirst500
    @junefirst500 8 месяцев назад

    Gospel Singer Derege Kepede brought so many people to Jesus Christ with his voice & the meaning of the Word for Life! But now Derege Soul taken by Lucifer!!!

    • @johnf906
      @johnf906 8 месяцев назад

      Not at all. God’s mercy is full of heaven and Earth… No lucifer have power to take my beloved brother’s life.. God will teach him and bring back his son to His glory!!! Please pray for him don’t be judgmental!!!!

    • @danielamare7898
      @danielamare7898 8 месяцев назад

      Jil. Dereje always tells the truth.

  • @hiwothailu1629
    @hiwothailu1629 8 месяцев назад

    ትግራይ ያሉት ስደተኞችስ ለመጎብኘት አላሰባችሁም

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 8 месяцев назад

      It is a good question but it might take a little time,be prepare yourself,with God’s love.

  • @yohanesgebrehiwot5834
    @yohanesgebrehiwot5834 8 месяцев назад

    3 ኛ የዩሀንስ መልእክት 2;19 / ቢሆንስ?በድሮ በሬ አይነት ሆነ?ክርስትና የዛሬ ነው፣የትላንቱ አልፎአል፣በስጋ የመጨረሳችሁ ምልክቱቱ ድርጊታችሁ ነው፣ትላንት ስለዘመርክና የሆነ ነገር ሰላደረክ እንደ ክሬዲት ይታስባል ወይ?የዞረ ድምር ውጤት፣የስለቸ ፣

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 8 месяцев назад

    መልክቱ ከዋናው ሃሳብ ውጭ በጣም እድሜ ላይ ያተኮረ ይመስላል:: በተለይ ዘማሪው በጥም ትንሽ ልጅ ነኝ ለማለት ይሞክራሉ:: እድሜ ትልቅ ፀጋና በረከት መሆኑ ቢገባቸው መልካም ነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 8 месяцев назад +1

    ደረጀ፡ ከበደ፤ አሕዛብን፡ እንኳን፡ የማረከና፡ ለክርስቶስ፡ የማረከ፡ ድምፅ፡ ጊታር፡ ነበር። ዛሬ፡ በዘር፡ ተጠልፎ፤ ከይቅርታና፡ ጸሎት፡ አልፎ፡ ፋኖ፡ በርታ፡ ግደል፡ አለ! ጂኒ፡ ሆነ!

    • @johnf906
      @johnf906 8 месяцев назад

      ሰው እኮ ሊደክም ሊወድቅ ይችላል። ሰውነቱ ቀርቶ እንዴት ጂኒ ይሆናል?
      ለመሆኑ ተሳስተው፣ኃጢአትስ ሰርተው ያውቃሉ? አዎን በየቀኑ በንስሐ ነው ምተዳደረው ያሉ መሰለኝ። ታዲያ በየቀኑ ጂኒ ሆኑን??? በፍፁም ሰው ጂኒ አይሆንም።።።

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 8 месяцев назад

      @@johnf906for amhara every thing about power whatever they do have nothing to with the lord It about power money and status .

    • @johnf906
      @johnf906 8 месяцев назад

      @@ebsamohamed5845 when you talk about spirituality and born again Christians don’t mix it with politics…don’t judge.. the Bible doesn’t allow anyone to judge against anyone but we are called to pray and intercede!

  • @KuleMelkamu
    @KuleMelkamu 8 месяцев назад

    ዘማሪ ደረጀ ከበደ እዝህ ፕሮግራም ላይ ወርዶ ?😮 I never expect. ከዘረኝነቱ ውጪ ምን ውሸት ተናገረ??

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 8 месяцев назад

    በኢትዮጵያ ያሉት ነብያት፡ የሐይላቸው፡የታአሞራት፡የድንቃ፡ ድንቅ፡ምንጩ፡ከየት፡ነው?
    እኔ፡የውስጥ፡ሰው፡የነበርክ፡በነብያቶች፡ ተታልዬ፡አገለግል፡የነበርክ፡አመሪካን፡ሀገር፡ነው፡የሞኖረው፡እነዚ፡የየሱስ፡ተከታይ፡የሚሉ፡የሃይላቸው፡ምንጭ፡ከየሱስ፡ሳይሆን፡ witchcraft from Nigeria, and elsewhere. I am hundred percent persuaded their source of authority is not Jesus it is the power of witchcraft originated from different countries in Africa. Please practice discernment, who you invite into your show. I’m not going to mention names, but you have invited into your shows some of this false prophet ,who perform miracles but it’s a miracle of witchcraft.The main purpose of this prophet is profit, not the gospel of Jesus.

  • @Gebravsk
    @Gebravsk 8 месяцев назад

    Garbage

  • @agobeze
    @agobeze 8 месяцев назад

    ወንድም ግዛቸው በእድሜ ትንሽ መሆንህን በተደጋጋሚ በተለያየ መንገድ ለመግለፅ ስትሞክር ትስተዋላልህ ለምን አስፈለገ? ከመግቢያህ ላይ ያስቀመጥከው ይህ ተግዳሮት ዋናውን አጀንዳ መልእክትህን አያኮስስብህም?

    • @agobeze
      @agobeze 8 месяцев назад

      እንደዛ ከሆነ ይቅርታ ይደረግልኝ