ጋዜጠኞች "ጫካ" ፕሮጀክት ላይ ዘመቱ | የሐሙስ ሐምሌ 11 ዜናዎች @ArtsTvWorld
HTML-код
- Опубликовано: 15 сен 2024
- Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World
አርትስ ዜና ባትሰሩ
በፍርሃት እና በጭንቀት ሆናቹሁ ነው ዜና የምትዘግቡት ....
ስለጫካ ፕሮጀክት ምን ጨብጥ ያለው ነገር ተናገርክ ቆይ አሁን ??
የተባሉት ፕሮጀክቶች ባለቤት UAE ናት ወይስ የኢትዮጵያ ሕዝብ? ምናልባት: ምናልባት የኢትዮጵና የኢትዮጵያ ሕዝብ ቢሆኑ በጀታቸዉን የገነዘብ ሚ/ር የቃልን? ከሁሉ የሚገርመዉ አገር እንዲህ ሲቸበቸብና ሕዝብ ሲፈናቀል የኛ የተባሉት ሚደያዎች ዝም ብለዉ ከዉጭዎቹ መሰማቱ ነዉ::
Abiyi.jegna.mari.new.nurelin.jegna.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
ታራሚዉ ስልኩን እንዴት ይዞ እስር ቤት ገባ?? ሐሰት ሐሰት! እስር ቤትን የምፈራ ከሆነ ከመጀመሪያ ለምን ወንጀል ሰራ? እስር ቤቱ ሪዞርት ይሁንልኝ እያለ እንዳይሆ ብቻ!!
እኛ አገር መጀመሪያ ጋዜጤኞች ከሹክሹክታና ከአሉባልታ ወሬዎች ውጡ ፣ጋዜጤኝነት ሙያ መሆኑን አውቃችሁ ችሎታችሁን አሳድጉ።
አገሬ ላይ 100 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስት ቢደረግ ምን ችግር አለው
ሕዝብን እያፈናቀሉና እያስለቀሱ አገርን ከመሸጥ የበለጠ ምን ችግር አለ?
@@andnet2094 ህዝቡ ደሞ የት ነው የሚሸጠው እንዴ አልገባኝም ማለት ነው
ሃገርህ ላይ አይደለም ኢንቨስት የተደረገው የአብይ አህመድ የታመመ አይምሮ ላይ ነው ኢንቨስት የተደረገው።
😮😅😂😂😂😂😂😂
Esregnan endet be silk agegnachut??????
አርስቱና ዘገባው ምንም የማይገናኝ ስራ የፍራትና የጭንቀት ዘገባ ትሽ በዜና ሰዓት ድራማ ብታሳዩበት ይሻላል
ማረሚያ ቤት ውስጥ ስልክ ይፈቀዳል እንዴ እንዴት ለናንተስ ተደወለላችሁ?
ምን ታለቃቅሳለህ፣ አርፈህ አትቀመጥም ነበር መጀመርያውኑ
ፍትህ ለቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን
Ur news doesnt seem clear...the introduction and the content diesnt match
They are layer
ቢሾፍቱ የሰው ደም እንደ ግብር ለሰይጣን ይሰጣል💔 ኢሬቻ ባአዲ አምሊኮ ነው👈😡ስለዚህም የቤተ ክርስቲያናችንን መሬት ቢወስዱ አይገርምም ክፉ እና ጥሩ አብረው አይሄዱምና 😔
Is this news?
ስሰማው በጣም ነው የገረመኝ አመልካቹ ያቀረባቸው ጥቆማዎች በሙሉ እውነት ናቸው ለዚህ ምስክር የሚሆኑት ታስረው የተፈቱ ብቻ ናቸው
ኢትዮጵያ ፍርድ ቤትና የፍርድ ቤት ዉሳኔ ጨርሶ የማይከርባት አገር ከሆነች እነሆ 33 ዓመት ሞላ::የደብረ ዘይቱን የወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ይዞታ ጉዳይን ለእግዚአብሔር ፍርድ መተዉ ብቻ ነዉ::
ቆይ ቆይ ዲንቢልቢል እና ሀንኮክ ናቸው "ጫካ ፕሮጀክት ላይ ዘመቻ " የጀመሩት? ምነው አርትስ ቲቪ በገዛ እጄ ክብሬን ካልጣልኩ አለሳ?
አጠገባቸዉ የደሀ መንደር እየፈረሰና ሕዝብ እየተሰደደ የUAE ተጃሮች ቤተ መንግሥት ሲሰሩ እያዩ ዕዉነተኛዉን የዉጭ ጋዜጠኛ መተቸት እጅግ እጀግ የሳፍራል::
ይዞታዉ መጀመሪያ የ/ቤ ክቱ ከሆነ ለምን መዉሰድ አስፈለገ፣ የልማት ጉዳይ ከሆነ ደግሞ ቅድምያ ለምን አልተሰጣትም ;እኔ በየትኛዉም ሂሳብ ልክ ነዉ ብዬ አላምንም፡፡የሐይማኖት ተቋማት ብቻ ሳይሆኑ ሌሎችንም ደግሞ ማየት ያስፈልጋል፡፡ የሚፈለገዉ ባለሃብት ምን አይነት ባለሀብት ? ነዉ ከምሰማዉ አንጻር የአቅም ጉዳይ ብቻ አይመስለኝም ፡፡
ታሰቃለክ በመንገደሀሉ አይደለ ሰው ሲደበደብ የምናየው አይደለ እስርቤት????
This is very shame by receiving a high amount of bribe and snatching from religious institutions shown that officially the failure of the region. So, please return the money to the investor and leave your hands from pentes. Otherwise,.......
የአንድ ሰው እውቀት እና ትምህርት ውስን ስለሆነ፣ ሁሉንም ዘርፍ በዚህ ልጅ ወይም በ ዳንኤል መኮንን በኩል መተንተንም ሆነ ለአድማጭ ተመልካቹ በቂ መረጃ መስጠት እና ግንዛቤ ማስጨበጥ አይቻልም።
ጉብዝናውም እውቀቱም እንዳለ ሆኖ።
በየዘርፉ እንግዶችን በመጋበዝ የተሟላ ሃሳብ እና ማብራሪያ ብትሰጡን ደስ ይለናል።
ጃንሆይ ስለድርቁ መረጃ አልነበራቸውም እንዳሁኑ ቴክኖሎጂ አልነበረምእንጂ እሳቸው ጨካኝ ሆነው አልነበረም ሩህሩህና ፈሪሀ እግዜር የነበራቸው ታላቅ መሪ ነበሩ ድሆችን አዳሪ ት/ቤት አስገብተው እንደ አባት ተንከባክበው ውጭ ሀገር ድረስ ምርጥ ዩኒቨርስቲዎች ልከው ያስተማሩ ኋላ ውለታቢስ ሆነው ቢከዱዋቸውም ጨዋ ተከብረው ኢትዮጵያን ያስከበሩ መሪ ናቸው እስካሁንም የምንኮራው በሳቸው በተሰሩ ታላላቅ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎች ነው
ኢንጂነር ሃብታሙ ተገኝ ከዚህ አብይ ከተባለ ሂትለር ጋር አብሮ ሲሰራ ማየት ያሳዝናል።
Enante yemetfelgut ye hay.sillase gize endidegem tifelegalachu.abiyn amesgen beselam oromiya layi menorachu
ፉናም እናንተም አንዳይነት ናቹህ እንዴ ?
አሰቻለው ማለት ሌባ ነው አባካችሁ አንሱት
ጀዝባአብይ 🙄🤔
ማዘርህ መንገሻህን ብቻ ነው የነገሩህ መቸ እንደምትወርድስ አልነገሩህም ?
ጀዝባ🐏🇪🇹🐏🤛😭😭💔😭
ቃለ ህይዎት ቤተክርስቲያን አዳራሽ ሰርቶ ሃይማኖት መስበክ ነው እንጂ የምን ሪዞርት ነው?ቢሆን ቢሆን ቃለህይዎት ት/ቤት ገንብቶ ትውልድን በሃይማኖት እያነጸ ትልልቅ ደረጃ ቢያደርስ ሪዞርት እንደሆቴል ድርጅት ልገነባ ነበር የሚለው አካሄድ አንድ የሃይማኖት ድርጅት አያስመሰግነውም።
Sle chaka mndnew yawerachihut endeeeee
ታሳሪን የበደለ ሁሉም ይቀምሰዋል
This is CLICK BAIT. My first and LAST time watching this channel . It had nothing to do with Chaka Project. Disappointing 😢😢
አረ ሞተን እንለቅ እንጂ የአሜሪካ እርዳታ ጥንቅር ይበል
ጋዜጠኞቹ ኢንባሲዎቹ በትንሽ ጉርሻ አጀንዴ ሰጠዋቸው ነው እኮ።ውሻ በላበት ስለሚጮህ!! አናት እንደገደል ማሚቱ((echo ) አየሆናችሁ ነውና።
Good Journalist!!!!
Arts TV is now exposing its self as a puppet of Prosperity Party. unsubscribed
Bishoftu leaders....are you deaf? Don't make people to be angry!
ድሮ ይሄንን ፈፀሙ ብለህ ትዘግባለህ ቅሬታቸውን ማን ሊቀበላቸውነው ደበደብን ሊሉነው
Ethiopia leader is Mohamed Al nahyaan
የእትዮጵያን ሕዝብ በኤራብናበጦርነት እዬፌጅ ለራሱቤቴመንግስት እዬሴራ ነው እግዝአቤሔር ይፌርዳል
ዬተ ነው ረሃብ ያለው 🤔
ı dıd not know that artıst tv ıs such a trash medıa. what a shame.
ዛሬ ከሰማሁት ዜና ታላቅ ግርምት የጫረብኝ ቃለህይወት በቢሾፍቱ ከተማ ይዞታዬ ነው ብሎ ያለው 400 000ካሬ ነው!!
እናተም የገዳዩ ደም ጠጪ ተባባሪ ናቹ የጊዜ ጉዳይ ነው ዋጋ ትከፍሉበታላቹ
Ye Abiy midea!! Lemanew zenaw?