Ethiopia | ደጃዝማች ከበደ ብዙነሽ Dejazmach Kebede Bizunesh

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024

Комментарии • 20

  • @jemalgemtamohamed9614
    @jemalgemtamohamed9614 6 лет назад +7

    Dejazmach Kebede Bizunesh is a symbol of high standard of moral behaviour and patriotism.This should be taught at school as part of civic education to save the future .The present is devoid of role models.It is all to be corrupt or to be a slave in the west.
    I thank the presenter of the program to be honest and present unbiased story.Keep it on ,it is part of the healing process in our country.Haile Selase was vindictive and a cause of our many troubles.This issue is not about love for hatred against The Majesty but about putting history in the right perspective.( Ethiopia Hagere,mogn nesh Telaalaa Yemotelish Qertoo Yegedelesg Bellaa).
    Thank you.

  • @ጌታቸርነውና
    @ጌታቸርነውና 6 лет назад +9

    በጣም ይገርማል እኚህ ስመ ጥር ጀግና በቤተሰቡ እጅግ የተወደዱ የአያቴ ወንድም ነበሩ !!

  • @hilemichaelaa5971
    @hilemichaelaa5971 6 лет назад +6

    Its so sad all our heroes never had a good life and respect they deserve. If dejazmach kebede was western they will make a hundred of movie of him. Rip.

  • @fanayedebalke9129
    @fanayedebalke9129 8 месяцев назад

    He is my moms family I am very proud to know this story ❤❤❤

  • @abbyw.silassie3116
    @abbyw.silassie3116 6 лет назад +3

    አይ ኢትዮጵያ ስንቱን በጎ አሳቢ ንጹህ ሰው አታለች። ያሳዝናል ለመሆኑ ያን ሁሉ ወታደርና መሳርያ ለአንድ ግለሰብ ምን አይነት ደካማነት ነው? ለመሆኑ ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ለዚህ መልስ ይኖራቸው ይሆን? ለማንኛውም ይሄ መልካም ተግባር የእነዚህ ወገኖቻችን ጥሩ ስራቸው ለዘላለም በፍቅር እና በአክብሮት ለመጭው ትውልድም ትምህርት ሆኖ ይቆያል። ይሄንን የማናውቀውን ታሪክ እንድናውቅ ላደረጋችሁ ትዝታ ዘአራዳ እና ተፈሪ ዓለሙ እናመሰግናለን።

  • @cent198
    @cent198 7 месяцев назад +1

    ፎቶግራፉ ግን የ የተከበሩ ደጃዝማች ኃብተስላሴ በላይነህ ቢተውልኝ ነው።

  • @adonaialohi7653
    @adonaialohi7653 6 лет назад +4

    ኢትዬጵያ ሀገሬ ሞኝ ንሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

  • @derejelegessegurmessa1266
    @derejelegessegurmessa1266 2 месяца назад

    የማያውቁትን ማውራት ተገቢ አይደለም ቡዙነሽ ገረሱ እናቱ እንጂ እህት አይደለችም የስባ እንቁረ የብርብርሳ እረቻን ታርክ የሚያውቅ የኦና ጅማን የሚያውቅ ብቸኛ ልጁ የሆነችውን ጫልቱ ወልዴ ተብላ በሆሮ ጉዱሩ አውራጃ አባይ ጮሜን ወረዳ ከራስ ደሰታ ዳምጦ በተገዛ መሬት የአባቷ ስም ተቀይሮ በድብቅ የኖረችው ጫልቱ ከበደ ቡዙነሽን የሚያውቅ ይናገር እንጂ ስንቱን እንቀማ ማን ያውቃል አንድ ቀን እውነት ትወጣለች እስከዛ መዘለባበዱን ቀጥሉበት