Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጀግኒት እንኳን አብሮ አደረሰን❤
ዳጊ የዛሬ የጠረፍና የናቷ ደስታ ከፈጣሪ ቀጥሎ ባንቺ ነው እና እንደዚህ ያሉትን ጠንካሮች ያብዛልን
ቆይ ከጎኗ ቁጭ ያለው ልጆነው እደ አልገባኝም የምር የምታውቁ ንገሩኝ ልጆ ከሆነ ታድላ እሷ እራሱ ወጣትናት የምር
@@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ ወድሟ ነው
ዳጊ ወድምሽን በጣም በስስት ነውምታይው ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏
ደምሪኛዋ❤
ጠረፍ ትላንትና ከነበረችው ሕይወት ዛሬ እዛህ ላደረሳት አምላክ ይክበር ይመስገን ።
እመቤቴን እንዴት ደስስ እንደምትሉ በተለይ ደግሞ ጠረፍን ቤታቹሁ መጥራታቹሁ በጣም ልቤን ነካሽው ዳጊ መልካም ሰው ነሽ
ደጊየ አንቺ እኮ ትለያለሽ አመት አመት ያድርሳችሁ እንዲህ ነው ወሎ ላይ ማደግ አቃፊነትን ደግነትን ያስተምራል የኔ ደጎች ሰላም ሁኑ አይለያችሁ እስከዘላለም ያረብ
አሜን ስለማያልቀው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን😢❤❤❤
ደምሪኛዋ❤❤
ወሎየ እኮ ሁሉን ይችልበታል 😊.....የኛ ኩራት ዳጊየ ....you are my role model🥰
ዳጊየ በወንድምሽ በጣም መልካም ቅናት እቀናለሁ ሁሌም ሲቀመጥ ካንቺ ጎን አይን አይንሽን እያየ ነዉ ቁጭ እሚለዉ እድሜዉ ይርዘም ላንቺም ለመልካሚቱ እህቱ
ወድ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዳጊዬ ክብር ከአምላክ አግኚ የኔ እናት ጠረፍዬ እውነት ይገባሻል የኔ ጨረቃ ❤❤ ጠረፍዬ በጣም ከይቅርታ ጋር አባትሽ ግን አሁን ላይ ምን ተሰምቶት ይሆን መቼም በህይወት አለ አይደል በድጋሚ እንኳን አደረሰን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እሽ ዳጊየ የኔ ቆንጆ ሥወዳቸውኮ
እኔ የማመሰግነው እግዚያብሔር አባቴ ስለሆነ ነገን ስለማያስፈራኝ አመሰግናለሁ ከሁሉ በላይ ጌታ ይባረክ
እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ታምራልችሁ ደግሞ በጣም ነው እምወዳቹህ ዳጊዬ የእኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለስው ልጅ በሙሉ ያለሽ እስተሳስብ በጣም ነው እምወድሽ ማርያምን በጣም ነው እምወድሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የእኔ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ ዳጊዬ ጠረፍን ለበአል ከቤትሽ አብራ ስታልፍ በማየቴ ምን ያክል ደስ እንዳለኝ ቃላት የለኝም ደስታሽን ያብዛልሽ ዳጊዬ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ
አቦ ይመችህ ሃቀኛ ወንድም ነው ያለሸ ሰወዳችሁ ሺ አመት ኑሩልኝ
እንኳን አደረሳችሁ የዳጊ ቤተሰቦች ጠረፍን ጨምሮ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ጠረፍን የቤተሰባችሁ አንድ አካል ስላደረግሻት ዳጊዬ እግዚያብሄር ያክብርሽ !መልካም በአል እስከመላው ቤተሰቦችሽ 😘😘😘
@@betibeti1455 አመሠግናለሁ እህቴ
@@Em.RUclips. እንደማመር
@@Em.RUclips. አድርጊያለሁ ተባረክ
@@Infozo0 😍😍
የምበላው ሳጣ ዳጊ እቁላል ብላ አለችጘ ቆይታ አይስክሪም!! ለዳጂሽን እንዳትይን!! ጤፍ እኮ 10.0000??????????????መልካም አመትባል
ምርጦች ትለያላችሁ ፈጣሪ ይስጣችሁ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ዳግዬ ዋው በጣም ደስ የሚል በዓል ነው ያሳለፋችሁት በተለይ ጠረፍን ስላየኃት ደስ ብሎኛል
ደምሪኛዋ❤❤🎉
እንኳንም ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ በጣም የምወዳቹ ቤተሰብ ናችው ዳጊዬ ወድሻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ዳጊ ለመናገር ቃላት ስለሚያሰኝ እንኳን አደረሰሽ ጀግናዬ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳጊዬ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ሜርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ አሊህ ያኑርሽ እምርርር በይልኝ አሊህ ጤናሽን ሙሉ ያርገው ሚበጅሽን ያቅርብልሽ ማይበጅሽን ያርቅልሽ ለዘላለም ኑሪልንን🤲🤲🤲
በጣም የምወደው ንግግር ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን ይሁን አሜን ተባርኪ ❤❤❤❤
አሚን ዳጊየ 😢😢😢😢 ስደት በጣም ስልችት ብሎኛል ግን አልሀምዱሊላህ
ጠረፍ ካመሰገነችው ምስጋና አንዱ ሰለ ሆነልኝና ስለ አልሆነልኝም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ያለችው ትልቅ ምስጋና ነው።
ፈገግታቹ ብቻ ያጠግባል ሳቅ ከቤታቹ አይጥፋ ዳጊ ከነቤተሰቦችሽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በእውነት ዳግየ እድሜና ጤና ይስጥሽ ውዷ እህታችንጠረፍናየም እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤
ዳጊየ እንዴት እንደምታምሩ አይለያችሁ በተለየ ደሞ የጠረፍን ሳቅ ስለመለሽ እናመሰግንሻለን መልካም ሴት አይገልፅሽም🙏🙏
ዳጊየ የኔ ውድ ኢትዮጵያ ስመጣ ቤታችሁ ብመጣ ደስ ይለኛል ወላሂ ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
ለወንድምሽ ያለሽ ፍቅር ደስ ሲሊ ከአይኖችሽ ያሳብቃል ልክ እንደ ልጅ በስስት ነው የምትመለከችው❤
የእውነትቃልየለኝም ዴግየ ይችልች በአንቺ ምክንያት ለቅሦዋ በሣቅ ተቀይሮ ሥለላየሁት በጣም ደሥብሎኛል እግዚአብሔር የማቱን ዛላ እድሜ ያድልሽ ከነ መላቤተ ሠብሽ ተባረኪ ዘርማንዘርሽ ይባረክ እግዚአብሔር ልጅሽን አሣድጎ ከፉያለ ደረጃ ያድርሥልሽ ❤❤❤
የማዳም ሰራ ተረሳ ዋው ደሰ የሚል ቤተሰብ የማዳም ቅመሙች ከሰደት መልሰ እንዲ የሚያምር ሀይወት ይሰጠን ጉሉ አሜን
ጠረፍ ሳቋ ብቻ ይበቃል ዲፕሏ ሲያምር ዳጊ እንኳን አቀረብሻት የስው ህይወት ሲለወጥ ማየት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥሽ
እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ያመት ሰው ይበለን ❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዳጊ በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ናቸሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ !!!
🙏
ሁሌም ደስታ ይብዛ በቤታቹ የእውነት ፍቅር ናቹ
እንኳን አደረሰሽ ዳጊዬ! ዳጊ ናፈቀችኝ ምነው ጠፋች ብዬ ስፈልግሽ ለካ አንቺ ትልቅ ድግስ እያዘጋጀሽልን ነው እናመሰግናለን❤❤❤
ዳጊOn top of who you are, ለጠረፍ ያሳየሺው ፍቅር “ጠረፍ” የለውም!God bless you & your family sis🙏🏿💗PS: this planet needs more of your kinda of people.
ዳጊዬ ዘመንሽ ሙሉ ይባረክ የተባረክሽ ሴት
ስታምሩ ፈጣሪ የአመት ሰው ይበላቸው ዳጊ ጀግና ቅን ሴት
እንኳን አደረሳችሁ ዳጊዬ ከምንም በላይ ጤናነው እግዚአብሄር ይመሰግን ሁሌም አዲስ ነገር ያለው ጤና ሰለሚኖረን ነው የጤና ሀብት ይበልጣል ይመሰገን ፈጣሪ
ማርያምን እደ አች አይነት ጀግና የለም እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ እንኳን አደረሳችሁ ስታምሩ💕💕💕💕💕💕🇪🇹
የእውነት በጣም የሚገርም ቤት ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣቹ የአመት ሰው ይበላቹ ❤❤❤
በተለይ ለቤት አጋዥቸው ያላቸው ክብር ተባረኩ ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤
@@መቅዲ-ኸ7በ ደምሪኛ
ተመሥገን ዳጊዬ አንንችን እንዳይ እግዚሀብሔር ስለፈቀደለይ በጣም አመሠግነዋለው የኔ ጀግናአ በርችልይ አረብ ሀገር ልጆችች ድምጽ ሁይን ዳጊዬ
ምርጥ ፋሚሊ የኔ ነፍጠኞች ስታምሩ የሰው ልኮች ዳጊዬ የኔ ጀግና ሴት በፍቅር አመት አመት ያድርሳችሁ
በሀገራችን ተሰርቶ እንዲህ ያማረ ኑሮ መኖር እንደሚቻል በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል:: በዚህ ላይ ቤትሽ ጵዳቱ , አትክልቱ ከነግቢው , የቤት ቀለም , ኪችንሽ ምን ልበልሽ በጣም ነው የወደድኩት : በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ :: ሰው ድሀም ሆኖ ግቢውን መጥረግ በእቃም ቢሆን አበባም ቢሆን መትከል ይችላል: አመሰግናለሁ::
እግዚአብሔር ይህንን ፍቅር እጥፍ ያብዛላቹሁ እንኳን ለጌታችን የብርሃን ትንሳኤ አደረሳቹሁ ዳጊዬ ቤተሰቦቹ ሁላቹሁም ፍቅር እኮ ነሽ ይዚህ አይነት የቤተሰብ ፍቅርን ይስጠን የዞትር ጸሎቴ ነው
Beautiful family 👪 ❤️ 💕 nice too see you Ethiopian people From Eritrea 🇪🇷. 🇪🇷.
መንፈሳዊ ቅናት ቀናው ቤተሰብ ስለሌለኝ 😢😢😢😢ተባረኩ በጣም ደስ ትላላቹ❤
ዳጊ በእውነት ልዩ ሰው ነሽ አኔ አንችን ሳይ እማላዉቃቸው አባትሽ ይታዩኛል ምክንያቱም ህልማቸዉ ላንቺ ብቻ ሳይሆን ለመላዉ ኢትዮጵያ ሴቶች በመሆኑ ነው ያም ደግሞ ተሳክቶላችዋል ዬሄን ያልኩበት ምክኒያት በዚህዕድሜ የሆነገር ማየት እንድችል ከሚረዱኝ ከሚያነቁኝ ሰዎች ማሀል ዋነኛዋ አንቺ በመሆንሽ ፡፡ መልካም የፋሲካ ባዐል ከነመላው ቤተሰብሽ ያንችውአድናቂ አለምነሽ ቻው
የኔ ጀግና እንኳን አብሮ አደረሰን
በእውነት ዳጊዬ ስወድሽ የኔ ውድ ተባረኪ
ዳጊየ እንኳን ኣደረሰሽ ኣደረሳቹህ ኣንቺ የቤተሰብሽ ብቻ ሳይሆን ቤተሰብ ትኩረት ለማይሰጣቸው ሰወች ኣንቺን ስንመለከት ደስ ይለናል ኑሪልን።
እግዚአብኤር ይመስገን ፣እዉነት ከጤና በላይ ምንም የለም፣ጤና ከለ ሁሉም አለ፣
I am so happy to see this amazing family god blessed this family always
ዳጊ በጣም ነው ማደንቅሽ ሐረር ላይ ይህንን የህይወት ም ግብ የሆነ ስልጠና ብናገኝ ጥሩ ነው እግዚአብሄር ቢፈቅድ. እናም ከእቅድሽ ውስጥ አስገቢው ::
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በአል አደረሳችሁ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ እስከመጨረሻው ፍቅሩን ፀጋውን ያላብሳችህ አይለያችሁ ጠረፍን ሳያት አሁን ራሱ ንግግሮ ፊቴ ድቅን እያለ እንባዬ ፈሰሰ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻዋን አሳምሮ ያሳየን የኔ ባለ (ዲፕሎ ) ሳቂ ተደሰቺ ለዚህ ያበቃሽን ሁሌምምም.... አምስግኝው 🙏🏼
አሜን ዳጊዬዬ አንችም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከጎደለን ይልቅ ያረገልን ብዙ ነው
ዳጊ የኔ ሙሕር የተባረክሽ ዘርሽ ይባረክ ብሰማሽ ብሰማሽ አልጠግብሽም እግዛብሔር የምትናገሪዉን ሑሉ ከዚሕ በላይ ያጣፋጠው ❤❤❤
ተባረኪ በ ምስጋና ውስጥ ድል አለ ይብዛልሽ ጠረፍን አብራሽ ሆና በማማዬቴ ደስ ነው ያለኝ በ ኢየሱስ ስም ተባርከሽ ቅሪ
አሜን ደጊየ ለኛም ለከርታታ ወገኖችሽ የፀለይሽዉ አላህ ይስማሽ
ደስ የሚል የፍቅር ቤተሰብ ነዉ የሰዉ ልጅ እንዲህ በፍቅር መኖር ሲችል ሰላሙን አቶ በሽታ ይሸምታል ዳጊዬ በጣም አድናቂሽ ያንቺ ሾ በጣም እምማርበት ነዉ ከመላዉ ቤተሰብ ጋር እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤❤❤
ጠረፍ የእን እህት ሁሌም ድመቂ ዳግዬዘመንሽ ሁሉ በተድላኑሪ❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍፍፍ ደጊየ ተባረኪ ናይ ጠረፍ ሓጎሳ ዘብዘሓክላ ብጣዕሚ እየ ዘመሥግን ንባዕለይ ከም ዝገበርክለይ መሢሉ ተሰሚዕኒ እግዚአብሔር ኣምላክ ይመሥገን❤❤❤❤
ደምሪኛ🎉
Dagiye እጅግ በጣም ደስ ስትሉ። እንኳን አደረሳችሁ። ዳጊዬ ወንድምሽን በጣም ነዉ የምወደው እና የሚያሳዝነኝ አንቺን የሚወድበትና የሚያከብርበት መንገድ ልዩ ነዉ። አይለያችሁ ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ። ❤❤❤❤❤
መልካም ስብዕናሽ ሰው ላይ ይጋባል ዳጊዬ ❤❤❤❤❤
አሜን ዳግዬ በጣም እወድሻለው እንኳን አደረሰሽ
😂ወላሂ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አስቂኝ ቤተሠቦች አቤሎ የእውነት ሠው ትንሿ ትዋሻለች 😅ዳጊዬዬ ሠራሽላቸው 😅😅😅
ደጊዬ በሒወቴ ላይ ነገሮች መንገዳቸውን ሲስቱ የምፈልገውን እና የማልመውን ሒወት ለመኖር ጊዜው ሲረዝምብኝ እና ተስፋ የመቁረጥ ስሜት በተሰማኝ ጊዜ አንቺን በማየት ነው የምጠነክረው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ ትልቁ እልሜ እንዳንቺ አይነት ጠንካራ ሴት መሆን ነው❤❤❤
ጠረፍ እኳን ደስ ያለሽ ስትስቂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤
የመጀመሪያ ፡ነዉ፡ስከታተልሽ፡ዳጌ፡ኑሪልን፡ደሰ፡ይላል።
(1)እደናት የምቶን ማዳም ስለሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን(2)ሁሌም ከፊቴ ቀድሞ ክፉን ስለሚያርቅልኝ እግዚአብሔር ይመስገን(3) የባዳ ዘመድ ስለሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን(4) በሰው አገር ጥላከለላ ሆና ከነልጇ የምጠብቀኝ እማምላክ ክብር ለሷ ይውን(5)ሙሉ ጤናዬን ሰቶ የጠበቀኝ ልውል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ምርጥ ቤተስብ ናችሁ ይመቻችሁ ስትአምሩ ዋው ለአመቱ በስላም ይአድርስን ዳጊ ምርጥ እናት ነሽ የእኔ ቆንጆ አንደበተ ጣፋጭ ስወድሽ ፍቅር ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤ ጠረፍን ስላሳያችሁን ደስ ብሎናል❤
ጠረፍ ጀሞ ስለተጋበዘች ደስ ይላል ዳጊ መልካም በዐል ከነ መላ ቤተሰብሽ❤እውነትሽን ነው ከሌለን ነገር ያለን ይበልጣል በዕድሜ ስላቆየንተመስገን።
የእውነት እናተን ሳይ በጣም እቀናለሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሂር አምላክ ይጠብቅላችሁ ዘላለም አይለያችሁ♥♥♥♥♥
ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ በየአመቱ አይለያችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ስታምሩ ደስ የሚል ቤተሰብ ተባረኩ ምሳሌ ናች
መታደል መባረክ ይሉሀል እዲህ ነው አይለያችው ዳጊየ እህትሽ ስታምረ❤❤❤
ፍቅሩን ያብዛላቹ የማርያም ልጅ❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን
ዋው ደስ የሚል ቤተሰብ ❤ ፈጣሪ ሰላማቹሁ ያብዛው ተባረኩ። ፈጣሪ እቺ ቀን እንዳይ ስላደረሰን ተመስገን 🙏
ዳጊዬ የዚች ልጅ ህይወት ከኔ ጋር ይመሳሰላል በዚያ ዘመን አንቺ ብትኖሪ አልኩ ፈጣሪ ይባርክሽ ኑሪ
You're right! We must be grateful for everything God has been doing in our lives. Thank you for your positive attitude Daggy.
ከሚሴ አቦይመቻችሁ ስወደዉ የወሎ ሙዚቃ የቤተሰብ ፍቅር ደስሲል አላህ ይጨምርላቺሁ
ሳቃቹ ፍቅራቹ ሲያምር 🥰🥰እንኳን አደረሳቹ ዳጊዬ 🥰ሰው መሆን ዘራቹ ፍቅር ሀይማኖታቹ ይሁን 😉👌
Yemetameru betesb nachu
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
እንዴት እንደምታምሩ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ❤❤❤❤❤love you gays❤❤❤
አሜን ዳጌየ የሰላም የጤና ባአል ይሁንላችሁ የኛ ጀግና
ፍቅር ክብ ሁሉ ሙሉ ነው የአባታችሁ አምላክ ይጠብቃችሁ
ዳጊ እንዲት እነደወደድኩሽ በርች የኒ ማር እድሜና ጤናውንይስጥሽ
አንቺ እኮ ያለመውደድ አይቻልም እኔ ላይ ምን አይነት ለውጥ ማምጣት እደቻልሽ ብታውቂ ምን ያህል ደስ ባለኝ እማምላክ አዲስ አድረገሽ ነው የሰራሽኝ እንድ ቀን እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዱ አግቼሽ ብዙ ነገር አለ ማማክረሽ ❤❤
ጀግናዋ ዳጊ!ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!!!
እዚክ ቤት ያለ ፍቅር ይለያልእግዚአብሔር አይለያያችሁ 🥰🙏
ዳጊ ምን ብዬ ልባርክሽ ቃል አጣሁልሽ እናቴ ዘመንሽ በሙሉ በደስታ እና በሳቅ ይልቅ ተባረኪ
I am so grateful for you Daggy . May the Lord God bless you with many more years to come and with more blessing . you're so blessing and inspiring to our new generation.
አላህ በፍቅር ያኑራችሁ ያርብ ዳጊይ ትልቅ ስራ ነው ጠርፍን እዝህእድትደርስ ስላደርሻት በውነት ትልክስውነሽ አስተዋይ ክፍአንካሽ
ደስ ስት ሉ ተባረ ኩ ❤️❤️❤️❤️በፍቅር ያኑራ ቹ ጌታ 🙏
Dagye mlkam bal yhonlachu feker yhone btseb❤❤❤❤❤❤
እደዚ አይነት ኑሮ ሳልኖር አምላኬ እዳትወስደኝ አደራ😮😮😮
Amen and Amen my dearest Dagi the best wishing for us yes indeed one day God willing more blessing more love for all family members ❤️🌻💚💛❤️🙏🙌
ፆም አልፈታሁም part 😂😂 Beautiful family 😍ሳቃችሁ ከቤታችሁ አይጥፋ
ጀግኒት እንኳን አብሮ አደረሰን❤
ዳጊ የዛሬ የጠረፍና የናቷ ደስታ ከፈጣሪ ቀጥሎ ባንቺ ነው እና እንደዚህ ያሉትን ጠንካሮች ያብዛልን
ቆይ ከጎኗ ቁጭ ያለው ልጆነው እደ አልገባኝም የምር የምታውቁ ንገሩኝ ልጆ ከሆነ ታድላ እሷ እራሱ ወጣትናት የምር
@@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ ወድሟ ነው
ዳጊ ወድምሽን በጣም በስስት ነው
ምታይው ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏
ደምሪኛዋ❤
ጠረፍ ትላንትና ከነበረችው ሕይወት ዛሬ እዛህ ላደረሳት አምላክ ይክበር ይመስገን ።
እመቤቴን እንዴት ደስስ እንደምትሉ በተለይ ደግሞ ጠረፍን ቤታቹሁ መጥራታቹሁ በጣም ልቤን ነካሽው ዳጊ መልካም ሰው ነሽ
ደጊየ አንቺ እኮ ትለያለሽ አመት አመት ያድርሳችሁ እንዲህ ነው ወሎ ላይ ማደግ አቃፊነትን ደግነትን ያስተምራል የኔ ደጎች ሰላም ሁኑ አይለያችሁ እስከዘላለም ያረብ
አሜን ስለማያልቀው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን😢❤❤❤
ደምሪኛዋ❤❤
ወሎየ እኮ ሁሉን ይችልበታል 😊.....የኛ ኩራት ዳጊየ ....you are my role model🥰
ዳጊየ በወንድምሽ በጣም መልካም ቅናት እቀናለሁ ሁሌም ሲቀመጥ ካንቺ ጎን አይን አይንሽን እያየ ነዉ ቁጭ እሚለዉ እድሜዉ ይርዘም ላንቺም ለመልካሚቱ እህቱ
ወድ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዳጊዬ ክብር ከአምላክ አግኚ የኔ እናት ጠረፍዬ እውነት ይገባሻል የኔ ጨረቃ ❤❤ ጠረፍዬ በጣም ከይቅርታ ጋር አባትሽ ግን አሁን ላይ ምን ተሰምቶት ይሆን መቼም በህይወት አለ አይደል በድጋሚ እንኳን አደረሰን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እሽ ዳጊየ የኔ ቆንጆ ሥወዳቸውኮ
እኔ የማመሰግነው እግዚያብሔር አባቴ ስለሆነ ነገን ስለማያስፈራኝ አመሰግናለሁ ከሁሉ በላይ ጌታ ይባረክ
ደምሪኛዋ❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ታምራልችሁ ደግሞ በጣም ነው እምወዳቹህ ዳጊዬ የእኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለስው ልጅ በሙሉ ያለሽ እስተሳስብ በጣም ነው እምወድሽ ማርያምን በጣም ነው እምወድሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የእኔ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ ዳጊዬ ጠረፍን ለበአል ከቤትሽ አብራ ስታልፍ በማየቴ ምን ያክል ደስ እንዳለኝ ቃላት የለኝም ደስታሽን ያብዛልሽ ዳጊዬ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ
ደምሪኛዋ❤
አቦ ይመችህ ሃቀኛ ወንድም ነው ያለሸ ሰወዳችሁ ሺ አመት ኑሩልኝ
እንኳን አደረሳችሁ የዳጊ ቤተሰቦች ጠረፍን ጨምሮ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ጠረፍን የቤተሰባችሁ አንድ አካል ስላደረግሻት ዳጊዬ እግዚያብሄር ያክብርሽ !
መልካም በአል እስከመላው ቤተሰቦችሽ 😘😘😘
@@betibeti1455 አመሠግናለሁ እህቴ
@@Em.RUclips. እንደማመር
@@Em.RUclips. አድርጊያለሁ ተባረክ
@@Infozo0 😍😍
የምበላው ሳጣ ዳጊ እቁላል ብላ አለችጘ ቆይታ አይስክሪም!! ለዳጂሽን እንዳትይን!! ጤፍ እኮ 10.0000??????????????መልካም አመትባል
ምርጦች ትለያላችሁ ፈጣሪ ይስጣችሁ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ዳግዬ ዋው በጣም ደስ የሚል በዓል ነው ያሳለፋችሁት በተለይ ጠረፍን ስላየኃት ደስ ብሎኛል
ደምሪኛዋ❤❤🎉
እንኳንም ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ በጣም የምወዳቹ ቤተሰብ ናችው ዳጊዬ ወድሻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ዳጊ ለመናገር ቃላት ስለሚያሰኝ እንኳን አደረሰሽ ጀግናዬ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳጊዬ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ሜርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ አሊህ ያኑርሽ እምርርር በይልኝ አሊህ ጤናሽን ሙሉ ያርገው ሚበጅሽን ያቅርብልሽ ማይበጅሽን ያርቅልሽ ለዘላለም ኑሪልንን🤲🤲🤲
በጣም የምወደው ንግግር ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን ይሁን አሜን ተባርኪ ❤❤❤❤
አሚን ዳጊየ 😢😢😢😢 ስደት በጣም ስልችት ብሎኛል ግን አልሀምዱሊላህ
ጠረፍ ካመሰገነችው ምስጋና አንዱ ሰለ ሆነልኝና ስለ አልሆነልኝም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ያለችው ትልቅ ምስጋና ነው።
ፈገግታቹ ብቻ ያጠግባል ሳቅ ከቤታቹ አይጥፋ ዳጊ ከነቤተሰቦችሽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በእውነት ዳግየ እድሜና ጤና ይስጥሽ ውዷ እህታችንጠረፍናየም እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤
ዳጊየ እንዴት እንደምታምሩ አይለያችሁ በተለየ ደሞ የጠረፍን ሳቅ ስለመለሽ እናመሰግንሻለን መልካም ሴት አይገልፅሽም🙏🙏
ዳጊየ የኔ ውድ ኢትዮጵያ ስመጣ ቤታችሁ ብመጣ ደስ ይለኛል ወላሂ ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
ለወንድምሽ ያለሽ ፍቅር ደስ ሲሊ ከአይኖችሽ ያሳብቃል ልክ እንደ ልጅ በስስት ነው የምትመለከችው❤
የእውነትቃልየለኝም ዴግየ ይችልች በአንቺ ምክንያት ለቅሦዋ በሣቅ ተቀይሮ ሥለላየሁት በጣም ደሥብሎኛል እግዚአብሔር የማቱን ዛላ እድሜ ያድልሽ ከነ መላቤተ ሠብሽ ተባረኪ ዘርማንዘርሽ ይባረክ እግዚአብሔር ልጅሽን አሣድጎ ከፉያለ ደረጃ ያድርሥልሽ ❤❤❤
የማዳም ሰራ ተረሳ ዋው ደሰ የሚል ቤተሰብ የማዳም ቅመሙች ከሰደት መልሰ እንዲ የሚያምር ሀይወት ይሰጠን ጉሉ አሜን
ጠረፍ ሳቋ ብቻ ይበቃል ዲፕሏ ሲያምር ዳጊ እንኳን አቀረብሻት የስው ህይወት ሲለወጥ ማየት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥሽ
እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ያመት ሰው ይበለን ❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዳጊ በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ናቸሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ !!!
🙏
ሁሌም ደስታ ይብዛ በቤታቹ የእውነት ፍቅር ናቹ
እንኳን አደረሰሽ ዳጊዬ! ዳጊ ናፈቀችኝ ምነው ጠፋች ብዬ ስፈልግሽ ለካ አንቺ ትልቅ ድግስ እያዘጋጀሽልን ነው እናመሰግናለን❤❤❤
ዳጊ
On top of who you are, ለጠረፍ ያሳየሺው ፍቅር “ጠረፍ” የለውም!
God bless you & your family sis🙏🏿💗
PS: this planet needs more of your kinda of people.
ዳጊዬ ዘመንሽ ሙሉ ይባረክ የተባረክሽ ሴት
ስታምሩ ፈጣሪ የአመት ሰው ይበላቸው ዳጊ ጀግና ቅን ሴት
እንኳን አደረሳችሁ ዳጊዬ ከምንም በላይ ጤናነው እግዚአብሄር ይመሰግን ሁሌም አዲስ ነገር ያለው ጤና ሰለሚኖረን ነው የጤና ሀብት ይበልጣል ይመሰገን ፈጣሪ
ማርያምን እደ አች አይነት ጀግና የለም እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ እንኳን አደረሳችሁ ስታምሩ💕💕💕💕💕💕🇪🇹
የእውነት በጣም የሚገርም ቤት ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣቹ የአመት ሰው ይበላቹ ❤❤❤
በተለይ ለቤት አጋዥቸው ያላቸው ክብር ተባረኩ ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤
@@መቅዲ-ኸ7በ ደምሪኛ
ተመሥገን ዳጊዬ አንንችን እንዳይ እግዚሀብሔር ስለፈቀደለይ በጣም አመሠግነዋለው የኔ ጀግናአ በርችልይ አረብ ሀገር ልጆችች ድምጽ ሁይን ዳጊዬ
ምርጥ ፋሚሊ የኔ ነፍጠኞች ስታምሩ የሰው ልኮች ዳጊዬ የኔ ጀግና ሴት በፍቅር አመት አመት ያድርሳችሁ
በሀገራችን ተሰርቶ እንዲህ ያማረ ኑሮ መኖር እንደሚቻል በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል:: በዚህ ላይ ቤትሽ ጵዳቱ , አትክልቱ ከነግቢው , የቤት ቀለም , ኪችንሽ ምን ልበልሽ በጣም ነው የወደድኩት : በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ :: ሰው ድሀም ሆኖ ግቢውን መጥረግ በእቃም ቢሆን አበባም ቢሆን መትከል ይችላል: አመሰግናለሁ::
እግዚአብሔር ይህንን ፍቅር እጥፍ ያብዛላቹሁ እንኳን ለጌታችን የብርሃን ትንሳኤ አደረሳቹሁ ዳጊዬ ቤተሰቦቹ ሁላቹሁም ፍቅር እኮ ነሽ ይዚህ አይነት የቤተሰብ ፍቅርን ይስጠን የዞትር ጸሎቴ ነው
Beautiful family 👪 ❤️ 💕 nice too see you Ethiopian people From Eritrea 🇪🇷. 🇪🇷.
መንፈሳዊ ቅናት ቀናው ቤተሰብ ስለሌለኝ 😢😢😢😢ተባረኩ በጣም ደስ ትላላቹ❤
ዳጊ በእውነት ልዩ ሰው ነሽ አኔ አንችን ሳይ እማላዉቃቸው አባትሽ ይታዩኛል ምክንያቱም ህልማቸዉ ላንቺ ብቻ ሳይሆን ለመላዉ ኢትዮጵያ ሴቶች በመሆኑ ነው ያም ደግሞ ተሳክቶላችዋል ዬሄን ያልኩበት ምክኒያት በዚህዕድሜ የሆነገር ማየት እንድችል ከሚረዱኝ ከሚያነቁኝ ሰዎች ማሀል ዋነኛዋ አንቺ በመሆንሽ ፡፡ መልካም የፋሲካ ባዐል ከነመላው ቤተሰብሽ ያንችውአድናቂ አለምነሽ ቻው
የኔ ጀግና እንኳን አብሮ አደረሰን
በእውነት ዳጊዬ ስወድሽ የኔ ውድ ተባረኪ
ዳጊየ እንኳን ኣደረሰሽ ኣደረሳቹህ ኣንቺ የቤተሰብሽ ብቻ ሳይሆን ቤተሰብ ትኩረት ለማይሰጣቸው ሰወች ኣንቺን ስንመለከት ደስ ይለናል ኑሪልን።
እግዚአብኤር ይመስገን ፣እዉነት ከጤና በላይ ምንም የለም፣ጤና ከለ ሁሉም አለ፣
I am so happy to see this amazing family god blessed this family always
ዳጊ በጣም ነው ማደንቅሽ ሐረር ላይ ይህንን የህይወት ም ግብ የሆነ ስልጠና ብናገኝ ጥሩ ነው እግዚአብሄር ቢፈቅድ. እናም ከእቅድሽ ውስጥ አስገቢው ::
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በአል አደረሳችሁ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ እስከመጨረሻው ፍቅሩን ፀጋውን ያላብሳችህ አይለያችሁ ጠረፍን ሳያት አሁን ራሱ ንግግሮ ፊቴ ድቅን እያለ እንባዬ ፈሰሰ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻዋን አሳምሮ ያሳየን የኔ ባለ (ዲፕሎ ) ሳቂ ተደሰቺ ለዚህ ያበቃሽን ሁሌምምም.... አምስግኝው 🙏🏼
አሜን ዳጊዬዬ አንችም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከጎደለን ይልቅ ያረገልን ብዙ ነው
ዳጊ የኔ ሙሕር የተባረክሽ ዘርሽ ይባረክ ብሰማሽ ብሰማሽ አልጠግብሽም እግዛብሔር የምትናገሪዉን ሑሉ ከዚሕ በላይ ያጣፋጠው ❤❤❤
ተባረኪ በ ምስጋና ውስጥ ድል አለ ይብዛልሽ ጠረፍን አብራሽ ሆና በማማዬቴ ደስ ነው ያለኝ በ ኢየሱስ ስም ተባርከሽ ቅሪ
አሜን ደጊየ ለኛም ለከርታታ ወገኖችሽ የፀለይሽዉ አላህ ይስማሽ
ደስ የሚል የፍቅር ቤተሰብ ነዉ የሰዉ ልጅ እንዲህ በፍቅር መኖር ሲችል ሰላሙን አቶ በሽታ ይሸምታል ዳጊዬ በጣም አድናቂሽ ያንቺ ሾ በጣም እምማርበት ነዉ ከመላዉ ቤተሰብ ጋር እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤❤❤
ጠረፍ የእን እህት ሁሌም ድመቂ ዳግዬዘመንሽ ሁሉ በተድላኑሪ❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍፍፍ ደጊየ ተባረኪ ናይ ጠረፍ ሓጎሳ ዘብዘሓክላ ብጣዕሚ እየ ዘመሥግን ንባዕለይ ከም ዝገበርክለይ መሢሉ ተሰሚዕኒ እግዚአብሔር ኣምላክ ይመሥገን❤❤❤❤
ደምሪኛ🎉
Dagiye እጅግ በጣም ደስ ስትሉ። እንኳን አደረሳችሁ። ዳጊዬ ወንድምሽን በጣም ነዉ የምወደው እና የሚያሳዝነኝ አንቺን የሚወድበትና የሚያከብርበት መንገድ ልዩ ነዉ። አይለያችሁ ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ። ❤❤❤❤❤
መልካም ስብዕናሽ ሰው ላይ ይጋባል ዳጊዬ ❤❤❤❤❤
አሜን ዳግዬ በጣም እወድሻለው እንኳን አደረሰሽ
😂ወላሂ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አስቂኝ ቤተሠቦች አቤሎ የእውነት ሠው ትንሿ ትዋሻለች 😅ዳጊዬዬ ሠራሽላቸው 😅😅😅
ደጊዬ በሒወቴ ላይ ነገሮች መንገዳቸውን ሲስቱ የምፈልገውን እና የማልመውን ሒወት ለመኖር ጊዜው ሲረዝምብኝ እና ተስፋ የመቁረጥ ስሜት በተሰማኝ ጊዜ አንቺን በማየት ነው የምጠነክረው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ ትልቁ እልሜ እንዳንቺ አይነት ጠንካራ ሴት መሆን ነው❤❤❤
ጠረፍ እኳን ደስ ያለሽ ስትስቂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤
የመጀመሪያ ፡ነዉ፡ስከታተልሽ፡ዳጌ፡ኑሪልን፡ደሰ፡ይላል።
(1)እደናት የምቶን ማዳም ስለሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን
(2)ሁሌም ከፊቴ ቀድሞ ክፉን ስለሚያርቅልኝ እግዚአብሔር ይመስገን
(3) የባዳ ዘመድ ስለሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን
(4) በሰው አገር ጥላከለላ ሆና ከነልጇ የምጠብቀኝ እማምላክ ክብር ለሷ ይውን
(5)ሙሉ ጤናዬን ሰቶ የጠበቀኝ ልውል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ምርጥ ቤተስብ ናችሁ ይመቻችሁ ስትአምሩ ዋው ለአመቱ በስላም ይአድርስን ዳጊ ምርጥ እናት ነሽ የእኔ ቆንጆ አንደበተ ጣፋጭ ስወድሽ ፍቅር ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤ ጠረፍን ስላሳያችሁን ደስ ብሎናል❤
ጠረፍ ጀሞ ስለተጋበዘች ደስ ይላል ዳጊ መልካም በዐል ከነ መላ ቤተሰብሽ❤እውነትሽን ነው ከሌለን ነገር ያለን ይበልጣል በዕድሜ ስላቆየንተመስገን።
የእውነት እናተን ሳይ በጣም እቀናለሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሂር አምላክ ይጠብቅላችሁ ዘላለም አይለያችሁ♥♥♥♥♥
ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ በየአመቱ አይለያችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ስታምሩ ደስ የሚል ቤተሰብ ተባረኩ ምሳሌ ናች
መታደል መባረክ ይሉሀል እዲህ ነው አይለያችው ዳጊየ እህትሽ ስታምረ❤❤❤
ፍቅሩን ያብዛላቹ የማርያም ልጅ❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን
ዋው ደስ የሚል ቤተሰብ ❤ ፈጣሪ ሰላማቹሁ ያብዛው ተባረኩ። ፈጣሪ እቺ ቀን እንዳይ ስላደረሰን ተመስገን 🙏
ዳጊዬ የዚች ልጅ ህይወት ከኔ ጋር ይመሳሰላል በዚያ ዘመን አንቺ ብትኖሪ አልኩ ፈጣሪ ይባርክሽ ኑሪ
You're right! We must be grateful for everything God has been doing in our lives. Thank you for your positive attitude Daggy.
ከሚሴ አቦይመቻችሁ ስወደዉ የወሎ ሙዚቃ የቤተሰብ ፍቅር ደስሲል አላህ ይጨምርላቺሁ
ሳቃቹ ፍቅራቹ ሲያምር 🥰🥰
እንኳን አደረሳቹ ዳጊዬ 🥰
ሰው መሆን ዘራቹ ፍቅር ሀይማኖታቹ ይሁን 😉👌
Yemetameru betesb nachu
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
እንዴት እንደምታምሩ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ❤❤❤❤❤love you gays❤❤❤
አሜን ዳጌየ የሰላም የጤና ባአል ይሁንላችሁ
የኛ ጀግና
ፍቅር ክብ ሁሉ ሙሉ ነው የአባታችሁ አምላክ ይጠብቃችሁ
ዳጊ እንዲት እነደወደድኩሽ በርች የኒ ማር እድሜና ጤናውንይስጥሽ
አንቺ እኮ ያለመውደድ አይቻልም እኔ ላይ ምን አይነት ለውጥ ማምጣት እደቻልሽ ብታውቂ ምን ያህል ደስ ባለኝ እማምላክ አዲስ አድረገሽ ነው የሰራሽኝ እንድ ቀን እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዱ አግቼሽ ብዙ ነገር አለ ማማክረሽ ❤❤
ደምሪኛዋ❤❤
ጀግናዋ ዳጊ!ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!!!
እዚክ ቤት ያለ ፍቅር ይለያል
እግዚአብሔር አይለያያችሁ 🥰🙏