አዲስ አበባ ኮንፍራንስ | የበዓል ነብያትን | Live worship | Apostolic Church song

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025
  • ከግንቦት 12-14/2014 በአዲስ አበባ ሰበካ በጎፋ አጥቢያ በተደረገው ታላቅ ጉባዔ ላይ የቀረበ ድንቅ ዝማሬ።
    ሰብስክራይብ በማድረግ ወንጌልን ለዓለም እናድርስ!
    ግጥም/Lyrics
    የበዓል ነብያትን አሳፍሬ
    ሠማይ አስከፍቼ አስዘግቼ
    እንዴት ኤልዛቤልን ፈራታለሁ
    ለምን ልሙት ብዬ ጸልያለሁ
    ገና አዋርዳታለሁ
    ገና እበቀላታለሁ
    ገና በቅባቱ ጉልበት
    ገና ይሆናል ነጻነት
    1. የአባቶቼ አምላክ ገና ገና
    ብቻ እስኪመለክ ገና ገና
    ውርርድ አልለቅቅም ገና ገና
    በወንጌል አላፍርም ገና ገና
    2. አልሞትም ኖራለሁ ገና ገና
    ለሌሎች ተርፋለሁ ገና ገና
    በዕጥፍ የሚቀቡ ገና ገና
    እነ ኤልሣዕ አሉ ገና ገና
    ***
    አስፈሪውን ባሕር ከፈለልኝ
    ዛሬ እኮ የለም ያስጨነቀኝ
    በአምላኬ ብርታት ተሻገርኩ እና
    አመጣሁለት ብዙ ምስጋና
    እከፍላለሁ ስለቴን
    ክብር ለመድኃኒቴ
    እሰዋለሁ በደስታ
    አድርጎልኛል ጌታ

Комментарии • 40

  • @abila2079
    @abila2079 2 года назад +4

    ይህንን የእውነት ወንጌል እንደ አባቶች ማንንም ሳንፈራና ሳናፍር ለሰው ሁሉ / ለዓለም ሕዝብ /ሁሉ እናውራ

  • @ApostolicChurchSongs
    @ApostolicChurchSongs 2 года назад +13

    We Blessed ! Powerful Song 🙌
    የበዓል ነብያትን አሳፍሬ
    ሠማይ አስከፍቼ አስዘግቼ
    እንዴት ኤልዛቤልን ፈራታለሁ
    ለምን ልሙት ብዬ ጸልያለሁ
    ገና አዋርዳታለሁ
    ገና እበቀላታለሁ
    ገና በቅባቱ ጉልበት
    ገና ይሆናል ነጻነት
    Keep It Up brother !

  • @saraApostolic
    @saraApostolic Год назад +1

    አሜን...አሜን..ተመሰገን..ጌታ..ኢየሱሰ..ተበረከ

  • @selamyeapostolicliji6330
    @selamyeapostolicliji6330 2 года назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባረካችሁ 💔💔🌺🌺🌺🌺🌺🌺 እግዚአብሔር ይባረካችሁ

  • @ዘርቱደምሰ
    @ዘርቱደምሰ 2 года назад +1

    📖📚📚📚Alferam be wongele hashu💃💃👏👏👏🙌

  • @FAs-g2t
    @FAs-g2t 2 месяца назад

    አሜንንንንን እልልልልል❤❤

  • @woldeade6501
    @woldeade6501 Год назад

    Amen Amen bekibatu hail lmashenf ennesa enberta.

  • @desta5885
    @desta5885 2 года назад +1

    አሜንንንን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን። ተባረኩ ብርክ በሉ።

  • @barakabaraka7372
    @barakabaraka7372 2 года назад

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @lemlemgizaw9974
    @lemlemgizaw9974 2 года назад

    Ashuuu ilililililililili abaaba tareeeek kibir hullum leyesuus bichaa yihuun 😭😭😭😭😭😭🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @yaracell5020
    @yaracell5020 2 года назад +1

    Amen amen amen amen 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @selamyeapostolicliji6330
    @selamyeapostolicliji6330 2 года назад

    ይምለክ ሀሌሉያ ሀሌሉያ 🙏 አሜን ተባረክ

  • @abila2079
    @abila2079 2 года назад

    አሜን

  • @KaleabKebede-fq8bj
    @KaleabKebede-fq8bj Год назад

    ገና ወንጌል ይሰበካል

  • @martamarta507
    @martamarta507 2 года назад

    11111111ተባረኩአሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንን

  • @SebsibeShonora
    @SebsibeShonora 9 месяцев назад

    Ameeeen geta eyesus yimesgen

  • @israelendale508
    @israelendale508 2 года назад +1

    Blessful. GBU Abi

  • @ezaratakile8448
    @ezaratakile8448 2 года назад

    Amen amen amen 🙏🏼 🙌

  • @selamyeapostolicliji6330
    @selamyeapostolicliji6330 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ሀሹ ተመስገን♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙋💯💔

  • @סנטאיהוטארקי
    @סנטאיהוטארקי 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል

  • @breneshleb5871
    @breneshleb5871 2 года назад

    Tamezgen Yesus Amen Tabareku Yesus yibarikashu Amen 😭😭🌷🌷🌷❤❤🤲🙏Amen Elilililililililili Elilililililililili Elilililililililili Elilililililililili Elilililililililili Elilililililililili Amen

  • @jpbekele
    @jpbekele 2 года назад

    Amen amen hallelujah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifankiya7632
    @sifankiya7632 2 года назад

    Ameeen😘

  • @እኔነኝደካማጌታሆይ
    @እኔነኝደካማጌታሆይ 2 года назад

    Amen

  • @mulewachiso3941
    @mulewachiso3941 2 года назад

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @nanaggjhg353
    @nanaggjhg353 2 года назад

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷👏👏👏🙌🙌🙌🙌♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Genetyadete1397
    @Genetyadete1397 2 года назад

    GBU Iso

  • @huknhbfyuk7081
    @huknhbfyuk7081 2 года назад

    asfarihun bahir kafalelighi zareko yelam yascanaqeghi ba Amlake bitat tashagarkuna Amaxahu buzu misgan ohhhhhh haleluya eyesus eiiiiiiiiiiiiiiieiiiiiiiiiieiiiiiiiiiiie hashu hashu

  • @happya-r4i
    @happya-r4i 2 года назад +1

    በቅባቱ ጉልበት ይሆናል ነጻነት

  • @yerosenlaeke4403
    @yerosenlaeke4403 Год назад

    Betam arif akerareb new beteley description lay gtmu menoru ydenekal.....Eyesus Ybarkachhu bertuln

  • @chalturegasa
    @chalturegasa 2 года назад

    Ameeeeen Ameeeeen eyesus yebarkachu wandimoche ehetoche tabarekulign Ameeeeen Ameeeeen eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa amlakewoyi elilta yigebehali zimare yigebehali eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa Ameeeeen Ameeeeen amlakewoyi kiberi mesgana lante yehuni eyesus simi yekberi wadajewoyi 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @ufaysseethiopia3631
    @ufaysseethiopia3631 2 года назад

    Gena Gena Gena illllllllllllll 🥰🥰☝️🥰☝️🥰☝️👏👏👏👏👏🤷🤷🤷🤷🤷🤷🤷

  • @almaztamirat8331
    @almaztamirat8331 2 года назад

    AMEN 🙏👏👏👏👏👏👏🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲

  • @mdmubarokmdmubaok1051
    @mdmubarokmdmubaok1051 2 года назад +1

    1111111111111111111111111111111ok