አብረን ዲቶክስ እናድርግ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @tshaybelaye
    @tshaybelaye Год назад +140

    አቤት ስላንቺ አምላኬን አመሠገንኩ በዚህ እድሜሽ ለሰው መድሀኒት ላረገሽ ጌታ ክብር ይሁንለት አምሮሽ ይባረክ

    • @soundsforrelaxation3696
      @soundsforrelaxation3696 Год назад +1

      ምን ማለት ነው ጌታ አብሮሽ ይባረክ ማለት ???

    • @martayourhome2191
      @martayourhome2191 Год назад +5

      እግዚአብሔር ይመስገን አንቺም አይምሮሽ ይባረክ ለማለት መሰል

    • @Tsihaa
      @Tsihaa Год назад

      @@soundsforrelaxation3696አይምሮሽ ይባረክ መሰለኝ

    • @meditube9905
      @meditube9905 Год назад +1

      በጣም

    • @sofiyaail
      @sofiyaail 7 месяцев назад

      በአላህ የካንሰር እና የውጋት መዳኒት ውዴ ንገሪኛ

  • @YemaneBeyene-l5i
    @YemaneBeyene-l5i Год назад +71

    ያአብሳላት በልጅነቴ ፋዘር በግ ሲገዛ አንጀቱ እንዲፀዳ በህይወት እያለ አሞሌ ጨው እና ሎሜ አድርጎ በውሃ ለበጉ ይሰጠው ነበር ከታረደ በኋላ ንፁ ነው አንጀቱ ለዱለት ይጠቀመው ነበር አይ የድሮ ሰው ጥበቡ አመሰግናለው❤

    • @elsabetyemane3145
      @elsabetyemane3145 10 месяцев назад +1

      አዎ አሞሌ ጨው የከብቶችን ሆድ እንዲያፀዳ ይሰጣል የዱሮ ሰው ብለሃተኛ ነው አሁን ላይ ግን ምንም እንዳናቅ መንግሰት አይናችን አውሮታል ለማንኛውም አብሳላት ጥሩ ትምርት እየሰጠሸን ነው እናመሰግናለን ደሞም ብዙ እንጠብቃለን 👌👌👌👏👏👏

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 10 месяцев назад +2

      ኤልሳ አሁን መንግስት እዚህ ጋ ምንአገባው?አስተውይ !!!! ሰው እኮ የሚታዘበው ተሳዳቢውን ሳይሆን ሰዳቢውን ነው!!!!!!

    • @Yetimwork-bf6zc
      @Yetimwork-bf6zc 5 месяцев назад

      Yetyal

    • @Yetimwork-bf6zc
      @Yetimwork-bf6zc 5 месяцев назад

      Dentse yseml

    • @Yetimwork-bf6zc
      @Yetimwork-bf6zc 5 месяцев назад

      የባህርዛፍን የሻይ ስንጠጣ ለቍጣም ትንሽ ሱካር ባደርግ

  • @demekemekuria5261
    @demekemekuria5261 Год назад +22

    አብሳላት ፈጣሪ ለሀገርሽ እና ለሕዝብሽ የምትጨነቂ በመሆንሽ ፈጣሪ ይጠብቅልን!

  • @AlmazDesta-v3w
    @AlmazDesta-v3w 11 месяцев назад +5

    አብሰላትዬ የኝ ቆጆ በርቺልን ትልቅ ደረጃ ፈጣሪ ያድርስሽ ህዝብሽን ወገንሽን እየረዳሽ ነው ምናለ ሌሎቹም የተማሩት እዳቺ ወገኔ ብለው ቢያስቡና ያላቸውን እዳቺ በቅንነት ቢያካፍሉ መቼም የመጀመሪያዋ ሴት ነሽ ለህዝብሽ የቆምሸ ተባረኪልን

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 Год назад +18

    አብሳላትዬ_እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልሽ🙏 እባክሽን ስለ እንቅልፍ እጦት(ሥለ-ኢንሶኖሚያ)በጣም ምርጥ የሚፈውሰንን ነገር ስሪልን 🙏

  • @mehrettsegay921
    @mehrettsegay921 11 месяцев назад +6

    Absalatye i am 47 years old and this is my first time doing this and yewetawin gud linegrish alchilm thank you tebareki i love you so much yene mar🥰🥰😍😍🙏🙏🙏🌹

  • @jemaltube-rz1di
    @jemaltube-rz1di Год назад +10

    በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ እኔ በ አስር ቀን ነበር ሰገራ የማስወግደው አንቺ ያልሽውን ተጠቅሜ ያልወጣ ነገር የለም 4 ሊትር ነው የጠጣሁት ንፁህ ውሃ እስኪወጣኝ ድረስ በጣምምምም አመሰግናለሁ ፅድት ነው ያልኩት

    • @Foreverjesus1
      @Foreverjesus1 Год назад +4

      Can you tell me what to use please?i didn’t watch previous video

  • @AyalewAmbachew
    @AyalewAmbachew Год назад +25

    ቅንነትሸ ብቻ የሰውን ልጅ ይፈውሳል❤❤❤

  • @AsmeretGirma
    @AsmeretGirma 7 месяцев назад +3

    የቀንየለይ ዕድመን ጥዕናና ይሀብኪ ድርቀትነይረ ብዝሰራሕክዮ ዲቶክስ ተጠቂመሓውየ ብ3ወረሐ

  • @eyereyerusalem9440
    @eyereyerusalem9440 6 месяцев назад +4

    በስመአብ ቀላል ተዘረገፈ
    ሙልጭ አርጎ ነው ያወጣው
    ሚገርም ነው ትንሽ ያደክማል
    thanks ያብዬ

  • @መንፈሳዊሰው-ለ4ገ
    @መንፈሳዊሰው-ለ4ገ Год назад +23

    ምርጥ ልጅ ተባረኪ የቅሩፋዷን የአወሳሰድ ሁኔታ ለ30 ቀን ሲወሰድ ምን ያህል ሎሚ መጠቀም አለብን ? ሰርቼ አሳያችኃለሁ ባልሺው መሰረሰረት ስሪልን! በተረፈ ተባረኪ !!

  • @BelitaTigab
    @BelitaTigab 14 дней назад +1

    ለደም ካንሰር ምን ማድርግ አለብኝ እባክሸ መላ በይኝ አብስላት እህቴ

  • @EdenTadese-u2q
    @EdenTadese-u2q Год назад +17

    ጥሩ ስራ ነው ወደድሮው የተፈጥሮ ህክምና ብንመለስ ይጠቅመናል ቀጥይበት በርቺ

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 11 месяцев назад +22

    መውለድ ለሚፈልጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይሥጣቸው❤

    • @Shemsyalodisa
      @Shemsyalodisa 10 месяцев назад +1

      አሚን እኔ የአምለሰትን ምክር ሰምቼ ሳይሳካልኝ አይቀርም ቁሩፉድ ዘፍዝፌ በጣም አሪፍ

    • @Ethio531
      @Ethio531 9 месяцев назад

      እንዴት ሆንሽ ልሞክር ነበረ​@@Shemsyalodisa

    • @eluudave238
      @eluudave238 8 месяцев назад

      Amennnnn ❤❤❤❤

    • @emubrukbruk258
      @emubrukbruk258 4 месяца назад

      ​@@Shemsyalodisaእኔም ተስፋ አለኝ እደ እግዚያብሄር ፍቃድ ውደ❤

    • @MariamHussein-tt2ex
      @MariamHussein-tt2ex 14 дней назад

      Tell me how to stop ambeaba

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 Год назад +10

    አብሳላትዬ የኔ ቆጆ ቅን መልካም ትሁት ጥበበኛ አስተዋይ የብዙ እውቀት ባለቤት ትውልዱን የምትጠቅሚ ለዚሁሉ ባለቤት ያረገሽ እግዚሐቤር ይመስገን የጥብ ሁሉ ባለቤት አሱነው ተባረኪ ለበረከት ሀኝ ማንንም አትስሚ እግዚሐቤርን በመፍራት ስሪ አወድሻለው❤❤❤❤የኔማር

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ
    @የሃሮንሚድያአድነቂ 11 месяцев назад +2

    ጠጥተን ከጨረስን በኋላ ግዴታ አትክልት ነዉ ምንመገበዉ ወይስ ማነኛዉንም ምግብ መብለት እንችለለን የኔ ቆጆ መልሺልኝ❤

  • @AlemneshBekele-l9v
    @AlemneshBekele-l9v Год назад +8

    አብዬ አንቺ ጎበዝ ወጣት ተባረኪ ያለሽን እውቀት ስላካፈልሽን ምርጥ ግኝቶችሽ።

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 Год назад +3

    አብሳላት ገራሚ ልጅ ነሽ በእውነት አመሰግናለው😍🙏🥰 የኔ ውድ እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልሽ ♥♥♥🙏🥰

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ Год назад +131

    ስለ ሃይፖ ታይሮይድ ስሪልን እስኪ ይሰራ የምትሉ ???????

  • @salemshanqo
    @salemshanqo 5 дней назад +1

    የኔ ቆንጆ ስወድሸ

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 Год назад +13

    እምትናገሪው ሁሉ እውነት ነው በርቺ ገና ብዙ ነገሮችን ታውቂያለሽ 💓😘 💪💪💪👍

  • @ሀያትመሀመዲ
    @ሀያትመሀመዲ 10 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እኔም ሞከርኩት ማሻ አላህ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ

  • @AbdulreufYassin-i6y
    @AbdulreufYassin-i6y Год назад +8

    አብሳላትዬ እባክሽን ጉልበቴ ስለሚቋቋው ነገር መፍትሄ ንገሪኝ በናትሽ????

  • @tofikaahmed7663
    @tofikaahmed7663 Год назад +1

    ምራቅ በየሰከንድ ለምያስቸግራው ሰውስ ምን ብያደርግ ይተወዋል ? እባክሽ ንገርኝ።

  • @tedigregori7706
    @tedigregori7706 Год назад +23

    እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እራስሽን ጠብቂ ምቀኞች አሉ

    • @tigistabebe7111
      @tigistabebe7111 11 месяцев назад +1

      ውይይ ማንም ምቀኛ የላትም ሁሉም ይወዳታል

  • @GetinetDavidGetinetDavid
    @GetinetDavidGetinetDavid Год назад +14

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ አብሳላት ሁሉም ወጣት አገሩ እንና ማህበረሰቡን ለመለወጥእንዳች የተማረዉን በተግባር ማሳየት አለበት

    • @Mekdesdubai
      @Mekdesdubai Год назад

      አይታም

    • @Mekdesdubai
      @Mekdesdubai Год назад

      እኔ ሞክሬዉ ምንም የለ

    • @Mekdesdubai
      @Mekdesdubai Год назад

      ሥለ ማህጸን አማክሬ ኝ

    • @Mekdesdubai
      @Mekdesdubai Год назад +1

      ሥንት ቀን ነዉ እምጠ ጣ

  • @SisayZewde-q2o
    @SisayZewde-q2o 11 месяцев назад

    እግዚሃቤር ይባርክሽ እግዚሃቤ ይባረክ እንዳቺ አይነት ደግ ልጅ ስለፈጠረል እግዚሃቤርን ማመስገኛ ነሽ

  • @TigstGion-s7q
    @TigstGion-s7q 11 месяцев назад +7

    የህፃናቶችን ዲቶክስ ስሪልን ልጆቼ ሆዳቸውን በጣም ያማቸዋል

  • @CucuNugusa
    @CucuNugusa 8 месяцев назад +1

    የባህርዛፍቅጠሉ ምን ያህል ነው ሀሐሌም ነው ወይ የምንጠጣው

  • @washegeteshome7801
    @washegeteshome7801 Год назад +6

    ለሀሞት እና ለኩላሊት ጠጠር ያልሻትን የት እንደምናገኝ ንገሪን

  • @ሀያትመሀመዲ
    @ሀያትመሀመዲ 10 месяцев назад +1

    የእውነት ጎበዝነሺ ቁረፈዱንም ዛሬ ያየሁትንም ሰርቼው ሰርቶልኛል

  • @RegasaGudetaEticha
    @RegasaGudetaEticha Год назад +12

    ቦርጭን እንዴት ማጥፋት/መቀነስ እንችላለን?

  • @FIKERBIRHANU-b8b
    @FIKERBIRHANU-b8b 17 дней назад

    ተባረኪልኝ ልጄ በተለምዶ ለምፅ የሚባለዉ አለባት መዳኒቱን ንገሪኝ

  • @TigstGirma-j8b
    @TigstGirma-j8b Год назад +5

    በጣም በጣም እጅበጠም ጥሩ ምን በዬ ልንገርሽ ጌታን ተባረኪ❤❤❤🎉

    • @derkowrricbankiki-bl9gj
      @derkowrricbankiki-bl9gj 7 месяцев назад

      አብሳላትዬ ሁለት ሊትር ካቺ ጋር ጠጥቼ ግሳት ብቻ ነው ምን ላርግ

  • @ababeyababa
    @ababeyababa Год назад +1

    በጣም የሚገርም ነው የጉድነው የወጣው ነገር ተባረኪ ባለቤቴ ባህርዛፉን እየጠጣ በጣም ለውጥ አለው

  • @minajas5947
    @minajas5947 Год назад +8

    ብዕርቂ ተባረኪ bmp ተዳረጉ ሁሉ እናመሰግናለን dahawan murder ተ እንደዚያው በርቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንቺ የውሸት ዶክተሮች ሆዳሞችን አት ስሚያቸው ❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹

  • @wondante1573
    @wondante1573 3 месяца назад

    እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ ቅንእና አስተዋይ እንስት ነሽ ተባረኪ።

  • @demekemekuria5261
    @demekemekuria5261 Год назад +9

    You are outstanding girl! We love you Absalat!

    • @DgnshHabetam
      @DgnshHabetam Год назад

      የማዳት መዳኒት ስሪልኝ እባክሽ አልጠፋ ብሎኛል

  • @dlidli-s6y
    @dlidli-s6y 11 месяцев назад

    ለጮገረ የልሽው ብክንግሶደን ምን አይነት ነው ከለሩ??????ወይስ ኬክ የምሰረበት ብክንግፖደርን ነው እምቲው

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ Год назад +4

    አብሳላትዬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ነወ እማመሰግነወ መጀመሪያ ወስጄው አልሰራም ነበር በወሩ ደግሜ ዋው ከውስጤ የወጣውን ልነግረሽ አልችልም ተባረኪ አብሳላት ❤❤❤❤የኔ ውድ 6ወር ሙሉ ቆይቼ ነወ እምደግመው እስከዛ ድርስ ሰለመኪ መውሰድ እችላለው በስንት ቀን እንደምወስደው ነረገሪኝ በናትሽ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @abrahamtesfaye5395
      @abrahamtesfaye5395 11 месяцев назад

      የት ነዉ ያገኘሽዉ ሥለመኪ እባክሽ

    • @YewdarShibeshi
      @YewdarShibeshi 11 месяцев назад

      ምግብ ተበልቶ ይቻላል ወይ

    • @እሙየልጃናፋቂ
      @እሙየልጃናፋቂ 11 месяцев назад

      @@YewdarShibeshi እማዬ በባዶ ሆድ ነወ

  • @HaniNegash-o4g
    @HaniNegash-o4g 5 дней назад

    ቁርፉዱ ቤሬት ላይ ሆነን ብጠጣው ችግር የለዉም?

  • @VeinTadie
    @VeinTadie Год назад +8

    ተባረኪ የኔ ውድ ግን ቅርፉድ ለሳምንት ተዘፍዝፎ 21ቀን ነው የሚጠጣው አልሽ ምን ያህል ቅርንፉድ ነው ለሳምንት የሚዘፈዘው ምን ያህል ውሀ እባክሽ

    • @azenewubayehu
      @azenewubayehu Год назад

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @lubaba355
      @lubaba355 Год назад

      በአንድ ሌትር ውሀ አርገሽ ዘፍዝፊው

  • @Teddymicheal
    @Teddymicheal 11 месяцев назад +1

    ስላም ጤና ይስጥልኝ? ስለ ካንሰር በሽታ የሚያድን የሚፈውስ የምትይውን ነገር እባክሽን ንገሪን በዝርዝር ጻፌልኝ በእግዚህያቤር ስም እለምንሻለሁ አባታችን ታሙ እየተሰቃየ ነው የህክምና እርዳታሽን በፍጥነት ያስፈልገናል?

  • @ft381
    @ft381 Год назад +5

    የወር አበባየ የቆመው39 እድሜ 8 9 አመት ሀኖኛል ቂርፍድ ብወድ የወር አበባ ይመጣል መወለድ ይቻላል

  • @yetemseleshi1816
    @yetemseleshi1816 5 месяцев назад +1

    የዳቦ ኩፍ እንዲል የምንጠቀምበት ፓውደር ነዉ ወይ

  • @etheth5034
    @etheth5034 Год назад +4

    ድንቅ ሰው ነሽ ተባረኪ ❤🙏

  • @emabettesfaya
    @emabettesfaya 2 месяца назад

    ኮሌስትሮል መጠኔ በጣም ጨምሮብኛል ቶሎ ሊያወርደው የሚችል መፍትሔ ካለሽ እባክሸ አመስግናለው

  • @hannamuzollo3849
    @hannamuzollo3849 Год назад +4

    Please show us again how to exercise during the process. Thank you

  • @mimiagza2782
    @mimiagza2782 5 месяцев назад

    አብዬ ስላምሽ ብዝት ይበልልኝ እኔ ያልተረዳሁ ለ7ቀን የዘፈዘፍኩትን እስከ 21 ቀን እየጠጣሁ በመሀል ፔሬድ ከመጣ መጠጣት አለብኝ ውይስ ማቋረጥ አለብኝ

  • @LiduDere
    @LiduDere Год назад +29

    የአብየ ስለ ሽበት ስሪልን ❤

  • @SirgutAyalew
    @SirgutAyalew Год назад

    አብሳላትዬ በጣም በ።ደጋጋሚ ጥያቄ ጠይቀረሽ ነበር እባክሽ የላሽ መዳኒት

  • @shegersheger8045
    @shegersheger8045 Год назад +5

    ቆንጆ እባክሽ ስለ ኪንታሮት በመቀመጫ የውስጥ እስቲ ንገሪን ፕልስስስስ

  • @almaztesema6229
    @almaztesema6229 5 месяцев назад

    ቅርፉድ ደህና ነሽ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ እውቀትሽን ያሰፋው

  • @ahadutadesse893
    @ahadutadesse893 Год назад +7

    በጨጓራ ቁርጠት ልሞት ነው እባክሽ ስወድሽ በደንብ ንገሪኝ ❤❤❤

    • @hayatmohamed801
      @hayatmohamed801 Год назад +1

      የጨጓራ ባክቴሪያ ስላለብህ ነው

  • @HireworkyohanesBelachew
    @HireworkyohanesBelachew 4 месяца назад

    ስላም እባክሽ ለኮሊስተርና ክብደት ለመቀነስ ምን መውስድ ጥሩ ነው

  • @VeinTadie
    @VeinTadie Год назад +4

    ምን ያህል ለፔሬድ 3ቀን ይዘፍዘፍ 10,9የሚሆን አልሽ ለ30ቀን የሚጠጣው ምን ያሃ

  • @WakaBirhane
    @WakaBirhane Год назад +1

    ለሽበት ማርና ጥቁር አዝሙድ በመብላት ነው? ወይ በመቀባት?

  • @hiwotyohannes7238
    @hiwotyohannes7238 Год назад +3

    You make me laugh you are very smart I eat one time a day I am happy you are helping a lot of people can you do video underactive thyroid what is the cause how to cure with out medication thank you

  • @abymusiclyrics2068
    @abymusiclyrics2068 11 месяцев назад

    Weye anchy yetebareksh lij..edmesh yerzem😍..tanashish negn gn eyemerkush newu

  • @hhdre5924
    @hhdre5924 Год назад +5

    ዲቶክስ ጨው አለው ደምግፊት ላለበት ችግር አይፈጥርም

  • @MeronMelkamu-dy8vk
    @MeronMelkamu-dy8vk 10 месяцев назад

    ያብ የኔ ቆንጆ የሆድ ዲቶክስ ዛሬ ሰርቶልኛል ጌታ ይባርክሽ

  • @hiwotteshale5636
    @hiwotteshale5636 Год назад +4

    ሎሚው የመጀመሪያው ብርጭቆ ውሀ ላይ ብቻ ነው ወይ የምንጨምረው

  • @ethiopialove1435
    @ethiopialove1435 8 месяцев назад

    ወይ አብስላት ጎበዝ ነሽ እውነት ይገርማል 3ኩባያ ይሆናል የጠጣጥሁት ስራሁ ስራውን 😂😂😂😂😂ውይ ጉድ በስማም

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 Год назад +9

    yabu😂 ገራሚ ቆንጅዬ ልጅ ነሽ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን የኔ ውድ♥♥♥

  • @TsehayAbera-s4t
    @TsehayAbera-s4t 11 месяцев назад

    በዘር ለሚተላለፉ የሲስት ተጠቂዎች መፍተሔው ምን ሊሆን ይችላል?

  • @HDJsJsnsb
    @HDJsJsnsb Год назад +9

    ማዓረይ ይቀነልና❤❤❤

  • @mesiadma8037
    @mesiadma8037 10 месяцев назад

    አበብሳላት ብዙ ትምህርት አግኘቻለሁ አመሰግናለሁ፤፤ እኔ ያስቸችገረኘ የወር አበባዩ ሊመጣ ሲል ያሳክከኛል መግል የያዙ ነገሮች የወጣበኛል ነጭ ፈሳሽ ይበዛኛል ሸታ አለኝ እባክሽ እርጂኝ.

  • @aamm4470
    @aamm4470 Год назад +4

    አንቺ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር እውቀቱን ሰቶሻል በርቻ ❤❤❤❤

  • @MunitMerid
    @MunitMerid 11 месяцев назад +1

    የኔ ውድ ሳላደንቅሽ አላልፍም በርቺ❤❤

  • @alemtsehaysisay
    @alemtsehaysisay 9 месяцев назад +3

    wow በጣም የሚገርም አውቀትና ተሰጦ ያለሽ ሰው ነሽ ጎበዝ እግ/ር አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪ

  • @MimilaAserat
    @MimilaAserat 5 месяцев назад

    ቁሩፉድን ከጠጣን በኋላ በምን ያህል ልዩ ነት ነው ምግብ መመገብ ያለብን

  • @kiya-cd8uo
    @kiya-cd8uo Год назад +8

    ማርያምን በጣም ገራሚ ነው 🤭አደዚህ ጉድ ተሸክመን ነው menezore❤❤❤❤

    • @አመተሚካኤልየቅዱስሚካኤል
      @አመተሚካኤልየቅዱስሚካኤል Год назад +1

      መዳም ቤት ነኝ ከስራ ጋ እዴት ነው ይደክማል አለች

    • @kiya-cd8uo
      @kiya-cd8uo Год назад

      @@አመተሚካኤልየቅዱስሚካኤል እኔም አደዛው ነኝ አረ አኔን ምንም አላለኝም

    • @spunkybiruk5020
      @spunkybiruk5020 Год назад +1

      @kiya ወጣልሽ ግን እኔ ይሄው ስድት ብርጭቆ ጨርሼ ሆዴ ተወጥሮ ቁጭ ብያለው ልፈነዳ ነው😢

    • @hayathagos2988
      @hayathagos2988 Год назад

      ​@@spunkybiruk5020😆😆እዴት ሆንሺ

    • @hananmulu8491
      @hananmulu8491 11 месяцев назад

      @@spunkybiruk5020😂😂😂😂😂

  • @haregewoingegeziabehr3198
    @haregewoingegeziabehr3198 4 месяца назад

    አመሰግናለሁ አብሳላትዬ እኔማ እንደ ሽንት ነው የሸናሁት እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @mic4997
    @mic4997 Год назад +8

    የኔ ቆንጆ ታስፈልጊናለሽ በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @mebrattewelde-cw5po
    @mebrattewelde-cw5po 11 месяцев назад

    ሰላም እህቴ ለጉሮሮ ቁስለት ወይም ለቶነሲል ስቶን መፍትሔ ካለሽ እባክሽ ተቸግሬ ንው?

  • @TadeleGirmay
    @TadeleGirmay Месяц назад +1

    ዶ/ር ዬ እባክሽን እኔ በአስም በሽታ ከ24ዓመተት በላይ እየተሰቃየሁ ነው ፈውስ ካለሽ እባክሽን ዕድሜ 45 የደም ዓይነትo+

  • @youtub-q1b
    @youtub-q1b Год назад +4

    አብሱዬ ስለ ደም ማነስ ስሪልን አመሰግናለው 🙏🙏

    • @21barkot
      @21barkot Год назад +1

      ተናግራለች ፈሳሽ ነገር ውሰዱ ስትል ሰምቻለሁ

  • @GullMama-ow1ed
    @GullMama-ow1ed 5 месяцев назад

    አብሳላየ የንየ ቅኑ ልብ አመሰግንሽ አሎ በጣም ቅኑ ሰው ነሽ እግዚአቢሄር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏❤️

  • @hangma8983
    @hangma8983 Год назад +4

    ወይ አብሳላት❤ይሄን ዲቶክስ አናናስም እደዚህ አድርጉልኛል በጣም ነው የማመሰግነው ዋውው ብያለው እያሩጠኝ ነው የምፅፈው አትሌት❤አደረግሽኝ እኮ

    • @bortokankader3006
      @bortokankader3006 Год назад

      የኔ ውድ ዲቶክሥ ምድነው በናትሽ መልሽልኚ

    • @hangma8983
      @hangma8983 Год назад

      @@bortokankader3006 አንጀትን ማፅዳት ማለት ነው የተጠራቀመ ቆሻሻሻ አንጀት ላይ ቁጭ ብሎ ሆድ ይነፍል እኛ ጨጎራ ነው እያልን መድሀኒት እወስዳለን ግን አንጀታችን ውስጥ ቆሻሻ ተጠራቅሞ ነው ከኔነው የሚወጣው እስክትይ ድረስ ቆሻሻ ይወጣሻል

    • @bortokankader3006
      @bortokankader3006 Год назад

      @@hangma8983 የኔ ውድ ሠሞኑን ሆዴን አሞኛል እና ሥለሡ ላናግራት ነበር

    • @hangma8983
      @hangma8983 Год назад

      @@bortokankader3006 ጥሩ አናናስ ካገኘሽ በባዶ ሆድሽ ውስጂ ውሃ ያለው አናናስ ከትልቅ ውጥረት ነው የፈወሰኝ ሊያስቀምጥሽ ይችላል ግን በጣም ፈውስ ነው ሆድሽ ውስጥ ቆሻሻ ካለው ጠራርጎ ነው የሚዋጣው

    • @bortokankader3006
      @bortokankader3006 Год назад

      @@hangma8983 እሽ የኔ ውድ አላገኚም እግዲህ ሀኪቤት እሄዳለሁ ሽትቤት ቶቶሎ እያሥቀመጠኚ ተቸግሬነው የኔ ውድ ወደታች አይደለም ግን ዝምብሎ የተበላሽ ነገር ነው የሚወጣኚ ይቅርታ የኔ ውድ እዳለፀይፍሽ ማሬ

  • @dinkneshtafese
    @dinkneshtafese 2 месяца назад

    እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልሽ

  • @sinaadem6919
    @sinaadem6919 Год назад +6

    እኔ ለሁተኛ ጊዜ ነው ዛሬ የረኩት የወጣው ጉድ የኔ ውድ ለምልካምነትሽ አመሰግንለው❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tg16tg
      @Tg16tg 11 месяцев назад +1

      እንዴት ነው የተጠቀምሽው ማሬ በየቀኑ ነው ?

  • @Almaz-g5g
    @Almaz-g5g 11 месяцев назад

    ሰላም በጣም ነው የምወድሽ የካንሰር ታካሜ ነኝ እሩዝ እወዳለው የሜያሳድረው ተፅኖ ምን እንብላ ብት ረጅን

  • @melahabesha1061
    @melahabesha1061 Год назад +4

    ስለ ቃቁቻ መድሀኒት ንገሪን ፡፡

  • @eshettefera5637
    @eshettefera5637 11 месяцев назад

    እባክሽ አቢ ስለ ደም መርጋት ችግር እና መፍትሔው ንገሪን❤❤❤???

  • @HanaMeles
    @HanaMeles Год назад +5

    Yemigermishi I was using for my period ena demo I have blood pressure gin it’s working for both

    • @humble305
      @humble305 Год назад +1

      The clove water works for blood pressure??

    • @godisgoodallthetime.326
      @godisgoodallthetime.326 11 месяцев назад

      How use it the clove water for blood pressure sister thank you

  • @MiseLove-t1f
    @MiseLove-t1f Год назад +1

    ባህር ዛፍን ቀቅለን መጠጣት ነዉ ወይስ መታጠን ነው ያቡ

  • @Teddymicheal
    @Teddymicheal Год назад +5

    I'm proud to you!

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 5 месяцев назад

    ቅርፉድ ነው የሚባለው❤ጎበዝ ነሽ በጣም ነው የማደንቅሽ ተባረኪ!እንወድሻለን❤

  • @SamsulBdss-s6f
    @SamsulBdss-s6f Год назад +7

    ለጉረሮ መደሀኔት ንገሬኝ በናትሽ የኔቆንጆ❤❤❤❤

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 Год назад

      እኔም ተሰቃየሁ😢😢

    • @mohammedzayintajudintajudi1445
      @mohammedzayintajudintajudi1445 Год назад

      ወላሂ እኔም በጎሮሮ ህመም እየተሰቃየው ነው የምታውቁ ንገሩኝ

    • @mohammedzayintajudintajudi1445
      @mohammedzayintajudintajudi1445 Год назад

      ​@@fatumahussentube9631?ካገኘሺው ተባበሪኝ በአላህ

    • @ወለተእየሱስ-ጠ4ጘ
      @ወለተእየሱስ-ጠ4ጘ Год назад

      ቲክቶክ ላይ ቢድዮ ሰርታለች ገብተሽ እይዉ

    • @gxydyxyyx3629
      @gxydyxyyx3629 11 месяцев назад

      በአንኳር ጨዉ ለብ ያለ ዉሀ በብርጭቆ አርገሽ ጉሮሮሽን በቀኔ 3 ጊዜ ተጉመጥመጪና ትፊው​@@mohammedzayintajudintajudi1445

  • @KediroyaShafi
    @KediroyaShafi 5 месяцев назад

    ቆጆ አባቴ በጣም ነገሮቺን የመረሣቴ በሀሪ ጀመረዉ መፍቴ ኪለሺ❤

  • @Tigiloveable
    @Tigiloveable Год назад +6

    I think Absalat some of your advices are not correct specially about grey hair.
    We are born to have wrinkles, grey hair as we age. All questions doesn’t have to be answered.
    I agree with some of your contents but please be careful what you say. I don’t find it dangerous but you will lose credibility if you just keep answering everything. You are a very young smart woman and you still have a lot to learn so please tell people you don’t know some of the things and you will do your research for next time. I’m on the same page when it comes to natural medicine that pharmaceutical treatment.
    I follow Dr. Berg on RUclips and he has millions of followers and he has similar content as you have. I think you have great purpose but please be careful on some of the things you say.

  • @MekaBuser
    @MekaBuser 3 месяца назад

    Yanee wuda Walhi betam naw miweadesh turu saew na shaa walji 100 kil hunkung mekanesa felagalew Asti mekareshin Lageshin ❤

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 Год назад +4

    አዉነት በራሶ የመትተማመን ሴት አንቺን አየሁ ከለሜካፕ🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @AyishaEthio
    @AyishaEthio 11 дней назад

    እባክሽ፣የኩላሊት፣ጠጠር፣መዳኒቱ፣ምድ፣ነው

  • @humble305
    @humble305 Год назад +5

    Omad is my favorite diet

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 Год назад +1

      ተባረኪ ዲቶክስ ያልሺ እውነት ነው ተባረኪ👍

  • @zemamegebrhanna7076
    @zemamegebrhanna7076 11 месяцев назад +1

    የጭንቀት መደሀኒት አወሰዳለሁ ምን ላድርግ

  • @haileWorku-c9h
    @haileWorku-c9h 11 дней назад

    ስንት ሰአት ላይ ነው የምት
    ሰሪው?

  • @DagneTekliye
    @DagneTekliye 9 месяцев назад

    left Kidny Pole Simple Renal Cyst (2.7Cm*2.5Cm) in Size በዚህ ሊወገድ ይችላል? ለባለቤቴ ነው።

  • @MuzeyinNasir
    @MuzeyinNasir 11 дней назад

    ዲቶክሱ ለስንት ቀን ነዉ የምናደርገዉ...?

  • @TaibahIbrahim
    @TaibahIbrahim 10 месяцев назад

    እኔኮ ስወዳት ልብስቲክዱቄትምንም የለባትም
    ጎበዝ ነሽ