ከጄኔራሉ የተላከ ጥብቅ መልዕክት/የፋኖ ቤተሰቦች ላይ የታቀደው/መከላከያ የሚወጣበት ቀን/ በፋኖ ሥም ትግራዮች ላይ የታቀደው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 81

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 3 дня назад +17

    አሳዬ ደሜ በርታ ሁሌም አክባሪህ ነኝ ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋል💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @mewokeltube975
    @mewokeltube975 3 дня назад +9

    አሳየ የወሎ አማራ ሀቀኛው ሰው በርታ

  • @mekuriawalemu1494
    @mekuriawalemu1494 3 дня назад +8

    You are one of the smartest Ethiopian journalists to safeguard the most marginalized people of Amhara and others.

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 3 дня назад +3

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
    ድል ለተገፋው አማራ

  • @መና
    @መና 3 дня назад +15

    መረጃውን ለሁሉም ማዳረስ። ሁሉም እነዲጠነቀቅ💚💛❤️ድል ለጀግናው ፋኖ💚💛❤️

  • @FascaZewale
    @FascaZewale 3 дня назад

    ይመረጃእውነት❤❤❤❤❤

  • @abayeabaye-w3o
    @abayeabaye-w3o 3 дня назад +1

    እውነት ይኽ ነው! በርታ!

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 3 дня назад

    ወንድሜ አሳዬ አገዛዙ አንተ በምታቀርባቸው ፕሮግራሞች እየራደ ነው፡፡ በርታልን፡፡

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 3 дня назад +1

    የማይዋሽ ሀቅና አውነት ነው ይኼን ክፉ አላማቼው እግዝአቤሔር ይገፄው አሜን

  • @tamiratm1028
    @tamiratm1028 3 дня назад +6

    እናመሰግናለን። መሃሪውንም ፈጣሪ ይማረው ይጠብቀው። ይህ ሰው የሰራው ሥራ ለሌሎች አዛዦች አርአያ የሚሆን ባደባባይ የሚመሰከርለት ቢሆንም ፤ መልካም ምግባር በሚያስገድልበት ሃገር ሲሆን የገደምዳሜ ጨዋታ ሁኖ ይቀራል። ድል ለፋኖ ፍትህ ለኢትዮጵያ!

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 дня назад +3

    እንኳን ለቀቅካቸው
    እግዚአብሔር ይሰጥህ ❤❤❤

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 3 дня назад

    እናመሰግናለን ወንድም አለም

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 2 дня назад

    ድል❤ፋኖ❤ቡሕልሕጺሕግሕነሐ
    በሐሞሆለሐ❤ኢሕትሕዮጵያሐ❤ተሐጠሐለሐ
    ቡሕልሕጺሕግሕነሐ❤ቀሐፎሆ❤ነዉ
    አሐሰሐራሐኪሕቡሕ❤ኢሕትሕዮጵያሐ
    ለሐአሐመሐራሐ❤ፋኖ
    ሞለሐ❤ኢሕትሕዮጵያሐ❤ፋኖ❤ነዉ
    አሐመሐራሐ❤ቡሕቸሐ❤አሐይሕዶሆሌሄሚሕ❤ጎሆበሐዚሕ
    ኦሮሞ❤ፋኖ
    አሐመሐራሐ❤ፋኖ
    ቡሕልሕጺሕግሕነሐ❤አሐመሐንሕኪሕ❤አሐለሐመሐንሕኪሕ❤❤❤❤❤
    ሞለሐ❤ኢሕትሕዮጵያሐ❤ፋኖ❤ነዉ

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 3 дня назад +4

    ድል ለፋኖ ፋኖ ይችላል

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 3 дня назад +1

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @thisweek-m4d
    @thisweek-m4d 3 дня назад

    በርታ

  • @ننااففااللبنفى
    @ننااففااللبنفى 3 дня назад +1

    የ3 ጀግና ፋኖ ህይወት ማዳን ትልቅ ትግል ነው በርታ መረጃህ እዳይጠለፍ

  • @Mesirat
    @Mesirat 3 дня назад +5

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @gebeyawkassa4327
    @gebeyawkassa4327 3 дня назад +5

    አሳየ አምበሳችን እውነትን ከምክንያት ጋር ሴረኛን ገህልሙ ጋር ረፍርፈህ ያሳየህ ብርቱ ጀግና።

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 3 дня назад

    የአማራ ልጆች ሸር አርጉ ለሁሉም ይዳረስ ይሄን እንኳን ስሩ

  • @GetahunBelsti
    @GetahunBelsti 3 дня назад +5

    በ ር ታ 100%አዉነት ነው ❤️❤️🍓❤️🍓🍓🍓🍓👍👍👍👍👍👍👍

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 3 дня назад

    Keep it up fanooo 💪🏽💪🏽 wonderful job my brother you're our hero 👍🏽👍🏽 God bless you and your family 🙏🏾🙏🏾 long life for Ethiopia 🇪🇹🇪🇹 and for Eritrean 🇪🇷🇪🇷 ☦️🙏🏾☦️

  • @b.6015
    @b.6015 3 дня назад +3

    ሆዳም በለው አሴ ፋኖ ቤተሠብ የለውምደ በጥቅም ወገንህን የምጨፈጭፍ አማራ ሆዳም በቃህ በቃህ የማይጠፋ ጠባሳ አትጣል ነገ እንፋረዳችሗለን ድል ለተገፋው አማራ ድል ለነበልባሉ አማራ ልጅ ፋኖ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp 3 дня назад

    Yihe amhara ayidelem! Agew new! Asitekakil! Abebaw tadese benatu tigire be abatu agewi new bro! ❤❤❤

  • @ashenafihailemariam-y3p
    @ashenafihailemariam-y3p 3 дня назад +1

    Bravo Asaye ewinetun asitaw

  • @GetahunBelsti
    @GetahunBelsti 3 дня назад +7

    አ ሳ የ ሳ ል ሰ ማ ህ ካ ደ ር ሁ ያ መ ኛ ል ፈጣሪ ይ ጠ ብ ቅ ህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🍓🍓🍓🍓👍👍👍👍👍👍

  • @Semira-z2q
    @Semira-z2q 3 дня назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ አላህ ይጠብቅህ

  • @Mesirat
    @Mesirat 3 дня назад +4

    አማራ ድል

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 3 дня назад +7

    ስለዚህ ዲያስፖራው ይህን መሳሪያ ገዝተን ለፋኖ ማድረግ አስፈላጊ ነው።

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 3 дня назад

    Ato Derbe,your contribution in story telling is monumental. One thing, if you take iodized salt, your dection of the reading material could be contengious, and communicate impactfully. Keep the good work.

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 3 дня назад +1

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!!

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 3 дня назад

    Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aregaayalew-w2f
    @aregaayalew-w2f 3 дня назад +2

    ብዙ የአማራ ጄነራሎች በዚህ አይነት ቀውስ ውስጥ እንዳሉ ብናውቅም ለጄን ሚስቴን ሀብቴን ሳይሉ ትግሉን የተቀላቀሉ ስላሉ ምክንያት ከመደርደር ዳይ የያዝከወን ክፍለጦር ይዘህ ወደ ትግል

  • @selamMulu-b1b
    @selamMulu-b1b 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ እንኳን ለቀካችዉ 😢😢😢🙏🙏

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 дня назад +4

    ❤❤❤
    የማትረባ ባንዳ ጄኔራል
    ለማንኛውም የምትችለውን መረጃ አቀብል ❤❤❤
    ጀግና ብትሆን ኖሮ ለቀህ ወደ ፋኖ ወይም ወደ ውጭ ብትሔድ ❤❤

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 3 дня назад

    የጠር መሪ ነኝ ባዩ ብዙ ማንነቱን የሚገልፅ ኢንፎርሜሽ እየሰጠ ነው አናም ለማመን ያስገቸግራል እንዲህ አደረኩ እያለ መናገሩ ደብዳቤው ለኔ አጠራጣሪ ነው።ጥንቃቄ!!!

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 3 дня назад +1

    እኔም በተደጋጋሚ ይህን አስተያየት ከሰጠሁ ቆይቻለሁ ይህን ሃሳብ አሳዬ በአሜሪካ ለሚገኙ አስተባባሪዎች ሃሳብ ማቅረብ ተገቢ ነው

  • @TirsitGetachew-l2k
    @TirsitGetachew-l2k 3 дня назад +1

    NAMESEGNALEN BERTA
    💚💛❤️💪

  • @b.6015
    @b.6015 3 дня назад

    dil lenebelbalu fano hodam belewu asaye fano beteseb yelewum lji yelewum nbret yelewum esu bcha newude beteseb yalewu allah yylachewu yeamara hodam telatma huleyem telat newu

  • @hanawsemayat6051
    @hanawsemayat6051 3 дня назад

    ልጆቹን ቤቱን ጥሩ ስራውን ደካማ ወላጆቹን ጥሎ ፋኖን ተቀላቅሎ የወደቀውን ቤቱ ይቁጠረው ይሄ ጄነራል ያለው ሁሉ ልቤ አልገባም የንፁሃንን ደም ልጆችህን እየመገብክ ነው አቶ ጄኔራል አባታቸውን ከእርሻው ላይ ገድለህ ልጆቹን ረሃብተኛ ደሃ ያረክበትን ክፍያ ልጆችህን እያበላህ ነው። የውስጥ አርበኛ ነኝ ብለሃል እናያለን እንግዲህ።

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 3 дня назад +4

    📗📒📕 thank you

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 3 дня назад +2

    ክቡር ስም አይጠሩ ጄኔራል ሆይ የምታወጣው ምስጢር እጅግ ጠቃሚ ሲሆን ነገር ግን ሳይደረስብህ ወይም በመላምት ብዙ የአማራ ጀኔራሎች ሳይንገላቱና ሳይገደሉ ከቻልክ ጦርክን ይዘህ ካልቻልክ ብቻህን ወደ ፋኖ ተቀላቀል ቤተሰቤ ይቸገራል ብለህ አታስብ የኰሎኔል አብዮት አህመድ መውደቂያ ጊዜው እሩቅ አይሆንም እስክንድር የተባለ አንደበተ ልቱት
    /ዲዳ የፋኖን ድል ያጓተተው የንፁሃን አምላክ ይፈርድበታል

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 2 дня назад

    ድል❤ዬሄተሐራሐደሐ❤አሐመሐራሐ
    አሐቴሄ❤ሰዉ❤ትሕኪሕኪሕል❤ተሐነሐገሐሪሕኪሕ❤ተሐበሐራሐኪሕ❤
    ሞሐግሕትሕ❤ደሐሪሕድሕበሐሪሕ
    ይሕጠሐቡሕቀሐልሕ❤ኢሕጂሕ
    ቤሄሪሕነሐ❤ቤሄሪሕ❤ያሐፋሐጀሐልሕ
    ይሕገሐድሕለሐልሕ
    ሕግሕ❤ዎሆጥሕ❤ነዉ
    አሐመሐራሐ❤መሐኖ❤ኦሮሞ
    ኦሮሞ❤መሐኖ❤አሐመሐራሐ
    ኦሮሞ❤መሐለሐትሕ❤ሞሆለሐ❤ኢሕትሕዮጵያሐ❤አሐከሐልሕ❤ነዉ
    አሐመሐራሐ❤መሐለሐትሕ❤ሞሆለሐ❤ኢሕትሕዮጵያሐ❤አሐከሐልሕ❤ነዉ
    ድል❤ለሐተሐራሐደሐ❤አሐመሐራሐ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thisweek-m4d
    @thisweek-m4d 3 дня назад

    የጦር መሪው ነገር ግን ይገርማል ስለልጆቹ ሲል ምናልባት እንዳይቸግራቸው ወይ ደግሞ ሌላ ቺግር እንዳይደርስባቸው ሲል ድፍን አማራን ያስጨፈጭፋል ያሳርዳል ያሳዝናል
    እርግጠኛ ነኝ ያንተ ልጆች ምቾት ቢቀርባቸው ነው
    አንተ የምትመራው ሰራዊት ስንት ሕፃናትን ወላጅ አልባ አርጉአል ስንት ሕፃናትን ጨፍጭፏል 😢😢😢
    በፋኖ ጉዳይ ምንም ነገር ሰምቼ አይኔ እንባ ቁአጥሮ አያውቅም ዛሬ ለምን እንደሆነ አላውቅም አንጀቴ አልቺል አለኝ
    Hope this time gonna change
    😢😢

  • @ننااففااللبنفى
    @ننااففااللبنفى 3 дня назад +1

    ሰው በስለላ ሰርጎ ይገባል አንተ ከውስጥ መረጃ ለፋኖ ከሰጠህ ትልቅ ትግል ነው ጎበዝ መረጃኮ ትልቅ ጦርነት ነው

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata 3 дня назад

    ይጨንቃል ውይይይይይይ

  • @SamiSami-k4i
    @SamiSami-k4i 3 дня назад

    😊😊

  • @astair1568
    @astair1568 3 дня назад

    ጀነራሉ፣ እዛሆኖ፣ መረጃን፣ መስጠቱ፣ በራሱ፣ ፋኖነት፣ ነዉ፣፣ መረጃ፣ በጣም፣ ለፋኖ፣ ጠቃሚ፣ ነዉ፣፣ አንዳንድ፣ ስለመረጃ፣ እዉቀት፣ የጐደለን፣ ሰዎች፣ ከመሳደብ፣ ተቆጠቡ፣፣ይህ፣ ጀነራል፣ ፋኖ፣ ሊያገኝ፣ የማችለዉን፣ ስራ፣ ለፋኖ፣ እያበረከተ፣ ነዉ፣፣ እዛ፣ ሄዶ፣ ባይቀላቀልም፣በሚችለዉ፣ እየሰራ፣ ነዉ፣፣

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 3 дня назад

    ❤❤❤

  • @mershaayalew
    @mershaayalew 3 дня назад

    Hi

  • @ننااففااللبنفى
    @ننااففااللبنفى 3 дня назад +1

    አንተ መረጃስትሰጥ ጠቃሚና ለፋኖ ትግል አዋጭ የሚሆን የጠላትን ሴራ ለወገንህ አድርስ

  • @Allamehara
    @Allamehara 3 дня назад +1

    Del.Adf፡አማራድፊንስፎርስ

  • @astair1568
    @astair1568 3 дня назад

    ታጋይ፣ ጀነራል፣ ስሙን፣ ባይገልፅም፣ ማን፣ ፣መሆኑን፣ በስራዉ፣ ለጠላት፣ፍንጭ፣ እየሰጠ፣ ነዉ፣ መጠንቅ፣ይገባዋል፣፣ይሄ፣ታሪክ፣ የፈጠራ፣ ከሆነ፣ ያሉትን፣ አማሮች፣ ችግር፣ ይፈጥራል፣፣

  • @Ethio980
    @Ethio980 3 дня назад +2

    የእያንዳንዱን ብልፅግና ካድሪ ቤተሰብ ይታፈናል?ከአማራ(መጀመሪያ የዝናሽ ቤተሰቦች( እስከ ኦሮሚያ(የአብይ ቤተስቦች)??የእነ ብርሀኑ በቀለ ቤተሰቦችን ከሸኔ ጋር በመነጋገር ማፈን??እንደ ሽመልስ 10million እየከፈለ ልጁን,ሚስቱን,እናቱን ያገኞል

  • @mewokeltube975
    @mewokeltube975 3 дня назад

    ግዴለም እዛም ሆኖ መረጃ መስጠቱ ትልቅ ስራ ነው። ባንዳ ሳይሆን የውስጥ አርበኛ ነው ሚባለው።
    እስከመጨረሻው አዳመጥኩት ይህ በታሪክ ተመዝግቦለታል።

  • @aklilhagos
    @aklilhagos 2 дня назад

    የሚገፈትረው ያጣ የበሰበሰ አገዛዝ እረ አምላክ ስለሚያልቀው ህዝብ ብለህ አንተው ገፍትርልን !!!

  • @መርየምወሉይቱብ-ሐ6ዀ

    ያብይስራፊልምየስንቅልወላህ

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 3 дня назад

    😂😂😂ስለ ትግሬ ጠላት አያገባንም አታዘብዝብ አማራን ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረገ ትግሬ ነው👿👿😜👿👿👹👹👹👹

  • @dawitemulate
    @dawitemulate 3 дня назад +1

    Ase berta temchleh

  • @Hayat-qn5iq
    @Hayat-qn5iq 3 дня назад

    ምንም አለማድረግ ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abebetaddesse4953
    @abebetaddesse4953 3 дня назад

    ወንድማችን "ጀነራል" ታጥቀሃል ና ለምን ገድለህ ታሪክ ሰርተህ አታልፍምምም ...???

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 3 дня назад

    ጀሌ ዛሬ ደሞ አንድን ጭራቅ,የኢት/ያ ህዝብ
    ገንዘብ,በየወሩ የሚግጡ,እንደሚመስላቸው
    ነገ አይኖርም,ምላሳቸው ደሞ ደም የላሱ
    ድራኩላ,💥👊

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 3 дня назад

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ354 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @MohammedIbrahim-vl2pl
    @MohammedIbrahim-vl2pl 3 дня назад +1

    😂

  • @Mekelakeya
    @Mekelakeya 3 дня назад

    ተረት ተረት😂😂😂

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 3 дня назад

    አንከፍ አንዳንድ አማራ
    How do you call Amhara is marginalized people
    Marginalized people refer to individuals or groups who are excluded, discriminated against, or disenfranchised within a society. They often face significant barriers to accessing resources, opportunities, and social services.
    Amhara is the most advantageous ppl
    That is why we lose the game

  • @arayaghiwot4796
    @arayaghiwot4796 3 дня назад

    Ayee,yich dirset nech

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 3 дня назад

      አንተ ደግሞ የቋንቋ ችሎታሽ ከፍ ያለ ነው...ጥሩ እንዲከፈልክ ንገራቸው..ለነ ሽመልስ..:: ፈጠራን ዛሬ በድርሰት ቀየርካት...ፋኖ

  • @ZenebeAyele
    @ZenebeAyele 3 дня назад

    የፈጠራ መረጃ ነው

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 3 дня назад

    አቤት ፈጠራ፡ አቤት ውሸት!

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 3 дня назад

      ምነው...በአማራ ቻናል Channels እየዞራቹሁ...ፈጠራ..ገለመሌ...የምትሉት..አረ ንቁ..ጊዜህን አታቃጥል...3ቀን ሱሪ ሊያሶልቅ ገብቶ...ዛሬም...እየዳከረ ነው...የሚሸነፍ አማራ የለም...

  • @Mesirat
    @Mesirat 3 дня назад +8

    ❤❤ድል ለፋኖ