ከቢሊዮኖች የተሰወረው ጠቢቡ ሶሎሞን የገባው ምስጠተ-ኤዶም! ከሞት በኋላ ምኖርባት የሰማያዊት ኢየሩሳሌም ከተማ ምን ትመስላለች? Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Комментарии • 38

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 7 дней назад +12

    መምህር አብይ እኔ የምደሰተው መፅሃፍ ቅዱስን ጭምር ስለምታስተምር ልቤ ሀሴት ያደርጋል ዘመንክ ይባረክ❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 7 дней назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 7 дней назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @BilataBirle
    @BilataBirle 7 дней назад +5

    ድንቁ ወንድማችን ጠቢብና ድንቅ ነህ።

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 7 дней назад +6

    ክፉ አይንካህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @safawsafaw7704
    @safawsafaw7704 7 дней назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @ሰላምይቱብ-በ4ዀ
    @ሰላምይቱብ-በ4ዀ 7 дней назад +2

    እኔ አተን ትምርት ሳይ ደስ ብሎኝ ነው መፍሳውይ ስለምታየው❤❤❤

  • @Messret
    @Messret 7 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 7 дней назад

    Thanks for your unlimited efforts, may God strengthen you 🙏 ♥️

  • @SeyaSeya-v2f
    @SeyaSeya-v2f 7 дней назад +3

    አሁን እኔ ሳየው እንኳን 1542 ሠው አይቶታል የምሬን ለኛው ነው ነው ጥቅሙ በገንዘብ ባንችል በላይ እንደግፈው ጥቅሙ ለኛው ነው አረ ላይክ እያረጋቹ

  • @merehaile2615
    @merehaile2615 7 дней назад

    መምህር አቢይ ስለ እመቤቴ ድንግል ማርያም ስለ እሷ ምስክር ተናገር አዛኝቷ እመቤቴ ጠላት ይፈር

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 7 дней назад +1

    🍓🍓🍓 ዶክተር አማሀ ሳይንቲስት ኢንተርቪው 🎉 ጠይቃቸው ከይቅርታ ጋራ👍 አብይ ይልማ 🎉

  • @sintayehulangano1711
    @sintayehulangano1711 7 дней назад +1

    እውነት ነዉ የምትልወ❤❤❤

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 6 дней назад +1

    አረተው ግን Voneይሆንን አፕ .አየውውው?????

  • @AmeerNather
    @AmeerNather 7 дней назад

    መምህር ፈጣሪ ያኑውርልን

  • @gezuyeson
    @gezuyeson 7 дней назад +1

    በስማርት ሲቲ እና ፐርፌክት ከተማ(ሲቲ) አንድነትና ልዩነት በዚህ አርእስት በተነገረን መሠረት ቢብራራ።

  • @TesfayeSolomon-cy2cl
    @TesfayeSolomon-cy2cl 7 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @Letgo-c4y4n
      @Letgo-c4y4n 5 дней назад

      The most best teacher 🙏

  • @belayneshgeleta9672
    @belayneshgeleta9672 7 дней назад

    ወይ ጉድ አሁን ደግሞ ከሞትን በኋላ እንበላለን? እንደ መላእክት መሆንስ? ምስጋና ቀንእና ሌሊት ምድጋናስ

  • @MulualemgoteGonedelo
    @MulualemgoteGonedelo 7 дней назад

    Selam, Abeyachwn

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 7 дней назад

    ቅድሰ እግዚአብሄር ዬስጥልን

  • @Ethiopia-r8n
    @Ethiopia-r8n 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WendmagegnDemas
    @WendmagegnDemas 7 дней назад

    Ur explanation is amazing u know just keep it up ok !!!!!

  • @safawsafaw7704
    @safawsafaw7704 7 дней назад

    ❤🎉❤🎉❤

  • @safawsafaw7704
    @safawsafaw7704 7 дней назад +1

    አሰፋው ከጀርመን

  • @Muluneh-n8v
    @Muluneh-n8v 7 дней назад +1

    ተመስገን!
    ኢትዮጵያዬ ታድለሻል ጀግና መሪ ልጅም አለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር እየረዳን እኮ ነው።
    ዶክተር ዓብይ, እዉነተኛ ሠው ሥለሆነ እንኳንስ ተወለድኩ የሚልበት ጊዜው አሁን ነው።

  • @Matiyo23
    @Matiyo23 7 дней назад

    Sle semonun rain of spider mn ale mereje abiye

  • @antenehmillion3621
    @antenehmillion3621 7 дней назад +1

    በሥጋ ልትመጣ ነው ኢትዮጵያውያን ላይ ጥሬ ስጋ ሚበላ 😂😂

  • @KdrKdr-pn1mw
    @KdrKdr-pn1mw 7 дней назад

    የዛሬው ትምህርትህ ቅድሚያ ለአምላክ ተብሎ የሚሰራ ምንም ሰይጣናውይ ስራ እንደማይኖር ግን ለሰይጣን ስራ ብዙ ሀይማኖታውይስራ እንደሚሰሩ ብታስተምር ጥሩ ነበር ዛሬ ያስተማርከው ጥሩ ነበር ለእኔ አይሆንም ስንት አካል አለ የሚዋጋን ሰይጣንን እያልኩህ እንዳይመስልህ ተራ ነው ሰይጣን በዚህ ዘመን ሰው ነው ሰይጣን።

  • @AmanuelDeguale
    @AmanuelDeguale 7 дней назад

    🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️👃👃👃❤❤❤

  • @yuosufmusa8376
    @yuosufmusa8376 7 дней назад +1

    ምስኪን ባይብል በነብያት ላይ የቀጠፈ እና ድንበር ያለፈ ነው ሙስሊሞች ሳትሆኑ እንዳትሞቱ።

    • @solomonabate9272
      @solomonabate9272 7 дней назад

      እርሶ ከሆኑ በቂ ነው!ስደተኛ ውጣ ከዚህ

    • @EyobTegabu
      @EyobTegabu 6 дней назад

      ​@@solomonabate9272 መሐመድ ሌባ ነው ሃሳዊ ነብይ የዲያብሎስ ልጅ ነው እውነተኛ አምላክ አብ ወለድ መንፈስ ቅዱስ ነው ጌትነት ደሞ የኢዮሱስ ክርስቶስ።ነው

    • @EyobTegabu
      @EyobTegabu 6 дней назад

      እስልምና ቆሻሻ የዲያብሎስ ሃይማኖት ውስጣቹ እባብ አምላካችሁም እባብ