ምን ተፈጠረ? ዓለምንና አሜሪካንን ያስደነገጠው DeepSeek ዙሪያ አዲስ ጉድ ተሰማ! ቻይናዎቹ የአሜሪካዎቹን በቡጢ ዘርረው ጣሉ! Abiy Yilma, ሣድስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Комментарии • 151

  • @selamzewude9029
    @selamzewude9029 8 дней назад +6

    አብይ ይልማ ጎበዝ በጣም ያስደስታል ስለምታካፍለን መረጃ በጣም እናመሰግናለን ዕድሜና ጤናውን ፈጣሪ ያድልህ🙏

  • @Yetem-sh9ut
    @Yetem-sh9ut 8 дней назад +4

    Thanks

  • @Ethiopiaabisenya
    @Ethiopiaabisenya 9 дней назад +15

    መምህርዬ አንተ እና ደይ ፯ በማስረጃ የምታቀርቡልን መልእክት በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይስጣችሁ እኔ በእናንተ ብዙ ተምሬያለሁ

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 9 дней назад

      Day 7 እንኴን አይገናኝም ከሣድስ ሣድስ ከመረጃ ጋር ነው Day 7 ቅዠት ይበዛዋል።😂

    • @haddiyaosso4398
      @haddiyaosso4398 9 дней назад

      ???​@@asnakeshewaseyasib2284

    • @wendekebede4739
      @wendekebede4739 9 дней назад

      ፎሎ መልሽ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ

    • @ĎÂĞÎČÎŤŶŽÊÑŠ
      @ĎÂĞÎČÎŤŶŽÊÑŠ 8 дней назад

      ​@@asnakeshewaseyasib2284😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 9 дней назад +7

    ተባረክ ስለ መረጃዋችህ እናመሰግናለን ።
    በርታ ወንድሜ

  • @TarekegnKebede-b4o
    @TarekegnKebede-b4o 7 дней назад +1

    Selam selam

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 9 дней назад +3

    ዐብይ ይልማ ዕድሜና ጤናውን ፈጣሪ ያድልህ

  • @Mariyam_21_16
    @Mariyam_21_16 9 дней назад +4

    ዐብይ ይልማ ዕድሜና ጤናውን ፈጣሪ ያድልህ👍👍👍

  • @LawofGod
    @LawofGod 9 дней назад +5

    You are wearing our American 🇺🇸 flag ! The most meaningful and beautiful flag ! Respect 🫡 for wearing the greatest flag ! Thanks 🙏🏽

  • @soccereditz124
    @soccereditz124 9 дней назад +6

    በጣም ጎበዝ ወንድማችን ስለምታካፍለን መረጃ በጣም እናመሰግናለን🇪🇷 እዚሁ ኣሜሪካ ሆነን ምን እየተካሄደ መሆኑንም ኣናቅም።

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 9 дней назад +1

      ኤርትራውያን እንወዳችኋለን ደሞቻችን።

    • @soccereditz124
      @soccereditz124 9 дней назад

      @asnakeshewaseyasib2284 እኛም እንወዳችኋለን። ሰላሙን ያምጣልን🇪🇷❤️🇪🇹

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 8 дней назад

      የሚገርመዉ እኔም day 7 እና አብይን ሰምቼ ነዉ የምረዳዉ ጠዋት ወተንደክመን መምጣት እንጂ ምን እየተካሄደ እንደሆነ ከኛ ይልቅ ኢትዮጵያ ያሉት ቤተሰቦቻችን ስለአሜሪካ ይሰማሉ ሲጠይቁኝ እረ ከናንተ መስማቴ ነዉ ስላቸዉ ይስቁብኛል

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 8 дней назад +1

    አብይ ይልማ በእውቀት የለመለመ የለማ ለሠው ልጅ አእምሮ እውቀቱ የተስማማ በርታ ዲፕሲክ ai ጥሩ ጽንሰሀሳብ ሰጠኸናል

  • @marthabeyene9748
    @marthabeyene9748 9 дней назад +4

    አድናቂህ ነኝ የምታስጨብጠው እውቀት ❤

  • @kukulu99
    @kukulu99 9 дней назад +3

    Amazing

  • @bekelewana5246
    @bekelewana5246 9 дней назад +3

    ጌታ ኢየሱስ ማን መሆኑንና (ዮሐ8:24-25) ብቻውን አምላካችን፥ንጉሣችንና ጌታችንንም ስመሆኑ ይግለጥህ(ይሁዳ ቁ4)።U B BLESSED.

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 8 дней назад +1

    Abyee enwedehalen ergem edme ketena gar ysetelen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @astewayabebe-or3br
    @astewayabebe-or3br 9 дней назад +2

    Excellent Memihir Abey Yelma,

  • @Solomonyesfay
    @Solomonyesfay 8 дней назад +1

    Abiy ylma genius man ❤❤❤❤❤❤ enwdh alen weldme norlen le zlalem amsgnalw

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 9 дней назад +10

    ሣድስ ከመረጃ ጋር ነው መረጃዎቹ ከማንም ጋር የማይነፃፀር ቻናል ነው።❤

  • @545menel
    @545menel 9 дней назад +3

    ወንድም አብይ እባክህን አሜሪኮ ብቅ በል

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  8 дней назад

      🙏🙏🙏

    • @hannamellesse5771
      @hannamellesse5771 8 дней назад +1

      ​@@abiyyilmasaddistvአንተ አሜሪካን በትወደቅ ሰራ የለህም። ጎፈንድሚ ከፍተህ የሚትልምንው አሜርካ የሚኖረዉን ነው። ነጋ ጠባ ግን አሜርካ አሜርካ ብለህ ልትሞት ነው። አሁንም አዋቂ መሰለህ የሚትምጣው ክ google የወሰድከዉን ነው። አሜሪካ አስካለች ዮቱብ ሸቅል

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  8 дней назад

      @ 🤣🤣🤣🤣🤓🤓

  • @FanuelAndebrhan
    @FanuelAndebrhan 9 дней назад +1

    1st comment , wellcome abiyachn 🎉❤🎉

  • @freefree8182
    @freefree8182 8 дней назад

    Selam Abiy memihirrachin❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HimiTad-ck4jz
    @HimiTad-ck4jz 9 дней назад +17

    ሁሌ ስለአሜሪካ የምትሉ ሰዎች በጤናቹ ነዉ አለምን እየዘወረች ያለችዉ ማናትና ነዉ ስለሷ ተንኮል እዲወራ የማትፈልጉት እናንተ ፈለጋቹም አልፈለጋቹ ጋለሞታዋ ባቢሎን መዉደሟ አይቀርም ቃል ነዉ አታጉረምርሙ እዛ ስለምትኖሩ ሐቁን መደበቅ አይቻል ባይሆን ሰራሰራ አድርጋቹ ከፋም ለማም ወደሐገራቹ ግቡ እራሳቹን እያታለላቹ አትበዛበዙ የቆሸሸ ነገር የሚፈልቅበትን ጉድጓዱን ሳትደፍን ተጉዞ የደረሰበትን ቦታ ልትደፍን ብትታገል ምን ለዉጥ ታመጣለክ?? አትጫጩ መርምሩ!!!

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  9 дней назад +3

      @@HimiTad-ck4jz Brilliant 🙏🙏🙏

    • @taderoskeflome2956
      @taderoskeflome2956 9 дней назад +5

      ​​​​​ አምስቱ ኮከብ የህወሓት እና የቻይና ኮከብ የወደቁት መልዓክት ነው ብለህ እራስህ ዘግበህ ለብሰህው እና ተጀብነህ መጣህ ? 😊 ደግሞ የዳዊት ኮከብ ነው እንዳትል መምህር እና ሰባኪ አብይ ?

    • @userd76
      @userd76 9 дней назад

      Thanks,you,tell,the,thruth,anyway,we,are,on,a,last,day,period,have,a,good,day,just,pray

    • @birukhussen3102
      @birukhussen3102 9 дней назад +1

      ጋለሞታይቱ መውደቅ ሃቅ ነው

    • @userd76
      @userd76 9 дней назад +1

      @birukhussen3102 i,say,hundred,percent,is,true,no,question,about,that,
      Only,god,have,a,power,human,power,is,temporarily,for,a,timebeing,they,will
      Pay,the,price,when,the,time,comes,because,of,them,we,suffer,with,heavy,dippresion
      And,fear,most,of,us,

  • @KaleabKifetew
    @KaleabKifetew 8 дней назад +1

    እኖድህ ነበር ግን ዛሬ ያደረከው በጣም በጣም ታዝበንሃል አይ አብይ ከጤናህ አይደለህም iluminanti ilumnanti እያልክ እራስህ ልብሳቸውን ለብሰህል አንግበህልን ትመጣለህ እያስተዋወክልን ነው አንተንም ቢሆን እንጠራጠርሀለን ገልቱ አንዳንዴ ታናድደኛለህ

  • @fitsumtamirat9326
    @fitsumtamirat9326 4 дня назад

    🙏🙏🙏!!!

  • @tizazuteshome5324
    @tizazuteshome5324 7 дней назад

    መምህር ኮከብ የባፎሚት ምልክት ነው?ወይስ አይደለም ከሆነ እርሶ ለምን ለበሱት?

  • @laveleable
    @laveleable 9 дней назад +1

    wow 🤩 are you American citizen?

  • @AsterHailemariam-x3p
    @AsterHailemariam-x3p 9 дней назад +6

    ምድነወ የለበስከወ ሌላሰው ቢሆን 666ነበር የምትለው

  • @nana2009able
    @nana2009able 8 дней назад

    👍 👍

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 9 дней назад +6

    ወይ ጉድ አብይ የሚባል ስም ከኢሊሙናቲ ጋር መያያዙ የሚገርም ነው የለበስከው ልብስ መቼም በአጋጣሚ ነው አትለኝም ደሞ የጥልቁ አለም ስብስቦች የሚያረጉትን ቀይ ከረባት አርገሀል ድሮም እጠራጠር ነበር አሁን አረጋገጥክልኝ በእምነቱም በቴክኖሎጂም በሚዲያውም ተመሳስሎ በመግባት ማይንድ ወሽ በማድረግ የሰውን ልጅ ግራ ማጋባት ነው ተልኳችሁ እኛ የጌታችን እና የመዳኒታችን የልዕል እግዚአብሔር ልጆች በፍፁም አታስቱንም እመነኝ እግዚአብሔርን ታግሎ ያሸነፈ የለም የሰው ልጅ ነብሱን አቶ አለምን ቢያተርፍ ምን ይጠቀማል ይላል ቅዱስ ቃሉ

    • @hannamengistu9260
      @hannamengistu9260 9 дней назад +1

      አስተማሪየሆነውን ትምህርትን በደግፈውም ግን አለባበስ ለምን የሚለውን ያስነሳል ቀይከርቫት የኮከብ ምልክት የምን እንደሆነ የተረጋገጠነው በግድነው በፍላጎት እረወዴት ወዴት

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  9 дней назад

      @@hailemariamgizaw7511 ተጠራጥረህ ሲደክምህ ንገረኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ይሄ የአሜሪካ ባንዲራ ነው!!!

    • @hailemariamgizaw7511
      @hailemariamgizaw7511 9 дней назад +2

      @abiyyilmasaddistv ለምን ተበሳጨህ ወንድሜ የሰይጣን ፈረስ የሆነችውን ሀገር መጥፈነት እየነገርከን የሷን ፍላግ መልበስ ምን ይሉታል በዚላይ ደሞ ቀዯ እሪቫን መለያቹሁ ናት ደሞ ማንነትህን የምትገልፀው ተራ በሆነ ቃል ነው የምትገልፀው እውነት ሀሰት በቂ መልስ ነበር ???????

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  9 дней назад +1

      @@hailemariamgizaw7511 🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 9 дней назад +1

      ARE FETARE MASETEWALENE YESETENE SEWE YALWALEBETE KOBETE LEKEMA !!!ZEME BELACHEHOOO EWEKETACHEHOONE ATESEBESEBOME!!!

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 9 дней назад +2

    ተወዳጁ አብይ ይልማ ሣድስ ላይ የምታቀርበውን የ666 ድብቁ አለም ሴራ እና ሥራ ሳላደንቅህ አላልፍም። ሆኖም ግን የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ የሚያንፀባርቅ ልብስ መለበስ እያለ የአሜሪካን ሰንደቅ የሚገልፅ ልብስ መልበስ ከምትናገረው ነገር ጋር አይጋጭብህም ወንድሜ??? በራስ ልብስ ማጌጥ ኃጢያት አደለም እና የለበስከው ልብስ ለአንተ የማይመጥን ነው ስል ልባዊ ምክሬን እለግሳለሁ። እንደው ለአንድ ምሳላዊ አነጋገር ብለህ ይህ የአሜሪካን ሰንደቅን የሚገልፅ ልብስ መልበስ አላስፈላጊ ነው። በቀረ የምታቀርበው ነገር የሚያነቃ እና ተሰሚነት ያለው ስለሆነ ወንድሜ በርታ እላላሁ!🙏

  • @amanuelterefu
    @amanuelterefu 9 дней назад +2

    ኮከቡን ለብሰ በዛላይ በግራ.3 በቀኝ.3 ፕሮግራምህም ሳድስ,6 ምድነው በዛላይ መተርጎምነው ስራ እያስተዋወክነው????

  • @melakusimachew1437
    @melakusimachew1437 9 дней назад +3

    እንዴት ነህ መምህር አብይ? አድናቂህ እና ተከታይህ ነኝ፣ ስለምታቀርባቸው የአዕምሮ ምግብ በጣም ደስተኛ ነኝ ሁሌም እከታተላለሁ። ዛሬም እንደወትሮ ስገባ ግን የበፊቱን የምራባዊያንን ሴራ የሚያጋልጠውን የአዕምሮ መጋቢ አብይ ይልማን አጣሁት። ለለበስኸው ፔንታግራም ያለበት ልብስ እና ቀይ ካራባት ምክንያት ሊኖርህ ይችል ይሆናል። ነገር ግን አንተ ላይ ፈፅሞ የማይሄድ ምልክት ነው።

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  9 дней назад

      እንዴት እርግጠኛ ሆነህ ትፈርዳለህ? ይሄ የአሜሪካ ባንዲራዊ ልብስ ነው። አይ ስሜታዊ ዕውቀት🫢 እናም ከዚህ በኋላ ባታደንቀኝ መክርሃለሁ

    • @melakusimachew1437
      @melakusimachew1437 9 дней назад

      @abiyyilmasaddistv የፈረድሁ አልመሰለኝም፣ አስተያየት ነው የነገርሁህ፣ የአሜሪካ ባንዲራ ላይ ስላለ ምልክቱ አላማውን ይስታል ማለት አይደለም። አብዛኛው ሀገራት ባንዲራቸው ላይ ይሄ ምልክት አለ፣ የእኛም ሀገር ሰንደቅ አላማ ላይም ጭምር አለ። Pentagram መልክቱ የአሜሪካ ባንዲራ ላይ ሲሆን የተለየ አይሆንም።

    • @KaleabKifetew
      @KaleabKifetew 8 дней назад

      አስተያየቶችን በፀባይ መልስ ስለለበሥከው የሰይጣን ልብስ ምልክት day7 ጠይቀው ወይም አንብብ ​ዝም ብለህ በስሜት አትውጣ @@abiyyilmasaddistv

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 8 дней назад

    አብያችን ስለከዋክብት ብዙ ነገር ነግረኸን ዛሬ በከዋክብት ደምቀህ መጣህ😂😂😂😂

  • @DegwaleAsegd-w3f
    @DegwaleAsegd-w3f 8 дней назад +2

    ይሔ ኮኮብ በለ5ከሉሲፈር ምልክት ጋር የሚያገናኘው ነገር እንዳለ እራስህ ነግረኸን ነበር ብታብራራልን።

  • @deme2727
    @deme2727 9 дней назад +2

    ወንድሜ ከድንጋጤ መንፈስ ውጣ። በአብዛኛው ኮንተትህ "አስደንጋጭ" የሚሉ ናቸው ይህ በራሱ ሰይጠናዊ ነው። እርግጥ ሰው እንዲመለከተው በሚል ሀሳብ ነው ነገር ግን ድንጋጤ ከእግዚአብሔር አለመሆኑን እርግጠኛ ነኝ። እባካችሁ ክፉ ቃል አይውጣችሁ መልካም አይደለም

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  9 дней назад

      እግዚአብሔር ግርማው የሚያስደነግጥ ነው!!!

    • @deme2727
      @deme2727 8 дней назад

      @abiyyilmasaddistv ውድ ወንድሜ እኔ ስለምትመርጣቸው እርዕሶች እንጂ ስለእግዚአብሔር ግርማ ማሰደንገጥ አላወራሁም አንተም ስለ deepseek እንጂ ስለእግዚአብሔር አላወራህም።
      እስኪ ካነሳህ አይቀር ስለገናናው ኃያሉ ስለማይመረመረው የጌቶች ጌታ የነገሥታት ንጉሥ ስለ ሆነው እግዚአብሔር ለመግለፅ ከአእምሮዬ በላይ ስለሆነ "እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም" ብቻ ብዬ ዝም ልበል።

  • @AdanaAdana-nm2bb
    @AdanaAdana-nm2bb 9 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadelechtanga858
    @tadelechtanga858 9 дней назад +8

    አብይ ልብሱ ግን አልገባኝም ምንድነው 😅😅😅😅

  • @GetahunGirma-ju3pj
    @GetahunGirma-ju3pj 9 дней назад +1

    Surprisingly a lot of comments are saying what's your business with America while a lot is happening in Ethiopia. Well, the platform is designed to work on science and spiritual issues which exactly aligns with what the America has been on. In one way or the other USA is highly determinant of our daily lives and I greatly support him

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 9 дней назад +1

    ቅድሰ እግዚአብሄር ዬስጥልን

  • @GelilaMekonen-i6t
    @GelilaMekonen-i6t 9 дней назад

    አወ አለ

  • @Tatahero50
    @Tatahero50 9 дней назад +3

    መምህር እባክህን ከላይ የለበስከው ላንቴ አይሆንም ። It's symbol of Pentagon, so don't wear it Please .

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  9 дней назад

      It is a American flag

    • @Tatahero50
      @Tatahero50 8 дней назад +2

      Yes,remember the place where illuminate have started and sign with symbols ?

  • @amanuelterefu
    @amanuelterefu 9 дней назад

    እያስተዋወክነው ባለቀይ ከረባት

  • @GetahunGirma-ju3pj
    @GetahunGirma-ju3pj 9 дней назад +2

    He's just telling us the economic warfare. He's said nothing bad about USA. In all his programs, I've found out that Abiy Yilma had been critical of exposing bad activities, including within Ethiopia. He's boarder less. If we're fair enough, we must stand with him

  • @tobia283
    @tobia283 9 дней назад +5

    ከነ ልብስህ አስፈራህኝ ትራንፕን መሰልከኝ ኢትዬጲያ ውያንን ልታበርር መሰልከኝ ሁለተኛ እንዳትለብሰው😊

  • @esra240
    @esra240 9 дней назад

    ባንዲራዋን ለበስክ ዸስ ይላል ❤🎉

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 7 дней назад

    ኧረ ኮከብ አሸብርቀሀል ግብጥ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tsegayeketema-f8v
    @tsegayeketema-f8v 7 дней назад +1

    Ur thought about 666.. deep seek..but u wear what they most time use...simbol

  • @ttemelesttemeles1023
    @ttemelesttemeles1023 9 дней назад +1

    ኣብይ ምነው ዛሬ ትራብ መስለህ መጣህ ኣለባብስህ😅

  • @yibeltal-li5si
    @yibeltal-li5si 7 дней назад +1

    አሁንስ የአለማችን ነገር እቃቃ ጨዋታ ሆነሳ፤ አሜሪካ የቆምሽ ሲመስል.....። ሆሆሆ..............እቴ ዘመኑ `AI` ነገስኩ ያለበት ነውና.....። አሪፍ መረጃ ነው ያስደመጥከን

  • @userd76
    @userd76 9 дней назад +1

    Abiyachin,please,can,you,stop,the,classical,our,attention,is,with,you,it,disturbed,

  • @solomonteshome1059
    @solomonteshome1059 9 дней назад +2

    Do you like Trump

  • @AdanaAdana-nm2bb
    @AdanaAdana-nm2bb 9 дней назад +1

    ሉበሡ ሞንደሁነወ

  • @-tube-iu5ri
    @-tube-iu5ri 9 дней назад +2

    Memeherachen kokebe lebsu yesetan arma ayhunme waye

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 9 дней назад +1

    MEMHERACHENE ABEYE SELAME HONOLEGE ZARE SEWONE ANCHACHAHEWE YELEBESOO GODAYE ALGEBAGEME MENDENE NEWE????

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  9 дней назад

      @@gebregziabheraberash4121 American flag and Trump's wear

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 8 дней назад

      @@abiyyilmasaddistv OK 10q BEZOO SEWE SAYAWEKEHE BEZOO YAWERAL YE LEBEHENE TENATE YEMEYAYE CHEROO MEDHANIYALEME YE DENGEL MARIAME LEGE BECHA NEWE FETARE YETEBEKENE WENDEME SELAME HONOLEGE.10Q

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 9 дней назад +1

    Thanks for your efforts yelling about America!? I wish Ethiopia learn something that helps to weak up from her embracing barbaric activities killing the country by her own pagans. Compare and contrast, Ethiopia is least, underdeveloped country!? Thanks to those who are enemies of their country and the innocent poor citizens? Your muzzeled, that is why you spent your time with such topics? God bless you and may you got strength for everything 🙏

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 9 дней назад +1

    ጨዋ እንዚህ ነው ሰውን ከነ ማእግ አብሮ ሚጠራአሜረካ እማ የልጆች አጫዋች አቃላጅ ሆናለች

  • @tesfi6565
    @tesfi6565 9 дней назад +1

    Ebakish intro classical lesles yibel yirebshal yante voice bicha bihon melkam new

  • @Abera4
    @Abera4 8 дней назад

    Antegn mtdedadere bezinewa

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 9 дней назад +1

    Lebeseke malekete alawo gene lebona yeseteke ortodoxes satehone masemasaleke protesetant nake gene besenase selahona atenagarem

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 9 дней назад

    ሁሌ ስለ አሜሪካ ለምን ስለ ሃገራችን ኢትዮጲያ ስንት የሚወራ እያለ ነጋ ጠባ ስለ አሜሪካ የማይመለከትህን

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  9 дней назад +3

      @@saraamagreedavid6763 😂😂😂😂 ምን አበሳጨሽ ታዲያ???

  • @BayaOpeb-y3z
    @BayaOpeb-y3z 2 дня назад

    Yekirita adinakihu negn gin libisihun aliwededikutim litasiredan tichilalehu

  • @tamirattadele4731
    @tamirattadele4731 8 дней назад

    ለምንድነው ነው ግን ሁሌም የምትለብሰው ልብሶች ይህንን ያህል ጎልተው የሚለዩት ? ምንድነው ነው ነገሩ?

  • @begashawabegaz4224
    @begashawabegaz4224 9 дней назад +2

    ???

  • @RobelGebrehiwot-yr3qr
    @RobelGebrehiwot-yr3qr 8 дней назад

    አለባበስህ ግን?

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 9 дней назад +1

    ሰላምሰላምመምህርበርታእግዚአብሔርካተጋርይሁንፈጣሪከሁላችንጋርይሁን

  • @LemlemSolomon-iq6gs
    @LemlemSolomon-iq6gs 8 дней назад

    What is the purpose of your WEARING the USA FLAG ? EXPLAIN TO US.

  • @yemanetsadu4969
    @yemanetsadu4969 9 дней назад +1

    አሜሪካ በጣም አሪፍ ሀገር ነች

  • @KaleabKifetew
    @KaleabKifetew 8 дней назад

    ሳድስ(6)የሚለውን ሲገርመን አርማቸውንም ለብሰህልን መጣህ መጀመሪያ ከቀልብክ ሆነክ ቅረብ

  • @mesfinguchie5199
    @mesfinguchie5199 7 дней назад

    አብይ ትንሽ አላማህን እየሳትክ ነው AI,Chat GPT and deep seek ሁሉም ድምዳሚያቸው ማይክሮ ቺፕስን በሰው አእምሮ ማሰገባት ነው፡፡ በመሆኑም ቻይኖቹም አሜሪካኖቹም ለአንድ አላማ ነው የሚሰሩት ስለዚህ አንተ ልክ እነደ ኢቢ. ኤሱ ሰሎሞን በቴክኖሎጂ ትንተና ስም ቃላቶቹን እያለማመድከን ነው እና በጣም አዝኜብሀለሁ፡፡

  • @begashawabegaz4224
    @begashawabegaz4224 9 дней назад +2

    እስኪ እንተ ማንን በምን ወክለክ ነው ባለ ፮/6 ኮከብ ለብሰህ የመጣኅው ? መችም የኮከብ ነገረን ካንተ በላይ የሚያመልከው የለም?

  • @weynshettadese2226
    @weynshettadese2226 8 дней назад

    ቀይ ካራባት አያምርብህም ልብስህ ኮኮብ ምድነው

  • @AmareTuga
    @AmareTuga 9 дней назад +2

    እኔ እምልህ ለቻይና አዚ መድረስ የአሜሪካን ክፍተት አለበት ምክንያቱም በዓለም ያሉ ህዝቦች ሁሉ አሜሪካዊ ስለሚነካካቸው የሁሉ እናት አገር ስለሆነች በዚያ የተነሳ የቴክኖሎጂ መሰረቅ የሚያመጣው ይመስለኛል ያም ሆነ ይህ አሜሪካ 4 እርምጃ ቀዳሚ ናት እንድትሆንም እመኛለሁ

    • @hamedkader4979
      @hamedkader4979 9 дней назад

      ዝምበል ደነዝ የምን እናት ሀገር ደንቆሮ

  • @solomonteshome1059
    @solomonteshome1059 9 дней назад +1

    Abeyae ኢትዮጵያ ልብሱ መጣ belo ማቀብ Trump እንዳይጥል

  • @amanuelterefu
    @amanuelterefu 9 дней назад

    ሴጀመር የሆነሚድያላይ ስታወራ ከፈረሳይ እቅዳቸውን ሰርቄ አመጣው ሊገሉኝ ሲል በሌላአገር አመለጥኩ አልክ ሲጀመር የነሱን ሰነድለማግኝት በደም መፈረም አለብህ ከዛአታመልጥም ስለፈረምክ በዛላይ አልተደበክ ሚድይላይነክ

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  9 дней назад +1

      እኔ በጌታዬ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም የተባረኩ ሰው ነኝ!! ለኔ ያሰብከው የዲያብሎስ ደም ላንተ ይሁንብህ

  • @begashawabegaz4224
    @begashawabegaz4224 9 дней назад +3

    አለማፈረህ? በአሜሪካ ልብስ?

  • @yeshiwoldemedhin5454
    @yeshiwoldemedhin5454 9 дней назад +6

    አንተ የምትኖረው ኢትዮጵያ አሜሪካንን ለምን አትተዋትም ስራ ሕ ከሆነ አሜሪካ ሰላም ያላት አገር ናት ሲስተሟ የተሰራ እናዳምጥ ስለ ጉደኛ ሀገራችን ንገረን በየቀኑ ሰርፕራይዝ ስላላት

    • @GetahunGirma-ju3pj
      @GetahunGirma-ju3pj 9 дней назад

      I don't exactly know your level of education but the world, including Ethiopia, has the current ugly face because of America

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 9 дней назад +2

      ታዲያ ለምን ትከታተላለህ ለአንተ ካልሆነ ተወው እርሱ ስላለ ሳይሆን ቻይና የአሜሪካ ስጋት ናት አንተ ስደተኛ ነህ እንጀራ ፈላጊ ነህ። ስለዚህ ነገር ስለማይገባህ የገባቸው ያስረዱን።

    • @willyou2030
      @willyou2030 9 дней назад

      ኢትዬጰያ ነጻነት የለም ያለዉ መሽረፊት መሪ ሊጎዳዉ ይችላል ስለዚህ በሀገር ዉስጥ ስለሚኖር አደጋ አለዉ

    • @dawitbeyenemuse1015
      @dawitbeyenemuse1015 9 дней назад +2

      ከአንድ ወር በሗላ አንተም ኢትዮጵያ ወደህ ሳይሆን ተገደህ እንደምትገኝ አመት ርግጠኛ ነኝ የአንተ ፖስፖርት ለትራምፕም ሆን ለዘመኑ ነውጥ ምንም ነው

    • @willyou2030
      @willyou2030 9 дней назад +1

      ብዙዉ በአሜሪካ ኢትዬጰያዉያን በአለም ና በአሜሪካ ዉስጥ ስለሚሆነዉ ነገር አያዉቁም ! ብዙ ስዓት በመስራት ዶላር ማሳደድ ላይ ናቸዉ እንግሊዘኛ ቋንቋን እንኳን መናገር መጻፍ አይችሉም እንደ ሜለብሱት ልብስና እንደ ሚነዱት መኪና አይደለም ! አንተ ስሙን በትክክል ጥራዉ እኔ እነዳዉአለሁ ነዉ ነገሩ

  • @anondes1099
    @anondes1099 9 дней назад

    አንተም አርቲፊሻል አልከው?
    ራዕይ ምዕራፍ 13 ቁጥር 15 ን እያስሮጡት ነው ::
    New world order ምን ቅረው??

  • @danielworku4883
    @danielworku4883 9 дней назад +1

    ባለ5ኮከብ የሉሲፈር ኮት ነው ያደረከው የ666አማኝ ነህ ለዚህ ነው አለባበስህን አስተካክል

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  9 дней назад +1

      @@danielworku4883 አይ ባዶነት! This is an American flag!!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 9 дней назад +1

    ሁሌ ስለ አሜሪካ ለምን ስለ ሃገራችን ኢትዮጲያ ስንት የሚወራ እያለ ነጋ ጠባ ስለ አሜሪካ የማይመለከትህን ወደ አሜሪካን የመሄድ ጉጉቱ አለህ ነገር ግን ጉድለቷን ታወራለህ

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 9 дней назад

    መረጃህ ሁሉ ጎግል ነው?😅 ጎግልን ማመን ከጥልቁ ይዘፍቃል ንቃ አብይ😢

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  9 дней назад +2

      @@abelgetaneh7152 Breaking news ዜና በመፅሐፍ ላይ ይታተማል? 😂😂😂😂