Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እህት ወድሞቼ እኔ ሁል ግዜ እሚገርመኝ አንድ ነገር አለ video እሚመለከተው ሰው ከ 3 እስከ 4 ሺ ሰው ነው እሚገርመው ግን like. ያደረገው ሰውግማሽ አይሆንም በጣም ነው እሚያሳዝ ነው።የፈውስ ወይም የመዳን ነገር በላይክ( like) ሲለካዋጋው ሰንት ነው? ? ? ለመምህር ተስፋዬ እናስብከምንም በላይ ***ግዜ*** እሚባል ነገር አለ በምንም የማይተካ ሰለዚ ውዶቼ በፈጠራችውshare, like, subscribe,ብናደርግ እኛው ለኛውነው እምንጠቀመው በተረፈ የደንግል ልጅ ከሁላችንም ጋር ይሁን። መምሬ የምታደርገው ሁሉበሰማይ ደማዝ ሆኖ ይከፈለሀል በርታ በርታ!!!
እኔም በጣም ነው ይሚገርመኝ
Tikikil new yalshiw enem hule yigermegnal
ይሄን የሰማሁት ዘግቼ ቢሆንም የአባታችን በረከት ብእኛ ላይ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን
ሰላም የተዋህዶ ልጆች ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ዛሬ ነፃ ሆንኩኝ ከኮሮና በፀሎት ያሰባችሁኝ እግዚአብሔር ያስባችሁ 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እንኳን ደስ አለሽ
Thanks to almighty God and his beloved holy mother virgin Mary.
ተመስገን እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ
ሰላም ለናተ ይሁን መምህርዬ ወልደ ገብርኤል ላችሁ በፆለታችሁ እስቡኝ
እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ደስ የሚልገጠመኝ ነዉ እህታችን ያቺን እድል ይስጠኝ አባታችን በረከቶ ይድረሰን በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማረያም እህተ ሚካኤል እና ገብረወልድን እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ያድልልን🙏🙏🙏🙏
እግዚያብሔር ይመስገን መምህር ትልቅ ትምህርት ነው በፀሎታችሁ አስቡን ሁለተ ሰንበት 🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
ኤፍታህ ተከፈት እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም የተዘጋ መንገዳችን በእመቤታችን በወላድተ አምላክ ሰም ይክፈትልን አሜንንን የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቷ ለቅድስት አርሴማ ወርሀዊ ባአል አደረሳችሁ አደረሰን ወለተ ቅድሳን ብላችሁ በፀሎት አሰቡኝ
ጸዳለ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ
መምህራችን እግዝኣብሔር ቃለ ህይወት ዝማረ መላእክት ያሰማልን በጸጋ ላይ ጸጋውን ይጨምርልህ ፡ እህታችን እንካን ደስ ኣለሽ እግዝኣብሔር ለዚህ ያበቃች ክብር ምስጋና ይግባው መድሃኔ ኣለምን የድንግል ማርያም ልጅ፡ መምህራችን በረከታቹ ይድረሰን ኣባታችን ያቖይልን በውጭ ያለን ብዙ ፈተና ነው ያለን፡ ውዳሴ ማርያም ሃይለገብርኤል ወለተ ስላሴ በጸሎታቹ ኣስቡን።
ወለተ ኪዳንወለተ ገብርኤልወልደ ስንበትወልደ ስንበትወልደ ጊዎርጊስወልደ ስማያትወልደ ኪሮስወለተ ማርያምበፆሎ ያስቡልኝ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን
አባቴ በፀሎት አስቡኝ እንዲህ ዓይነት አባቶች ያብዛልን አሜን
በእወነት የታደሉ ናቸው አባታችን በረከታቸው ይደርብን በፀሎተው ያስቡን አፀደ ማርያም ነኝ እሄን ታሪክ በመስማቴ እድለኛ ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ ስለሰጠን በፀሎት አስቡኝ ከቤተሰቦቼ ጋር ወ/ሥላሴ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቷ ለቅድስት አርሴማ ወርሀዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እካን አብሮዎ አደረሠን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እሚገርም ነው ታድላ አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በጸሎት አስቡን ጽዬ ማርያም መምህር እንኳን በስላም መጣህልን
እግዚአብሔርም ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን 158ኛ ገጠመኝ አደረሰን እድሜ ገጸጋጋር ይስጥልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በሶለት አስቡን ወለተአማኑኤልእና ሀይለጊወርጊስ
ሰላም የመምህር ስልክ ምታቂ ከሆነ ጻፊልኝ
እሺ
@@heyabapp1603 +251913311451
@@Edom.media7የመምህር ስልኩ ስንቴ ሞኮርኩት ኣይሰራም ሌላ ስልክ ቁጥር ካለዉ ጠይቅልኝ
ወለተ ቂርቆስ እና ቤተሰቦቿን በጸሎት አስብኝ አባ በረከቶን ያድለን
መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ወላድቴ አምላክ ትጠብቆት እርሶን የሰጠን ፈጣር የተመሰገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ስላደረገኝ ወለተ ሰንበት አስቡኝ አባዬ
መምህር መፅናናችን ድምፅህን ስንሰማ ልቦናችን ደስ ይላታል አቤት የእግዘአብሄር ስራ አንተን አዘጋጅቶ ኣባታችን አስነስቶ እኛ እንድንጠቀም መፍቀዱ የዋህ አምላክ ተእግስተኛ አምላክ ምን ይሳነሃል አቤቱ መጨረሻውን አሳምርልን
አባታችን ፡ በረከትዎ ፡ ይድረሰን ፡ እኔን ፡ ደካማ ፡ ልጅዎትን ፡ ጽጌድንግል ፡ ብለው ፡ ከነቤተሰቤ ፡ በፀሎት ፡ አስቡኝ ፡ የደረሰብኝን እጅግ ፡ ከባድ፡ መከራ ፡ ፡ እና ፡ ፈተና ፡ ፡ የምቋቋምበበትን ፡ ሀይልና ጉልበት ፡ ፡ የኢዮብን ፡ ትእግስት ፡ እና ፡ ፅናት ፡ እንዲሰጠኝ ፡ አጥቭቀው ፡ ጸልዩልኝ ፡
በእውነት ተመስጬ ነው የጨረስኩት እንዴት መታደል ነው የአባታችን በረከት ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ መምህ እኔ ሐጥያተኛዋ ተማሪህ ነኝ ወለተ አማኑኤል በፀሎትህ አስበኝ
እግዚአብሔር ይመስገን የሚሳነው ነገር የለም አባ ወለተ እየሱስ ነኝ በጸሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እንዴት ደስ ስል እኔ እህታችሁ ወለተ ኢየሱስ ነኝመምህራችን እንቁችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝመው አባቴ ገብረ መድህንን በፀሎት አስቡኝ አባቴ
መዝሙረ ዳዊት Psalms 90፡(91)።የዳዊት፡የምስጋና፡መዝሙር።1፤በልዑል፡መጠጊያ፡የሚኖር፡ዅሉን፡በሚችል፡አምላክ፡ጥላ፡ውስጥ፡ያድራል።2፤እግዚአብሔርን፦አንተ፡መታመኛዬ፡ነኽ፡እለዋለኹ፤አምላኬና፡መሸሸጊያዬ፡ነው፥በርሱም፡እታመናለኹ።3፤ርሱ፡ከአዳኝ፡ወጥመድ፡ከሚያስደነግጥም፡ነገር፡ያድንኻልና።4፤በላባዎቹ፡ይጋርድኻል፥በክንፎቹም፡በታች፡ትተማመናለኽ፤እውነት፡እንደ፡ጋሻ፡ይከብ፟ኻል።5፤ከሌሊት፡ግርማ፥በቀን፡ከሚበር፟፡ፍላጻ፥6፤በጨለማ፡ከሚኼድ፡ክፉ፡ነገር፥ከአደጋና፡ከቀትር፡ጋኔን፡አትፈራም።7፤በአጠገብኽ፡ሺሕ፡በቀኝኽም፡ዐሥር፡ሺሕ፡ይወድቃሉ፤ወዳንተ፡ግን፡አይቀርብም።8፤በዐይኖችኽ፡ብቻ፡ትመለከታለኽ፥የኃጥኣንንም፡ብድራት፡ታያለኽ።9፤አቤቱ፥አንተ፡ተስፋዬ፡ነኽና፤ልዑልን፡መጠጊያኽ፡አደረግኽ።10፤ክፉ፡ነገር፡ወዳንተ፡አይቀርብም፥መቅሠፍትም፡ወደ፡ቤትኽ፡አይገባም።11፤በመንገድኽ፡ዅሉ፡ይጠብቁኽ፡ዘንድ፡መላእክቱን፡ስለ፡አንተ፡ያዛ፟ቸዋልና፤12፤እግርኽም፡በድንጋይ፡እንዳትሰናከል፡በእጆቻቸው፡ያነሡኻል።13፤በተኵላና፡በእባብ፡ላይ፡ትጫማለኽ፤አንበሳውንና፡ዘንዶውን፡ትረግጣለኽ።14፤በእኔ፡ተማምኗልና፥አስጥለዋለኹ፤ስሜንም፡ዐውቋልና፥እጋርደዋለኹ።15፤ይጠራኛል፥እመልስለትማለኹ፤በመከራውም፡ጊዜ፡ከርሱ፡ጋራ፡እኾናለኹ፤አድነዋለኹ፥አከብረውማለኹ።16፤ረዥምን፡ዕድሜ፡አጠግበዋለኹ፥ማዳኔንም፡አሳየዋለኹ።
ናርዶስ የክርስቶስ ባርያ k በልዑል እግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ አሁን አገኘሁት ቁጥሮቹ በሙሉ የግዕዝ ቁጥር ነው እና ትንሺ ተቸግሬ ነበር ግን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ አለኝ
Amen Egziabher yimasgen ⛪️⛪️⛪️
amen amen amen
እድሜና ጤና ይስጦት አባ እባኮ በፆሎቱ አስቢን (አመተ ሥላሲ) ብለው 🙏🙏🙏💕
ጎበዝ በርታ !!!ተስፋ ስላሴ እኔ ቃላት የለኝም ሁሌ እፀልይልሀለው ወለተሀና አስቡኝ አባቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏😍
ሰላም ሰላም መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያስበን ወለተ ጎርጊስ ቤተሰቦች
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን መምህራችን ! የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑኑኑአብረን እንማማር እና እንለወጥ ??
Ye Abatachin Bereketachew Yederibin Amen ❤🥰🙏🙏🙏Ehetachin ekwanm fetari redash fetari yebarkachu memihire 🥰🙏🙏🙏
እህተ ገብርኤል ነኝ አባቴ በፀሎቶ ያስቡኝ
መንበረማርያም ብላችው በፀሎት አስብኝ
ሃይለ ሚካኤል በፀሎት አስቡኝ
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር። ከአባታችን በረከት ረድኤት ይክፈለን። አስካለማርያምና ቤተሠቦቿን በፀሎት አስቡን።
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ከአባታቺን በረከት ይደርብን ወለተ ማርያም ወለተ ስላሴ ቤተሰቦቸን በሙሉ በፀሎት አስቡን።
አባቴ በረከትዎ ይደርብን ወለተ ሩፋኤል ብለው አስቡኝ በፀሎትዎ ::
መምህር እድሜህን እንደማቱሳላ ከአባታችን ከመላከ መንክራት መምህር ግርማ ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ለትውልድ የሚሆን የህይወት ቃል ነው ሚትመግቡን።እኔም የአረብ ስራ እየሰራሁ ነው በኤርፎን ትምህርትህን ማዳምጥ መምህሬ በመጨረሻ ትምህርትህን ስጨርስ በእግዚአብሔር ቃል በቅዱሳን ስም መናፍስትን ገስፅልን እንዳታቋርጠው ሳትረሳ ገስፅልን 🙏
አባታችን በረከተወ ይደርብን በጸሎት አስቡን እህተማሪያም ገብረመድህን ገብረ እየሱስ
በጣም ደስ የሚል ታሪክ እግዚአብሔር ይመሰገን የእህታችንና የወድማችንን ፍፃሜ ያሳምርላቸው ሁለተኛ ተጋቢዎችንም ካሰቡት ያድርሳቸው ግን ደግሞ ሁለተኛ ሰርጋቸውን ለድያን ቢያበሉ ነው መልካም ነገረ ነው የዘለአለም እረፈት የሚገኘው በእነሱ ነውና
ወለተ አረጋዊትን በጾሎታቸው ያስቡኝ አባቴ፣ማራኪና አስተማሪ ታሪክ ነው መምህር
ሰላም መምህር አንድምን ዋልክ አንክዋን ለ ሰማቷ ቅድስት አርሴማ አድረሳቹ ወንድም አህቶቼ አስኪ ፀሎት አርጉልኝ ይህን ትምርት ገና አልሰማሁትም ያለሁት ፍርድ ቤ ት ነው የመኖርያ ፍቃድ አንዳገኝ በ ፅሎት አግዙኝ ወለተ ሃና ብላችሁ 🙏🙏🙏
መምህር ቅዱሰ አባታችን እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፈል አገልግሎትህን ይባርክ ኑርልን ሰለ መዝሙሩ ዝማሪ መልአክት ያሰማልን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የአርሴምዬ ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏 እኔ ገጠመኝ በማዳመጥ ለአእምሮዬ ሰላም አግቻለሁ ድሮ በጣም ይጨንቀኝ ነበር የሰላም ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በያላችሁበት አርሴምየ ትጠብቃችሁ
መልሰ በቂ ነዉ ሰለህላችንም አንተ መልሰክ የበዙ ሰዉ ጠይቀ ነዉ ለምን እይሉ ለሚጠይቁ ሰዉች ይህንን ነዉ መላክ ምን አደረቀን በሰበነዉ ሰይሁን እሱ በፈቀደዉ መንገደ ነዉ አይን እኮ በኛ ይሁን በልን እንደማይሰካ ይአላዘራ መሰል በጠሩት ሰይሁን ክርሰቱሰ በተረሰ ጊዜ መጠቱ ከመቀበረ ያዉጠዉ ከተሳሳትኩ መማህርዬ አርመኝ በረቱ አባታችን መላከ መንከራት መማህር ግርማ ዉንደሜ በረከታችዉ ይደረበን
መጀመሪያ ያስጠላኝ ነበረ አሁን ግን ሰው ሳይሆን ከአንተ ታሪክ ጋር ነው የማወራው መጨረሻህን አልፋናኦሜጋ ያሳምርልሕ
Selamayinegar sitotaw EGZABEHER yemsgan amen lehulachinem EGZABEHER amlk yeminifeligewun sayhon yemasfeligenin yistan yabatachin berakat yideriben abatachin Amet selase bilaw betsalotot yasibug
በጣም እድለኛ ነች እኛም እድለኛ ነን እሄን የሰማን አባችን በፅሎት ያሰስቡን ወለት ፅዬን ብለዉ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን ወይ መታደል ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር ሲመርጥ እኔም አለቀስኩ እንኳን እሷ 😭😭 ታሪክ ቀያሪዉ የእማ ፍቅር ልጅ የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን በእዉነት 💞💞 ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን 💞💞
ዋዉ መታደል ነዉ በዉነት አባታችን በረከቶ ይደርብን ወለተሰንበት ብለዉ በፀሎት ያስቡኝ አቤቶ ለንስሀ ሞቶ አብቃኝ አምላኬ ሆይ
ባንተ ላይ አድሮ ላስተማረን መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን እኔስ ድንጋይ ላይ እንደማፋሰስ ሆነብኘ ለአመታት መምህር ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ሲያስተምሩ ከመስማት ውጪ መቀየር አቃተኝ አንዳንዴ ተስፋ እቆርጣለው እንደገና ያንተ ትምህርት ስሰማ ብዙዎች ቛጠራቸው ሲፈታ ሳይ እነሳለው በውስጤ ብዙ መናፍስት እንዳለው አውቃለው ይነግሩኛል አገር እንዳልገባም መንገዱ ዝግትግት አለብኝ ብቻ ግራ ገብቶኛል
አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ ከወሠንሽ እግዝያብሔር ይረዳሻል
@@meseret888salam7 እሺ አመሰግነለው
@@nkulutemesgen1834 አይዙሽ /ህ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም ዉስጥሽን አይገባኝም ብለሽ አታሳምኝዉ በይገባሽም ዝም ብለሽ አዳምጭ አንድ ቀን ልብሽ ይከፈታል
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ🙏ኤፍትህ (ተከፈት) ብዬ ጀመርኩ ኑ አብረን እንማማር 💚💛❤🙏
እግዚአብሔር ደመሰገን እህተ ማራያም
ሰላም እግዚአብሔር ካአተጋ ይሁን መምህር እኔም ወለተ ማርያም በፅሎትህ አስበኝ የአባታችን በርከት ይደርብን
እኔ ግን ማንኛውም ተጋቢ ሲያገባ ነዳያንን አብልቶ ቢያሳልፉ በጣም ደስ ይላል በረከት ነው ። አባታችን እግዚያብሄር ይባርካችሁ ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ብዙ ጠቃሚ ትምህርት አግኝቻለሁ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ ይጠብቅህ አሜን አባት በረከቶ ይድረሰኝ
በፆሎት አስቡኝ ወለተ ሰላሴ ነኝ መምህር የበቁ አባቶች ስታገን አደራ ስሜን ሰጥልኝ በጣም የተወጠረ ኑሮ ነው የምኖረው
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
Ayizosh yehulachinm yifetal mebertat new ke egna yemitebekew
Egzhbher yasbesh Ehte
እግዚአብሔር ይርዳሽ እኽት አለም
የከበደውን የሚያቀል ቅዱስ እግዚአብሔር ያስብሽ
አባቴ ጤና እና እድሜ ይስጥልን። ወለተ ማርያምን አስቡኝ። ለመምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥህ
እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን የተዋሕዶ ልጆች ፆም እንዴት ነው በርቱ ተማሪዎች ኑ እንደተለመደው አብርን እንማር እንኳን ለቅድስት አርሴማ ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሰን አደረሳችሁ የሰማዕቷ እረደኤት በረከት አይለየን አሜን (፫)🙏⛪️❤️
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
Amen.amen.amen
እግዚአብሔር ይመስገን ስል ሁሉም ነገር የአባታችን ና የእህታችን የወንድማችንም በረከታቸው ይድርስን አሜን መምህራችንም ቃል ህይወት ያስማልን እመቤታችን ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ቡዙ እየተለወጠን ነው መምህራችን። በርታልን ወለተ እግዝእ ወልደ ሊባኖስ ወለተ እየሱስ ወለተ ስንበት ወለተ ማርያም እያላቹ በፆሎታቹ አስቡን
አመተ ገብርኤል ልጄ ሀይለ ገብርኤል
መ ምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ፅጌማሪያም ነኝ በፀሎት አስበኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ድካምህን እግዚአብሔር ይክፈልክ ቃሌ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በሰማነው 30.60.100 ያማሬ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን በጣም ደስ ይላል ምታቀርበው ነገር በርታ
የኒህ መልካም አባት በረከት ና ፀሎት ይርዳኝ ወለተ ሒወት አባቴ በፀሎት አስቡኝ መምህር እኔም በጣም ተቸግሪያለሁ እሷ እግዚአብሔር እርድቷት አጋሯን አግኝታለች እግዚአብሔር አምላክ እስኪ ለኔም መልካም ትዳር እንዲሠጠኝ በፀሎታችሁ አሥቡኝ
ፈጣሪ ያስባቹ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ ይላል እህታችን መታደል ነው ለአባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያስማልን፣ መምህር ተስፍዬ እኔንም ክዳነማርያምን ከነሞላ ቤተስቦቼ ከሀመቺሳ መንፈስ ከመተት ከአይነጥላ መንፈስ ቸሩፈጣሪያችን ያወጣህ በሉኝ።
ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር በድሜ በጥጋ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦናችንን ይብራልን በጸሎታችሁ አቡኝ አጸደ ማርያም ብላችሁ
እግዚአብሔር ይርዳን
ቸሩ ፈጣሪያችን ያወጣህ
ኣረ በፈጠራችህ እግዚኣብሄር ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ምክንያቱም ከግለ ወሲብ መውጣት አቅቶኛል 😥
ኤፍታህ በፆሎታቹ አስቡን ወለተ እየሱስ ወለተ አረጋዊ ወለተ ክዳን አመተ እየሱስ ገብረ እየሱስ ገብረ እግዚአብሔር ወለተ ክዳን እያላቹ❤🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርበፀለት ያስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
ታድላ በመቤቴ። በፀሎት አስቡኝ አባቴ ሆይ። ፅጌ ማርያም
እንኳን ደህና መጡ መምህርዬ አባታችን በረከትዎ ይደርብኝወለተ ኂወት ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
ሠላም ላተይሁን መምህር እኳን ደህና መጣህልን ደስታህ ደስታችነው የተዋህዶ ልጆች መጀመሪያችንን ሳይን ፍፃማችንን እግዚአብሔር አምላክ ያሳምርን ፈጣሪ ወደቤቱ ሲጠራን በምክንያትነው እኛንም ሀጣቶኞችን የሱባራ አገልጋዩችን ወደቤቱ ይጥራን አሜን አሜን አሜን
መምህርየ በጣም ነው እምናመሠግን አለን እደዚህ አይነት ትምርት በጣም ነው ሁላቺነም ነው እየተቀየርነው ወለተ ማራም ምሥጥረሥላሣ ወለተ ኪዳን በፅለት አሥብን መምህርየ
መምሕር እድምየ እናቴና ይስተሕ እሕአችን አብአትአችን በቶለት አሳቡን ወለተ ተክለሐይማኖተ ፈቅረ አርስየማ ሐይለ ሚካየል ወልደሰማይ ገብረ ስልአስየ ገብረፃድቅ ወለተፃድቅ ወለተ ተክለሐይማኖተ ወለተ ማርይአም ወለተ ስልአስየ ከነቤተሰቦቸ አስቡን
መምህር እንኳን ደህና መጣህቃለህወትያሠማልንከኔየበረታችሁአስብንበፀሎታሁክረሥተናሰመ፣ወለተሰንበት
ወንድማችን ትምርትህን በጉጉት ነው የምጠብቀው የምሰማው አብዛኛው የራሴጨህወት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ላንተ ከነመላ ቤተሰብህ በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ አሴተ ማርያም በፀሎት አስቦኝ
በፀሎታች አስቡኝምህረት ስላሴወለተ ሰላሴ
መምህራች እንኮን በሰላም መጣህልን አባታችን በፀሎቶ አሰቡን ወልተኪሮሰ ወልተማርያም ወልደገራሜ ወልደተክለሃይማኖት ብላቹህበፀሎት አሰቡን አባታችን
አባ በጸሎት ያስቡን ወለተሀና ፍቅርተገብርኤል ወለተመድህን ወለተሰንበት አስካለማርያም
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሁሉም ገጠመኞች አስተማሪ ናቸው በእውነት እህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ እንድንማርበት እንድቀርብ ፈቃደኛ ስለሆንሽ እኔም ድሮ በትንሽ በትልቁ አማርርነበር አሁን ግን እግዚአብሔር በመምህራችን አድሮ እያስተማረን ነው !! አባታችን በፀሎት ያስቡን ወለተጊወርጊስ ብለው
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር በፀሎት አስቡን ወለተ ማሪያም ወለተፃድቅ እህተ ገብረኤል ሀይለ ማሪያም
እንኳን ደህና መጣህ ዉድመምህራችን አባ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ
ስለመናፍስት ስራ ሲገባን የምናየው ሰው ምን እንደተቸገረ ይገባናል ። በ መምህር ጉባኤ የማየው ምን ያህል እንደታሰርን ግን ደግሞ በፀሎትና በስግደት እንደምናሸንፍ ነው ። ልባችንን ኤፍታህ ይበልልን ።
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ሁሉን ያደርገ ላች የደርሰ አምላክ ለኔም ይድርስልኝ አባየ በጾለት ያስቡኝ ፍቅርተ ማርያም
👏👏👏🙏🙏🙏ተክለ መንፈስ ቅዱስወልደ ጊወርጊስወለተ ስላሴአፀደ ማርያምእህተ ስላሴበፃሎት አስቡን😭😭😭😭
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችንበእውነት በጸሎታችሁ አሰቡኝ ብስራተ ድንግል
እግዚአብሔር ሆይ ሳይገባን ስላደረክልን ሁሉ እናመሰግንሀለን 🙏🙏🙏 ወለተ እስጢፋኖስ እባላለሁ በፀሎት አስቡኝ
ተክለማርያም አስካለ ማርያም ተክለ ማርቆስ በጸሎት አስቡን እድሜውን የርዝምልወት
አባቴ ወለተ ወልድ ብለው በፀሎት ያስቡኝ
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት የእግዚአብሔር ሥራ እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ሲጠራን በአንድም በሌላም ነዉ ::መድኃኒዓለም አባቴ እኛንም ስደተኞች ልጆችህን ሀገራችንን ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ጠብቅ አሜን 🤲መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልንአባታችን በረከትዎ ይደርብን ወለተ መስቀልንና ቤተሰቦቼን በፀሎት ያስቡን 🤲
ሰላም ለሁላችን ይሁን ቤተሰቦቻችን ..... ስርኩተወልድ እና ክብረቅዱሳን በፀሎት አስቡን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያንቺን ህይወት የቀየረ ኣምላክ የኛንም ህይወት ይቀይርልን
እኔንና ቤተሰቤን አስቡን ሐና ማርያም እና ወለተ መድን ሀይለል ገብሬል በፀሎት አሰብን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላልእኔንም ባጸሎት አስቡን
ወላታ ክደን ወላተሰንበ ወላተጊዮርጊስ በጸሎትአስቡን
እግዜአብሔር አምላክ የሁላችንም የተዘጋውን መንግዳችን በእመቤቴ ማራያም ትክፈትልን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን እግዜአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እህት ወንድሞቼ አስካለ ማርያም ወለተ ሰማይት ተክለ ሀና ገብረ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ምህረተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስብን
እግዚአብሔር ያስባችሁ ውዴ
እግዚአብሔር ያስባችሁ
@@tigistaychlu8076 አሜን አሜን አሜን ትጌ
እግዚአብሔር ታሪከ ይቀይራል ሰለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመሠገን
መምህር ምታቀር በው ገጠመኝ ሕኔ ቃላት ያጥረኛል መዳሐንያለም ዘመንሕን ይባርከው. ሰዉ ሀገር ሆኖ ስትሰማው ማልቀስ መገረም መወረር ህና መሳቅ ሀገሬ ለመግባት ያብቃኝ በፀሎት ሀስበ ኝ 🙏🙏🙏
የ እግዚአብሔር ስላምታ ለሁላችሁም ይሁን አባ እድሜ ጤና ይስጦት እህቴ አንቺንም እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናሽ መምህር የአገልግሉት ዘመንህን ይባርከው ላንተ ቃላት የለኝም በፀሎታችሁ አስቡኝ መፅሄተ ስላሴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን!! የእግዚአብሔር ፍቅር ታላቅ ነው:: በፀሎት ያስቡን አባቴ ወለተ ኢየሱስ , ክንፈ ሚካኤል, ወለተኪዳን, አስካለ ስላሴ::እግዚአብሄር ይማረን!!
እናመሰግናለን መምህራችን አባታችን በፀሎት ያስቡን እህታችን አንቺን ይቅር ብሎ ለክብር ያበቃሽ የተመለከተሽ ክርስቶስ እኛንም ይጎብኘን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ኸረ ግን ጥፍት እያልክ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልን ላዳምጥና እመለሳለሁ like like like
የኒህ መልካም አባት በረከት ና ፀሎት ይርዳኝ ወለተ ማሪያም ብለው ያስቡኝ አባታችን መምህር በገጠመኝ የተማርሁኝ ማማረር እንደሌለብን ነው አባታችን እግዚያብሄር ይጠብቃቸው
በፀሎት አስቡን ወለተዮሀንስን ወልደገብርኤልን ገብረየሱስንና አስካለ ማርያምን ልጃቾን በፀሎት አስቡን
በረከታቸው ይድረሰኝ አባታችን በጸሎት ያስቡኝ ! አስካለ ሥላሴ ብለው።
ስላም እንዴትናችሁ የኛ መደሀኒት ይህ የሮመዳን ስራ በትምህርቱ እየትፅናናን እየስራን ነው እንደኔ ስደት የመረረው እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን መሻታችንንይሞላላ ለሀገር ያብቃን
አሜንአሜንንን
አግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን የምታቅርብው ገጠመኝ በጣምነው ህይውታችንን የቀየርው መምህር ሁሉ እውነት ነው እግዚአብሔ እድሜ እና ጤና አብዚቱ ይስጥልን እና አጸደ ማርያም በጸሉት አስብኝ
አባታችን መስማት ብቻ ሆኖአል ለውጥ የሌለው ህይወት በጸሎቶ ያስቡን ትርሲተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ
ይሀንን ታሪክ ያሰማን የእግዛብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ኣሜን🙏❤️❤️❤️መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ሺሺሺሺሺሺ ኣመት ኑርልን ኣሜን🙏❤️❤️❤️
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንምጋ ይሁን ኑየእግዚአብሔር ቤተሰቦች የሔወት የሰላም ለዉጥ እድናገኝ የሔወት ምግብ እንመገብ የርመዳን ስራ የሚበዛብን ኤረፉናችንን ከጆራችን ሳንለይ ደጋግመን እያዳመጥን የሰላም መገድን እንከተል
መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛልክ ቸሩ መድሀንያለም። አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እና ባለቤቴ ወልደ ገብርኤል መላዉ ቤተሰቦቼ አመሰግናለሁ አባ ታችን
በረከታቸው ይድረብን ፍቅርተ ሀና ብለው በፀሎት አስቡኝ አባቴ
በእውነት በጣም እድለኛ ናት በረከታቸው ይደርብን አባ በጸሎቶ ያስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው በእውነት በጣም ደካማ ሀጽያተኛ ሴት ነኝ
እህት ወድሞቼ እኔ ሁል ግዜ እሚገርመኝ አንድ ነገር አለ video እሚመለከተው ሰው ከ 3 እስከ 4 ሺ ሰው ነው እሚገርመው ግን like. ያደረገው ሰው
ግማሽ አይሆንም በጣም ነው እሚያሳዝ ነው።
የፈውስ ወይም የመዳን ነገር በላይክ( like) ሲለካ
ዋጋው ሰንት ነው? ? ? ለመምህር ተስፋዬ እናስብ
ከምንም በላይ ***ግዜ*** እሚባል ነገር አለ በምንም የማይተካ ሰለዚ ውዶቼ በፈጠራችው
share, like, subscribe,ብናደርግ እኛው ለኛው
ነው እምንጠቀመው በተረፈ የደንግል ልጅ ከሁላችንም ጋር ይሁን። መምሬ የምታደርገው ሁሉ
በሰማይ ደማዝ ሆኖ ይከፈለሀል በርታ በርታ!!!
እኔም በጣም ነው ይሚገርመኝ
Tikikil new yalshiw enem hule yigermegnal
ይሄን የሰማሁት ዘግቼ ቢሆንም የአባታችን በረከት ብእኛ ላይ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን
ሰላም የተዋህዶ ልጆች ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ዛሬ ነፃ ሆንኩኝ ከኮሮና በፀሎት ያሰባችሁኝ እግዚአብሔር ያስባችሁ 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እንኳን ደስ አለሽ
Thanks to almighty God and his beloved holy mother virgin Mary.
ተመስገን እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ
ሰላም ለናተ ይሁን መምህርዬ ወልደ ገብርኤል ላችሁ በፆለታችሁ እስቡኝ
እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ደስ የሚልገጠመኝ ነዉ እህታችን ያቺን እድል ይስጠኝ አባታችን በረከቶ ይድረሰን በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማረያም እህተ ሚካኤል እና ገብረወልድን እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ያድልልን🙏🙏🙏🙏
እግዚያብሔር ይመስገን መምህር ትልቅ ትምህርት ነው በፀሎታችሁ አስቡን ሁለተ ሰንበት 🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
ኤፍታህ ተከፈት እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም የተዘጋ መንገዳችን በእመቤታችን በወላድተ አምላክ ሰም ይክፈትልን አሜንንን የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቷ ለቅድስት አርሴማ ወርሀዊ ባአል አደረሳችሁ አደረሰን ወለተ ቅድሳን ብላችሁ በፀሎት አሰቡኝ
ጸዳለ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ
መምህራችን እግዝኣብሔር ቃለ ህይወት ዝማረ መላእክት ያሰማልን በጸጋ ላይ ጸጋውን ይጨምርልህ ፡ እህታችን እንካን ደስ ኣለሽ እግዝኣብሔር ለዚህ ያበቃች ክብር ምስጋና ይግባው መድሃኔ ኣለምን የድንግል ማርያም ልጅ፡ መምህራችን በረከታቹ ይድረሰን ኣባታችን ያቖይልን በውጭ ያለን ብዙ ፈተና ነው ያለን፡ ውዳሴ ማርያም ሃይለገብርኤል ወለተ ስላሴ በጸሎታቹ ኣስቡን።
ወለተ ኪዳን
ወለተ ገብርኤል
ወልደ ስንበት
ወልደ ስንበት
ወልደ ጊዎርጊስ
ወልደ ስማያት
ወልደ ኪሮስ
ወለተ ማርያም
በፆሎ ያስቡልኝ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን
አባቴ በፀሎት አስቡኝ እንዲህ ዓይነት አባቶች ያብዛልን አሜን
በእወነት የታደሉ ናቸው አባታችን በረከታቸው ይደርብን በፀሎተው ያስቡን አፀደ ማርያም ነኝ እሄን ታሪክ በመስማቴ እድለኛ ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ ስለሰጠን በፀሎት አስቡኝ ከቤተሰቦቼ ጋር ወ/ሥላሴ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቷ ለቅድስት አርሴማ ወርሀዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እካን አብሮዎ አደረሠን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እሚገርም ነው ታድላ አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በጸሎት አስቡን ጽዬ ማርያም መምህር እንኳን በስላም መጣህልን
እግዚአብሔርም ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን 158ኛ ገጠመኝ አደረሰን እድሜ ገጸጋጋር ይስጥልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በሶለት አስቡን ወለተአማኑኤልእና ሀይለጊወርጊስ
ሰላም የመምህር ስልክ ምታቂ ከሆነ ጻፊልኝ
እሺ
@@heyabapp1603 +251913311451
@@Edom.media7የመምህር ስልኩ ስንቴ ሞኮርኩት ኣይሰራም ሌላ ስልክ ቁጥር ካለዉ ጠይቅልኝ
ወለተ ቂርቆስ እና ቤተሰቦቿን በጸሎት አስብኝ አባ በረከቶን ያድለን
መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ወላድቴ አምላክ ትጠብቆት እርሶን የሰጠን ፈጣር የተመሰገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ስላደረገኝ ወለተ ሰንበት አስቡኝ አባዬ
መምህር መፅናናችን ድምፅህን ስንሰማ ልቦናችን ደስ ይላታል አቤት የእግዘአብሄር ስራ አንተን አዘጋጅቶ ኣባታችን አስነስቶ እኛ እንድንጠቀም መፍቀዱ የዋህ አምላክ ተእግስተኛ አምላክ ምን ይሳነሃል አቤቱ መጨረሻውን አሳምርልን
አባታችን ፡ በረከትዎ ፡ ይድረሰን ፡ እኔን ፡ ደካማ ፡ ልጅዎትን ፡ ጽጌድንግል ፡ ብለው ፡ ከነቤተሰቤ ፡ በፀሎት ፡ አስቡኝ ፡ የደረሰብኝን እጅግ ፡ ከባድ፡ መከራ ፡ ፡ እና ፡ ፈተና ፡ ፡ የምቋቋምበበትን ፡ ሀይልና ጉልበት ፡ ፡ የኢዮብን ፡ ትእግስት ፡ እና ፡ ፅናት ፡ እንዲሰጠኝ ፡ አጥቭቀው ፡ ጸልዩልኝ ፡
በእውነት ተመስጬ ነው የጨረስኩት እንዴት መታደል ነው የአባታችን በረከት ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ መምህ እኔ ሐጥያተኛዋ ተማሪህ ነኝ ወለተ አማኑኤል በፀሎትህ አስበኝ
እግዚአብሔር ይመስገን የሚሳነው ነገር የለም
አባ ወለተ እየሱስ ነኝ በጸሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እንዴት ደስ ስል እኔ እህታችሁ ወለተ ኢየሱስ ነኝ
መምህራችን እንቁችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝመው አባቴ ገብረ መድህንን በፀሎት አስቡኝ አባቴ
መዝሙረ ዳዊት Psalms 90፡(91)።
የዳዊት፡የምስጋና፡መዝሙር።
1፤በልዑል፡መጠጊያ፡የሚኖር፡ዅሉን፡በሚችል፡አምላክ፡ጥላ፡ውስጥ፡ያድራል።
2፤እግዚአብሔርን፦አንተ፡መታመኛዬ፡ነኽ፡እለዋለኹ፤አምላኬና፡መሸሸጊያዬ፡ነው፥በርሱም፡
እታመናለኹ።
3፤ርሱ፡ከአዳኝ፡ወጥመድ፡ከሚያስደነግጥም፡ነገር፡ያድንኻልና።
4፤በላባዎቹ፡ይጋርድኻል፥በክንፎቹም፡በታች፡ትተማመናለኽ፤እውነት፡እንደ፡ጋሻ፡ይከብ፟ኻል።
5፤ከሌሊት፡ግርማ፥በቀን፡ከሚበር፟፡ፍላጻ፥
6፤በጨለማ፡ከሚኼድ፡ክፉ፡ነገር፥ከአደጋና፡ከቀትር፡ጋኔን፡አትፈራም።
7፤በአጠገብኽ፡ሺሕ፡በቀኝኽም፡ዐሥር፡ሺሕ፡ይወድቃሉ፤ወዳንተ፡ግን፡አይቀርብም።
8፤በዐይኖችኽ፡ብቻ፡ትመለከታለኽ፥የኃጥኣንንም፡ብድራት፡ታያለኽ።
9፤አቤቱ፥አንተ፡ተስፋዬ፡ነኽና፤ልዑልን፡መጠጊያኽ፡አደረግኽ።
10፤ክፉ፡ነገር፡ወዳንተ፡አይቀርብም፥መቅሠፍትም፡ወደ፡ቤትኽ፡አይገባም።
11፤በመንገድኽ፡ዅሉ፡ይጠብቁኽ፡ዘንድ፡መላእክቱን፡ስለ፡አንተ፡ያዛ፟ቸዋልና፤
12፤እግርኽም፡በድንጋይ፡እንዳትሰናከል፡በእጆቻቸው፡ያነሡኻል።
13፤በተኵላና፡በእባብ፡ላይ፡ትጫማለኽ፤አንበሳውንና፡ዘንዶውን፡ትረግጣለኽ።
14፤በእኔ፡ተማምኗልና፥አስጥለዋለኹ፤ስሜንም፡ዐውቋልና፥እጋርደዋለኹ።
15፤ይጠራኛል፥እመልስለትማለኹ፤በመከራውም፡ጊዜ፡ከርሱ፡ጋራ፡እኾናለኹ፤አድነዋለኹ፥አከብረውማለኹ።
16፤ረዥምን፡ዕድሜ፡አጠግበዋለኹ፥ማዳኔንም፡አሳየዋለኹ።
ናርዶስ የክርስቶስ ባርያ k
በልዑል እግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ አሁን አገኘሁት ቁጥሮቹ በሙሉ የግዕዝ ቁጥር ነው እና ትንሺ ተቸግሬ ነበር ግን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ አለኝ
Amen Egziabher yimasgen ⛪️⛪️⛪️
amen amen amen
እድሜና ጤና ይስጦት አባ እባኮ በፆሎቱ አስቢን (አመተ ሥላሲ) ብለው 🙏🙏🙏💕
ጎበዝ በርታ !!!ተስፋ ስላሴ እኔ ቃላት የለኝም ሁሌ እፀልይልሀለው ወለተሀና አስቡኝ አባቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏😍
ሰላም ሰላም መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያስበን ወለተ ጎርጊስ ቤተሰቦች
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንኳን
በሰላም መጣህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን መምህራችን ! የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑኑኑ
አብረን እንማማር እና እንለወጥ ??
Ye Abatachin Bereketachew Yederibin Amen ❤🥰🙏🙏🙏
Ehetachin ekwanm fetari redash fetari yebarkachu memihire 🥰🙏🙏🙏
እህተ ገብርኤል ነኝ አባቴ በፀሎቶ ያስቡኝ
መንበረማርያም ብላችው በፀሎት አስብኝ
ሃይለ ሚካኤል በፀሎት አስቡኝ
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር። ከአባታችን በረከት ረድኤት ይክፈለን። አስካለማርያምና ቤተሠቦቿን በፀሎት አስቡን።
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ከአባታቺን በረከት ይደርብን ወለተ ማርያም ወለተ ስላሴ ቤተሰቦቸን በሙሉ በፀሎት አስቡን።
አባቴ በረከትዎ ይደርብን ወለተ ሩፋኤል ብለው አስቡኝ በፀሎትዎ ::
መምህር እድሜህን እንደማቱሳላ ከአባታችን ከመላከ መንክራት መምህር ግርማ ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ለትውልድ የሚሆን የህይወት ቃል ነው ሚትመግቡን።
እኔም የአረብ ስራ እየሰራሁ ነው በኤርፎን ትምህርትህን ማዳምጥ መምህሬ በመጨረሻ ትምህርትህን ስጨርስ በእግዚአብሔር ቃል በቅዱሳን ስም መናፍስትን ገስፅልን እንዳታቋርጠው ሳትረሳ ገስፅልን 🙏
አባታችን በረከተወ ይደርብን በጸሎት አስቡን እህተማሪያም ገብረመድህን ገብረ እየሱስ
በጣም ደስ የሚል ታሪክ እግዚአብሔር ይመሰገን የእህታችንና የወድማችንን ፍፃሜ ያሳምርላቸው ሁለተኛ ተጋቢዎችንም ካሰቡት ያድርሳቸው ግን ደግሞ ሁለተኛ ሰርጋቸውን ለድያን ቢያበሉ ነው መልካም ነገረ ነው የዘለአለም እረፈት የሚገኘው በእነሱ ነውና
ወለተ አረጋዊትን በጾሎታቸው ያስቡኝ አባቴ፣ማራኪና አስተማሪ ታሪክ ነው መምህር
ሰላም መምህር አንድምን ዋልክ አንክዋን ለ ሰማቷ ቅድስት አርሴማ አድረሳቹ ወንድም አህቶቼ አስኪ ፀሎት አርጉልኝ ይህን ትምርት ገና አልሰማሁትም ያለሁት ፍርድ ቤ ት ነው የመኖርያ ፍቃድ አንዳገኝ በ ፅሎት አግዙኝ ወለተ ሃና ብላችሁ 🙏🙏🙏
መምህር ቅዱሰ አባታችን እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፈል አገልግሎትህን ይባርክ ኑርልን ሰለ መዝሙሩ ዝማሪ መልአክት ያሰማልን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የአርሴምዬ ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏 እኔ ገጠመኝ በማዳመጥ ለአእምሮዬ ሰላም አግቻለሁ ድሮ በጣም ይጨንቀኝ ነበር የሰላም ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በያላችሁበት አርሴምየ ትጠብቃችሁ
መልሰ በቂ ነዉ ሰለህላችንም አንተ መልሰክ የበዙ ሰዉ ጠይቀ ነዉ ለምን እይሉ ለሚጠይቁ ሰዉች ይህንን ነዉ መላክ ምን አደረቀን በሰበነዉ ሰይሁን እሱ በፈቀደዉ መንገደ ነዉ አይን እኮ በኛ ይሁን በልን እንደማይሰካ ይአላዘራ መሰል በጠሩት ሰይሁን ክርሰቱሰ በተረሰ ጊዜ መጠቱ ከመቀበረ ያዉጠዉ ከተሳሳትኩ መማህርዬ አርመኝ በረቱ አባታችን መላከ መንከራት መማህር ግርማ ዉንደሜ በረከታችዉ ይደረበን
መጀመሪያ ያስጠላኝ ነበረ አሁን ግን ሰው ሳይሆን ከአንተ ታሪክ ጋር ነው የማወራው መጨረሻህን አልፋናኦሜጋ ያሳምርልሕ
Selamayinegar sitotaw EGZABEHER yemsgan amen lehulachinem EGZABEHER amlk yeminifeligewun sayhon yemasfeligenin yistan yabatachin berakat yideriben abatachin Amet selase bilaw betsalotot yasibug
በጣም እድለኛ ነች እኛም እድለኛ ነን እሄን የሰማን አባችን በፅሎት ያሰስቡን ወለት ፅዬን ብለዉ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን ወይ መታደል ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር ሲመርጥ እኔም አለቀስኩ እንኳን እሷ 😭😭 ታሪክ ቀያሪዉ የእማ ፍቅር ልጅ የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን በእዉነት 💞💞 ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን 💞💞
ዋዉ መታደል ነዉ በዉነት አባታችን በረከቶ ይደርብን ወለተሰንበት ብለዉ በፀሎት ያስቡኝ አቤቶ ለንስሀ ሞቶ አብቃኝ አምላኬ ሆይ
ባንተ ላይ አድሮ ላስተማረን መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን እኔስ ድንጋይ ላይ እንደማፋሰስ ሆነብኘ ለአመታት መምህር ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ሲያስተምሩ ከመስማት ውጪ መቀየር አቃተኝ አንዳንዴ ተስፋ እቆርጣለው እንደገና ያንተ ትምህርት ስሰማ ብዙዎች ቛጠራቸው ሲፈታ ሳይ እነሳለው በውስጤ ብዙ መናፍስት እንዳለው አውቃለው ይነግሩኛል አገር እንዳልገባም መንገዱ ዝግትግት አለብኝ ብቻ ግራ ገብቶኛል
አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ ከወሠንሽ እግዝያብሔር ይረዳሻል
@@meseret888salam7 እሺ አመሰግነለው
@@nkulutemesgen1834 አይዙሽ /ህ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም ዉስጥሽን አይገባኝም ብለሽ አታሳምኝዉ በይገባሽም ዝም ብለሽ አዳምጭ አንድ ቀን ልብሽ ይከፈታል
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ🙏
ኤፍትህ (ተከፈት) ብዬ ጀመርኩ ኑ አብረን እንማማር 💚💛❤🙏
እግዚአብሔር ደመሰገን እህተ ማራያም
ሰላም እግዚአብሔር ካአተጋ ይሁን መምህር እኔም ወለተ ማርያም በፅሎትህ አስበኝ የአባታችን በርከት ይደርብን
እኔ ግን ማንኛውም ተጋቢ ሲያገባ ነዳያንን አብልቶ ቢያሳልፉ በጣም ደስ ይላል በረከት ነው ። አባታችን እግዚያብሄር ይባርካችሁ ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ብዙ ጠቃሚ ትምህርት አግኝቻለሁ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ ይጠብቅህ አሜን አባት በረከቶ ይድረሰኝ
በፆሎት አስቡኝ ወለተ ሰላሴ ነኝ መምህር የበቁ አባቶች ስታገን አደራ ስሜን ሰጥልኝ በጣም የተወጠረ ኑሮ ነው የምኖረው
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
Ayizosh yehulachinm yifetal mebertat new ke egna yemitebekew
Egzhbher yasbesh Ehte
እግዚአብሔር ይርዳሽ እኽት አለም
የከበደውን የሚያቀል ቅዱስ እግዚአብሔር ያስብሽ
አባቴ ጤና እና እድሜ ይስጥልን። ወለተ ማርያምን አስቡኝ። ለመምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥህ
እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን የተዋሕዶ ልጆች ፆም እንዴት ነው በርቱ ተማሪዎች ኑ እንደተለመደው አብርን እንማር
እንኳን ለቅድስት አርሴማ ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሰን አደረሳችሁ የሰማዕቷ እረደኤት በረከት አይለየን አሜን (፫)🙏⛪️❤️
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
Amen.amen.amen
እግዚአብሔር ይመስገን ስል ሁሉም ነገር የአባታችን ና የእህታችን የወንድማችንም በረከታቸው ይድርስን አሜን መምህራችንም ቃል ህይወት ያስማልን እመቤታችን ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ቡዙ እየተለወጠን ነው መምህራችን። በርታልን ወለተ እግዝእ ወልደ ሊባኖስ ወለተ እየሱስ ወለተ ስንበት ወለተ ማርያም እያላቹ በፆሎታቹ አስቡን
አመተ ገብርኤል ልጄ ሀይለ ገብርኤል
መ ምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ፅጌማሪያም ነኝ በፀሎት አስበኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ድካምህን እግዚአብሔር ይክፈልክ ቃሌ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በሰማነው 30.60.100 ያማሬ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን በጣም ደስ ይላል ምታቀርበው ነገር በርታ
የኒህ መልካም አባት በረከት ና ፀሎት ይርዳኝ ወለተ ሒወት አባቴ በፀሎት አስቡኝ መምህር እኔም በጣም ተቸግሪያለሁ እሷ እግዚአብሔር እርድቷት አጋሯን አግኝታለች እግዚአብሔር አምላክ እስኪ ለኔም መልካም ትዳር እንዲሠጠኝ በፀሎታችሁ አሥቡኝ
ፈጣሪ ያስባቹ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ ይላል እህታችን መታደል ነው ለአባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያስማልን፣ መምህር ተስፍዬ እኔንም ክዳነማርያምን ከነሞላ ቤተስቦቼ ከሀመቺሳ መንፈስ ከመተት ከአይነጥላ መንፈስ ቸሩፈጣሪያችን ያወጣህ በሉኝ።
ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር በድሜ በጥጋ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦናችንን ይብራልን በጸሎታችሁ አቡኝ አጸደ ማርያም ብላችሁ
እግዚአብሔር ይርዳን
ቸሩ ፈጣሪያችን ያወጣህ
ኣረ በፈጠራችህ እግዚኣብሄር ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ምክንያቱም ከግለ ወሲብ መውጣት አቅቶኛል 😥
ኤፍታህ በፆሎታቹ አስቡን ወለተ እየሱስ ወለተ አረጋዊ ወለተ ክዳን አመተ እየሱስ ገብረ እየሱስ ገብረ እግዚአብሔር ወለተ ክዳን እያላቹ❤🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
በፀለት ያስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
ታድላ በመቤቴ። በፀሎት አስቡኝ አባቴ ሆይ። ፅጌ ማርያም
እንኳን ደህና መጡ መምህርዬ
አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ
ወለተ ኂወት ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
ሠላም ላተይሁን መምህር እኳን ደህና መጣህልን ደስታህ ደስታችነው የተዋህዶ ልጆች መጀመሪያችንን ሳይን ፍፃማችንን እግዚአብሔር አምላክ ያሳምርን ፈጣሪ ወደቤቱ ሲጠራን በምክንያትነው እኛንም ሀጣቶኞችን የሱባራ አገልጋዩችን ወደቤቱ ይጥራን አሜን አሜን አሜን
መምህርየ በጣም ነው እምናመሠግን አለን እደዚህ አይነት ትምርት በጣም ነው ሁላቺነም ነው እየተቀየርነው ወለተ ማራም ምሥጥረሥላሣ ወለተ ኪዳን በፅለት አሥብን መምህርየ
መምሕር እድምየ እናቴና ይስተሕ እሕአችን አብአትአችን በቶለት አሳቡን ወለተ ተክለሐይማኖተ ፈቅረ አርስየማ ሐይለ ሚካየል ወልደሰማይ ገብረ ስልአስየ ገብረፃድቅ ወለተፃድቅ ወለተ ተክለሐይማኖተ ወለተ ማርይአም ወለተ ስልአስየ ከነቤተሰቦቸ አስቡን
መምህር እንኳን ደህና መጣህቃለህወትያሠማልንከኔየበረታችሁአስብንበፀሎታሁክረሥተናሰመ፣ወለተሰንበት
ወንድማችን ትምርትህን በጉጉት ነው የምጠብቀው የምሰማው አብዛኛው የራሴጨህወት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ላንተ ከነመላ ቤተሰብህ በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ አሴተ ማርያም በፀሎት አስቦኝ
በፀሎታች አስቡኝ
ምህረት ስላሴ
ወለተ ሰላሴ
መምህራች እንኮን በሰላም መጣህልን አባታችን በፀሎቶ አሰቡን ወልተኪሮሰ ወልተማርያም ወልደገራሜ ወልደተክለሃይማኖት ብላቹህበፀሎት አሰቡን አባታችን
አባ በጸሎት ያስቡን ወለተሀና ፍቅርተገብርኤል ወለተመድህን ወለተሰንበት አስካለማርያም
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሁሉም
ገጠመኞች አስተማሪ ናቸው በእውነት እህታችን
እግዚአብሔር ይስጥሽ እንድንማርበት እንድቀርብ
ፈቃደኛ ስለሆንሽ እኔም ድሮ በትንሽ በትልቁ አማርር
ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር በመምህራችን አድሮ
እያስተማረን ነው !! አባታችን በፀሎት ያስቡን ወለተ
ጊወርጊስ ብለው
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር በፀሎት አስቡን ወለተ ማሪያም ወለተፃድቅ እህተ ገብረኤል ሀይለ ማሪያም
እንኳን ደህና መጣህ ዉድመምህራችን አባ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ
ስለመናፍስት ስራ ሲገባን የምናየው ሰው ምን እንደተቸገረ ይገባናል ። በ መምህር ጉባኤ የማየው ምን ያህል እንደታሰርን ግን ደግሞ በፀሎትና በስግደት እንደምናሸንፍ ነው ። ልባችንን ኤፍታህ ይበልልን ።
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ሁሉን ያደርገ ላች የደርሰ አምላክ ለኔም ይድርስልኝ አባየ በጾለት ያስቡኝ ፍቅርተ ማርያም
👏👏👏
🙏🙏🙏
ተክለ መንፈስ ቅዱስ
ወልደ ጊወርጊስ
ወለተ ስላሴ
አፀደ ማርያም
እህተ ስላሴ
በፃሎት አስቡን😭😭😭😭
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
በእውነት በጸሎታችሁ አሰቡኝ ብስራተ ድንግል
እግዚአብሔር ሆይ ሳይገባን ስላደረክልን ሁሉ እናመሰግንሀለን 🙏🙏🙏 ወለተ እስጢፋኖስ እባላለሁ በፀሎት አስቡኝ
ተክለማርያም አስካለ ማርያም ተክለ ማርቆስ በጸሎት አስቡን እድሜውን የርዝምልወት
አባቴ ወለተ ወልድ ብለው በፀሎት ያስቡኝ
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት የእግዚአብሔር ሥራ እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ሲጠራን በአንድም በሌላም ነዉ ::መድኃኒዓለም አባቴ እኛንም ስደተኞች ልጆችህን ሀገራችንን ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ጠብቅ አሜን 🤲መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
አባታችን በረከትዎ ይደርብን ወለተ መስቀልንና ቤተሰቦቼን በፀሎት ያስቡን 🤲
ሰላም ለሁላችን ይሁን ቤተሰቦቻችን .....
ስርኩተወልድ እና ክብረቅዱሳን በፀሎት አስቡን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያንቺን ህይወት የቀየረ ኣምላክ የኛንም ህይወት ይቀይርልን
እኔንና ቤተሰቤን አስቡን ሐና ማርያም እና ወለተ መድን ሀይለል ገብሬል በፀሎት አሰብን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላልእኔንም ባጸሎት አስቡን
ወላታ ክደን ወላተሰንበ ወላተጊዮርጊስ በጸሎትአስቡን
እግዜአብሔር አምላክ የሁላችንም የተዘጋውን መንግዳችን በእመቤቴ ማራያም ትክፈትልን አሜን
ቃለ ህይውት ያሰማልን
እግዜአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እህት ወንድሞቼ አስካለ ማርያም
ወለተ ሰማይት
ተክለ ሀና
ገብረ አማኑኤል
ወለተ ኪዳን
ምህረተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስብን