163ኛ ገጠመኝ ፦ ለልጇ ባል ስትል ቤተሰቡን በመተት ያሰረች ፤ ዛሬም ያልተለወጠች( በመ/ር ተስፋዬ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024

Комментарии • 393

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ቀ9ኈ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ቀ9ኈ 3 года назад +99

    በጣም ደሰ ብሎኛል እህቴ አሜሪካ አገር ገጠመኙን ሰምታ ተለወጠችልኝ ትፅማለች ትፀሊያለች ሱባኤ ትገባለች በጣም ቡዙ ነገር ነዉ ያወቀችዉ ወንድሜም እንዲለወጥልኝ ፀልዩለት

    • @yemanebereket8764
      @yemanebereket8764 3 года назад +7

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ethrak9364
      @ethrak9364 3 года назад +3

      እንኳን ደስ አለሽ መጨረሻውን ያሳምርልሽ ወንድምሽንም እግዚአብሔር ታሪኩን ይቀይርለት

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 3 года назад +3

      Amen Amen Amen egezabeher yemesgen

    • @honeymar140
      @honeymar140 3 года назад +2

      እግዚአብሔር ከናታጋር ትሁን።

    • @mahatesfaye6832
      @mahatesfaye6832 3 года назад +3

      እግዝአብሔር ይመስገን

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 3 года назад +56

    መህምር በጣም ነወ የሜናፊቀኝ እንደኔ የሜናፈቀው በላያክህ ግለፁልኝ

    • @ምሀሌትሲሳይ
      @ምሀሌትሲሳይ 3 года назад

      እኔም በጣም ነው የሚናፍቀኝ ስልኩን ባገኘው ደስ ባለኝ ቡዙ ችግር ነበረኝ

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 года назад +22

    የዛሬ ገጠመን ልዩ ነው የኣባታችን የመልኣከ መንክራት መምህር ግርማ እድሜ ያስረዝምልን የመምህር ተስፋየ ኣበራ እድሜ ያስረዝምልንእግዚኣብሔር ፀጋውን ሚስጥሩን ጥበቡን ይስጥልን ለልጆች ፀጋውን ያብዛ ለእናት አባታቸው ልቦና ይስጥልን ቃል ሂወት ያስማልን እናታችን 💐💐💐

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 3 года назад +15

    መምህር ሰዉ ከኔ ጀምሮ በሀጥያ በክፋት ተከበን መልካሙን ነገር ማገናዘብ አቅቶናል እኔ በመላከ መክራት ትምህርት ና ፈዉስ ተቀይሬ በየሔድኩበት ቦታሁሉ የፀሎት ቦታ አዘጋጅቼ እፀልያለሁ ዘደሮ ደግሞ ባለቤቴን በአንተ አስተምህሮና በመምህር ፈዉስ ተቀየርልኝ እራሱ የፀሎት ቦታ አዘጋጆቶ ፀሎት ጀመርልኝ አሁን ለመቁርብ እኔ ወደአገሬ እስከምመለስ እየጠበቀ ነዉ አብር ለመቁርብ እና መልካሙ መምህራችን ኑርልን የሚሰማ ይስማ የሚየስተዉልም ያስተዉል ጥቅሙ ለራስነዉ!!

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    _አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻

  • @ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ

    በእዉነት ግን አገር ከላዉ ሰው በስደት ያለው በእምነት እየጠነከረ መጥቷል🌾

    • @mono1494
      @mono1494 3 года назад +2

      አገርቤትማ ሁሉም በጃቸዉ ስለሆነ ከሐይማኖት ይልቅ የፖለቲካ ወሬ ማመላለስ ሁኖአል ስራቸዉ በስደት ያለን ነን ሰዉ ቀርቶ የኢትዮጵያ አፈሩ ወንዟአ ዛፎቿ አየሯ በናፍቆት ሊገለን ስለሆነ ለፖለቲካ ቦታም የለን ከጎናችን ያለዉ አንድየ ቸሩ መድሐኒዓለም እማ ፍቅር ወላድተ አምላክ ቅዱሳን ጻድቃን ሰማእታት ናቸዉ ከጎናችን ያሉት እንኳን የአባቶች ቡራኬ እንኳን ቤተክርስቲያን ገብተን ይቅርና እኘ ባለሁበት አገር በ12 ቅዱስ ሚካኤል ነዉ ብየ ከሰል አቀጣጥየ በሱ ስም እጣኔን እንደመስዋት አድርገህ ቁጠርልኝ እምነቱንም እንደዛዉ አማትቤ ከብዙ ነገር ድኔአለሁ ብቻ ዋናዉ በንጹህ ልብ ሁነን እንመን ሁሉም መዳኒት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ኦርቶዶክሳዉያን በጣም ብዙ መዳኒያ አለን ብቻ እንመን።

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata Год назад

      Tekekel❤

    • @EeEe-sw9kl
      @EeEe-sw9kl 4 месяца назад

      አዎ በጣም የትማረኖ ሁል በልባችን ይደር ክብርን ምስጋናን ይደረሱው❤

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 года назад +11

    በእውነት እህት ወድሞቼዬ የመምህር ትምህርትን ልብ ብላችው አዳምጡ የምንቀየርበት ቤተሰባችንን ምንቀይርበት ነው በደብ እንማር እንቀየርበት መምህራችን እድሜዬ ጤና ይስጥክ ያገል ግሎትክን ዘመን ይባርከው አሚን

  • @አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ

    እግዚአብሔር ይመስገንዉድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን ዉድ እህት/ ወንድሞች ሠላማችሁ ይብዛልኝ🙏😘😘

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 года назад +2

      ቃለህዉት ያሰማልን ተሰፋ ሰላሴ አይ አልመታደል እኛ ተማረን ደን ቤተሰቦችችን እይደን ነዉ ሰጀመረ ከልባችዉ አልነበረም የመምህር መፀሀፈ አንበበዉልሁ ቁጥር 4 ጉደ ነዉ ቁልቁልት አሉ መማህር አዉነት ነዉ ምን ያህል ልባችን ደነደነ ዉሰጥ ያልዉ ምን ይሰራ አተናደደ መማህረዬ ቡዙ ሰዉ ደናል ተበረክ ምን ቀረ ተበረክ ዉንደሜ አባታችን መላከ መንክራት ግረማ ዉንደሙ በረከታችዉ ይደረበን

    • @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
      @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን አህታችን ያችም ሠላም ይብዛልሽ

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 3 года назад +11

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እመ አምላክ ወላዲተ ቃል ጸጋውን ታብዛልህ በባእድ ሀገር ህይወት የሆነውን ትምህርትህን እየሰማው በእውነት ብዙ መጽናናትን ሰቶኛል በርታ በጸሎትህ አስበኝ አክሊለ ማርያም ብለህ የብዙ ሰው ህይወት እየታደክ ነው በርታ❤🙏🙏🙏

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 года назад +9

    ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ
    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 3 года назад +1

    መምህርዬ እኔ የሚገርመኝ ትዕግስትህ ነዉ። እግዚአብሔር ሀይል እና ሞገሰ ይሁንህ።እማ ፍቅር በመጎናፀፊያዋ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ።እንወድሀለን በርታ ። ቢቻል ከ40 ደቂቃ በላይ ቢረዝም ይህ ትምህርት በጣም ነዉ ደሰ የሚለኝ ።

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 года назад +10

    የኛ እንቁ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    በእውነት ትምህርትህ አይጠገብም
    እና ደራ ስላለችዉ ሴትዮ እኔም ሄጀ ነበር
    ቤተ ክርስቲያን አለ ጰበል አለ ሴትዮዋ ግን ግንባር አይታ አንብባ ነዉ ከመንፈሱ መላቀቃችንን እምትነግረን አቤት የዚህን ያክል ነዉ ልቦናችን የተደፈነዉ 😢😢 ሲገርም አቤቱ አምላካችን ልቦናችንን ክፈትልን ማስተዋሉን ስጠን

  • @dejyitnutadilo4187
    @dejyitnutadilo4187 3 года назад +3

    አቤቱ አምላኬ ኤፍታሸ በለኝ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ መምህራችን በርታ ለኞም ልቦና ይሰጠን

  • @እኔስዬማርያምነኝ
    @እኔስዬማርያምነኝ 3 года назад +2

    እውነት ነው
    እህታችን ማስተዋሉን ይስጠን ማስተዋልን ከኛ ርቅዋል በዳቢሎሶሙሉ ለሙሉ ቁጥጥር ውስጥ ገብተናል እና ማስተዋሉን ይስጠን ከስደት ተመልሰን ቤተ ክርስትያን ለስጋው ደሙን ያብቃን በፃሎታቹ አስቡን !!

  • @minjartube4522
    @minjartube4522 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በህልሜ አይቼህ ደስ ብሎኛል ህልሙ በጣም ውሀ ጎርፍ እየመጣ እኛ መሀክል ላይ ነን ቀይ የማውቃቸውን ሰዎች ይመስሉኛል በግራ እና በቀኝ በጣም ጎርፍ አለ መጨረሻ ላይ ሁለቱም ይገጥማል ውሀው ምንም ሳይነካን ወተን ወዴት እንደምንሄድ ግራ ገብቶን ተስፋ ስላሴ የካ ሚካኤል ሂዱ አልከን አንተ ከሓላችን ትከተለናለህ የአገልግሎትን ቀሚስህን ለብሰህ መጨረሻ ላይ ደረስክብን እና ልታስተምረን ቁጭ አልን ብዙ ነገር አልከን እጄን ይዘህ አይዞሽ ትድኛለሽ ብለህ የያዝከኝ እጄ ላይ ቁስል ነበር ጠዋት የለም መጨረሻ ላይ ቀይ ሰዎች ከግራ እና ቀኝ ቁጭ አሉ አጠገቤ ብዙ ግዜ ኮመንት አልፅፍም ሁሉም ውስጥ የኛ ቤት ታሪክ ስላለ ይገርመኛል ግን ኮመት በጣም አነባለሁ ሁሉንም ሳነብ መምህር በህልሜ አየውህ ሲሉ ኧረ እኔም ፩ ቀን ባይህ ብዬ እመኝ ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ትናንት ሳይህ ደስ ይላል ፍቺ ካለው ፍቱልኝ የተስፋ ስላሴ ተማሪዎች

  • @SolomonFantahun-j9n
    @SolomonFantahun-j9n 11 месяцев назад

    መምህር 1ኛ የሚገርም ገለፃ ኑርልን እነርሱን ተዋቸው እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @Nwlulu
    @Nwlulu 3 года назад +4

    ወንድሜ መቼም በየእለቱ ኑሮአችን ዉስጥ እገባህ እያስተማርከን ነዉ እመብርሀን በሒወትህ ትግባ።
    እኔም የወይራዉን ዘይት ባርኩልኝ ብዬ ጠይቄ ይሄን ዘይትሽን ሽንኩርትና ቲማቲም ጥበሽበት ብለዉ ሰዉ ፊት አባረዉኛል እግዚአብሔር ይቅረበን ምን ይባላል ወንድማችን።

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 3 года назад +1

    ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህር

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን አረፈዳቹሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች መምህሪ እንኳን ደና መጣልን የተስፋ ስላሴ ፍሪዎች የመዳም ቅመሞች አይዞቹሁ ትንሽ ቀን ነው የቀረን ይህን የሮመዳን ሰራ ልንላቀቅ ለሁሉም ጊዜ አለሁኑኑኑኑኑ እንማማር ህይወታችንን እናሰተካክል ስራችን እየሰራን ምንም ለሰጋችን ብንሰደድም ለነብሳችንም ሰንቅ ተዘጋጅቶንላን እንዳ ያአመልጠን መምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ እሰከ ቤተሰቦች እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንልን አሜን መምህርዬ በእውነት የኔስ ቤተስቦች መቸ ነው ሚፈቱልኝ 😭😭😭😭😭😭😭መቸ ደከመኝ ዛሬ ባአለወልድ ናቸው ቅዱስ ገብርኤል ከነጋ ሶሰቴ አለቀሰኩኝ መቸ ነው እባዬ ሚታበሰልኝ መቸ 😭😭😭😭አምናለው ጌታ አንድ ቀን በቸርነቱ እንደሚጎበኘኝ ☝የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል አለሁልሽ ልጅ እንባሽ ፈሶ አያልቅም በለኝ 👏 መምህር እራሴ ሊፈነዳነው ተሰቃየሁ እናቴ አሰማኝም እውነትም የአጋንቶች ሁሉ ስም እንዳላቸው ሁሉ ሺ አውደምድሜ ሸአንበሶ እያለች ሰትለምን እሰማታለሁ ብንሰጣት ብንሰጠት እውነትም አውድም የሆነ ሰም በተለይ ሺአውድምድሜ ብላ የትጠራሁ 😭😭😭😭አሁን ላይ እድሜ ለመምህሪ ተሰፋ ስላሴ ሰለመንፈሶች ሁሉ ሲገባኝ መስገድ ሰጀመር ሳለቅስ ለተንሳኤ ሰደውልላት ልጅ ጨነቀኝ ነይ ቀጠቀጠኝ ማለት ጀመርች በተለይ ንገሮት ለእህታቹሁ ማለት ጀመርች በልኡል እግዚአብሔር ሰም ወለተ ማሪያም እሰከቤተሰቦቾ ብላቹሁ በፆለት አሰቡኝ በቀን ሰባት ጊዜ ባአንበረከክም ቢያንስ ሁለቴ ሶሰቴ ልተበረከኩ ትችሉ ይሆናል እና እባካቹሁ አሰቡኝ ሌላው አክሰቲም አንች ትሞቻለች ለምን ትፀልያለሽ ምን አገባሽ ብላ በእህልሜ መጣችብኝ በእውነት ግን ምን አይነት ዘመን ነው ያአለንበት መናፍስት የሰለጠኑበት ዘመን ጌታ ሆይ ያአሰራት ልጆችን ጠብቅ የተመረጡት ብዙ ናቸው የሚድኑት ግን ትንሾት ናቸው እንዳልከው አይሁንብን አቤት የበሸታ የጥላቻ ፍቅር አለማግኘት ከእኛበት ቤተሰቦች ሁሉም ከዘምድ አዝማድ እራቁብኝ ሰለ አባቶች ሰለእናቶች አምላክ ብለ ፍቅርን ጤናን ይሰጥልሽ በሉልኝ አንድ አውነዘሰማያት አድርሱልኝ ሰለድንግል ማሪያም ብላቹሁ እውነት ነው እህታችን ቃለ ህይወት ያአሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ልቦናይሰጠን

    • @devan8265
      @devan8265 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @nigstihenos4451
      @nigstihenos4451 3 года назад

      እመብርሃት ትሓግዝኪ ኣጆኪ

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 5 месяцев назад

      ኣይዞሽ እህቴ እመብርሃን ትርዳሽ ትርዳንኣፀደ ማርያም ገብረ ኢየሱስ ከነቤተሰቤቹ ብላቹ ፀሎት ኣስቡኝ እግዚኣብሔር ይባርከን ይባርካቹ ኣሜን❤❤❤

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 3 года назад +3

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ስለ ቅዱስ ሚካኤል አውዲዮ አለ ያልከውን እንዳትረሳው ልቀቅልን እሽ እጠብቃለን ።
    በተረፈ ትምህርቱን እያዳመጥኩ ነው ተመስገን አንተን የሰጠን አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ሕይወትን ያሰማን።
    መምህር ተስፋዬዬዬ አንተ ሰው ከጀርባዬ ብዙ ሰዎች አሉ እንደምትለው ስለ ተማሪዎችህ እንደምትጨነቀው ሁሉ የሰው ስም እየጠራህ እርስህን ብቻ አዋቂ አታድርግ የሚመለከትህን ሥራ ብቻ ሥራ የእህተ ማርያምን ሥራ አንተ አታውቅም ዝም በል እኛ ምን እንደሚጠቅመን እናውቃለን በተሰጠህ ፀጋ ብቻ አገልግል ሰው አትንካ ።

    • @lbiebeegziabhertsena7653
      @lbiebeegziabhertsena7653 3 года назад

      እ 🤔🤔🤔🤔

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 года назад

      እንዳንቺ ቶሎ የማይገባው ብዙ ሰው እኮ አለ ብዙ ያልተረዳ አለ የሚሻለንን እየወሰድን የማይጠቅመንን እየተውን እንጂ ሁሉም ልክ እንዲሆን አጠብቅ እባክሽ እህቴ

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ጠላት ዲያብሎስን ከኛ አርቅልን አይነ ልቦናችንን አብራልን ሲነገረን ቶሎ የሚያምን ልብ ስጠን እህትና ወንድማችን በርቱ ቤተሰባችሁን እደምታድኑ አምናለሁ ለመምህራችንም ቃለህይወት አሰማልን🙏🙏🙏

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 года назад +7

    ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ይገርማል ለመምህራችንና ለእህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saratsegay1931
    @saratsegay1931 3 года назад +1

    እንደምን አመሸ መምር ተስፋዬ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በጸሎት አስቡኝ ተስፋ ስላሴ, እነ ወለተ ብርሃ, ብርሃነ ገብርኤል አመሰግናለዉ.በጸሎት አስቡኝ እግዚያብሄር ስም አመሰግናለሁ,

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 года назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር በርታልን ፀጋውን ያብዛልን አዳምጬ እመለሳለሁ ውዶቼ like አንርሳ

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 3 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን እናታችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዝስላችሁ አባታችን መላከ መምህር ግርማ ፈጣሪ እድሜ ማቱሳላትን ይስጥልን እኔስ የጓጓሁት የስደት ኑሮየን ጨርሸ መንፈሳዊ ህይወቴን በትክክል የምጀምርበትን ቀን ነው።መምህር ለፀሎት በቆምክ ጊዜ አስበኝ ወለተ ማሪያም ነኝ።

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    🤲❤ 🤲💓 🤲❤
    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ የሚገርም ገጠመኝ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ሰምትን የምንቀየር አደርገን🙏😢😢
    እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሺ አሜን ፫🙏❤❤

  • @Embete-
    @Embete- 3 года назад +7

    ባዕለ ሀምሳ ማለት መብላት መጠጣት መተኛት መስሎን እንዳንስት የተበተናችሁ ተመልሳችሁ ወደነበረባችሁበት ግቡ ተሰብሰቡ ፀሎት እንዳይቅዋረጥ ትጉ እኛ ስንዝናና ሳጥናኤል አይተኛም እኮ ያካክስብናል የፆሙን እልህ

    • @hirutfekadu4629
      @hirutfekadu4629 3 года назад

      እግዚአብሔር ይስጥልን ግን ትርጉሙ ምንድነው በባለ ሀምሳ ይቅርታ

    • @yoditmengistu3891
      @yoditmengistu3891 2 года назад

      Tkekl👍

    • @yoditmengistu3891
      @yoditmengistu3891 2 года назад

      Getachn egnan yadanebet slehone

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn 3 года назад +6

    እንኻን ደህና መጣህልን
    መምህር ። እኔን አንድ ውንድሜ ስለ መምህር ትምህርት ጎረቤቴን ልማሳምን ብዙ አመት ወስዶብን ተቀይራ ፀሎተኛ ሆና በመቁጠርያ ጀርባዋን በምትመታበት ጊዜ መፈሱ ተጋለጠ ለዛ መብቃትዋ በጣም ደስ አለን ከአመት ብህዋላ ከእህትዋ ጋር ጴንጤ ተቀይራ ባስረዳት ምን ብላት ጭራሽ እኔን ምስበክ ጀመረች ። በአመት 2 ጊዜ የማርያምን ጠበል ያከብሩ ነበር ከባልዋጋር
    ከፈለግሽ ባሌ ያከብራ አንቺ መተሽ ቡና አፍይ እኔ የለሁም አለችኝ በጣም አዘንኩ ባልዋ ግን እስከአሁን ኦርቶዶክስ ነው

  • @ወለተማሪያምየኪዳነምህረት

    እናመሰግናለን መምህራችን ልጆቹን እግዚአብሄር ያበርታቸው እናትና አባታቸው ልቦናቸውን ይመልስላቸው አንድ ቀን ይነቃሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ፡እኔም እናቴ የብስ አባት እንኳ የላትም እኔ ግን አለኝ እግዚአብሔር ልቦናዋን እንዲያበራልኝ ፀልዩልኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    *_አቤቱ አለምን ሁሉ የያዝክ እግዚአብሔር አብ ሆይ ማረን_*
    *_አቤቱ ወልድ ዋህድ ሆይ ይቅር በለን_*
    *_አቤቱ መንፈስ ቅዱስ የጰራቅሊጦስ ሆይ ኃጣታችንን አስተሰርይልን ለዘለአለሙም ከኛ አትለይ_*
    _*አሜን አሜን አሜን*_🕯️

  • @yordanosghebre8165
    @yordanosghebre8165 3 года назад +2

    ሰላማችሁ ይብዛ የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለበኣለ ዳግምትንሳኤ በሰላም ኣደረሰን። መምህራችን ለማይሰሙት ልቦናቸው ይክፈትላቸው ለኛ ደግሞ ፈጻሚዎች ያርገን ላንተ ጤናና ጸጋዉን ያብዛልህ እንጂ ልባችን እንደ ፈርኦን ልብ ሆናል ይቅር ይበለን። ማስተዋሉን ይስጠን ትንሹዋ እታችን በጸሎትሽ ኣሲቢን ኣሜን

  • @misrakmitiku9535
    @misrakmitiku9535 3 года назад +2

    መ/ር እግዚአብሔር ካንተና ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን.

  • @tigistzeleke8964
    @tigistzeleke8964 3 года назад +4

    ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ የሚያስተውል ልቦና ስጠን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tewodroshunachew5671
    @tewodroshunachew5671 3 года назад +2

    ወልደ ማሪያምን እና እህተ ማሪያምን በፀሎት አስቡን::አደራ አደራ አደራ...
    አይታቹህ ችላ አትበሉን::

  • @alamalam9254
    @alamalam9254 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አናመሰግናለን እናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abdulKareem-mf7bb
    @abdulKareem-mf7bb 3 года назад +1

    አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የተመሠገነ ይሁን መምህር እንዴት ነህ በጣም አስተማሪ ነው መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልብ የሚነካ ንግግር ነው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @emuyeethiopiatubi3698
    @emuyeethiopiatubi3698 3 года назад +6

    ውድ የመምህር ተማርዎች ፀልዩልኝ ሴትዮዬ ጠምዳኛለች እግዚአብሔር ልቦናዋን እድያራራልኝ ወለተ ገብረኤል ብላችሁ መምህራችን ስለምታደርግልን ጥረት ልዑል እግዚአብሔር እውቀትህን እጥፍ ያድርግልህ እኛንም ከስደት መልስ እግዚአብሔር ለቤቱ ያብቃን

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    አዝናለሁ ሁሌም በዚህ ሰአት ስለ ህይወታችን መቀየር ስለ መለወጥ ማውራት ባለብን ሰአት እንደገና ወደኋላ መመለስ ለመምህራችን ስራ ስራ ብቻ ሆነንበታል ከዲያብሎስ ጋር መዋደድ የሙጭኝ ማለት ዋው 😭😭😭😭😭እንደሰው መኖር የምንጀምረው መቼ ነው ወየሁ ጉዳችን

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 3 года назад +1

    ጌታ ሆይይይ እባክህ ኤፍታህ በለኝ አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይይ እባክህ ለውጠኝ ቀይረኝ ቃልህን ሰምቼ ህይወት እርዳኝ አሜን

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 3 года назад +3

    ምህር እንኳን ደህና መጣህ የኛ መልካም እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን መድሐኒያለም ልጆቹም በጸሎታቸው ይበርቱ አባት እናትም አይነ ልቦናቸው ይከፈት ። እህታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @manchesterwithmyeyes8985
    @manchesterwithmyeyes8985 3 года назад

    በጣም አመሰግናለዉ
    እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝና
    ቅዱስ ምክር ነዉ በረከቱ ለሁላችንም ይብዛ

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ

    እኳን ደህና መጣህ መምህር እውነት ነው እህቴ አስተዋይ ልቦናን ይስጠን እጂ እኛስ ተወስደናል ለሁላችሁም ቃለሂወት ያሰማልን

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 года назад

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 года назад

    መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እግዜያብሄር መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ያበርታክ ትግሰቱን ይሰጥክ እኞዬ አድካሜዬ ነን አይዛክ በርታልን መምህር ተሰፋዬ አበራ ለእኞም ማሰታወላን ይሰጠን ይገርማል የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ

  • @tezetabelay949
    @tezetabelay949 3 года назад

    ብስማውብሰማው ያማይሰለቸ ተምራት እድሜናጤና ይስጥልን መምህራ ተስፋየ

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 3 года назад +10

    መምህርችን በፃሎት እስብኝ ወለተማር ያም ነኝ እህት ወድሞቼ በአመ አምላክ ስም እህት ወንድሞቼ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 3 года назад +9

    መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ ፈተናው ቀላል አይደለም ትምህርትክ አይጠገብም አብዛው አርዝመው በማርያም ምንም አይጠገብም🙏

  • @hailuyalifu2279
    @hailuyalifu2279 3 года назад

    ተባረክ ወንድሜ ይህ መማርያ ትልክ የንሰሀ መንገድ ነው

  • @ፀጌማርያምa
    @ፀጌማርያምa 3 года назад +1

    የሚገርም ድንቁርና ታምር እያዩ ከልገባቸው አጋንንቱ እነሡላይ ነው የሠፈርት ልጆች ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @ወለተስንበትየድንግልማርያ

    በእውነት እህታችን እናመሰግናለን ልብ የሚነካ መልክት ነው👂👈😥😥

  • @asersadamuo2120
    @asersadamuo2120 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንሄን እንድስማ የፈቀድህ
    አምላኬ ሆይ የደጅ ሰላምህ የስጋ ደምህ አብቃኝ የንስሀ እድሜ ስጠኝ መምህርራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልክ ብለሻል አምላኬ ኤፍታ በለን

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 2 года назад

    በጣም እውነት ነው
    ቃለ ህይወትን ያሰምልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 3 года назад +1

    Memher egzabehir yebarkeh. Temhertu turu new. Egzabehir mastewalachenen yesten.Ayen lebonachen yekefetelen.

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    ይገርማል የዛሬው ደግሞ
    ልጅቹ እግዚአብሔር ይርዳው እናትና አባታችውም እርግጠኛ ነኝ ይመለሳሉ እነሱ ከበረቱ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ተባረኪ❤

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 2 года назад

    በእውነት እታለም ልክ ነሽ እኔ ላይም የሚከናወነው ይነዉ ግን ምንም ሊገባኝ አልቻለም ነበር እዉነት ነዉ ይህ የሴጣን ስራ ነዉ እማምላክ እናቴ ትጠብቀን ከልጇጋር

  • @tymordoha
    @tymordoha 8 месяцев назад

    መምህራችን በጣም የምገርም ገጠመኝነዉና የእግዝአብሔር ሰም የተመሰገነ ዩሁን

  • @liubeletw7055
    @liubeletw7055 3 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህህ ይገርማል የዳቢሎስ ሴራ ልጆቹ እግዚአብሄር ይባርካቸው አባትና እናትየውን ልቦናቸውን ይክፈትላቸው

  • @mulunesfelek8609
    @mulunesfelek8609 3 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 3 года назад +4

    እንደምንውልሀል እርፍደሀል እምሽተሀል መምህርተስፉዬ እበራ እንካን እደረስህ ለዳግማይ ትንሳኤ ከነመላውቤተስብህና ቤተስቤ as well. 🙏🙏🙏

  • @mercimerci236
    @mercimerci236 3 года назад +1

    ስላምህይብዛ መምህራችን እጅግ በጣም ጥሩ ብዙ የሚያስተምር የሚለውጥ ገጠሚኘነው ባአጠቃለይ ሁምገጠመኘ አስተማሪነው ጠቃሚ ነው ቃለህይወትያስማልንፀጋወንያብዛልህ ለኛ አስተዋይልቦናይስጠን ለንስሀያብቃን

  • @Adne_
    @Adne_ 3 года назад

    እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ በጤና ያቆይልን መምህራችን መጨረሻ ላይ የምታቀርባት እህታችን ማነች ከገጠመኞችህ አዷ የእግዚአብሔር ጸጋ ያረፈባት ናት ብየ አስብኩ በረከቷ ይድረኝ ያተም በረከትህ ይድረሰኝ አሜን ጸጋውን ያብዛላችሁ ገድሞ የምትናገራቸው ወሳኝ መልእክት ነው ግን ሰሚ የለም አይ ከቶ መቸ ይሆን እምንሰማው😢

  • @zeyedeslomon541
    @zeyedeslomon541 3 года назад

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ውድ መምራችን በምታቀርቡው ገጠመኞችህና ትምህርቶችህ ከነቤተስቤ በጣም ተቀይረናል አንተ ብቻ ቀጥልልን መቼም ቢሆን መቋረጥ የለበትም ስብከትማ ሰንት ዘመን ተስብከናል ትክክለኛ የመናፍስት ውጊያ አንተጋ ብቻ ነው ያለው አ/ር ለአንተ አድሜውን እና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ በርታ ።

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 3 года назад +1

    መምህር በጣም ነው ምናመሠግነው እግዚአብሔር በነገሮችህ ሁሉ ይቁም

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 3 года назад +3

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እጅግ ያሳዝናል ትዳር በእግዚአብሔር የሚገኝ እንጅ በእርኩስመንፈስ አይሆንም እግዚኦ የሩቅ ጠላት ስው ይጠነቀቃል የቅርብ ስውን እንዴት ስው ይጠራጠራል ከሩቅ ይልቅ የቅርብ ስው ከባድ ነው ሌላው የልጆቹ እናት ግን አናደውኛል ምክንያቱም ልጁ እንደሌሎቹ ሳይነቅፍ በፀበል እርጭቶ ምልክት አይተው እንዴት ጠንቋይ ቤት ሄዱ መፍትሄ የሚስጥም ጠንቋይ ሆነ? ችግር ነው የመጀመሪያው ይሁን ቢነቅፉም ስባኪ ነን የሚሉትን ወሬ ስምተው ነው እንበል ከዛ በኃላ በልጆች ትግል እግዚአብሔር ታምር እያሳያቸው አይይይ እኛ ኣ መምህር ፅናቱን. ይስጥህ ከስንቱ ጋር ተከራክረህና ተጨቃጭቀህ ትዘልቀው ይሆን እሱ ይርዳህ ብቻ መምህር ነን ባዮችና ነቃፊዎች በእውነት ስለምን ይነቅፋሉ ለነቃፊዎች ቦታ አንስጥም እነሱም ተይዘዋል ወደው አይደለም መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ረጅም እድሜ ያድልልን የስው ልጅ መጀመሪያው ሳይሆን መጨረሻው ሲያምር ነውና መልካም እስከዛሬ ከስማነው ገጠመኞች ብዙ ሳይደክሙ ልጆቹ ሴትዮይቱ የለፈለፈች ተክለሃይማኖት ስላሙን ያውርድላችሁ ትምህርቱን/ኮርስ/ በደንብ ሳናዳምጥ ገጠመኝ ብቻ ተሎ አንረዳምና ወገኖቼ ሁሉንም እናዳምጥ አንቸኩል እግዚአብሔር ሲረዳቸው በአንድና በሁለት ገጠመኞች የሚነቁም አሉ አይ እናትየዋ አባትየው ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር ይፈውሳቸው ምን ይባላል ልጆቹ በርቱልን ክፍል ሁለት በሌላ እንደምትመለሱ ተስፋ አለኝ እናትና አባቶቻችሁ ቆርበው እንደሚመለሱ እሱ ይርዳችሁ
    ሌላው መምህር መጀመሪያ እንዳልከው በአሁኑ ስዓት የወይራ ዘይት ይዘን ሂደን ባርኩልን ስንል እንዴት እንደሚቆጡ በተለይ ከዚህ አውሮፖ ብዙዎቹ የአባ ግርማ ተቃዋሚ ናቸው መቁጠሪያና ቅብዓ ቅዱስ የመምህር ግርማ የፈጠሩት እስከሚመስል ድረስ ገና ስንናገር የአባ ግርማ አስተምህሮ እያሉ ሊያሽማቅቁን ይሞክራሉ ከቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ቡና በፌርሙስ ይዘው ምዕመናን ሲመጡ ተባረኪ እያሉ የሚጠጡ ናቸውኮ የሚቃወሙ አይይይ እህታችን ማዕዛ በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ይናገራል ስው አላስተዋለም አስለቀሺኝ እናቴ ማን ይስማል ብለሽ ከእኔ ጀምሮ ልቦናችን ተደፍኗል ማስተዋል ያድለን ብቻ እህህህህህህ በተለይ ይህ international School የሚባለው ኢትዮጵያ ውስጥ ካልጠፋ ትውልድ እየጠፋ ነው ጫት፣ና መጠጥ አደንዛዥ እፅ ካልጠፋ ትውልድ እየጠፋ ነው ብቻ እሱ ይሁነን

    • @HD202v
      @HD202v 3 года назад +2

      ሁሉም አገር ያሉ አንድ አይነት ናቸው በዘር የተከፋፈሉ በግሩፕ የሚንቀሳቀሱ ናቸዉ። ቤተክርስቲያን ውስጥ እንዳልሽው ሻይ ቡና ገና የቤተክርስቲያኑ ስርዓት ሳያልቅ ሰው መብላት መጠጣት ይጀምራሉ። ምዕመኑም ካህናቱም ስርዓት የላቸውም። እኔ የቅዱስ ሚካኤል ስዕል ይዤ ቤተክርስቲያን ሄጄ ካህኑን ባርኩልኝ ብዪ ስል እሱ ይባርከናል እንጂ እንዴት ነው እኛ ምንባርከው አሉ ነብሳቸውን ይማርና አገሬ እንዳትቀብሩኝ እዚሁ ቅበሩኝ ብለው ተናዘው በጣም ታመው ተሰቃይተው ሞቱ የመምህር ግርማ ተቃዋሚ ነበሩ ይሄን ይመስላል የኛ ሰው።

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 3 года назад +3

      @@HD202v
      ውይ እህትየ ሆድ ይፍጀው ባለፈው አንዷ ንስሐ ገብታ ቀኖና ጨርሳ አባቷ ጋ ደውላ ጨርሻለሁ ግን በግዝት በዓላት አልስገድኩን በ21,እና ቅዳሜና እሁድ ለዚህ ምናልባትም ቅጣት ካለኝ ይንገሩኝ የአምልኮ ስግደት እንጅ በእነዚህ ቀኖች አይስገድምና በ12,21,29,ቅዳሜና እሁድ አለቻቸው የአምልኮ ስግደት እንጅ በእነዚህ ቀኖች ይስገዳል እንዴ ብላቸው ከዛ ወቸው ጉድ ይህ አስተምሮ የግርማ መሆን አለበት ወይ አንች ቤተክርስቲያን ስንቱን ችለሻል አሏት ክው ብላ ደንግጣ በአባ ግርማ ትሞታለች ብዙ ተምራለችና በእሳቸው የጾሎትን ሃይልና መንበርከክን አውቃለችና በመገረም ማለት በእነዚህ ቀናቶች ይስገዳል እያሉኝ ነው አልገባኝም ስትላቸው እሱማ ትክክል ነሽ ግን ይገርማል ይህ ግርማ የሚባል ስው ብለው ምንም ይፍታሽ ሳይሏት በይ ቻው ብለዋታል ከዛ በኃላ ደውላላቸው አታውቅም አረ ይፍታሽ በሉኝ ስትላቸው ባለቤትሽ ጉና አልጨረስም አሏት እኔ ከጨርስኩኝ እኔን ይፍታሽ ይበሉኝ እሱ ሲጨርስ እሱን ይፍታህ በሉት ብላ አይሆንም ብለዋት ባሏ ከእሷ አንድ ሳምንት ጭማሪ ነበረው እሷም ሌላ ሳምንት ከታዘዘችው ውጭ ጨምራ ለምና ይፍታሽ አሏት ከቅዳሴ መልስ ቡና ሳይጠጡ አይዉሉም አለች እሷ ደግሞ ቡና በዞረበት አትዞርም አሁን እሷ ሌላ አባት መያዝ ትፈልጋለች ግን እንደ ቤተክርስቲያን ስርዓት ያለምክንያት አይቻልም አንድ ቀን ደውለው እንዴት ናችሁ አይሉ እሷ ስትደውል አንድም ቁምነገር ሳይናገሩ በፖለቲካና ባረባ ነገር አውርተው ይለቋትል ስልችት ስትል መደወል አቆመች እንደገና የረሳችው ያስታወስችው ንዛዜ ነበራትና በስልክ ልግባ ንስሐ ለመምጣት ኮረና ነው አለቻቸው አይሆንም አሏት ይኽው አመቷ ወይ ቤተክርስቲያን ነይ ካልሆነ በስልክ አይሆንም ብለዋት ነገ ብሞት እርሶ ይጠየቁበት ብላ ዝም አለቻቸው በሌላ ጊዜ ስለ ቅዱስ ቁርባን ስታነሳላቸው ገና ልጆች ናችሁ ረጋ በይ ይሏታል ግን እኮ ልጆች አሏቸው እሷ 26 ባሏ 31 ይሆነዋል ባሏ ትንሽ ሱስ ነበረበት እሳቸውን ምከሩልኝ ብትላቸውም ተይው በራሱ ይተወዋል በአንዴ አይቻለውም ቀስ እያለ በምክር ይተወዋል ሲሏት ተስፋ ቆርጣ በእሷ ሃይል በጾሎትና በምክር አስተወችው ስለ ቡና ስትጠይቃቸው ይህ ባህል ነው አላመንኩበት አላመለኩትም እስኪ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አምጭ ይሏታል ድርሳነ ፅዮን ቁጥር 7-8 ገድለ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ መፅሐፈ ዜና ስላሴ ወዘተ ስትላቸው ባክሽ ችግር የለም አንች ስለቡና መጥፎ እየስማሽ ስላደግሽ እንጅ ከእኛ ቤት ከቅዳሴ በኃላ ጩሱ እየጨስ ፈንድሻው ቀርቦ ነድ ተለኩሶ ረከቦት ሁኖ እንዴት እንደሚያምር ባህልሽ አትርሽ አንች ወግ አጥባቂ ነሽ ለባልሽ አትመችም ቡና አላፈላም አትበይ ብለው ቻው ይሏታል ለዛም ጭቅጭቋና ጥያቄዋ ስለሚያስለቻቸው ስትደውል ወይ እንግዳ አለብኝ ወይ ሱቅ ላይ ነው ምክንያት እየስጡ ስላም ብለው ቻው ይሏታል ለውርርድ አንድ አመት ባትደውል የት ገቡ ልጆቼ አይሉም እሷም በእድሏ እያዘነች አለች ለዛውም አራት አመት ፈጂቶባታል አባት ለማግኘት ብዙ መልካም አባቶች አሉ መጥፎም አሉ ብቻ ማስተዋል ያድለን ብቻ እህህህህህህ

    • @HD202v
      @HD202v 3 года назад +1

      @@afomiyatube3638 የሚገርሙ ናቸዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል።

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ደ5ለ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ደ5ለ 3 года назад +2

      የሚገርም ነው ያሳዝናል በእውነት ምን አይነት ጊዜ ነው የደረስነው እንዲህም አለ የክርስቶስን ስጋ ደሙን ተቀብለው /አቀብለው/ ወዲያው ቡና ቱ ያሳዝናል ልቦና ይስጠን

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ደ5ለ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ደ5ለ 3 года назад +2

      @@HD202v
      እውነት ነው እህቴ በምዕራባዊያን ያሉትማ ልቦና ይስጠን ብቻ ያሳዝናል

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 3 года назад

    ልቦናቸውን ይስጠቸው መምህር እናመሰግናለን

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 3 года назад

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
    እንደ ልጆቻቸው እናበ አባትን በቤቱ ይመልስ
    እህታችን ለምክርሽ እናመሰግናለን ጸጋው ይብዛልሽ🙏

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 года назад

    ስለ ቃሉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እመብርሀን ትድረስልን ልባችን ተደፍኖል እግዚአብሔር ልባችንን ይክፈትልን እውነትሽን ነው እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልን ልብ የሚነካ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @ገብርኤልአባቴየድንግ-ጨ3ነ

    እንኳን ስላም መጣህ መምህር ወንቅሽት ሄደህ ስለ አባ ዮሃንስ ተስፋ ማርያም ማንነት የምታይበት ቀን ይናፍቀኛል አይደለም ሰው ሳር ቅጠሉ ሳይቀር ስለ እሳቸው ይናገራል ዮቱባቸው ላይ ገብተህ ብታይ መልካም ነው መቸም ዮቱባቸውን ላይ ያለውን አስተምሮ አይቸ አላምንም እንደማለት ተስፋ አረጋለሁ እድሜያቸውን ያርዝምልን አባታችን

  • @saraalemayehu8951
    @saraalemayehu8951 3 года назад

    መምህር ስለምትሰጠዉ አገልግሎት እግዚአብሔር ይስጥህ እመብርሀን ለጠየቋት ሁሉ እንደምትደርስ አንተም ታዉቃለህ የጠቀስካቸዉ ሰዎች አንድ አይነት ፃታ ሆኖ ተግባራቸዉ ግን አንድ ነዉ እያልክ ባይሆን ጥሩ ነዉ ካንተ ባላቅም የገባኝ ግን እግዜያብሄር ለሁሉም ፀጋ ይሰጣል ስለዜህ የበለጠ ሱባኤ ፀሎት ብትችል በጸሎት ከበረቱ የክርስትና ልጃችህ ጋ ወደ ፈጣሬ ብትበረከኩ በአጋንት ወይም በመነኰሳት እራዕይ የእመብርሀን መልዕክት እደመጣ ይገልፅላችኃል
    ሌላዉ እኔ ያየሁትን ልንገርህ
    እህቴ በጣም ናፍቃኝ እንደዜሁ ዝም ብዬ እመአምላክን እስቴ ዛሬ እህቴ ጋ በህልሜ ሄጄ እቤቷ አሳዬኝ አልኳት ሰግዴ ወደመኝታዬ
    እሷ ግን ወደ ኤትዮጵያ በህልሜ ወስዳ በተራራ ላይ ይመስላል የሀገሬ ሳር ማማሩ በቡረት ምጣድ ልብስ እያጠብኩ የእህተማርያም ታዛዣች እያስተናገድ እሳም ሰላምታ እንደ ድሮ ሰዎች እጅ እየነሳች አለባበስ ጫማ የለበሰ የለም እየገረመኝ ነቃሁ እንግዴህ አንተዉ መልስ እንደዜህ ተመለሰ

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም 3 года назад +7

    እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጡ መልካም የዳግማዊ ትንሳኤ ይሁንልን ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ አሜን (3)❤

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 3 года назад +3

    ልዬ ገጠመኝ 45 ጨርሺ ከ5ቱ ብታርቁት ከሉም የሳቀኝን ነገር ማና ሚስት ባጥር ከፍለው የተቀመጡት ባለትዳሮች ነው ደግማችሁ አድምጡት
    መምህር አይዞህ አትብሳጭ ብዚዙ ስው ነው እየተቀየር ያለው ያንተ ብድራት ከስማይ ነው የምንንም ውሬ አትስማ እሺ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር መውጣት መዉረድህን አይቶ በእዉነት ይረዳህ ዛሬ ተቀይመሀል እግዚአብሔር አምላክ ይረዳቸዉ እነሡንም ግን ልጆቹ ጠንክረው ይፀልዩ ይስገዱ የእናትና የአባታቸዉን የክርስትና ስም ፅፈዉ ይስገዱ ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ

  • @yonashabtom3013
    @yonashabtom3013 3 года назад

    እግዚኣብሄር፡ ጸጋ፡ በጸጋ ኣብዝቶ ይስጥህ መምህሬ፡ በትምህርትህ፡ እግዚኣብሄር፡ ፈቅዶልጚን፡ በጣእም፡ ተለውጫለው።

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ

    ይገርማል ይችማ የኔዉ እናት ነች ወይጉድ ዲቢሎስ እግዚአብሄር ይይልህ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 года назад

    እግዝአብሔር ይርዳቸው ከባድ ነው አዋቅው ሳያቅ እውቅ ስባል እብ ከአለ አይምሮወቸውን የያዘውን ይምታላቸው ልጁቹ ደስ ይላል በርቱ ለናትና አባታቹ ልብ እግዝአብሔር ይመልስ

  • @alemgebra6041
    @alemgebra6041 3 года назад +1

    በጣም ይገርማል እየው የኔም እናት የእንቁርብን ወሬ ስትሰማ ታኮርፈኛለች ግራ ገብቶኛል በፀሎታችሁ አግዙኝ እኔ ለመቀበል ተዘጋጅቻለሁ እናቴ እኔ ጋር ስላለች አብረን እንድንቀበል ብየ ስጠይቅ ከእህትና ከወንድሜ ጋር ሁነው ይዘጉኛል ወለተመድህን ብላችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቸ በስደት ላይ ሆነን አንድ መሆን አቅቶናል

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 года назад +1

      አይዞሽ የራስሽን ስራ እየሰራሽ እያረግሽ አስተምርያቸው ካንቺ ተምረው አንድ ቀን ይቀየራሉ እነሱን ግን ዝም በያቸው ተስፋ አትቁረጪ እየቆረብሽ እነሱ ላይ ያለውን መንፈስ ማቃጠል ነው ፈጣሪ ይርዳሽ😍🙏

  • @mimmaza8434
    @mimmaza8434 3 года назад

    መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @fre6268
    @fre6268 3 года назад +1

    መምህር ተስፋየ ስሰድቡህ ደስ ሊልህ ይገባል አይዞህ አትስማቸው ምክንያቱም እኔ በራሴ ህይወት ሳመዛዝን ባንተ ትምህርት ድጋሜ ትወልጃለው ክርስትያን የሆንኩት አሁን ነው ካአሁን በፊት የነበረኝ እህይወት ከእድሜየም አልቆጥሮውም በቤተክርስትያን ሁኜ ሳይሆን በማዳም ቤት ሁኜ ድኛለው እና አንተ ለኛ ለስደተኛች የመዳን ምክንያት ሁነሀል ዝም ብለክ ራህን ስራ ወደፊት ቀጥል የኔ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    እውነት ብለሻል እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @etubete7825
    @etubete7825 3 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 3 года назад

    መምህር ትእግስት ይገርማል ድካምህነፍስንስን ለማትረፍ ስለሆነ በርታ አንተ ስንት ሽህ ትውልድ እየቀየርክ ስለሆነ በርታ ትግልህ ከመናፍስት ጋር ስለሆነ በርታ መምህር ግርማን ተመልከት በተጋድሎ አሁን የደረሱበትን ተመልከት አቀራረብህም በ ሁሉም አየነት ጥሩ ስለሆነ ቀጥልበት ህባችን ሲወርድ ሲዋረድያለ የዛር መንፈስ በያንዳንዱ ዜጋ ውስጥ ስላለ እኛ የምናዳምጠው በደስታ ነው

  • @Adne_
    @Adne_ 3 года назад

    በጣምእጅ መምህርዬ በጣም ያናዳል እንዴት ልጇ በጸሎት ቀርታ ማለት ሲገባት እንዴት ጠንቋይ ቤት ትሄዳለች አይ ሰው ስንባል 😢😢በእውነት ሰወች ስንባል በጣም አስቸጋሪ ነን እንዳው የእግዚአብሔር ትእግስቱ በጣም በቃ ቃላት አጣሁ በምን ልግለጠው ብቻ በቸርነቱ ልቦናችነን ይክፍትልን አሜን😢

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በእውነት የኛን ነፍስ ለማዳን አንተ ቡዙ መስዋት እየከፍልክ ነው እና እግዚአብሔር አብዝቶ ይብርክህ

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እህታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፈጣሪ አምላክ ማስተዋሉን ይስጥን

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 3 года назад

    Egziabhere Yimesgen silehulum neger 🙏memehirachin Egziabhere tsegawun yabzalh🙏🥰✝️🕊⛪️ enkuachin kale hiwot yasemalin sister🙏

  • @abtmulugeta5866
    @abtmulugeta5866 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 года назад

    እግዚአብሔር ላንተ ሐይል ይሥጥክ ሕሊና እግዚአብሔር ሰቶናል ቀስ ብለን እንከታተል ከመንፈፈስም ክፉ አለ ከራሱ ለሰውም እንቅፋት የሆኑ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ያጋልፃቸው ይዳኑ አንተ ደክመሀልናል የተጠቀመ ይበርታ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስቡን

  • @ናቲናቲ-ቘ6ቸ
    @ናቲናቲ-ቘ6ቸ 3 года назад

    አቤት ታድላችሁ በጣም እግዚአብሔር ለናተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ አዳምጠዋለሁ ምንም ባዶ ነኝ አረፀሉይሉኝ ወለተ ኪዳን

  • @uaekfn890
    @uaekfn890 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እውነት ደራ ላይ አገሬ ነው ደራ እሷ ከመጣች ሰው ሰላም አጣ ተፈናቀለ ሰው ሞተ ምንም ወደር የለውም የደራን ነገር 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    እመቤቴ ትጠብቅህ መምህር

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 года назад +1

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛልን ውድ መምህራችን እንኩዋን በስደት በሰላም መጣህልን ገጠመኙን አዳምጬ እመለሳለሁ
    በየቀኑ ለምትለቅልን ገጠመኞች ሁሉ ግዜህን መስዋዕት አድርገህ ሰው እንዲለወጥ ብለህ ለምታደርግልን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ መምህር

  • @tehayyemariyamlig7610
    @tehayyemariyamlig7610 3 года назад

    እናመሠግናለን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለህታችንም ምክሩ እውነት ነው ቀጥይበት እማ ትምርቱ አስተማሪ ነው እውነት አስተዋይ ልቦና ይስጠን እውነት የሠማነውን 30 60 100 የምናፈራበት ያርግል

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን

    መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን። እህታችን የውስጤን ነው የነገርሽኝ። ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን የሚመለስ ልቦና ይስጠን።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማል በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እህታችን በርቺ ፀጋውን ያብዛልሽ ኦ ጎይታ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ፀጋና በረከቱን ያድለን