Meskiye betam enamesegnalen. Meskiye ande tiyakae lteyksh ye covid kitbat ethiopia metoal ena kidmia letena balemuamoch new tebloal ene demo nurse negn ena enatae ketbatun mewsed yelebshem aras nesh demo 666 new eyalu new bla eyetekotachign new balebete degmo gedeta mewsed aleben eyalegn new techegerku endet yishalegnal wede ebaksh negerign enante ketebatun wesdachual mn yishalegnal
በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው እናመስግናለን ተባረኪልኝ መስኪዬ የኔ ቆንጆ 👍🙏🙏🙏💚💛❤️
እናመስግናለን እህታችን አሚጠቅም ነገር ነው
መስኪዬ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን 👍👍🥰🥰❤️
መስኪየ ሰላም በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ!!! ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
በጣም ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው መስኪዬ በጣም መልካም ሰው ነሽ በስደት ላሉ ወገኖቻችን ድምፅ በመሆንሽ ተባረኪ በልጅሽ ታገኝዋለሽ🥰❤️❤️
በጣም እናመሰግናለን መስኪ
❤❤እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ ሰላም ነዉ?እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤
እናመሰግናለን እሙ ናይላ
አመሰግናሁ
That's great information 💁♀️ thank you my dear 😘❤
መስክዬ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው 😍
በጣም ምርጥ ናምርጥ መረጃነዉ መሲክዬ እንወድሻለን 🙏🙏🙏
መስክየ እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽን 😍🙏
አመሰግናለሁ መስኪዬ በጣም ማወቅ የምፈልገው እርስ ነበር 😘
እናመሠግናለን አህት
meski You are best youtuber allways with a new idea tnx for sharing us .you inspird me .i love to know you keep gooing my sis .respect.
መስኪዬ እማላውቀውን ነገር ስላሳወቅሽኝ በጣም አመሰግናለው 🙏🏽 @ሼር 🥰
Very educational content .nice sharing..my blood type O.
እናመሰግናለን የኔ ልዬ የደሜን አይነት ባላቀዉም ለወደፊቱ ሳዉቅ ይጠቅመኛል በርቺልን
ሰላም መሰኪ አናመሰግናለን ሰለሰጠሺ ትምህረት
መሰኪ ጥያቂ ነበረኝ
ብላክ ሄድ የጥቁረ ማጥፌየው ሰንት ደቂቃ ነው የምጠቀመው እሰኪ ንገረኝ
Mesekeye yene enate betame new madenkesh fetare yetebkesh
Meskiyeee betamm wedishalew. Yemitaweriw ngr hullu tekemognal tseguree lene erasuu eski garmegn tekeyirual adgual betaammm. Gn eyyekellabign nw befit tukur nbr ahun gn yikelal min timekrignalesh. Beterefe yiweten hullu keyireshiwal malet yichalal thanks emebirehan wuletashin tikfelish. Emmpppuuuaaa
Meskiye yena konjo enat, betam arif mereja nw...wddddd betam my cute...
It's very useful, and very important. Thanks! Meski
Meskiya thank you.
Meski tebarklegn
መስኪ እንኳን ደና መጣሽ🙏😘 እስቲ እንደኔ መስኪን በሜካፕ እና ጸጉሯ ተተኩሶ ማየት የናፈቀው😍😍😍
👍
ምን ያረግላታል ዱቄት አላህ የሰጣት መልክ ይበቃታል ያለ ምንም ዱቄት በመምጣትዋ እነ እውነተኛ ሴት ስለሆነች በጣም አደንቃታለሁ ፀጉርዋን ግን እኔም ማየት እፈልጋለሁ
ሚካፕ ሲቀቡ አያምሩኝም አመዱ ውስጥ ገብታ የወጣች ድመት ያስመስላቸዋል
መስኪን ከማደንቅበትና ከምወድበት ምክንያት ሜክእፕ አለመጠቀሟ አንዱ ነው። እናም ለኛ እንድታሳየን እንጅ ሜካፕ ትጠቅም ማለቴ አለመሆኑን ተሩዱኝ 🙏
Great Information 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪዬ ስላምሽ ይብዛልሽ አለን በቸርነቱ በስደት ያለን ያላችሁ ወጥቶ ከመቅርት ይስውራችሁ ይስውርን ሀገራችን ስላም ያድርግልን እናመሰግናለን
Amne Amne Amne
አሜን በእውነት
min ayenet ..edalegn enkoan alakm ene emameseginalen meskye melkam sew mitayen samm argilegn😍😘😘
Thanks 🙏🙏
መሰኪዬ ምርጤ
Meskiye tikikil nesh ene yedem aynete o new enam betam new siga yemiwedew betam new yegeremegn sitnageri
ጤና ባለሙያ እደመሆንሽ እንደዚህ አንዳዳ ማለትሽ ደስስስ ይላል መስይ ♥
Hakim nechi ende ?mesik
ነርስ ነች
Arif new enema tilobign siwedat
ይገባታን በጣም ልዩነች
@@raminaim6626 አዎ
👍👍♥️♥️♥️ thank you gbu
Thank you 💚💚💖👍
ሰላም ለአንቺ መስኪዬ እንዴት ነው የደም ተይፔን ማወቅ የምችለው??? Instagram ትተቀሚያለሽ???
Thanks👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘
መስኪዬ ጥሩ እኢንፌርሞሽን ነው የነገርሽን እናመሰግናለን መስኪዬ ቻናሌንም እይልኝ ሳመችሽ 🥰👌👌👌
እንኳን ደህና መጣሽ መስኬየ
ሰላም መስኪዬ እንዴት ነሽ ናይላዬስ እንዴት ናት እኔ የደም አይነቴን አላውቀውም እንዴት ነው ማወቅ የምችለው ?
ክሊኒክ ወይም ሆስፒታል ሄደሽ blood type ለማወቅ ነው ብለሽ ደቂቃ አይፈጅም
@@meskitube16 እሺ መስኪዬ አመሰግናለሁ የኔ ትሁት
አህለንንን የኔ መልከመልካም ለምክርሽ ሁሉም እናመሰግናለን አድናቅሽ ነኝ ስላች ለመናገር ቃላት የለኝም አይዛሽ ቀጥይበት
ለምክርሽ አመሰግናለሁ ግን እንዴት ድሜን ልወቀው ማለቴ ሀኪም ቤት ሳልሄድ ማወቅ ከተቻለ ንገሪኝ
ሰላም መስኪየ ሰላምሺ ይብዛ መልካም ሰውነሺ በርች
Please where did you buy your top??? I love it
Egzbher yemsegn yena melkam
Amen 🇪🇹🙏
እወድሻለሁ
በርች
Mesi sewedeshi konjo
አንደኛ
ስወድሽ መስክየ
የኔ ብለድ ግሩፕ 0 ነው ስንዴ በጭራሽ መብላት የሌለብን አንዱ ነው ይታያቹ ስንዴ የሌለበት ነገር እሱ ነው የቸገረኝ በብዛት የተከለከልነውን ግን አቁሜያለሁ ።ያልገባኝ ለምሳሌ መወፈር ከፈለግን ምን እንመገብ ከተከለከልነው ነገር ካልሆነ ውስጥ የምታውቁ??
Gobez nesh Bewnet jornalist mehon neberebsh👍👈
Enamsgnalen
እንኳን በስላም መጣሺ እህት ሽርችልኝ ቻናሌን
የኔ መልካም ናይላ እድት ነች
meskiye selam selam idet nesh yene wud semonune txt alemeleshilegnim neber bezi honesh meselegn
መስኪዬዬ የኔ ምርጥ👍👍👍
Mski wude AB+
New yene eski min min memgeb edmchil negerign
ዎድሻለው ተባረክ
ሠላም መስኪ
ሠላም አደኛ ሁኛለሁ ሞልቶልኝ አስኪ ላይክ አጋጩኝ ደስ ይበለኝ የማዳም ባጃጅ ነኝ ከጅዳ
እኔደሞ ደምሪኝ ደግ
@@bintmohamed4323 እሽ ደምሬሻለሁ ያለኛ ማን አለሽ
አቺ መቸም የዚች ልጂ ፍቅር አዞሮ እዳይደፋሽ
አገጫግጭሻለሁ
@@ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ ክክክክ ሡሡቲ እስኪ ልውደዳት ባለ ሙያ ናትኮ
B
መስኪ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ
cool suggestion i love the way you express everything thanks
subscribe aderku setoch tetkmubtalacu
Meskiye የኔ ውድ እንኳን መጣሽ ስወድሽ እኮ
በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ነገር ነው እህቴ❤❤🙏🙏👌👌 ቤተሰብ እንሁን
መሰኪ ቆጆ
እናመሰግናለን መስክዬ ቆንጆ ግን ደሜ ምን እንደሆነ አላውቅም ተመርምሬ በደገና እመለሳለው
Meskiye betam enamesegnalen. Meskiye ande tiyakae lteyksh ye covid kitbat ethiopia metoal ena kidmia letena balemuamoch new tebloal ene demo nurse negn ena enatae ketbatun mewsed yelebshem aras nesh demo 666 new eyalu new bla eyetekotachign new balebete degmo gedeta mewsed aleben eyalegn new techegerku endet yishalegnal wede ebaksh negerign enante ketebatun wesdachual mn yishalegnal
አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልን የኛ እህት እመብርሃን ካላቹሁት ትጠብቃቹ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ሰላም እንኳንደና መጣሽ ኮመት አልፅፍም ግን ላይክ ሰልሰማነው የማረግሽ በርቺ
እኔምለው የደማችን አይነት ለማወቅ ግድ ሆስፒታል ካሆነ ማወቅ እችላለን ወይ እኔ አላቀውም ምክርሽ ጥሩ ነው ሳላቅ ግን እራሴን መጠበቅ አችልም ካየሺ መልስ እህቴ ?
አህለን መሲዬ
መስኪዬ የኔ ቆጆ ስወድሽ ኮ
የኔ ብለድ ታይፕ O+ ኖ ስለምክርሽ 10Q
ሰለም መስኪዬ ኢዲትነሸ አዪለን ሰሚሊኝ ጢየቄ አለኝ ወስፈት ወዪም የሆድ ቲለቲል ጉደት አለዉ ኢዴ በሚንስ ሊተዉ ዪችለል
ኢትዮ ከሆን መድሃኒት አለው በባዶ ሆድ የሚወሰድ ክኒን አለው ጉዳት አለው ትከሻለሽ ምግብ አሁንም አሁንም ነው
ደሜ ኤ ነው ፍሩቶችን መጠቀም እችላለሁ መሲየ ? አይቻልም ሲባል ሰምቸ ነው
Enamsgnalne meski
Watching 👀❤️👍
Anchi O New Bloodsh Yastawkal
ሰላም መስኪ
መስኪዬዬ እምወድሽዋ
Meskiye amesegenalew much love ❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛ መሲኬዬ እንዴት ነሽ ናይላዬስ እንዴትናት ሰላምነች
መሲኬዬ እኔ ግን የደሜን አይነት አለሁቅም
አይ እህቴ ደም እንዳለኝ እንጅ የደሜን አይነት አላቀውም🙈🙊🤔🤔🤔🤔🤔 በርቺ እናመሰግናለን
😂😂😂😂😂😂
@@beziyemaryamlji4833 ክክክክክክክክ አውነቴን እኮ ነው ወዳጄ
Enem Alakewum gadegna Magignete Germogni Newu 😂😂
Mesiye fkr senait ebalalew betamnemwedsh yerasey channel aleni ebaksk gibi yene konje ene yanchi teketatayne amarna bzuh alchlm
በጣም ጎበዝ ነሽ❤❤ Berchi mare❤
@@EmanEman-x1h amesegnalew marey senu abi love yene channel new gbu etiopian beta ewedachelew
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን
እኔ ግን የደሜን አይነት አላውቅም
ለማንኛውም በርቺ
You
፱፱
Meski edat new yedem aynetachn minawukewu yena min yhun alawukewum
ሰላም ሰላም መስክዬ እኔ B ነው የደም አይነቴ የወተት ተዋህፃዎችን መጠቀሙላይ ይችን ብትነግሪኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ
Meski konjo betom new yemwedsh thanx for all
እግዚአብሔር ይመሥገን መስክዬ ተይ ግን መልሽልኝ ፀጉሬ ከፊቴ በጣም እረጅምና ልስልስ ነው ከኋላዬ ደግሞ አጭርና ከርዳዳ እንዲሁም በጣም ብዙ ነው ምን ላድርግ ኮሽ መልሺልኝ❤❤
ቅባት በደንብ ቀቢው
እህቴ እሁለት ባታ ክፍል አድርገሽ ሁልግዜ ቅባት ቅብት ብጥር አድርጊው ይለሰልስልሻል የፊታችን እኮ ቅባት ስለማያጣው ነው
መስክዬ ደና ነሽ ናይላ ደና ናት 😘😘
hi meski enye o+negen gene betme chenktame negne
Doctor honeshe metashe tiru new
👌👌❤❤🙏🙏
ሰላም
Welcome meski HuLem eketatelalehu gn comment alitifim mesikiye thanks
Enem alwqeme
Hi meski
የላይላ እናት እንዴት ነሽ እንክዋን በሰላም መጣሽ
እኔ በማብጥሪያ ምክንያት ፎሮፍ ምን ላድርግ
እኔ ደሜን አለውቅም እንዴት ነው የምውቀው ግን በሌነ ልጄ ደመቸው አንድ ነውA+ነው የኔን አለቅም