የደም አይነት AB+ AB- የእህል አመጋገብ /Blood Type of AB- and AB- Cereals and similar foods

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • የደም አይነት AB+ AB- የእህል አመጋገብ /Blood Type of AB- and AB- Cereals and similar foods

Комментарии • 68

  • @letebrhanbayru2045
    @letebrhanbayru2045 3 года назад +3

    እ/ር ብርክ ያድርግህ ወንድሜ የምታስትምረው ትም/ት እጅግ ጠቃሚ ነው

  • @genieva3909
    @genieva3909 2 года назад

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @ZemuMaru
    @ZemuMaru 6 месяцев назад

    ተባረክ !

  • @tizitabekele7766
    @tizitabekele7766 Год назад

    ተባረክ

  • @ChereHayale2112
    @ChereHayale2112 Год назад

    ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @zaherzaher673
    @zaherzaher673 3 года назад

    እናመሠግናለንወድም

  • @AaAa-uy2qn
    @AaAa-uy2qn 2 года назад

    እግዛብሄር ይባርክህ

  • @alsadialsadii9497
    @alsadialsadii9497 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily 3 года назад

    እንኳን አደረሠህ ታሜ ተባረክ ስለመርጃው

  • @AzebAbrham-r4g
    @AzebAbrham-r4g 3 года назад

    እንኳን አደረሰህ ወንድሜ አሁንም እውቀቱን ጨምሮ ይሰጥህ ተባረክ እነመሰግነለን

  • @HayatAmel-vk3mh
    @HayatAmel-vk3mh 2 дня назад

    እናመሰግናለን ግን የማናገኛቸውን ምግቦች ነው የምታቀርበው

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 3 года назад +2

    ኣሚን ኣሚን ለሁላችን ላንትም ኢንኩን ኣድረስህ ስላምህ የብዛልህ ናምስግናኣልህ

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 3 года назад

    አመሠግናለሁ ።

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 3 года назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ ስለ ውፍረት በቶሎ ብታቀርብ መልካም ነው በተቻለኝ መጠን ጤነኛ ምግብ እበላለሁ ግን ሰውነቴ ይጨመራል ቁመቴ 156 ነው ክብደቴ 94 ኪሎ ነው እባክህ እዳታህን እፈልጋለሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @kididahlak1182
    @kididahlak1182 3 года назад +6

    ወንድም. በጣም. እናመሰግናለን. ስለውፍረት. የምትለሰራውን. ቪዲዮ. በጉጉት. ነው. የምጠብቀው. የደሜ. አይነት. ኤቢ. ነው ክብደቴ. በጣም. ነው. የሚጨምረው ምን. እንደማደርግ. ግራ. ገብቶኛል.

  • @rozarozina9539
    @rozarozina9539 3 года назад

    HNEKON abro aderese 🌻🌻🌻

  • @AskaleMaryam-x8i
    @AskaleMaryam-x8i 5 месяцев назад

    ተባረክ Dr መኮረኒ ና ፖስታ ለደም አይነት AB ይፈቀዳል? እባክህ Dr መልስልኝ ልጆቼ እንደዛ ስለሆኑ ነዉ።

  • @enkuayelakew4954
    @enkuayelakew4954 3 года назад

    አሜን
    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @HayatAmel-vk3mh
    @HayatAmel-vk3mh 2 дня назад

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 2 года назад +1

    ከጠራሀቸው የእህል አይነት አብዛኛውን አላቃቸውም አሁን እኛ ኢትዮጵያና አረብ አገር ያለን ሰዎች ያገኘነውን እንጂ የምንበላው ደማችንን እንኳን አይኘቱን የምናውቅ ስንት ሰው ነን አውሮፖ ላሉ ጠቃሚ ነው ምክርህ

  • @GL-so4pj
    @GL-so4pj 3 года назад

    ውንድማችን በጣም እነመስግአለን:

  • @tizitabekele7766
    @tizitabekele7766 3 года назад

    tabark wandme

  • @kamilaargaw463
    @kamilaargaw463 3 года назад

    በርታወንድሚ

  • @mastewalyilhal4137
    @mastewalyilhal4137 3 года назад

    ሰላም ወንድሜ በቅድሚያ እንኳን አደረሰህ በመቀጠል በቆሎ እሸት በጣም ነው የምወደውና የማንመገበው ለምን እንደሆነ ምክንያቱ ቢገለጽልኝ የሚያስከትለው ጉዳት ማለቴ ነው የደም አይነቴ ኤቢ ነው።

  • @nunuyenunuye-nx1pz
    @nunuyenunuye-nx1pz Год назад

    Hi Hi.... fennel malet kundo berbere betrew malet new? Silalgebagn new lemegzat felge new erdagn please

  • @asfawblideya9356
    @asfawblideya9356 3 года назад

    እንኳን ደህና መጣህልን ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ነገሮች እረድተኸኛል እና አመሰግናለሁ እኔ የልብ ምት ችግር አለብኝና በቻልኩት ሁሉ ዳይቴን እየተከታተልኩ ነዉና i am your follwer እና የምጠይቀዉ የፍየል ወተት ,ቺዝ ይመርጣል ይላሉና አንዳንዶች ይህንን ከአንተ ለማረጋገጥ ፈልጌ ነዉ እረንጓዴ ቬጂቴብል በጣም እወዳለሁ የደም ማቅጠኛ መድሀኒት ስለምወስድ መጠን ይገድበኛል ለደም መርጋቱም የሚያግዘኝ ምግብ ብታመላክተኝ በዚህ አጋጣሜ ? ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድሜ 🙏🙏

  • @لملم-ي7ث
    @لملم-ي7ث Год назад

    በጣም ነዉ የማመሰግነዉ እኔAB+ ነኘ በጣም ሥጋ አይሰማማኘም ዴጀሰት አላደረግም ያልከው ሁሉው ትክክል ነወ

  • @hayatmohammedali2932
    @hayatmohammedali2932 Год назад +1

    ሳታውቀኝ የግል ዶክተሬ አድርጌህ ቁጭ 😂😂 ለማንኛውም ከልብ አመሰግንሀለው ክበርልኝ ❤️🙏🙏🙏🙏

  • @kidistabere1052
    @kidistabere1052 3 года назад +1

    Rice with broccoli yimekeral?

  • @zeyba2557
    @zeyba2557 2 года назад

    What about enjera or teef bless saflign 🤩

  • @KefilaGobenawako
    @KefilaGobenawako Год назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን አድስ የኢትዮ ዓመት የሰላምና የብልፂግና እና በኢትዮጵያ ዜመን መለወጫ ቀን አንዴታየዉ 400 ዓመታት ቦኃላ እንዴተከሰተዉ አሪንጓዴዉ ጅራታማ ኮኬብ የምታበራና የምታሰዴምም ያድርግሕ ሳቦም በቀለ ጎበና ቡሌሆራ ምዕራብ ጉጂ ኢትዮ

  • @nunuyenunuye-nx1pz
    @nunuyenunuye-nx1pz Год назад

    Sikom regim seat egre lay siroch yiwetalu. Yesraye tsebay degmo yegid yaskomegnal. Sirochun lematfat ena dagm endaywetubignim meftihe sitegn ebakih

  • @gebregeber1076
    @gebregeber1076 3 года назад +1

    ሠላም ወንድሜ ለAB+ ቡና ይፈቀዳል?

  • @GL-so4pj
    @GL-so4pj 3 года назад +1

    ጥያቄ ማ ሽላ እና በቆሎ ምንድነው ልይንቱ

  • @birkemengesha1291
    @birkemengesha1291 2 года назад +1

    ጤፍ መብላት ይቻላል? ለኤቢ የደም ዓይነት ማለቴ ነው

  • @selomelove
    @selomelove 3 года назад

    Injera is good for AB+?

  • @fufujemel
    @fufujemel Год назад

    የትዳር አጋራቼው ምን አይነት ደም አይነት ነው

  • @trusttubepeace6684
    @trusttubepeace6684 2 года назад

    Thank u so much I will not eat bread anymore 😢

  • @ShewitFiseha
    @ShewitFiseha Месяц назад

    የጤፍ እንጀራስ መብላት ይፈቀዳል

  • @destatasew671
    @destatasew671 7 месяцев назад

    ኪንዋ ማሽላ ነውን?

  • @meazazerfu4492
    @meazazerfu4492 2 года назад

    Yih keyu abeba new bilen neber yeminiteklew.A.A kemetaw gin alayehutim

  • @hafsasalih-ge4yt
    @hafsasalih-ge4yt 8 месяцев назад

    ዉድ ወንድማችንእናመሰግናለን ስለ ሁሉም ምግቦች ጥቅምና ጉዳት ብትገልፅልነ ab+

  • @שוואייזנבה
    @שוואייזנבה 3 года назад

    🙏🙏👍

  • @nunuyenunuye-nx1pz
    @nunuyenunuye-nx1pz Год назад

    Bay kitel malet bamarigna nigeren ebakih

  • @endinewaragie5413
    @endinewaragie5413 Год назад

    ወንድሜ እኔ የደም አይነቴ AB+ ነው ግን ከልጅነቴ እስከአሁን ድረስ በቆሎ ስበላ ነው ያደኩኝ አሁንም ድረስ

  • @mekonnenzufan3095
    @mekonnenzufan3095 3 года назад

    እንኳን አደረሰህ
    የደም አይነቴ AB+ ነው
    የጉሮሮ በሽታ አለብኝ
    ታይሮክሲን በቋሚ ነት እወስዳለሁ
    በድምጼ ላይ ችግር አለብኝ ምን ትመክረኛለህ
    አመሠግናለሁ

  • @yeshiyoutube3474
    @yeshiyoutube3474 3 года назад +1

    የደሜ አይነት AB ነው የሆድ ድርቀት 7 አመት ሆነኝ የሚጠጣውን መድሃኒት ብቻ ስወስድ ነው ደህና የምሆነው ስጨርስ መልሶ ያው ነው እባክህ ዶክተር
    በምግብ ማስተካከል ከቻልኩ እርዳኝ ወገቤን በጣም ያመኛል

  • @addistube785
    @addistube785 2 года назад

    Indet naw be whats up yeminagenyachu

  • @orlye_._._.
    @orlye_._._. 8 месяцев назад

    በቆሎ አንዴ ብሉ እንደገና ደሞ አትብሉ። ምንድ ነው...ግልፅ አይደለም።

  • @zerihuntekletsiyon938
    @zerihuntekletsiyon938 3 года назад +1

    10q dr

  • @amenabebe2618
    @amenabebe2618 3 года назад +1

    ኢትዮጵያ ዌ ያ ን ያማከለ አመጋገብ ንገረን

  • @damenechafaroayanadamenech7678
    @damenechafaroayanadamenech7678 3 года назад

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን አረ ጨጓሬ በጣም ያቃጥል ምን ማረግ አለብኝ 35

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 3 года назад +1

    እጠብቃለሁ AB+ ነው ያለኝ ተቸግሬአለሁ

  • @Jemsbond6553
    @Jemsbond6553 3 года назад

    ጤፍስ bro ?

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 года назад

    በአብዛኛው የደም አይነቱን አያቅምህ እኔ የምኖርበት አገር የደም አይነቴ ስጠይቀው ዶተሬን አይነገርኝም ዶተር ዳንኤል ብዙ ሰዎች ይጠይቁታል በሳይንስ የተረጋገጠ ነገር የለም ይላል እና ግራ ያጋባል የደም አይነቱ ለማያቀው ሰው ምን ማረግ አለበት

    • @Gebrugere
      @Gebrugere 10 месяцев назад

      16:20

    • @Gebrugere
      @Gebrugere 10 месяцев назад

      16:20 16:20 16:20 16:20

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 3 года назад +1

    tymie enkwan aber adersan