Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የተባረኩ ድንቅ አባትና ልጅ። ዛሬ ፊደላችን በዓለም ፊት የሚያሰጠንን ክብር የተሸከምነው በእንደዚህ አይነት ብሩህና ብልህ አባቶች ነው ።አነድ የአማርኛ መምህሬ በስስትና በአክብሮት ''አብዬ መንግሥቱ ለማ'' ብሎ ነበር የሚጠራቸው ።በእውነት ክብር ይገባቸዋል
ታላቁ የዘመኑ የስነ-ጽሑፍ ሰው! ነፍስህን በዓጸደ ገነት ያኑርልን!!!
አብዬ መንግሥቱ በልደርባቸም በጣም ነው የምወዳቸው ፎቶአቸዉ ቤታችን ነበረ ካባባ ጤናው ጋር አባባም ጋሽ መንንግስቱም ነፍሳቸዉን ይማርልንንንንን
ሸገሮች በተለይም መኣዛና ተፈሪ በጣም ልትመሰገኑ ይገባል። እኚህን ታላቅ የቋንቋና የስነፅሁፍ ሰው ማስታወሳችሁ እናንተም ትልቅ መሆናችሁ ያሳያል።እግዚአብሄር ያክብራችሁ።
ተፈሪ እኮ እንኳን ይህን የመሰለ የሚጥም ታሪክ ይቅርና ተራ ጽሁፍ እንኳ ቢሆን እርሱ ሲያነበው ለጆሮ ይጥማል። መታደል ነው። አፈወርቅ ብዬሃለሁ
ደማሙ ብዕረኛ መንግሥቱ ለማ!