እሳተ ገሞራ ዛሬ በኢትዮጵያ ፈነዳ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 223

  • @ethiopia2017
    @ethiopia2017  15 дней назад +7

    በእሳተ ገሞራው ዛሬ የተፈጠረ አስገራሚ ሐይቅ፣ የተናደው ተራራ፣ በየደቂቃው ታላቅ ድምፅ የሚያሰማ ጉድጓድ። ለማየት ሊንኩን ከታች ይጫኑ።
    ruclips.net/video/tgCd32op1ws/видео.html

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 16 дней назад +28

    “የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።”
    - ምሳሌ 1፥33

  • @WendeAyawbm
    @WendeAyawbm 17 дней назад +26

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን። እንደኛ በደል ክፋት ሳይሆን አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እንዳንተ ቸርነት ማረን ይቅር በለን።

  • @YhitfantaMececa
    @YhitfantaMececa 17 дней назад +23

    አቤቱ ጌታ ሆይ ስለፃድቃን ስለሰማእታት ስለ እናትህ ብለህ ማረን

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 17 дней назад +17

    ምድር፥በቃኝ፥አለች፥ወጄላችን፥በዛ፥ከዚህ፥በላይ፥አልሸከምም፥አለች፥ሀስቡንአላህ፥ወእኒመል፥ወኪል😢😢😢😢

  • @ZebenRuth
    @ZebenRuth 17 дней назад +35

    አቤቱ አምላክ ሆይ ይሄ ሁሉ በኢትዮጵያ ላይ የቁጣህ ምልክት ነው ፍቅርን አድለን መበላላቱ በቃችሁ በለን ።

    • @shalomhabtu
      @shalomhabtu 16 дней назад

      Yektamlket lmerwochu eytsDbu ersbere eytgadadweulu Mertens yarglen

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 17 дней назад +13

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለን ማርን እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትክ ይሁነን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 17 дней назад +22

    አቤቱቱቱቱ ማረንንንን ለንሰሀሞትትትት አብቃንንንን🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚኦ መሀረነክርስቶስስ

  • @zehraMohammed-vq1rw
    @zehraMohammed-vq1rw 13 дней назад

    ሱብሀነላህ ያረብ ይህ በራሳቺን ወንጀልነው ያመጣብን ሁላቺንም ወደአላህ እንመለስ ያረብ እኛ ወንጀለኛነን አንተው በረህመትህ ማረን ያረብ

  • @mahelit
    @mahelit 14 дней назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን😢😢😢😢 ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢😢

  • @abujaifar
    @abujaifar 17 дней назад +8

    ይቅር እንባባል እንስማማ የምንገፋፋባት ምድር በአላህ ቁጥጥር ስር ናት ,አስፍቶ ፈጠራት እኛ ግን ጠበበችን ወደእምነትህ ጥላ ተመለስ ሁሉም አላቂ ቀሪ ነው

  • @SabaGebramanile
    @SabaGebramanile 17 дней назад +13

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እኛ ራሳችን አልጸዳንም እንጂ

  • @SebleMegersa-xd1ms
    @SebleMegersa-xd1ms 17 дней назад +11

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን የናዝሬቱ እየሱስ

  • @FhGy-t1c
    @FhGy-t1c 16 дней назад +2

    ያ አሏህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አንተው ሁነኝ እንኳን ይሔ አገራችንንም በ 1 ቀን ያለማጥፋቱ ይገርማል😢ሰው በሰው ላይ ያለው የጭካኔ ጥግ እንኳን ይሔን ሌላም እንዳይመጣ እፈራለሁ

  • @abduhusen2816
    @abduhusen2816 17 дней назад +14

    ላኢላሀኢሏሁ ሙሀመድ ረሱሏህ

  • @LmlmM-j3r
    @LmlmM-j3r 14 дней назад

    አቤቱ አምላክሆይ ይቅር በለን የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስሆይ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 17 дней назад +5

    እግዚኦ እንበል እንደነነዌ ሰዎች ፆሞና ፀሎት ይታወጅ

  • @Helina-t2m
    @Helina-t2m 16 дней назад +6

    የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 16 дней назад +5

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለእናት ብለህ ምሕረትን አድለን እግዚኦ

  • @Sofiya154
    @Sofiya154 15 дней назад

    ላሂላሀ ኢለሏ☝️ አላህዬ መጨረሻችንን ያሳምረው ያኢላሂ🥺☝️☝️☝️

  • @زيزؤزيزيز
    @زيزؤزيزيز 15 дней назад +1

    ሱባንአሏህ ሱባህንአሏህ

  • @CumarMaxamed-ww3lq
    @CumarMaxamed-ww3lq 13 дней назад +1

    سبحان لله

  • @TsehayE-l1n
    @TsehayE-l1n 16 дней назад +4

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርም በለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatema-t3g9k
    @Fatema-t3g9k 16 дней назад +3

    ለኢላ ኸኢለላ ሙሀመድ ርሱላላህ ኢላሂ በእዝነትህ😢

  • @emyh8725
    @emyh8725 16 дней назад +4

    የንፁሃን ግድያ እስር እንግልት እረሐብ ጥማት ስደት ሌላ ሌላ::ይህ ሁሉ የፈጠረንን አምላክ ከመርሳት ነው:: የሰው ልጅ የእግዚሐብሔር ህንፃ ነው :: ከፈጣሪ ውጪ ማንም አያፈርሰው::
    መሬትም ተቆጣች ፅዋው ሞልት መፍሰስ ጀመረ:: የባሰ ሳይመጣ ወደ ፈጣሪ እንጩሁ:: ጠዋት ማታ ይቅርታው
    ምህረቱ አይለየን::
    አሜን!!!

  • @IbraahinXassen
    @IbraahinXassen 16 дней назад +1

    ALLAH IS A POWER OF ALL
    ALLAH IS A CREATION OF ALL
    ALLAH IS DOING WHATEVER HE ALLAHU AKBAR ALLAHU AKBAR ALLAHU AKBAR
    WA ILAAHIL XAMDU
    😭😭😭❤❤❤

  • @aychiluhimdemeke2714
    @aychiluhimdemeke2714 16 дней назад +5

    የዘረኝነት ፓለቲካ በህግ ታግዶ የዜጎች ስቃይ ካልቆመ እግዚአብሔር መቼም ቁጣውን መአቱን አያቆምልንም

  • @solomonAdmasu-gr4dl
    @solomonAdmasu-gr4dl 16 дней назад

    አቤቱ አምላካችን ሖይ አስራት አድርገሕ ስለሰጠሐት ስለ እናትሕ ብለሕ ማረን😢

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 17 дней назад +3

    😢😢😢አባት ሆይ ኢትዮጵያን አስባት ለእናትክ የሰጠከውን ቃል አትጠፍብን😢😢😢😢

    • @HabshaJawar
      @HabshaJawar 17 дней назад

      Enati alew ede esu sew new ede

    • @Simplejoice
      @Simplejoice 17 дней назад

      ​​@@HabshaJawaryih anten aymekeketihim hidna ye nebyun Teret Teret anbib

    • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
      @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ 17 дней назад +1

      ​@@HabshaJawar አዎ የሰውልጅን ለማዳን የሰውን ስጋ ለብሶ : የሰውን ልጅ ከሲኦል ግዞት ታድጓታል፤በምድር ቆይታው ግን ሚስቶች አልነበሩትም።

    • @AynadisTadese
      @AynadisTadese 17 дней назад

      ​@@HabshaJawarawo Kidst Dingl mariyam yih le miyamn bicha new ...ante berasih emnet lay bich atekur...belelaw emnet atigiba hayimanot yegil new,Ethiopia yegarachin silehonech sile gemora findataw bicha Begala enasib

  • @misayezewdu9025
    @misayezewdu9025 16 дней назад +2

    ያአላህ ስለ ኢትዮጺያ ዱአ የሚያደርግ ሰው ጠፋ ሁላችንም መባላት

  • @sipara9224
    @sipara9224 16 дней назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጅ እንደሀጥያታችን አይሁን አቤቱ ማረን ማረን ማረን አቤቱ ማረን ቸሩ ሆይ ስለእናትህ ብለህ ይቅር በለን

  • @firstsecrets
    @firstsecrets 9 дней назад

    ✅ 🚀 سبحان الله و الحمد لله و الله اكبر و لا اله الا الله و لا حول و لا قوة الا بالله العلي العظيم ✅ 🚀 ❤😎 💜👉

  • @ባይከፋምአይጐዲም
    @ባይከፋምአይጐዲም 13 дней назад

    የረብ እዝነትህን😢😢😢😢

  • @መና
    @መና 17 дней назад +2

    አቤቱ ማረን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ድካምብቻ-ዘ9የ
    @ድካምብቻ-ዘ9የ 15 дней назад

    የረቢ እስትርና😢

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 14 дней назад

    ሰውነው እድህያደረገው ቤብነገር ቀብረው ነውየሚሆነው ወይስ የፈጣሪስራነው አልገባኝም ያረብ አላህይጠብቀን😢

  • @hajeevibes
    @hajeevibes 15 дней назад

    እሳተ ገሞራው በአንተ ምክንያት አይደለም. ጥፋተኛ አይደለህም። እናት ምድር የተሳሳቱ ሰዎችን ብትጎዳ ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ በአንድ ጀምበር ወደ እስራኤል ይጓዛል። ጸልዩ ግን አትፍሩ። እኛ ዘላለማዊ ነን። ፍቅርን ወደ እናት ምድር ብትልክ ይህ የተሻለ ጉልበት መጠቀም ነው። ጸሎት እና ጥበቃ ለቤተሰባችን ይሁን። ምድር ትረጋጋና በፍቅርህ ሰላም ትሁን።

  • @Fantax-i7m
    @Fantax-i7m 13 дней назад

    በስማም

  • @AshrekaNuri24
    @AshrekaNuri24 17 дней назад +2

    የእነ ሐጂ ሙፍቲ የነባሩ ሙስሊም በወሃብዝም ሀይማኖት መቀየር
    የእነ ሀዔሻ "ሁለተኛ አማራ ሆኛ አልወለድም

    • @AhmedSeyd-f1m
      @AhmedSeyd-f1m 16 дней назад

      የዱሮውም ያሁኑም ለህዝበ ሙስሊሙ አልጠቀመውም

  • @MheratMherat-jd8te
    @MheratMherat-jd8te 16 дней назад

    እንደ እግዚአብሄር ያለ ማንም ዬለም
    እግዚአብሄር ተዋጊ ነዉ ስሙም
    እግዚአብሄር ነዉ።

  • @madinhaa-jn3eb
    @madinhaa-jn3eb 17 дней назад +2

    ኢላሒ በዝነትህ😢😢😢😢😢

  • @Hawaa-b1h
    @Hawaa-b1h 16 дней назад

    እግዚኦ ማህረን ክርስቶስ እግዚኦ ማሆረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማህረን ክር ስቶስ አቤቱ ይቅርበለን 😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 16 дней назад +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን ርስትህን ባርክ እግዛኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @יונייוני-ו3ק
    @יונייוני-ו3ק 16 дней назад +1

    የሚገራ ልብ ያለን አይመስለኝም ፈጣሪ ሆይ ማሪን

  • @TaybaAden
    @TaybaAden 17 дней назад +3

    ሡበሀንአላህ

  • @mimimame2115
    @mimimame2115 17 дней назад +5

    ላ እላሀ ኢለ አላህ

  • @GlxyA-y3e
    @GlxyA-y3e 16 дней назад

    ምንም አይምረንም ምክን ያቱም የሠዉልጂ እየታረደ😢😢😢😢😢😢

  • @famel9098
    @famel9098 17 дней назад +2

    ይሄ , ,geo thermal የሚባለው ለኤሌክትሪክ ማመንጫ የሚጠቅም እንፋሎት ነው። ከሶደሬ አለፍ ብሎ ያለው ይመስለኛል

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 12 дней назад

    ጌታሆይ የእትዮጲያ ችግርና መከራ የመፈራረቅባትኝ አንተበቃበል

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 17 дней назад +1

    ተመስገን ነው ሰው አይጎዳ እንጂ እንዲህ ይተንፍስ በስንት ሞትን ምን ይመጣ ይሆን እያልን ካልተነፈሰ መንቀጥቀጡ አይቆምም ነበረ

  • @seadi5
    @seadi5 16 дней назад +2

    ላኢላሀኢለላ አላህሆይማረን

  • @solomonlessege9926
    @solomonlessege9926 17 дней назад +2

    Enkuanim feneda metenfesu tiru new thanks to Lord!

  • @GenetHabetamu
    @GenetHabetamu 16 дней назад

    እግዚአብሔር አይለኛ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው እንደፍቃዱ ይሁን🙏

  • @IftuD
    @IftuD 17 дней назад

    እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን አቤቱ ማረን😂😂😂😂

  • @melesuTilahun-x2m
    @melesuTilahun-x2m 16 дней назад

    😢አቤቱጌታሆይ ይቅርበለኝ

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 16 дней назад

    Selhm. Nesbe. Tigray. ☝️🙏✔️💊✔️

  • @AminYemam-x6u
    @AminYemam-x6u 16 дней назад

    የሀገሬ ህዝብ ምን አላችሁ የአላህ ቁጣ ከዚህ በላይ አለ?ፊታችወደ ፈጣሪ እናዙሪ የአላህ በቃበለን

  • @ሚሚየናቴናፋቂ
    @ሚሚየናቴናፋቂ 16 дней назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ አደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን

  • @mesfinhaile6179
    @mesfinhaile6179 17 дней назад +3

    እግዚሆ፡ማረነ፡ክርስቶስ

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 17 дней назад +1

    ይህ አይነት ፍንዳታ በጥም ጠቃሚ ስለሆን ፈጣሪ ለምድሪቱ ምህረቱን ሰጣት

  • @Addomakbel
    @Addomakbel 16 дней назад

    ኣቤቱ ኣምላኬ 😢😢😢😢

  • @keriayassin3148
    @keriayassin3148 16 дней назад +1

    Subhane AllAh

  • @Salahsarafinaboy
    @Salahsarafinaboy 16 дней назад

    Government must take it over that state people mustn't stey that section tooo much resours inside make sure to use guys thanks God is good

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 16 дней назад +1

    የመሬት ሀይል የተፈጥሮ ክስተት ነው🎉🎉

  • @سعادةالاثيوبية
    @سعادةالاثيوبية 16 дней назад

    ያአላህ እራህመትክን ያረብብብብ😭😭😭😭😭😭😭

  • @bushraabubeker2283
    @bushraabubeker2283 16 дней назад +1

    ቆይ ግን መንግስት ለምንድነው ይሄን ጉዳይ በቅርበት ተከታትሎ ባለሙያዎች ጥናትና ምርምር እያረጉ የህብረተሰቡን ደህንነት ለመጠበቅ መረጃ በየሰአቱ የማይሰጡት ? በቃ አፋር ክልል ስለሆነ መንግስት አይመለከተውም ማለት ነው ? አረ ታዉ ጎበዝ ቁርጡን ይንገሩንና መንግስት የለንም ብለን እንቀመጥ እነሱም ተረጋግተው አዲስአበባን ያጊጡ

  • @daniEthio-cu1te
    @daniEthio-cu1te 17 дней назад

    Abetu amlakachin yiker belen❤❤❤

  • @GlxyA-y3e
    @GlxyA-y3e 16 дней назад

    አረበቃ በለን አሣየን ፈጣሪ አረ ጦርነት ይብቃ😢😢😢😢😢😢😢

  • @hayatali4353
    @hayatali4353 16 дней назад

    ያሁሉ ደም ፈሶ😢😢😢በወለጋ በማይካድራ ኧረ በስንቱ ቦታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @marryreta3849
    @marryreta3849 17 дней назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢😢

  • @Salahsarafinaboy
    @Salahsarafinaboy 16 дней назад

    Government must take it over that state people must stey that section tooo much resours inside make sure to use guys thanks God is good

  • @YehabteYehab
    @YehabteYehab 16 дней назад

    ስለምን ትፈራላችሁ ይህ አንዱ ምልክት ነው በእውነት እግዚአብሔር ፃዲቅ ነው ሊሆን ያለው ይሆናል ምናልባትም አፍሪካ ኢትዮጵያ ን ጨምሮ ልትከፈል ትችላለች በስምጥ ሸለቆ ምክንያት

  • @abebemedhine9923
    @abebemedhine9923 16 дней назад

    አቤቱ በይቅርታህ ጎብኘን፣

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t 16 дней назад

    ፍጣሪየ ኧረበቃበለን 😢😢😢😢

  • @mesfenyehune1734
    @mesfenyehune1734 16 дней назад

    አይይይ ኦረሞ በሬቱም ሰማዩም የኛ ኬኛ ሲሉ አማራን ሲአርዱ መቅሰፍት አመጡብን ወይኔ የግፍ ምድር

  • @XasnoNasir
    @XasnoNasir 14 дней назад

    ALLAHU AHBAR

  • @molanmolan6943
    @molanmolan6943 16 дней назад

    የኛመጨረሻ😭😭😭😭

  • @hajeevibes
    @hajeevibes 15 дней назад

    እሳተ ገሞራው ለከተማው ምን ያህል ቅርብ ነው?

  • @AbuUmu
    @AbuUmu 16 дней назад

    ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጅኡን
    ላኢላሀ ኢላህ ሙሀመደ ረሱለላህ

  • @FatumaTayib
    @FatumaTayib 15 дней назад

    سبحان الله الاالله الا الله

  • @miheretetibebe8838
    @miheretetibebe8838 16 дней назад

    የአዋሽ ወንዝ የውኃ መጠን መቀነስና መሞቅ የፈጠረው ሁኔታ እንዳይሆን፣ በወንዙ ላይ ጫና ተፈጥሮ እንዳይሆን ብቻ።😢😮

  • @dadadad1032
    @dadadad1032 16 дней назад

    ቸር አምላክ ነህና ይቅር በለን አየተህ ማረን

  • @teklutsegay4446
    @teklutsegay4446 17 дней назад

    Lord Jesus may save you.Amen.

  • @ifnaanabdinasir1364
    @ifnaanabdinasir1364 17 дней назад +2

    La ilaha❤ilala muhamadun Rasulalah s.aw Subhanallah

  • @piuqwe2980
    @piuqwe2980 15 дней назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @SmilingEyeglassFrames-ez6jf
    @SmilingEyeglassFrames-ez6jf 17 дней назад

    አቤቱ አንተ ታረቀን ይቅርምበለን አሳዝነንሀል ይቅር በለን

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 16 дней назад

    ፈጣሪ ይቅር በለን በቃ በለን

  • @Tek805
    @Tek805 17 дней назад

    ይህ የሚወጣው ጭስ በከፍተኛ ከጨመረ በአካባቢው የምትኖሩ ሰዎች ከእሳተ ጎመራው በተጨማሪ አየሩ በከፍተኛ ሁኔታ ሊቀዘቅዝ እንደሚችል ልታውቁ ይገባችሆል ምክንያቱም የፀሃይ ብርሃን ስለሚጋረድ።

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 16 дней назад

      እሱም ብቻ አይደለም አየሩን ስለሚበክለው ለመተንፈስ አስቸጋሪ ይሆናል እግዚያብሐር ይማረን

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 16 дней назад

      እሱም ብቻ አይደለም አየሩን ስለሚበክለው ለመተንፈስ አስቸጋሪ ይሆናል እግዚያብሐር ይማረን

  • @CabdixakimAxmad-i5l
    @CabdixakimAxmad-i5l 13 дней назад

    Subxanallah

  • @adanenigussie9480
    @adanenigussie9480 17 дней назад +4

    አባት ሆይ ኢትዮጵያን አስባት ለእናትክ የሰጠከውን ቃል አትጠፍብን

  • @zeynebyoutoube1461
    @zeynebyoutoube1461 17 дней назад

    የት ነው

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 17 дней назад +1

    ቦታው የት ነው ???

  • @eskedarandargachew
    @eskedarandargachew 16 дней назад +1

    አቤቱ ጌታየ ሆይ ስለድቃን ሰለሰማእታት ስለእናትህ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን

  • @AminYemam-x6u
    @AminYemam-x6u 16 дней назад

    ኧር የህንን መብላቴ የሀይማኖት መሪወች ግብብት ጦሪነት ይብቃ ህዝቤን አስታሪቁ

  • @Salahsarafinaboy
    @Salahsarafinaboy 16 дней назад

    Ethiopia is richest soill and natural gasoline resours land

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 16 дней назад

    ABETOO ENDANTEFA JE FETAREYACHENE YE KALE KIDANE HEGERSHENE ATETEYENE WELADETE AMLAKE EMA AMLAKE 🙏🙏🙏

  • @jamilaahmed9174
    @jamilaahmed9174 15 дней назад

    😢😢😢😢😢

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 16 дней назад

    አሁንስ በጣም የስፈራል መጨረሻዉ ምን ይሆን ሁሉን ትተን እንጸልይ

  • @Dagi-g3r
    @Dagi-g3r 17 дней назад

    የ666 መፈንጫ መሆን የጀመረችው የተሸጠችው ቤተክርስቲያን እና መስጊድ የሚቃጠልባት ሀገር የሆነችው የእናት የአባት ደም እማፈስባት ሀገር የሆነችው ድሀ ከላዩ ላይ ቤት ፈርሶበት እስከልጆቹ እሚሰቃይባት ሀገር የሆነችው መተራረድ የበዛባት እኔ እኔ ብቻ የነገሰባት ሀገር የሆነችው ማንነቷ የጠፈው የኔ ዘመን ትውልድ ሆይ እግዛህቤር ገና ይቀጣናል ጠብቅ ፍርድ ከሱ ነው ከብልፅግናማ ጠፍቷል የሱን የእግዛህቤርን ፍርድ ታያለህ የንፁሀን ደም እና እንባ ሜዳ ላይ ፈሶ አይቀርም !!!! 🙏🙏🙏🙏

  • @tadessemolla4867
    @tadessemolla4867 17 дней назад +2

    ይህ እንፋሎት ኤሌክትሪክ ለማመንጨት ቢውል የስንት ሚሊዮን ህዝ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ይሽፍን ነበር።